ለጥያቄያችሁ መልሶች II Memeher Dr Zebene Lemma Live

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 259

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 2 ปีที่แล้ว +11

    ቃልሂወትን ያሰማልን አባታችን ዶ/ር ሊቀመምህራን
    ዘበነ ለማ በረከትዎት ይድረሰን
    ለአባታችን ኤፍሬምም ፀጋውን ያብዛልህ
    በረከታችሁ ይድረሰን አሜን

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 2 ปีที่แล้ว +39

    መምህሬ እንክዋን ደና መጡልኝ የኔን ህይወት የቀየረ የእርሶ ትምህት በጣም ጠቅሞኛል እማምላክ እድሜዎን ታርዝምልኝ አሜን

    • @godisgoodallthetime.326
      @godisgoodallthetime.326 2 ปีที่แล้ว +1

      Mecha mecha new Abdatachein online ymetu ykirta

    • @Meheret-Nany
      @Meheret-Nany 2 ปีที่แล้ว

      @@godisgoodallthetime.326 qedame ba ityopya sa'at 12:00 kameshetu enaa erob

  • @adanechmckelvie5310
    @adanechmckelvie5310 2 ปีที่แล้ว +9

    መምህር ዘበነ የርሶ ትምህርት ብዙን ስው ይቀይረዋል እግዚአብሔር እርሶን ስለስጠን ምስጋና ይድረስው 🙏ጤና እና እድሜ ይስጥልን🙏

  • @girmaotilahun9687
    @girmaotilahun9687 2 ปีที่แล้ว +11

    እንደምን አሉ መምህር በመጀመሪያ የአባቶቻችን አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ያድልዎት ለኛ የተሠጡን ትልቅ አባት ነዎት በመቀጠል በርካታ ጥያቄዎች አሉኝ የሚያወዛግቡኝ ፈቃደኛ ከሆኑ ሥልኮን ቢጽፋልንና በሪከርድ ብንጠይቅዎትና ቢያሥረዱን በዝህ ጽፌ አልዘልቀውም ብየ ነው አባታችን

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 ปีที่แล้ว +15

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ላሊበላ ሥለ ቅዱሥ ናኩተለአብ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አባ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆሮዪሥ ሥለ ቅዱሥ ጎርጎርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለቅዱሥ ሚናሥ ሥለ ቅዱሥ ቄርሎሥ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ ተጠምቀ መድህን ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አባ ህርያቆሥ ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ሚሊኪያሥ ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ሆሤኤ ሥለ ቅዱሥ ነቡዩ ናሆም ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ማርጎሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት እዩልጣ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት እግዚአርያ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ አናጉሥጢሥ ሥለ መዘምራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

    • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
      @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። ጥሩ ፀሎት ነው ። እኛንም በጽሎትዎ አስቡኝ አፀደ ማሪያም እና እህት ገብርኤል ነው። እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @ysolnet
    @ysolnet 2 ปีที่แล้ว +17

    መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ። ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ።

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 2 ปีที่แล้ว +16

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር እድሜ ጤና ጽጋውን ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን🙏🙏🙏

  • @shelngietube9319
    @shelngietube9319 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን!! ሊቀ መምህራን

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 2 ปีที่แล้ว +12

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን በጣም ደስ የምል ነበር ክጤያቅውቻቸን ብዙ ትምህርት እየተማርን ነውእባታችን በረክቶት ይደርብን አሜን

  • @hannaathuniya9335
    @hannaathuniya9335 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ይሥማልን እግዚአብሔር ዘመናቹሁን ያራዝምልን ይጠብቅልን

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 ปีที่แล้ว +7

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን
    ውድ የተዋህዶ ምዕመናን እባካችሁን ማህበረ ቅዱሳን ላይ የሚተላለፈው ከብሉይ ኪዳን የዘፍጥረትን ከሐዲስ ኪዳን የማቴዎስ ወንጌልን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መርሐ ግብር በመከታተል መጽሐፍ ቅዱስን ከቤተ ክርስቲያን ጋር ማንበብ እንድንችል ይረዳናል please!

