ተፋጠጥን.... ሁሉንም ነገር ነገረኝ ከጀርባዬ ማነው ያለው። ካሜራማኔን አገኘሁት።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • ተፋጠጥን.... ሁሉንም ነገር ነገረኝ ከጀርባዬ ማነው ያለው። ካሜራማኔን አገኘሁት።

ความคิดเห็น • 7K

  • @shemima5580
    @shemima5580 หลายเดือนก่อน +1532

    አፈር ያስበላክ ከሀዲ ለህግ
    ይቅረብ የምትሉ👍
    የነስር አይን ቆሞ ስለሄደ ደስ ያላቹ👍

    • @naimaahmed3300
      @naimaahmed3300 หลายเดือนก่อน +9

      ጀግናፈጣሪይጠብቅወድሜ የዋሕነት

    • @user-rk9zs1ie2d
      @user-rk9zs1ie2d หลายเดือนก่อน

      😊😊ጀግና​@@naimaahmed3300

    • @user-cw9hp5qx6h
      @user-cw9hp5qx6h หลายเดือนก่อน

      ​@@naimaahmed3300ዉደ፣አ፣ደምረኝሰወደሸ

    • @user-ty8yx2sy9s
      @user-ty8yx2sy9s หลายเดือนก่อน +18

      ወላሂ እዴት ደስ እዳለኚ አልሀምዱሊላ ለዚህ ያበቃው አሏህ

    • @wt8066
      @wt8066 หลายเดือนก่อน +4

      ሆዶቼ ዳምሩኝ

  • @user-sk1zi1xo1o
    @user-sk1zi1xo1o หลายเดือนก่อน +842

    የንስር አይን ቁሞ መሄዱ ያስደሰተው እስኪ በላይክ አሳዩኝ👍👈እልልልል

    • @YcycgcgFgcuv4sjfj
      @YcycgcgFgcuv4sjfj หลายเดือนก่อน +1

      በርታአውነትትቆዮለቸጂአውነቱይውጥልየኔጀግናበርታጌታመጨረሽውይውጥው❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @NetanetNigusi
      @NetanetNigusi หลายเดือนก่อน

      ጀግና🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤በምን ልግለፅህ❤❤

    • @HayateHussain
      @HayateHussain หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤አው ወላሂ አልህምዲሊላህ❤❤

    • @user-wg9ki3ms7k
      @user-wg9ki3ms7k หลายเดือนก่อน +1

      አሁንም ጨርሶ ይማረው የናቱን ልፋት የሱን ንፅህና አይቶ ፈጣሪ

    • @abenetwoldesenbet9117
      @abenetwoldesenbet9117 หลายเดือนก่อน

      አንዴ እዚ አንዴ እዛ ያደርገኛል😅😅😅😅😅 አላለም በል የንስር አይን የጁን የጁን ይሰጥልን አደራ

  • @emetieabebe3468
    @emetieabebe3468 หลายเดือนก่อน +43

    ይሄን ጀግና ጋዜጠኛ አለማድነቅ አይቻልም እዴሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን 🙏🙏❤❤

  • @user-wi4us2bi9e
    @user-wi4us2bi9e หลายเดือนก่อน +34

    እልልልልልልል ቅዱስ ሚካኤል ክብርና ምስጋና ይግባው ጀግና አንተ እውነትን ይዘሃል ሁልጊዜ አሸናፊ ነህ ከ ፅብል አትለይ ለራስህም ጊዜ ስጥ

  • @user-fd9iw3yy3k
    @user-fd9iw3yy3k หลายเดือนก่อน +842

    በእዉነት አንተ ጀግና ነህ ያለበት ድረስ ስለያዝከዉ ማነው እስኪ ተሽሎት እንደዚ ሁኖ በማየቱ የተደሰተ በላይክ አሳዩኝ ቤተሰቦቼ ስወዳችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @mahboba1239
      @mahboba1239 หลายเดือนก่อน +3

      በእውነት❤በጣም❤ነው፣ደሲ፣ያለኝ❤❤🎉🎉

    • @alemhaile625
      @alemhaile625 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ ውዴ thank you

    • @wt8066
      @wt8066 หลายเดือนก่อน

      ሕዝቤ ዳምሩኝ ❤️

    • @user-sm1bv3hu6m
      @user-sm1bv3hu6m หลายเดือนก่อน +1

      የኔጀግናኣይዞሆበርታ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @elizabethsertse3996
      @elizabethsertse3996 หลายเดือนก่อน +1

      Arebesa nehe bereta ayezoh

  • @meseretabebe8668
    @meseretabebe8668 หลายเดือนก่อน +401

    ቃላት አጣሁልህ 💪ጀግና💪 ጀግና💪 ጀግና💪 ጀግና💪 ጀግና💪 ጀግና💪 ጀግና 💪ጀግና💪 ጀግና💪 ጀግና💪 ጀግና💪 ጀግና💪 ጀግና💪 ጀግና💪 ጀግና💪 ጀግና 💪ጀግና💪 ጀግና💪 ጀግና💪 ጀግና💪 ጀግና💪 ጀግና💪❤🌷🌼🌹🌻🌲❤❤❤❤

    • @user-wk4mj2vh9r
      @user-wk4mj2vh9r หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @wt8066
      @wt8066 หลายเดือนก่อน +1

