Kiddy, I am not even protestant but I can't hide that I fall in love with this song. it is a great spiritual song and it makes me emotional whenever I listen to it.
Wow wow what an amazing song hallelujah hallelujah praise God Elelelelelelelele Elelelelelelelele Elelelelelelelele Elelelelelelelele kiddye God bless you more much love 🙏🙏❤️❤️👏👏
ስወደው በምክንያት ነው ሳመልከው በምክንያት ነው እንደ ሌላው መቼ ተወኝ thats right i stand today with strength ..becouse you are with me lord ....you are my father .brother .uncle best friend everything my lord you are everything to me ..Thank you for being with me never let me be alone
Kiddiye, to God be the glory first who helped you through life in general and this wonderful song in particular. ኣዎ፣ እንደሰዉ እንኳን ኣለሆነ ጌታ፣ ኪደሰኑ ጽኑ ነዉ፣ መለዋወጥ በሱ ዘንድ የለም፣ ሃሌሉያ ‼ keep shining, keep glowing, keep flowing beloved. Much love ‼
Mowael The Musician Did A Great Job. Much Appreciation to Our Musicians. Mowie is The Eritrean Guy who plays Lead guitar. Eritrean Singers, You Find another Great Studio Man.
Kiddy, I am not even protestant but I can't hide that I fall in love with this song. it is a great spiritual song and it makes me emotional whenever I listen to it.
halleluya glory to our god😇😇
Emotional?
@@tigistab3224 😮 0
እውነት ነው እንደሌላው መቼ ተወኝ ተባረኪልኝ እህታለሜዋ
Amen amen 🙏🏻 my wendimalem🥰🥰
Ataskenuna😍😍
❤
Igziabher yibarkish
@@mercybelete1297 eko😭😅😂
ስወደው በምክንያት ነው 2×
ሳመልከው በምክንያት ነው2×
እንደ ሌላ መች ተወኝ 4×]
እንደ ሌላ መች ረሳኝ እንደ ሌላ,,,,,,,, 4×
ሚረዳኝ ጠፍቶጠፍቶ ወድቄ ሳለሁ
ከንፈሩን መጦ ማሄድ አንድ አየሁ
ቁስሌን በቁስሉ የፈወሰልኝ
ደጉ ኢየሱስ አባት ሆነልኝ
ብዙ ቃላት ቢደረደር ላንተ ሚሆን ቢሰበሰብ
ለውለታህ መች ይበቃና ላመስግንህ ባማረ ዜማ 2×
አመንዝራ አሉኝ አንቺ ዘማዊ
ሚያቀና የለም ሁሉ ወጋሪ
ጩኸቴን ሰማ ኢየሱስዬ
በምህረቱ ታበሰ እንባዬ
ብዙ ቃላት ቢደረደር ላንተ ሚሆን ቢሰበሰብ
ለውለታህ መች ይበቃና ላወድስህ ባማረ ዜማ 2×
ስወደው በምክንያት ነው
ሳመልከው በምክንያት ነው 2×
ኢየሱሴ መች ተወኝ? ኢየሱሴ መቼ ረሳኝ ?እኔን እማ መቼ ተወኝ ?እኔን እማ። እኔን እማ መቼ ተወኝ? ኢየሱሴ መቼ ረሳኝ? እንደ ሌላ መቼ ተወኝ ? እንደ ሌላ ,,,,,, እንደ ሌላ ,,,,4× መቼ ተወኝ ?እንደ ሌላ,,,,, መቼ,,,? እንደ ሌላ መቼ ረሳኝ? እንደ ሌላ ,,, መቼ ?እንደ ሌላ መቼ ተወኝ ,,,? እንደ ሌላ,,, መቼ መቼ ,,,,, ,,,እንደ ሌላ መቼ ረሳኝ? ,,,,,, እንደ ሌላ ኧረ መቼ ? እንደ ሌላ መቼ ተወኝ? እንደ ሌላ መቼ ረሳኝ,,,? እንደ ሌላ መች እረሳኝ እንደ ሌላ መች እረሳኝ,,,,?