  • @belayneshbelaynesh9414
    @belayneshbelaynesh9414 5 หลายเดือนก่อน

    ይፍቱኝ አባታችን እድሜ ማቱሳላ ያድልልን እኔ ያንተ ትምህርት ስሰማ አጥንት ሰብሮ ነው የሚረዳኝ እግዚአብሔር ይመስገን በፆሎት ያስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ነኝ ስደተኛዋ ልጃቹሁ😢

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን በጣም ደስ የሚል ብሮክራም ዉዴ መህምራችን እድሜ ከጤናጋ ፈጣሪ ይስጥልን

  • @aberaalemu8209
    @aberaalemu8209 2 ปีที่แล้ว +9

    መምህር እንኳን ደና መጡልን እግዜአብሔር ይመሰገን እረጅም እድሜ ይሰጥልን አሜን!የቅዱሳን በረከት ይድርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን

  • @betelhem9651
    @betelhem9651 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 2 ปีที่แล้ว +1

    እድል ሳገኝ ደውዬ እጠይቃለሁ እንጂ
    በመፃፍ ከሆነ ስለበዛባቹ አልተመለሰልኝም
    እግዚአብሔር ያቆይልን
    መምህራችን እጠብቃለሁ።

  • @berkyetekle6171
    @berkyetekle6171 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እኔለቆቡ ለውቀትህ ትልቅ ክብር አለኝ በሀይማኖታ ችን አንተን ለስጠን እግዜርን በጣም አመስግነዋለሁ በዚህ በተተራመስ አት እንኳን ኖርክልን ያላልከውን ብለሀል ሲሉህ ወሬውን እንኳን መስማት አትፈልግም አተን ገርታ
    የሳደገች እናት ሺትሁን በ

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 2 ปีที่แล้ว +6

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይማሩት

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን አንድ ችግር አለብኝ ልጄ በጣም ቲክቶክና በፌስ ቡክ አዴክትድ ሆና ቤተክርስቲያን ምርጫ ግድ አቆመች ለምን አትሄጅም ስላት በሄደ አይደለም እዚህ እጠራዋላሁ ትለኛለች በጣም ነው የጨነቀኝ እሶ ስለማትሄድ ልጆቾም እንደስዎ ሆነውብኛል እንዳይጠፉብኝ ጭነቀኝ በፀሎትዎ አስቡን አፀደማሪያም ነኝ የሶዎም ክርስትና ስም እህት ገብርኤል ናት በፀሎታችሁ አስቦት። አሜን አሜን አሜን ። ፕሮግራሞቹ ይቀጥል ብዙ ትምህርቶች አግኝተናል እናመስግናለን ።። ተባረኩልን መምህሮቼ እግዚአብሔር አብ ይማሮት ኑሩልን ለዘላለም። ይፍቱን ይባርኩን።

  • @አስቴርገመቹ
    @አስቴርገመቹ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት የሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤የኔ አባታ በጣም አመሰግናለሁ

  • @selometaffesse5481
    @selometaffesse5481 2 ปีที่แล้ว +3

    ይፍቱን ይይባርኩን አባታችን ቃልህይወት ያስማልን መንግሥተ ስማያትን ያዋርሥልን መምህራችን እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልን ቸሩ እግዚአብሔር ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልዎት 🙏🙏🙏 ጥዑም ትምህርት 💚💛♥️

  • @eliastezera2978
    @eliastezera2978 2 ปีที่แล้ว

    መምህርችን እግዚአብሔር ባለህበት እንቅፋት ሳመታህ እሾህ ሳወጋህ ይጠብቅህ ድንግል ማርያም አትለይህ

  • @GirmaB
    @GirmaB 2 ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር ውድድድ ነው ማረጎት እግዚአብሔር ሰላም ይስጠን

  • @DuhgDugf
    @DuhgDugf 4 หลายเดือนก่อน

    ለመምህራችን ቃለሒወት ያሠማልን በኡነት እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @selammare7732
    @selammare7732 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን አባታችንቃለሒወት ያሰማልን አባየእድሜወቱን ያርዝምልን ይፍቱንይባርኩኝ ርኩኝ

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን💒🙏🙏🙏🌷

  • @sarahsarah4080
    @sarahsarah4080 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በረከት በኛ ላይ ትኑር🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @nomnanoto
    @nomnanoto 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ቃል ህይወትን ይሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይድልልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @zelalemsebhat5132
    @zelalemsebhat5132 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ብዙ ነገር እይስተማሩኝ ነው ያሉት እድሜ ይስጥልን።

  • @DhsjsSud1jsjs
    @DhsjsSud1jsjs 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በርሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤

  • @marthaargaw8956
    @marthaargaw8956 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን orthodox ኩራት 👏🏽👏🏽👏🏽

  • @LouatLouat-n9v
    @LouatLouat-n9v 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጣቹ አባታችን

  • @LouatLouat-n9v
    @LouatLouat-n9v 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን በእድሜ ያስቆይልን

  • @geremechgetach
    @geremechgetach 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛሎት መዝሙር ዳዊት 151 አው አለ ነገር ግን ከቁጥር የወጣ ተብሎ ነው የተጸፈው ትክክል ነው መምህር 2000እትም ላይም ከቁጥር ይወጣ ተብሎ ተጠቅሱአል

  • @tilayetadesse2197
    @tilayetadesse2197 2 ปีที่แล้ว

    መምሀረ መዝሙረ 51 በአገዚአብሔር ማመን ይሻለል ብለው የጠቆሙን መዝሙረ ዳዊት የእሁድ በእንተ ርእሱ አለው አመሰግናለሁ አባቴ በፀሎቶ ያስቡኝ አሜን

  • @selamawittadesse2816
    @selamawittadesse2816 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ወላዲተ አምላክ እመብርሃን ከልጅዋ አማልዳ ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 ปีที่แล้ว

    አሜን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልዎት መምሕራችን! ወንድማችንም አገልግሎትህን ይባርክልህ።

  • @HANANHANAN-np1hg
    @HANANHANAN-np1hg ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ይህውት ያስማልን አባቴ በርኪውት ይድርስኝ ❤ እንግድህ ክንግግር እንዳላስቀይም እግዚአብሔር ይርዳኝ አባታችን ጥያቄኤ ስለበርናባስ ነው አንዴት እስላም መጣች እናም እናንት ክርስቲያን ውች የበርናባስን ውንጌል የት ደብቃቹ ነው አለችኝ እኔም ስማርም ሳንብም ውንጌል እንደፃፍ አላይሁም ከቅዱስ ጳውሎስ ጋር እንዳስተማር እንጂ አባቴ እስኪ ስለበርናባስ ትንሺ ብታስተምሩን ጥያቄ ዬን እንዲሚድርሱት ተስፋ አለ እጠብቃለው አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤ፅጌ ማርያ

  • @gezahegnaytenfsu6895
    @gezahegnaytenfsu6895 2 ปีที่แล้ว

    እግዛብሔር ይስጥልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ለአባቶቻችን።

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም 2 ปีที่แล้ว

    መምህሬ እግዚአብሔር ይማሮው ድምፅ ያስታውቃል እረዥም እድሜና ጤናን አብዝቶ መደኀኒያለም ይስጥልን በእውነት ትልቅ ግንዛቤን እያገኘን ነው የኛ አባት ስለሆኑ በጣም ደስ ይህንን ቡራኪው ጸሎቶ ይድረሰን
    መምህሬ እኔ ቅድም አያቶቼ ሁለተም ሴቷም ውንድዬውም 5 ልጆች አሏቸው 2 በጣም ጸሎተኛ አክራሪ ማህሌት የሚቆሙ 7 የጸሎት ሰሀት በትክክል የሚፈጽሙ ነበር ምን ሆነ መስሎ ልጆቹ ወላጆቻቸውን ለስጋ ደሙ ለማብቃት ቻሉ ግን እናትና አባት ምንም ግንዛቤ የላቸውም ዝግጅትም ያደረጉ አይመስለኝም ማለቴ ንስሀ የገጠር ሰው ናቸው እና አቆረቧቸው ታዲያ በቤታቸው የልተወገደ ከዘር የተወረሰ ጨሌ እሱ በቤት አስቀምጦ ሳይጣል ንስሀ ሳይስገቧቸው በመቁረባቸው ለዚህ ስህተት ማነው ተጠያቄ ብዙ ግዜ ጨሎው በቤት ተቀምጦ ስፈታተናቸው ነበር እኔ እብራቸው ነበር የምኖረው ልጆቻቸው ግን በርቀት ግን እንድ ግዜ ጨሌው መጣል ስላለበት ግድ ተባሉና እኔ አጥቤ ጨሌውን በአገልግል አድርጌ ገበያ ስጭ ተብዬ መሄድ እኔሱ ከዘር ማዘር የተወራረሱት ነበው ውንዱ ቅድማያቴ እዬዬ ብለው አለቀሱ እናቴ ዛሬ ነው የሞትሽው አሉ መምህሬ ይህ ሁሉ ነገር ማነው የሚጠየቅበት ንስሀ አባት ልጆቻቸው ማን ይሆን ማስተማር ያለበት እኔ ግን ልጅ ነበርኩኝ 10_11አመት አሁን ስገባኝ ስለእምነቴ ስረዳ ትክክል አልነበረ ይሄ ነገር ለምን እንደዚህ ሆነ ብዬ እራሴን እጠይቃለሁ እውነቱ ሳይገባቸው ወደ እውነተኛው ቤታቸው ሄደዋል ነፍሳቸውን ይማርልን