      ዳምሪኝ 🎉❤

    • @masaratworku2754
      @masaratworku2754 หลายเดือนก่อน +1

      Betem🎉💯✔️✔️✅✅❤️😍😍🥰💯

    • @user-cw9sx6zq2c
      @user-cw9sx6zq2c หลายเดือนก่อน +1

      ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐

    • @foryou4761
      @foryou4761 หลายเดือนก่อน

      Ay Jegnaw endante ayenet 10 yeweled

  • @mengistabebaw311
    @mengistabebaw311 หลายเดือนก่อน +8

    ኡፍ መድሃኔዓለም ከፊትህ እየቀደመ ነገሮችን ያስተካክልልህ

  • @Eteteitube
    @Eteteitube หลายเดือนก่อน +15

    እንካን ጌታ እየሱስ ማርክ እንዚ አረመኔዎችን ጌታ ይፍረድባቸው

  • @MenaYsegaye-uq8ma
    @MenaYsegaye-uq8ma หลายเดือนก่อน +1153

    አቤት ጀግናው አንተ እንደው እውነት ተደብቃ አትቀርም ጀግና እግዚአብሔር ይመስገን አቤት እንደኔ የተደሰተ like like like

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw หลายเดือนก่อน +10

      BTAME.NAQE.DASEYLGU❤❤

    • @KokoKoko-zp4wd
      @KokoKoko-zp4wd หลายเดือนก่อน

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤

    • @user-zd1rk7xt3t
      @user-zd1rk7xt3t หลายเดือนก่อน +8

      በጣም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉በጣም በጣም በጣም ድስስስስስስስስስ ነው ያለኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @user-xx1bk8dz8i
      @user-xx1bk8dz8i หลายเดือนก่อน +5

      የውነት ምገድ ይቆያልጂ እደዚ ይወጣል በናት ይሉታ ይዞኽ እዳለቃቸው ለህግ ኣቅርባቸው

    • @LemlemShimelis
      @LemlemShimelis หลายเดือนก่อน +3

      ​❤❤❤❤❤❤❤ኣቤት ጀግንነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sikosilo4131
    @sikosilo4131 หลายเดือนก่อน +622

    ማነው እንኔ ደስ ያለው ይህን ጀግና ወንድማችን እንዲህ ተሽሎት ስትዩት

    • @saadaalain6606
      @saadaalain6606 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ

    • @Kimem12
      @Kimem12 หลายเดือนก่อน

      Ene

    • @SarkalEthopia
      @SarkalEthopia หลายเดือนก่อน

      Ene🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-vm8bz1yi9c
      @user-vm8bz1yi9c หลายเดือนก่อน

      በጣም ነው ደስ ያለኝ❤❤❤

    • @seadayimam8488
      @seadayimam8488 หลายเดือนก่อน

      ሁላችንም ሁሉም ቅን ልብ ያለው ሁሉ

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 หลายเดือนก่อน +16

    ማነው እንኔ ደስ ያለው ይህን ጀግና ወንድማችን አንዲህ ተሸሎት ሰትዩት 🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍

  • @user-jh9vc8rd1x
    @user-jh9vc8rd1x หลายเดือนก่อน +26

    አንተ ምርጥ ልጅ አመብርሀን እንኳን አውገቱን አጋለጠችልህ መጨረቀሻውን ያሳምርልሀ

  • @LubabaEshetu-kl6og
    @LubabaEshetu-kl6og หลายเดือนก่อน +175

    ይህን ጀግና የሚደግፍ ላይክ ያድርግ

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659 หลายเดือนก่อน +243

    አንበሳዉ ነግሬህ ነበር አንተ ትቀብራቸዋለህ እንጂ እነሱ አይቀብሩህም ምክኒያቱም አንተን የሚጠብቅህ ቅዱስ ሚካኤል--ይመረሀልና::

    • @fuffu1470
      @fuffu1470 หลายเดือนก่อน +2

      ኮራሁ ፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐ❤❤❤❤

    • @mimimola7057
      @mimimola7057 หลายเดือนก่อน +2

      እልልልልልልልልልልል ክብር ለድንግል ልጅ

    • @mulumassa9214
      @mulumassa9214 หลายเดือนก่อน

      egzsbher ke degagoch garra new enna

    • @uaeuae888
      @uaeuae888 หลายเดือนก่อน +1

      ወላህ በትክክል እጁ እየዘዞራ የመጠቸዋል ብዬ ነበር

  • @nehamasgedom9051
    @nehamasgedom9051 หลายเดือนก่อน +9

    እግዜአብሄር መውጫ መግቢያህን ይጠብቅህ፡ በናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ መልካም ጥበቃው አይለይህ አሜን

  • @orthodoxawit6397
    @orthodoxawit6397 หลายเดือนก่อน +12

    አንተ ጀግና የወለዱክ አባትና እናትክ ይባረኩ አሁንም እመብርሃን ዕቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅክ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል እስከቤተሰቦችክ በክንፋቸዉ ይሸፍኑክ አሜን አይተኙምና ከፀበል አትጥፋ ቅባቅዱስ ሁል ጊዜ ስትወጣ ተቀባ ፀሎት ፀልይ አሁንም እመብርሃን ትርዳክ አሜን

  • @tigraymymather7597
    @tigraymymather7597 หลายเดือนก่อน +123

    ይህ ጉዳይ የእግዚአብሔር. እገዛ እንዳለበት በጣም ያስታውቃል ተመስገን መድሃኒኣለም

  • @user-np2fs4ms5g
    @user-np2fs4ms5g หลายเดือนก่อน +304

    ያንተን ታሪክ የቀየረ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመሰገን 🙏

    • @Mkds-om6by
      @Mkds-om6by หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

    • @user-ee2ri5tl4c
      @user-ee2ri5tl4c หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜንአሜን 🙏🙏🙏🙏

    • @user-vd6um2qq7c
      @user-vd6um2qq7c หลายเดือนก่อน +1

      አሜን በእውነት 🙏

    • @tsehaymelese9126
      @tsehaymelese9126 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን😢

    • @TrngoMeshesha
      @TrngoMeshesha หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን

  • @mierafteshager10
    @mierafteshager10 หลายเดือนก่อน +4

    ሁሉን የሚችለው ጌታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @pace2443
    @pace2443 หลายเดือนก่อน +1