A⁰
Wow wow what an amazing song hallelujah hallelujah praise God Elelelelelelelele Elelelelelelelele Elelelelelelelele Elelelelelelelele kiddye God bless you more much love 🙏🙏❤️❤️👏👏
የኔ ጌታ ከአጥናፍ እስከአጥናፍ ክብርና ምስጋና ለአንተ ይሁን። ከአንተ ጋር የሚወዳደር ማንም የለም።
Thanks for the lyrics sis....stay blessed
ተበረኪ
አሜን...የኔ ጌታ አመሰግናለሁ የቅርቤ ስለሆንክልኝ አባቴ❤❤❤...እውነተኛ ወዳጅ ኢየሱስ ነው🙏
ኪዲዬ እንኳንም ምስጋና ለሚገባው ለታረደው በግ የምንሰጠውን ይህን መዝሙር ጨመርሽልን ተባረኪ በብዙ!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amenen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💛💛💛💛🧡💛💓💓💓💓💓💓🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲
Ameen 🙏🙏❤❤
ምን ሆኜ ነው ቆይቼ ያየሁት!? አንቺ እኮ ትለያለሽ!
ጌታ እስኪመጣ አንቺም ትዘምሪያለሽ እኛም ሳንታክት እና ሳናቋርጥ እንሰማሻለን!😍 You are Blessed!
አሜን
Yes u are right strong and powerful song,that took me fling up too.
ጓደኛ እና ቤተሰብ የሆንን መስሎኝ ነበር ምክንያቱም በሰላማዊው ጊዜ አስቸጋሪ ጊዜ ሲመጣ ጓደኛ እና ቤተሰብ እንዳልሆንን ተረዳሁ። ደጋግሜ ደወልኩላቸው ነገር ግን አልተቀበሉም። ኢየሱስ ግን አጽናኝ እና በአስቸጋሪ ጊዜያት ተሸከመኝ።
Kidiye you are annointed..keep shining 😇
❤❤❤
Teddye my bro thank you so much for your support 😍😍
Tedeye tebareki we Love You ♥️
እህቴ ሠላም ለአንቺ ይሁን መዝሙርሽን እየስማሁ ነበር እና ብዙ ዘማሪዎች ምክኒያት ምክኒያት በማለት ይዘመራሉ እግዚአብሔርን ለማምለክ ለመዉደድ ምክኒያት አያስፈልግም እግዚአብሔር ፍቅር ነዉ በእየለቱ የሚወደድ አምላክ ነዉ ሰለዚህ ከመዘመር በፊት መልዕክቱን ደግሞ ደግሞ ማየት የስፈልጋል ተባረኪ
Selam lante brother egziyabher yale miknyat endihu wedon lijun setonal egna gin bizu miknyat alen keza andu andiya lijun setonal yezelalem hiwet agigntenal tadya enezi mindinachew ????
በእውነት ላንቺና ለቤተሰቦችሽ እልፍ መባረክ ይሁን ። መንፈስን የሚያረሰርስ መዝሙር ተባረኪ🙏🙏🙏
ወድሻለሁ💙💙💙
ኪዱዬ ብሩክ እኮ ነሽ ተባረኪልኝ 🎉💎💎🙌🙌🙌💎🥰
Suryeee 🙏🏻🙏🏻🙏🏻 amen amen 🙏🏻
ኪድየ ባለ ጸጋ
kiddy geta endesew aydelemna esu cheru amlak newna slemhretu enamesgnewalen anchim tebareki ayzoch
Kiduye awesome as usual. Thank you for blessings us with an amazing song. Berketachin nesh.
Yidnuyeeeee thank you for your encouragement 🥰🥰wedihalew
@@KiddyKassa kiduye my pleasure. Eneam wedeshalew..