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልኝ መምህር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @ephremaddis6476
    @ephremaddis6476 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥህ መዳኒያለም

  • @እህተማርያም-ኰ3መ
    @እህተማርያም-ኰ3መ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባታችን

  • @girmahailu1795
    @girmahailu1795 2 ปีที่แล้ว

    ግርማ ሀይሉ ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ቃልህይወት ያስማልን መንግሥተ ስማያትን ያዋርሥልን መምህራችን እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልን ቸሩ እግዚአብሔር ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልዎት ባዶ ሆነን ነው🙏🙏🙏 ጥዑም ትምህርት 💚💛♥

  • @LouatLouat-n9v
    @LouatLouat-n9v 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን ኑሩልኝ አባታች

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 2 ปีที่แล้ว

    እባቴ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እንደምን እመሹ ዛሬ ግን ጥሩ አይሠማዉትም እግዚአብሔር ይማረውት ጌታ ኢየሱስ ይዳብስዋት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️🙌🙌

  • @ገብረማረያም
    @ገብረማረያም 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን 👏🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾

  • @sebletsegaye7842
    @sebletsegaye7842 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህርችን ቃለ ህወት ያሰማልን እረጂም እድሜና ጤና ያድልልንልዑል እግዚአብሔር !!!

  • @ዘማሪትየሺወርቅያረጋል
    @ዘማሪትየሺወርቅያረጋል 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያድልልን ግሩም የሆነ ትምህርት ነው ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሒወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏💒🌷

  • @amaamm2416
    @amaamm2416 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን መምህራችን

  • @tenagebru9465
    @tenagebru9465 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen kale Hiwoten yasemalen Memhir

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ይማሮት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @LIDUDAWIT-hp5ne
    @LIDUDAWIT-hp5ne ปีที่แล้ว

    መምህር እባክዎትን ያብራሩልን ምክንያቱም ግራ ገብቶናል ለምን ቢሉ በአንድ በኩል ለቅሶ የሚቻለው 3 ጊዜ እንደሆን እነሡም ነብሡ ከሥጋው ሥትለይ ከቤቱ ሢወጣ ግብአተ መሬት ሢፈፀም እንደሆነና ሠው ሲሞት ከሚለቀስ ይልቅ ሲወለድ ቢለቀስለት ለምን ቢሉ ወደዚህ የኀጢአት ምድር መጣህ በሚል ይላሉ እርሶ ደግሞ ሙሾም እንደሚቻል ይነግሩናል ሙሾ ደግሞ እጂግ የሚያሥለቅሥ ነው እነም አይጋጩም መምህር እባክዎትን መልሥዎትን እጠብቃለሁ

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችንእንኮንደናመጡልንቃለይሆትያሰማልን

  • @tsionsahile8224
    @tsionsahile8224 ปีที่แล้ว

    ቃላህይሆት ያስማልን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን

  • @mesiyemariyamlij646
    @mesiyemariyamlij646 2 ปีที่แล้ว +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናንተን የሰጠን የእስራኤል አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @hanaguadu420
    @hanaguadu420 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @tgyerayawa
    @tgyerayawa 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ መምህራችን ቃለ እግዚአብሔር ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንን ያረዝምልን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንስለቃለየቃሉባለቤትእግዚአብሔር፣ስሚየተመሰገነ፣ይሁን

  • @sumeltaye4067
    @sumeltaye4067 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን

  • @aydaissac1295
    @aydaissac1295 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @aberaalemu8209
    @aberaalemu8209 2 ปีที่แล้ว +1