    እንዲህ ያለዉን ጉዳይ በሰፊው መረዳት አለባቸዉ ብዙ ቆሻሽዎች አሉ በዚች ሀገር ይህንን የማፍያ ቡድን በአጭሩ መቅጨት ያስፈልጋል እግዚአብሄር ይርዳህ የኔ ወንድም እዉነት ያሽንፉል

  • @Fafip9rs1fz5s
    @Fafip9rs1fz5s หลายเดือนก่อน +315

    በዚህ ሁኔታ እራሱን ችሎ ቁሞ ሲራመድ ማነው ደስ ያለው እንደኔ ጀግናየ አልሀምዱሊላህ ደስ ብሎኛል

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6o หลายเดือนก่อน +150

    ዉዶቼ ዘላለም ዘገዬን ማመስገን አለብን ፍንጩ እንዲገኝ ያደረገልን እሱ ነዉ ድምፃችንን አክብሮ በመጠየቁ ምስጋናችንን በላይክ አሳዩልኝ ስወዳቹ❤❤❤❤

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል❤

    • @bmm3152
      @bmm3152 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል

    • @HAILEABREHET
      @HAILEABREHET หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @user-kv7gn5wo1h
      @user-kv7gn5wo1h หลายเดือนก่อน +1

      በትክክክል

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s หลายเดือนก่อน +1

      እናመሠግነዋለን ግንኮ ምጩን እራሡ ከልብሴ ማን መርፌ አስገባብኝ ብሎ የጠየቃት እራሡ ነው

  • @zewdneshsinke5312
    @zewdneshsinke5312 หลายเดือนก่อน +8

    ቆመህ መሄድህ በራሱ ተአምር ነው እንዲህ ያረጉህን የቅርብ ሠራተኞችህን አሳደህ በዚህ አጭር ጊዜ ደባቸውን መድረስህ ሌላው ተአምር ሆኖብኛል ግን እኔ የ FBI agent ብሆን ኖሮ ለአገር ደህንነት with huge promotion right there እቀጥርህ ነበር። በዛ ላይ ደሞ ጓደኛህ/እጮኛህ በጣም ስነስረአት ያላት ደስ የምትል ልጅ ነች ቶሎ አግባትና መንታ ውለድ እናትህም ደስ ይበላት። ተባረክ 🙏🙏

  • @user-ff5rc8ei4u
    @user-ff5rc8ei4u หลายเดือนก่อน +4

    እልልልል ቅዱሰ ሚካኤል ክብርና ምሰጋና ይግባው ጀግና ❤❤❤❤❤

  • @ZedAhmed-ui9pg
    @ZedAhmed-ui9pg หลายเดือนก่อน +161

    ጀግና ጀግና ጀግና እናት የወለደችህ 💪💪💪 እያላችሁ ፃፉ

    • @saedaahmad-bk1nt
      @saedaahmad-bk1nt หลายเดือนก่อน +4

      ወላሂ በጣም ጁግና ብቻ አይገልጠውም 💪💪💪💪💪

    • @user-fs6sg5hg2p
      @user-fs6sg5hg2p หลายเดือนก่อน +2

      ጀግና ወንድ ማለት ይነው💪💪

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤ጀግና ብቻ አይገልፀውም❤❤

    • @GreenLand-hz4ro
      @GreenLand-hz4ro หลายเดือนก่อน

      አይ ጀግና❤❤❤❤❤

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s หลายเดือนก่อน

      ​@@user-cr3yq9kr1oሳ

  • @Ekr331
    @Ekr331 หลายเดือนก่อน +95

    በዚህ ሁኔታ እራሱን ችሎ ቆሞ ሲራመድ ማነው እንደኔ ደስ ያለው አልሃምዱሊላህ❤ ጀግናችን አሁኑም ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 หลายเดือนก่อน +5

    አልሀምዱሊላህ እደዚህ ቁመህ ሥላየሁህ ደሥሥሥ ብሎኛል ጀግናችን ካንተ የሚያመልጥ ነገር እደለለ አለማሠቡ ግን ልጁ ደቆሮች ናቸው ይሄ ወሥላታ እዳትለቀው መላም ተብየዋም ይቺ ከሀዲ አሳልፈህ ለህግ ሥጣቸው

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 หลายเดือนก่อน

    አቤት ጀግንነት አቤት እናት ወልዳለች ማርያምን በህድክበት ፈጥኖ ደራሹቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ አሁንም ተጠቀቅ ፀበል ተፀበል እዳታቃርጥ ተመስገን እኳንም ዳንክ ❤❤❤❤

  • @almazmogos611
    @almazmogos611 หลายเดือนก่อน +60

    ያንተን ታረክ የቀየረ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ❤❤❤❤❤

  • @user-xl4gk5fw2c
    @user-xl4gk5fw2c หลายเดือนก่อน +180

    አብሳሪው ቅዱስ ገብሪኤል ዛሬ ሁለት ጊዜ አበሰረኝ 1ቁመህ ሳይህ2 ይሄን ሰይጣን ስታገኘው ይሄ አሳማ እና ወንዲሜዋ አይዞህ አሁንም ዙሪያህን ጠበቅ ሰዎቹ እጃቸው እረዥም ይሆናል ቤተሰቦችህን በዙሪያህ አዲሪጋቸው መዲሀኒያለም ይጠብቅህ