የኔ ጌታ ከአጥናፍ እስከአጥናፍ ክብርና ምስጋና ለአንተ ይሁን። ከአንተ ጋር የሚወዳደር ማንም የለም።
1 ዮሐንስ 4______
10: ፍቅርም እንደዚህ ነው፤ እግዚአብሔር እርሱ ራሱ እንደ ወደደን ስለ ኃጢአታችንም ማስተስሪያ ይሆን ዘንድ ልጁን እንደ ላከ እንጂ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው አይደለም።
እንደሌላ መቼ ተወኝ በጣም ወድጄዋለሁ ብዙዎች የሚወዱን የሆነ ጊዜ ነው ሁል ጊዜ የማይተወን የተሸከመን በብዙ ፍቅር የወደደን እግዚአብሔር ብቻ ይገባሀል
Hallelujah
ተባረኪልን ኪዶዶዶዶዶዬ
Betam Yetebarekubet Mezmurn New
Yitbyeee thank you for your support 🙏🏻🙏🏻😍
የማይተዉ የማይጥል አምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በርቺ ጸጋ ይጨመርልሽ ትንሿ እህቴ
በርቺ ብዙ ያልተነኩ ርእሶችን እንጠብቃለን ፡ ትንሽ እንቅስቃሴዋን ብትቀንሽላቸው።
ያልተተዉኩት እኔ ነኝ ያልተረሣሁት እኔ ነኝ እኔም ምስክር ነኝ እግዚአብሔር አይተውም አይረሣም በምንም አይነት ድካም ውስጥ ብንኖረም በልጁ ስለወደደን አይተወንም ተባረክ ቅድ ዘመንሽ ይለምልም
ምረዳኝ ጠፍተው ወድቄ ሰለው
ከንፋሩን መጠው ማይሄድ አንድ አይን አለ
ቁሱሉን በቁሱሉ የፈወሰልኝ
ደጉ ኢየሱስ አባት ሆነልኝ 🙏🙏
Kiduye ፀጋውን ያብዛልሽ 🥰🥰
Amen Amen Amen
እንደ ሌላ መች ተወኝ
እንደ ሌላ መች ረሳኝ
ደጉ አባት ኢየሱስ ስምህ ይባርክ የኔ ጌታ ትላያለህ ኢየሱሴ ኪዱዬ ዘመንሽ ይለምልም
ሲወደን ያለምክንያት ስንወደው ግን በምክንያት ክብር ይብዛለት ተባረኪ ለምልሚ ኪዲ
ስንወደውም ያለ ምክንያት ቢሆን ስለአምላክነቱ 🥰
@@የቅኔቤት eko esum bihone eko
Miknyat new … esu bicha new menem mikiniyat sayareg miwed bichegna
Exactly
Amen hallelujah amen 🙏 Bebzu Tebareki
ኪዱ ምን ልበል 🤔
ለዚህ ዘመን የቀባሽ ያስነሳሽ እሱ እግዚአብሔር ለዘላለም ይባረክ
ኪድዬ ዘርሽ ይባረክ 💕💕💕
I am from eritrea ,,,this song feel something ....really love it....GOD BLESS YOU ..KIDDY
አሚን የማይተው የናዝርቱ ኢየሡሥ ነው
wow I love it kiddy my sister God bless u .
ይሄ ድምፅ እንኳን ለመዝሙር ሆነ
አንቺ ደግሞ እንኳን ለጌታ ሆንሽ ! ተባረኪ
A million veiw kiddye yasewal sirashi talaqi new exiavher yibarkish
Yene konjo 😍😍😍
Ewnet new ከንፈሩን መጦ የማይሄድ አለ።
Kiddy nebese negere abezeto yebarekish!!!
ሰወደው በምክንያት ነው kiddy you are blessed
Oh God bales you
Kidist ድንቅ መዝሙር ነው ተበረክልኝ👏💕💕💕
እንደሌላ መች ተወኝ
እንደሌላ መች ረሳኝ 🙌
You are blessed kiduye ❤️🔥
Amen amen 🙏🏻 brktye
አዲስ አመትን አንድ ላይ ቤተሰብ ሆነን እናሳልፍ👇👇👇
th-cam.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html
ጌታ ይባርክሽ እህቴ
አሜን ይህን የሃይማኖት ካባ ለብሶ የጌታን ሃይሉን የሚክድ ክፉ መንፈስ ይረበሽ ኢየሱስ ብቻ ጌታ ነው።
እውነት ነው እንደሌላው መቼ ተወኝ ስንቱ ሲከዳን ስንቱ ሲተወን ጌታ መቼ ተወን እደለኞች ነን የማይጥል አምላክ አለን እግዛብሄር ይባርክሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍🙏🙏🙏
አሜንንን አሜንንን 🙏🛐ታባረክ 💜💜💜💜💜💜💜
አልጥልህም አልተውህም ያለ ጌታ ከእኛ ጋር ነው፣ አሪፍ ሞቅ ያለ የአምልኮ ዝማሬ ነው፣ ተባረኪኪኪ!!!