    ወድ ምእመናን ተከታታዮች ሊቪ ላይ ኮሚንት አያፅፈኝ አለ እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 2 ปีที่แล้ว +1

    Memhr kalhiwet yesmalna bxelot zekruna admin teana yhabelna fetari amen amen amen amen

  • @emebeteyaye3316
    @emebeteyaye3316 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜ አሜን

  • @samilanicell8907
    @samilanicell8907 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen Qal Hiywaten Yasmaln Abatachn yagelglot zemenon yibarkln Emmabetachn atleyot

  • @ሁሉበርሱሆነ-ዀ4ጠ
    @ሁሉበርሱሆነ-ዀ4ጠ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን ለሀይማኖታችን እንደእርሶ ያሉ አባቶች ያብዛልን እህት ወንድሞቼ የሚጠይቁት እየትማርኩ ያላውቁትን እያስተማሩን እናመሰግናለን እንዲሁም ጠያቂ ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @aaylunagus9306
    @aaylunagus9306 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን።

  • @yabsera-lc2pj
    @yabsera-lc2pj 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይውት ያሰማልን 🙏❤♥

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 2 ปีที่แล้ว +4

    Amen Amen Amen mamerachen Qalahewot yasaman Abatachen 😍🥰🤲👍

  • @aximtube6963
    @aximtube6963 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ይሁን ይደረግልን ውድ መምህራችን እፁብድንቅ ትምህርት ቃለ ሂወት ያስማልን

  • @zelalemsebhat5132
    @zelalemsebhat5132 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን እድሜ ይስጥልን።

  • @sisayineshikase5859
    @sisayineshikase5859 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @sumeltaye4067
    @sumeltaye4067 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @የሚካኤልልጅነኝ-ኈ1ቨ
    @የሚካኤልልጅነኝ-ኈ1ቨ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አስተማሪ አያሳጣን እኛም ስሚ ጆሮ ይስጠን።

  • @bayushtasew5874
    @bayushtasew5874 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን

  • @asteramare1173
    @asteramare1173 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን፫

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 ปีที่แล้ว +2

    ይሽ ቤተሰብ ነን መምህር እንኳን ደህና መጡ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @AmsaleGenana-ko2bk
    @AmsaleGenana-ko2bk ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ይስጥልኝ ቃለሒውት 1:46:39 ያሰማልኝ

  • @meazamichaelkureban9586
    @meazamichaelkureban9586 2 ปีที่แล้ว

    Pያሉ ጠያቂ ግል ወሲብ አድርጎ ቤተ መቅደስ መግባት አይቻልም በትዳር ከሆኑ ከ3ቀን በኃላ ገላን ታጥበው መግባት ይግቡ።

  • @ወይንየማርያምዩቱብ
    @ወይንየማርያምዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረዥም እድሜ ጤናን ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @sergutgebru1362
    @sergutgebru1362 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያስማልን እርሶንማ ምንም አይንካብን እግዚአብሔር ይማሮት

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ለመምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🏽

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen abatachen Egziabher yistelen

  • @ድንግልማርያምእናቴ
    @ድንግልማርያምእናቴ 2 ปีที่แล้ว +1

    ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

  • @amarechbekele1477
    @amarechbekele1477 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen qalehewet Yasemalen memeher

  • @ry8319
    @ry8319 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይውት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሉት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያኑሩልን አሜን✝️✝️✝️

  • @HLFitiHayeom
    @HLFitiHayeom 3 หลายเดือนก่อน

    እሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜንቃሌሂዌትያሰማልን

  • @asteramare1173
    @asteramare1173 2 ปีที่แล้ว

    ይፍቱን ይባርኩን አባታችን

  • @birhanelsa4758
    @birhanelsa4758 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜነ

  • @ritasentayew2064
    @ritasentayew2064 2 ปีที่แล้ว

    አባቴ እግዚአብሔር ይማሮት አሜን። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።

  • @asratadera
    @asratadera ปีที่แล้ว

    አሜን ❤❤❤

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ በረከተዎ ይድረሰን አባታችን🙏

  • @genitgenitgenit753
    @genitgenitgenit753 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል

  • @morhafmorhaf6745
    @morhafmorhaf6745 ปีที่แล้ว

    መምህርቃለህይወት።ያሰማልንእድሜናጤናይስጥልን።እግዛቤርይማሩቶመምህርአሜንአሜንአሜን