    • @abebamail3599
      @abebamail3599 หลายเดือนก่อน +1

      Ye ewunet Amlak yagaltal

    • @tsehaymelese9126
      @tsehaymelese9126 หลายเดือนก่อน +1

      በእዉነት ነው❤❤❤❤😢😢

    • @lome1219
      @lome1219 หลายเดือนก่อน

      Enem taseyelet neber egziabeher yemesegen yedegel leji semu yemesegen 🙏🙏🙏

    • @aklilubashe
      @aklilubashe หลายเดือนก่อน

      እንዴት ገዳዩን አግኝቶ ቤቱ ግቢ ወስዶ ድጠይቃል ወይስ ፓሊስ ይጠራል ??? እውሸት ነው

  • @EyerusAyele-eo6uf
    @EyerusAyele-eo6uf หลายเดือนก่อน +4

    ድንግል ማርያም ትርዳህ በጣም ደስ ብሎኛል እንደዚህ ስላየሁህ እመቤቴ እዉነት ታዉጣልህ

  • @zinashsidamo4199
    @zinashsidamo4199 หลายเดือนก่อน +7

    በእውነት ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ቆመህ በመራመድህ በጣም ደስ ብሎኛል እነዚህ ገዳዮችህን እመቀመቅ እንዲወርዱ አድርግ ወንድማችን እግዚአብሔር በመንገድህ ይመራህ።

  • @emumulat5651
    @emumulat5651 หลายเดือนก่อน +68

    ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ተሽሎክ ስላየን ደስ ብሎናል

  • @selamgebremriam
    @selamgebremriam หลายเดือนก่อน +188

    ወንድሜ፡ እኔ ኤርትራዊት ነኝ ና፡ ሁሌም ከነ ቤተሰቦቼ እና በተለይ ካናዳ የምንኖር ፡ ኤርትራውያን ንግግራችን ስላንተነው፡ ኣባቴ መድሂነ ኣለም ካንተጋር ነው፡ የኢትዮጵያውያን ጀግና፡ እኔ ላንተ መግለጽ ኣልችልም ግን እባክህን ተስፋ ቆርጠህ ስራህን እንዳታቋርጥ፡ እግዚኣቢሄር የላከህ ስለሆንክ ያንተ ጠባቂ ቁዱስ ሚካኤል ሁሌ በክንፉ እቅፍ ድግፍ ኣድርጎ ይጠብቅ ወገኔ፡ ሁሉም ኤርትራዊያን ፡እኔ ከነ ቤተሰቦቼ እናከብረሃለን ጤናህን ፡ ሩጫህን ፡ ከነበረ በላይ ይሁን እንጸልያለን

    • @user-px6sj7ul8w
      @user-px6sj7ul8w หลายเดือนก่อน

      🙏🙏❤️🇪🇷

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 หลายเดือนก่อน

      ​@user-ዉደደምሬኚ🎉🎉🎉px6sj7ul8w

    • @SameraAbghaz
      @SameraAbghaz หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @jay-jay7567
      @jay-jay7567 หลายเดือนก่อน

      አሜን እኅቴ ክበሪልኝ

    • @Amhara251
      @Amhara251 หลายเดือนก่อน

      ካናዳዎች በውስጥ አውሩኝ ተፈልጋችሁነው

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq หลายเดือนก่อน +4

    አያችሁት ሊገሉት የነበረዉ ይህን ጀግና ነዉ❤ይህን ቨዲዮ አስር ጊዜ አየሁት አልጠገብኩቱም❤

  • @tube7770
    @tube7770 หลายเดือนก่อน +9

    ወላሂ እናት ወልዳለች ጥላትህን ልክ አስገባቸው እዳለቃቸው የኔ አበሳ ይመችህ ፈጣሪ ካተጋ ይሁን❤❤❤❤

  • @endriaschemiso6066
    @endriaschemiso6066 หลายเดือนก่อน +72

    የዚህን ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር አንተ ጠብቅልን ።

  • @user-ed8kz2ph3p
    @user-ed8kz2ph3p หลายเดือนก่อน +87

    ክብር ለኪዳነምህረት ንፅህ ልቦና ነው ያለህ ወንድማችን ይህ ዲያቢሎስ ነው

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 หลายเดือนก่อน

      ዉደደምሬኚ🎉🎉

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 หลายเดือนก่อน +6

    እመቤቴ ከነልጃ ክብሩን ይውሰድ እውነት ተደብቆ አይቀርም ጀግና እኮ ነህ አንተን የወለድ እናት መህልፀና ይለምልም ስገድ በደንብ ድርሳነ ሚካሄል ሳፈ ስላሴ ከፀበል እራስህን አትለይ በርታ እግዛቤር ከአንተ ጋራ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @sablekassaye3751
      @sablekassaye3751 หลายเดือนก่อน

      100k ስለገባህ በጣም ደስ ብሎኛል ይገባሃል ያንስብሃል እንጂ አይበዛብክም በሚሊየን ተከትልይ በላይ ይገባሃል❤❤❤❤❤

  • @user-mw7eb7gd4p
    @user-mw7eb7gd4p หลายเดือนก่อน +6

    አንተን ያተረፈልን አምላክ የድንግል ማረያም ልጂ ይክበረ ይመሰገን አይ ሺ አመት ኑረልን እናት ወልዳሀለች አባቴ ይሙት

  • @wina-663
    @wina-663 หลายเดือนก่อน +123

    ማርያምን እዳለቀው ይህ ከቱ ያንተ እናት ሺ በወለደች የዘመኔ ጀግና ብየሀለሁ

  • @tdfhoney9161
    @tdfhoney9161 หลายเดือนก่อน +108

    ጎሽ ወንድሜ እንዳትለቀው አንተ ጅግና ልጅ የእጁ ያገኛል

    • @fatumausban4261
      @fatumausban4261 หลายเดือนก่อน +3

      በትክክል

    • @user-wk4mj2vh9r
      @user-wk4mj2vh9r หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HdhHdhrhdh-hj9mu
    @HdhHdhrhdh-hj9mu หลายเดือนก่อน +5