የኔቆንጆ ተባረኪ ደግሞም ስወድሽ ቃል የለኝም
ባእየሱስም ታባርካሺ ቂር ኪዱዬ አላቂሺም ግን ባጣምኖ የምዎድሺ ❤️
Ewnet new egzabehar sew ayetewm kalun ayatfem bedkamachin yemirdan semeh kef yebel lene yehonelegn bezu new aba kanet zend
wow merna xooossay nena Anjo saloy niyo ubato doyetto
Nice job Kideya
Efiyeeee thank you for your support 🙏🏻🙏🏻😍
እዉነት ነዉ የረዳን ጌታ ሰለሁሉም የተመሰገነ ይሁን,አሜን
Eseyi eyeyi elelelelelele kiddeye gata ye eyeyesu yebarkishe berku batsbi 🦋🦋🦋❤❤❤🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዘመንሽ ይባረክ
Still ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር ነው ኪድዬ የነ ፓስተር ታምራት ኃይሌ መዝሙሮች ከዓመት መግቢያ እስከ ማለቂያ ብዘመር የማይሰለቸው ለምን ቢባል ከእግዚአብሔር ሰምተው ስለ ዘመሩ እናም ከእውነተኛ ፀጋ የሆነ ይመስለኛል ያንቺ ደግሞ አምጡ በገና ምክንያት አለኝ ለመደርደር የምለውን መዝሙር ከቤተክርስቲያን ጀምሮ አስከ አገልጋዮች ዘንድ እስከ ዛሬ ይዘመራል ተባረኪ ባርከሽናልና
Ewnt eysusa aytwm aytelm ayrsam men elhalw kebrelg 🙌🏽🙏🏽
ስወደው በምክንያት ነው
ሳመልከው በምክንያት ነው
እንደ ሌላው መቼ ተወኝ thats right i stand today with strength ..becouse you are with me lord ....you are my father .brother .uncle best friend everything my lord you are everything to me ..Thank you for being with me never let me be alone
የእኔ ጀግና ተባረኪልኝ ይህ ጉብዝናሽ ለጌታ እና ለጌታ ክብር ለጌታ ይሁን ከዚህም በላይ ፀጋዉን ያብዛልሽ ።
በጣም ግበዝ ነሽ ጌታ ይባርክሽ እኖድሻለን
Amen kiddy betam dess yilal tebareklin... amen amen swedew bmknyat nw
ምን አይነት ድንቅ የሆነ ዝማሬ ነው በጌታ ❤🔥❤🔥 ደጋግሜ ሰማሁት...ደጋግሜ ተባረኩበት...ከፍ በይልኝ ኪዱዬ 🥰🥰🥰 በርቺልን 🙏
ብርክ በይልን የኛ በረከት
Eha mezemur sesema enbaye new yemeseraw ❤❤❤❤❤
ቅዲዬ አሜን ስወደው በምክንያት ነው ግሩም መልዕክት🌼🌼🌼
ደስ የሚል መልእክት ደስ በሚል ድምፅ !😘ኪዲዬ ተባረኪ!
ዕውነት ነው፣በረከት ይድረሳችሁ፣
Kiddiye, to God be the glory first who helped you through life in general and this wonderful song in particular. ኣዎ፣ እንደሰዉ እንኳን ኣለሆነ ጌታ፣ ኪደሰኑ ጽኑ ነዉ፣ መለዋወጥ በሱ ዘንድ የለም፣ ሃሌሉያ ‼ keep shining, keep glowing, keep flowing beloved. Much love ‼
Amen amen 🙏🏻 teddye
ክድዬ እውነት ዘምንሽ በእየሱስ ስም ይትባርክዕ ይሁን ❤❤❤ሰምቼ ሰምቼ ሊጠግብው አልቻልኩም ውውውውው ኦማይግድ
ኢየሱስ ጌታዬ ስልህ በምክንያት ነው!!!
Wow betami dase yelale kedeye tebareki geta eyesuse yebarekishi ended lela meche teweni Amen eyesuse geta naw ♥️💯
ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው ኪዲዬ 🔥🥰
Wow geta yebarekesh tabaraki tsegawen yabezalsh😻😻😻😻😻😻😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘
ተባረኪ!!