    በመጀመሪያ ቆመህ መራመድህ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይመስገን ይሄ ሄኖክ የምትለው ሽማግሌ እና ያቺ የማትረባ ይሁዳ ሰላም ተብዬዋ ለፍርድ ይቅረቡ ለምን የሆነውን ሁሉ አሰማምረው እያወሩ ሊያስተባብሉ እየሞከሩ ነው ይቅሩብህ አንተን ለብዙ ሺህ ህዝብ የምተርፈውን ልጃችን ምንም እንድትሆንብን አንፈልግም አሁንም ፈጣሪ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ ሰላምም ይሄ ከይሲ ከነ ግብራበሮቹ ጋር መቀመቅ ይውረዱ

  • @Medhanit-wo9ys
    @Medhanit-wo9ys หลายเดือนก่อน +1

    እ/ር ይመስገን እንኳን ተሻለህ

  • @ismaelahmed5048
    @ismaelahmed5048 หลายเดือนก่อน +68

    የኤትዮጵያ ህዝብ ለተጎዱት ደራሽ ጀግናች እንኳን ለዜህ አበቃህ ፈጣሬ ይመስገን ከሀዴዎችህን ፈጣሬ እግርህ ስር ለጣለው ለመድሀኔያለም ክብር ምስጋና ለህግ ይቅረቡ።

  • @behayliwaTakele
    @behayliwaTakele หลายเดือนก่อน +108

    በእውነት አንተ ጀግና ነህ ያለበት ድረስ ስለያዝከሁ ማነው እስኪ እንደኔ ተሽሎት ሲያየዉ ደስ ያለሁ በላይክ አሳዩኝ

  • @user-py9hm1xn7w
    @user-py9hm1xn7w หลายเดือนก่อน +5

    ጀግና ነህ ምንአል እንዳተ አይነቱን ጀግን ቆራጥ ያብዛልን❤❤❤❤

  • @tsigeredamelaku1952
    @tsigeredamelaku1952 หลายเดือนก่อน +2

    አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው እግዚአብሔር ከእነ እናቱ ከፊት ከሗላህ ይቅደምልህ ሁሌም መልካምነት ዋጋ አለው መልካምነትህ ባጎረስክበት እጂ ስትነከስ እጅህ ላይ ጥሎልሀል እግዚአብሔር ሁሌም አይለይህ ወንድማችን

  • @misganawayele
    @misganawayele หลายเดือนก่อน +121

    ገና ርዕሱን አይቼው ደስ አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ክፉ መወገዱ አይቀርም።
    100k ልንገባ ነው share አድርጉ ለዚህ ጀግና

  • @abeerabeera7937
    @abeerabeera7937 หลายเดือนก่อน +32

    ቃላት አጣሁለት ለኢየሱስ ይህን ያደረገ እሱ ነው

  • @AlemTekilu
    @AlemTekilu หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኩን እውነቱ ወጣልህ ውንድሜ.. ሰውን በብር ይቅየሩ ክሃድ. ጀግና 👍👍👍👍👍👍

  • @tsenat21
    @tsenat21 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ኢትዮጵያ ውስጥ የገባ መንፈስ የተወጋ ይሁን 😢

  • @user-dh3pj7xp5w
    @user-dh3pj7xp5w หลายเดือนก่อน +110

    ውድ የሰው ልጆች በሙሉ ይህን ልጅ ያሻረ ጌታ እኔንም እዳሽረኝ ዱአ አርጉልኝ አሞኛል
    ይህ ልጅ ሽሮ በማየታችሁ የተደሰታችሁ በሙሉ እኳን ደስስስስስስስስስ አላችሁ

    • @rosarosa1646
      @rosarosa1646 หลายเดือนก่อน +1

      Fetari ymaresh yene wudd ❤❤❤

    • @hikmayesuf-ep3js
      @hikmayesuf-ep3js หลายเดือนก่อน +2

      አላህ ያሽርሽ አብሽሪ

    • @user-me2td2pz7k
      @user-me2td2pz7k หลายเดือนก่อน +2

      አላህ አፊያ ያርግሽ እማ እኔም ታምሜያለሁ😢 አላህ ከመጥፎ ይጠብቀን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

    • @AmarMohammedNur-ru1yv
      @AmarMohammedNur-ru1yv หลายเดือนก่อน

      አሚን​@@user-me2td2pz7k

    • @user-qw2md6ho3c
      @user-qw2md6ho3c หลายเดือนก่อน +1

      Salme saelm abty dancers ae yamlh manw ymeatmnw godly abty ag,bhr anth yewdtl yasw auto atrf ang asmara saehl bbrr

  • @Sgh1-pj2ec
    @Sgh1-pj2ec หลายเดือนก่อน +73

    የንስር አይን ፈጣሪ ይጠብቅህ ፣ከክፉ ሁሉ ይከልልህ።ልክ የይሁዳ ነው የደገመው ወንድማችን፣ከጌታ ሆኖ ለገንዘብ ብሎ ፈጣሪ 30ዲናር አሳልፎ ሰጠው ፣አንተም ወንድማችን ለገንዘብ ብሎ ነው አሳልፎ የሰጠህ ፣ግን ደግነቱ ፈጣሪ ረድተውሃል ፣እንካን ዳህና ሆንክልን 'ተመስገን ሁሌም ጌታ በአጥረ መስቀሉ ይከልልህ።ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ይከልልህ ፣የንጹሃን ጸሎት እና የምስክን ጸሎት፣ይርዳህ ፣ የወለላይቱ ድንግል ማርያም ጥበቃዋ ካንተ ጋር ይሁን ከክፉ. ትቀድምልህ፣ ሰው በጥቅም አይኑ አውርዋል የለም አቤቱ ጌታ ሆይ ደግ ሰው አልቀዋል እና በምህረትህ ተመልከተን፣ወገነቼ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ከኛ እየበላ እየጠጣ ክፉ ከምያስብልን ፈጣሪ ይከልልን።

  • @samiyasaid7499
    @samiyasaid7499 หลายเดือนก่อน +2

    ትልቅ ስው ነህ በጣም ልትደነቅ ይገባል ከበሽታ ደነህ ጌታህን እምነት ይዘህ እዚህ መድረስ ትልቅ እድል ነው ምንም ክፍያ የሌለውን አላህን ምስጋና ብቻ ዱአችንን በጠነከረ እምነት ከተደረገ ጠይቁኝ እኔ እስጣለው ያለንን ቃልኪዳኑንጠባቂ የሆነውን አላህ አሁንም አጥብቆ መያዝና በዱአ መበርታትነው

  • @AsnakuGirma-ox1ss
    @AsnakuGirma-ox1ss หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ጌታ እንኳን ተሻለህ እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @rahelmamo1170
    @rahelmamo1170 หลายเดือนก่อน +55

    ለህግ አካል አሳልፈህ ስጣቸው:: የሌሎች ሰዎችን ህይወት ሳያበላሹ:: ስለ አንተ ግን ደስታዬ ወደር የለውም ክብር ለመድሀኒያለም::

  • @ksheukeke5650
    @ksheukeke5650 หลายเดือนก่อน +43

    ኣንተ የወለደት እናት ማህፀንዋ ይባረክ ጆግና♥️

  • @SadSad-ew5ui
    @SadSad-ew5ui หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ አምላኬ ለአንተ ምን ይሳንሃል ክብር በሰማይ በምድር ለአንተ ይሁን ቆመህ በማየቴ እንዴት ደስ እንዳለኝ ከደስታ ብዛት እንደኔ የሳቀም የጮሀም ላይክ ያድርገኝ ❤️❤️❤️❤️

  • @samiyasaid7499
    @samiyasaid7499 หลายเดือนก่อน +2

    ትልቅ ስው ነህ በጣም ልትደነቅ ይገባል ከበሽታ ደነህ ጌታህን እምነት ይዘህ እዚህ መድረስ ትልቅ እድል ነው ምንም ክፍያ የሌለውን አላህን ምስጋና ብቻ ዱአችንን በጠነከረ እምነት ከተደረገ ጠይቁኝ እኔ እስጣለው ያለንን ቃልኪዳኑንጠባቂ የሆነውን አላህ አሁንም አጥብቆ መያዝና በዱአ መበርታትነው እውነት ትወጣለች ጊዜዋን ጠብቃ በደልና ጉዳት ግፍ ይጋለጣል እውነትን በትግስት አጥብቆ መያዝን የተመረጠ ነው በርታ

  • @Hawa-fb7ww
    @Hawa-fb7ww หลายเดือนก่อน +65

    ጀግናችን ለዚህ ስለበቃህ በጣም ደስብሎኛ እስኪ እንድኔ ደስ ያለው ላይክግጩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ayinalem6227
      @ayinalem6227 หลายเดือนก่อน

      Awo bawenta baxem egzihaber yimasegan

    • @user-iv2oh1zm3d
      @user-iv2oh1zm3d หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @assegidtilahun7804
    @assegidtilahun7804 หลายเดือนก่อน +32

    እናት እንዳንተ አይነቱን ደጋግማ ትውለድ። ጀግና ነህ የጀግና ጀግና!!

  • @AlemMaru-yg3ep
    @AlemMaru-yg3ep หลายเดือนก่อน +2

    ወንድማችን እንኳን ለዚህ አበቃህ ጠላቶችህን እጅህ በማስገባትህ እንኳን ደስ አለህ በጣም ደስ ብሎኛል ንፁህ ልብ ስላለህ እግዚአብሄር ሁሌም ካንተ ጋር አለ አንተም የራስህን ጥንቃቄ አድርግ

  • @tsehaiyeshanew3640
    @tsehaiyeshanew3640 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አንበሳው አምላክ ስለእውነት ለእውነት የቆመን ቀርቶ ኃጢያተኛውን ፍለጋ የሚሄድ አምላክ ነውና ጠላቶችህን አሳፍሮ ለዚህ ያበቃህ አምላክ ይክበር ይመስገን ወንድሜ ለህይወት ዘመንህ ሁሉ የሚሆን ትምህርት ነውና አንተ ክፋ ሳትሰራ ራስህን ከእግዚያብሔር ጋር ጠብቅ
    ማመን አንድ አምላክንና እናቱን ነው
    ማመን ቀላል ነው መታመን ግን ከባድ ስለሆነ ከአምላክ ጋር ሆነህ ትልቅ ጥንቃቄ አድርግ
    እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @አለምየኔ
    @አለምየኔ หลายเดือนก่อน +38

    አል ሀምዱ ሊላሂ ረቢል አለሚን በጣም ነው ደስ ያለኝ እንደዚ ተሽሎህ ስላየሁኝ የአለማቱ ጌታችን አላህ ምስጋና ይገባው ለወደፊት በጣም እራስህን ጠብቅ

    • @rabiyali1389
      @rabiyali1389 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @wengellealemu5054
    @wengellealemu5054 หลายเดือนก่อน +47

    ይህ ቀን እንደሚመጣ ካንተ እንደማያመልጥ አስብ ነበር። እግዚአብሔር ካንተ ጋር ስለሆነ የናትህ ፀሎት የዚህ ሁሉ ተከታይ ፀሎት ምላሽ ነው የዛሬው ቀን። እውነትም የንስር አይ ን👏👏👏

  • @ginbeworkmeseret-jg8cj
    @ginbeworkmeseret-jg8cj หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን እግዚአብሔር የንፁህነትህን አይቶ አጋለጣቸው የኔ ቅን ልጅ በርታ አንቀህ ክተታቸው የሀህዝብ ልጅ አራስ ነብር በርታልኝ ጀግናው ልጄ