እውነት ነው የማይረሳን በድካማችን የሚራራልን አባት አለን የማይተው በኛ መቼም ቢሆን ተስፋ የማይቆርጥ አባት አለን አዎ ለውለታው ለይቅርታው ለምህረቱ ለፍቅሩ ባይበቃም ባይመጥነውም በዜማ እናመሰግነዋለን ተባረኪ ኪዲ ❤❤❤❤❤❤
ጊዜው ስላልደረሰ ይሆናል እንጂ እግዚአብሔር ማንንም አይተውም ዋጋ ከፍሎብናል። ተባረኪ ውብ ነው
Enem yalkut endesew aytewenim new bless you
እንደ ሌላው መቼ ተወኚ!!!😭😘ኢየሱስዬ ተመስገን
Probably I play morthan 100 times but still feel new ...meche tewegn esu endelelaw
Ameeeen egzhabher liyu nawu lane machem yemahitawagn😭
Keduia we love you so much getan abzto ybarkesch.🇪🇷
እንደሌላው መች ተወኝ የኔ ጌታ ❤️ተባረኪልኝ
ኪዱ ከባድ ሚዛን ✌️✌️👍👍👍👍👍👍
🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ስወደው በምክንያት ነው
ሳመልከው በምክንያት ነው።
መዝሙሩ ደስ የሚል ነው ጌታ ይባርክሽ ኪዲ
ዘመንሽ የተባረከ ይሁን።👐👐👐👐👏👏👏👏👏
አሜን!😍 ተባረኪ KONJO!😍
ነብስም አልቀረለኘም ስሠማው ያብዛልሽ ኪዱሻዬ ተባረኪልን አንቺ የትውልድ በረከት ነሽ
ተቢረኪ ደስ የ ሚል ዝማሬ ነው እነት ነው እንደሌለው መችተወኘ!!!!!
መቼም አልተወኝም በድካሜም ከእኔ ጋር ነው ተባረኪ
Mazmurochsh lane ye sidat gize nachaw ba barkotu yibarksh💔🙏
አሜን በ ምክያት ነው :
Wow kidisha you are blessed keep shining
Joyee 🙏🏻😍thank you dear
Kiddye really my god bless you
ልክ ነሽ እኮ፣ እኔም ስወደው በምክንያት ነው
እኔም ሳመልከው በምክንያት ነው
እንደሌላ ማች እረስቶ ያውቃል ኢየሱስዬ.........
የተባረከ ቤተሰብ ታድላችሁ ለጌታ ያላችሁ ፍቅር ደስ ይላል ወንድምሽም እምኒም እዛህ ፊንላንድ በመዝሙር እያገለገለን ነው።
Ameeeeeeen
ኡፍፍፍፍ ደጋግሜ ደጋግሜ አደመጥሁት...የኔ ጌታ... "እንደሌላው መቼ ተዉከኝ?!"
እርሱ ባያስታዉሰን ኑሮ ምን እንሆን ነበር??
አምላኬ እወድሃለሁ!!!!!!
እህታችን ቅድስት ጌታ ይባርክሽ!
Ammmeeeennn ስወዳው በምክንያት ነው ሳመልካው በምክንያት ነው አሜን ቅዱ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
እግዚአብሔር ዘመንሽ ይባርከው የተወደድሽ የልዑሉ ዘማሪ #ኪዲ በጣም ተጽናንቻለሁ የእግዚአብሔር መንፈስ ባርኮኛል። ኢየሱስ ልክ እንደዘመርሽው ነው አሜን።
እንዳ ሌላ ማች ተወኝ? እንዳ ሌላ ማች ረሳኝ...... እየሱስ ስወዳው በ ምክንያት ነው 🥰🥰🥰🥰kiddy our blessings
እንዴ ሌላ መቺ ተውየኝኛ 🥺❤ተባረክ kidye🥰❤🙏
ጌታ ኢየሡሥ ከዚ በበለጠ ፀጋ ያክብርሽ
ተባረኪልኝ ኪዱ❤
እግዚ/ር ያክብርሽ ቅዱዬ ጸጋውንም ይጭምርልሽ
Amenn amlak bxega memelisu ywhaz abaki temti mezmur❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዛሬ ሰማሁት ተባረኪ ዘመርሽው ውስጤን ቆንጆ
Mowael The Musician Did A Great Job. Much Appreciation to Our Musicians. Mowie is The Eritrean Guy who plays Lead guitar. Eritrean Singers, You Find another Great Studio Man.
He is not Eritrean anymore, rather is became " SEMAYAWI" We all born again Our seed is christ
ኪድ ተባረኪ በብዙ በዝማሬው ተባርኬበታለሁ ዎው🎉🎉🎉🎊