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሄር ይመስገን ቅዱስ ሚካኤልና እመቤቴ እንዃን እውነቱን አግዘውህ ለዚ በቃህ ወንድሜ ራስህን ጠብቅ እንዳትለቀው

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 หลายเดือนก่อน +35

    እንዲህ ተንቀሳቅሰህ በማየቴ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ለዘላለም ይባረክ

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 หลายเดือนก่อน +35

    አንተን የወለደች ማህፀን ምነኛ የተባረከች ናት ድነህ ስላየሁህ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @user-el6vj1so9p
    @user-el6vj1so9p หลายเดือนก่อน +3

    እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ አቤቱ ጌታ ሆይ ስንት አይነት ሰው አለ አይ ገንዘብ እማያደርገው ነገር የለም ወንድሜ እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅህ አንተ ዳንክ ግን ይብላኝ ለነሱ እንዲህ ለሚያደርጉ አረመኔዎች ልቦና ይስጣቸው

  • @user-eq3ci7zp9j
    @user-eq3ci7zp9j หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና እግዚአብሄር ካን ተ ጋር ይሁን አሁን ም የሚሰሩትን ወንጀል ጌታ የሱስ ያጋልጣቐው

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 หลายเดือนก่อน +37

    እልልልልልልልልልልልልል ክብሩ ይስፋ ለመድሀኒዓለም ተመስገን አንተኮ ትለያለክ በማርያም ምን ብየ ልኮምት 😘🥰

  • @FelixKoppel-mj5pq
    @FelixKoppel-mj5pq หลายเดือนก่อน +36

    ወየ ሰው እንደዚ አይነት ከሀድ አላሀ የሰራውን ይሰጠው የጅን ማገነኘት አለት ጨካነኘ ላተ እደዚሀ አይገባሀም አሰለቀሰን እንኳን አንተ ተርፉከ አልሀምዱሊላሀ ቃላት የለኘም እንዳትቃተቸው

  • @asefshgebreweldi4618
    @asefshgebreweldi4618 หลายเดือนก่อน

    እሰይ እሰይ እሰይ እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ሃለሉውያ ጌታ ይባረክ ጠባቂህ ኣይተኛም ኣያንቀላፋም

  • @YezinaA
    @YezinaA หลายเดือนก่อน +3

    እዉነት የኛጀግና❤ አይዞክእነዚ ካሀዲወች እዳትለቃቸዉ ለፍርድ ይቅረቡ የጃቸዉ ማግኘት አለባቸ

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 หลายเดือนก่อน +64

    አተን የወለደች እናት እውነት ማይፀኑዋ የተባረከ ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ጀግና ነህ በርታልን ❤❤አሁንም ራስህክን ጠብቀው

  • @user-hw4ed6tp9n
    @user-hw4ed6tp9n หลายเดือนก่อน +84

    የእኔ ወንድም እግዚአብሔር እውነቱን ፍርጥርጥ አድርጎ ያውጣልህ

  • @user-mf5mo7eh8q
    @user-mf5mo7eh8q หลายเดือนก่อน +2

    ተመስገን ስለ ዳንኪልኝ በጣም ደስ ብሎኛል የእግዚአብሔር ለጠላት አሳልፎ አይሰጥም በጣም no ደስ አለኝ ወንድማችን ኑሪልን ❤❤

  • @zahrazahra3249
    @zahrazahra3249 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሬ ከአንተ ጋር ይሁን የንስር አይን ግን ማነው በዚህ የሚታመነው ዘንድሮ ገንዘብ እናትና አባት እንኳን እያካደ ነው።

  • @addisw1713
    @addisw1713 หลายเดือนก่อน +28

    አንተ የወለደች እናት ሺ አመት ትኑር ጀግና ጀግና ጀግና ነህ አንጀቴ እራሰ በደስታ እውነት ተደብቆ አይቀርም ቢዘገይም ዛሬ ጥሩ እንቅል እተኛለሁ ወንድሜ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ፈጣሪ አሁንም እስከ መጨረሻው ይጠብቅህ❤❤❤

    • @munirahassen3760
      @munirahassen3760 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍👍👍👍

  • @Biki-fd3dl
    @Biki-fd3dl หลายเดือนก่อน +34

    አቤት ጀግንነት የኛ አንባሣ ኢትዮጵያ ያላወቀች💪💪 ጀግና ሌሎችም ጋዜጠኛ ናን ይላሉ ደግሞ😄ጌታን በጣም ደስ ብሎኛል

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 หลายเดือนก่อน +1

      ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ ይርዳህ አቅህን ያውጣልህ የኛ ጀግና

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s หลายเดือนก่อน

      የዘድሮ ጋዜጠኞች ከፖሊስ ይበልጣሉ

  • @user-rv2fs9ee8u
    @user-rv2fs9ee8u หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት የኔ ጌታ ምድርና ሰማዩን የዘረጋከው ጌታ በህልሜ ያሳየኸኝ በእውኔ ስላሳየኸኝ አልኸምዱሊላህ እንደኔ ለነስር አይን በዚህ ጤንነት ስታዩትፈጣሪ ይመስገን /አልኸምዱሊላ/ የምትሉ ጀግኖች ዱአችሁንና ፀሎታችሁን የሰማው ጌታ ምስጋና ይግባው የምትሉ ደስታችሁን ፈጣሪ እንኳን ውን አደረገላችሁ😮

  • @wedwed9036
    @wedwed9036 หลายเดือนก่อน +1

    ደግነትህን መልካምነትህ የሚያየው የእውነት አምላክ ካንተ ጋ ነው

  • @user-de3zb3en5e
    @user-de3zb3en5e หลายเดือนก่อน +50

    ፍጣሪየ ሆይ ከወዳጅ መስሎ የሚያስመስል ጠብቀን በኡነት ከሃዲ ነህ😢😢😢😢

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 หลายเดือนก่อน

      ዉደደምሬኚ

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s หลายเดือนก่อน

      እረ አሚንንንንንንን

  • @esterzenebi8725
    @esterzenebi8725 หลายเดือนก่อน +73

    በ ጌታ ስም የኔ ጀግና ወንድም መድሀኒዓለም ጥበቃው አይለይክ የ እናት እንባ ይታበስልክ የኔ ወንድም ተመስገን የስራውን ይስጥህ

  • @Soliyna21
    @Soliyna21 หลายเดือนก่อน +1

    ማርያምን ወንድ ልጅ እንዲህ ጀግና ሲሆን ያስደስታል በእውነት ጉብዝናህ በቃላት መግለጽ አልችልም እመ አምላክ በቸርነቷ ታስብህ በዘርፋፋ ቀሚሷ ከክፎች ትጠብቅህ ወንድሜ

  • @user-kc8si9pw4y
    @user-kc8si9pw4y หลายเดือนก่อน +1

    አቤት አንተ ልጅ እግዚአብሔር እንዴት ይወድሀል ጌታ ጤንነትህን ሙሉ ለሙሉ መልሶልህ ባንተው ሙያ ጠላቶችህን እጅህ ላይ ጣለልህ የሚገርም የሚገርም ነገር ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 หลายเดือนก่อน +28

    እልልልልልልልልል.. ዛሪምስራ ቦታ ነኝ እንጂ እልልታዬን አቀልጠው ነበር ... አንደኛ ወንድማችን እንዲህ ጤነኛ በመሆኑ በማየቴ ::
    ሁለተኛ .. ይሄንን ከሀዲ በአካል ስላገኘው :;
    ወንድማለም በፈጣሪ ስም ህግ ካለ ለህግ አቅርበው እባክህ የዋህነትህ ነው @ ስው ማመንህ ነው እንዲህ ያረገህ ::
    እናትና @ ልጁ እንኩዋን ማሩህ ..ጨርሶ ይማርህ ::
    👏👏👏 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @user-km6sg2lc5d
    @user-km6sg2lc5d หลายเดือนก่อน +64

    ለህግ ማቅረብ ነው ያለብክ አባቴ አንተ ግን ጀግና ነክ እውነትን የምታጠራ የምስኪኖች አባት ነክ እንደኔ ባትለቀው ደስ ይለኛል እሱም ከጀርባው ሠው አለው እባክህ አሁንም ተጠንቀቅ ለንስር አይን ጤንነቱ ስለተመለሠ እግዚአብሄር ይመስገን እስቲ Like❤❤❤❤ ለጤንነቱ የምትወዱት ብቻ

    • @user-gz8uf4rr8c
      @user-gz8uf4rr8c หลายเดือนก่อน +2

      Like.... bidegagem endete teru neber❤❤❤❤

    • @user-tj5oe4zc6r
      @user-tj5oe4zc6r หลายเดือนก่อน +1

      በድጋሚ እንዳያጠቁት እግዚአብሔር ይሸፍነው አደራሁን ክፉ ያደረጉበትን እግዚአብሔር እጁ ላይ ይጣላቸው

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s หลายเดือนก่อน

      ለህግ ካልቀረቡማ በስራው ይቀጥላሉእስከማጥፍት ደረጃም ይደርሳሉ

  • @ateneshaten1338
    @ateneshaten1338 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውነት ተደብቃ አትቀርም ሁለቱንም እስር ቤት መወርወር በጣም የሚገርሙ የእዝህን አይነት ክፋት የእውነት ጀግና ነህ እመብራሃን በምትሂድበት ሁሉ ትጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h หลายเดือนก่อน +2

    የእኔ ጀግና አይዞህ በርታልን የኢ/ያ ጀግና ብቻህን አትቀሳቀስ ፈጣሪ የጌቶች ጌታ የንጉስ ንጉስ እሱ ይጠብቅህ ይህ ክሀድ የስራህን ይስጥህ😢😢😢😢😢

  • @user-gz9um7kn3d
    @user-gz9um7kn3d หลายเดือนก่อน +24

    አቤት ጀግንነት አተንየወለደች እናት ሺአመትያኑራት እነዝህ ከሀድወች የጃቸውን ያገኛሉ በጣም ደስብሎኛል ስለአገኘሀቸው

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l หลายเดือนก่อน +50

    ወላሂ እናት ወልዳለች ጀግና አላህ ጥላቶችህን በጅህ ይጣላቸው እዴት ደስ እዳለኝ🎉

  • @user-nf8yw5yi4u
    @user-nf8yw5yi4u หลายเดือนก่อน +1

    የንስር አይን አላህ ይጠብቅህ ጀግና የጀግናዎች ጀግና በምን ቃል እንደምገልጽህ አላውቅም።

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልል) እንካን ለዚክ አበቃህ የኔ ማር ከኤርትራ ተወላጅ የኔ ተከታታይ ነኝ በጣምምም አዝኔ ነበር እመብርሃን ከልጅዋ ጋር አብዝታ ትባርክህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SalamSalam-mw2px
    @SalamSalam-mw2px หลายเดือนก่อน +24

    ጀግናዬ አምምላክ ይጠብቅህ እነዚህን ወጀለኞች ቅጣታቸዉን ያግኙ

  • @VuvoY16-xd3wk
    @VuvoY16-xd3wk หลายเดือนก่อน +16

    እንደ አንተ ያለ 1000 ትውለድ እናትህ አቦ ጀግና ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @martashemesle2645
    @martashemesle2645 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @solomonkebede2751
    @solomonkebede2751 หลายเดือนก่อน +2

    መናፍስት በፀሎት ኃይል ይመታል ተዋርዶ ይመለሳል።