አማራን ለመግደል አትቸኩሉ ታረደ ተገደለ የተባለዉ ልጅ መጨረሻ ቴዲ ሀዋሳ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 22

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ማን ይጠይቀዋል ከብልፀግና በላይ ፃንፈኛ የለም ደም አፍሶ የማይጠግብ

  • @Mesirat
    @Mesirat 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እደዉ እዉነት ቢገደልስ የሞትመ ለዩነት ያሁሉ አማራ ጉራጌ ጋሞ በቡራየዉ ጌዴዎን ሲጨፈጨፉ የትነበሩ መግስት ጨፍጫፊ ድራማዉ ያለገባቹ ንቁ😢ለሞተዉ ልጅ እደአንድ ኢትዮጵያዊ በአማራ በጨዋነት እዳሳደገኘኝ ነፈስ ይማር😢

  • @RetaKetema-j1c
    @RetaKetema-j1c 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የጊዜ ጉዳይ ነው በውሸት የተሞሉ ጊዜ መግዣ ናፋቂዎች ከእግዚአብሔር የሚደበቅ አይኖርም።ወጣቱ ወደ ውትድርና አልገባም ሲለን ሕዝብን ለማጫረስ ነጋሪት መጎሰም የጊዜ ጉዳይ ነው እናፍርበታለን።ቴዲ ተባረክ ድሮ አንተ ጋር መጥተው ሲያስመስሉ የነበሩትም እውነተኛ ማንነታቸው ተገለጸ።

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በጣም ያሳዝናል ያሁሉ በወለጋ አማራ በማንነቱ ሲጨፈጨፍማንም አልተናገረ ከንግድግ በአማራ ነቅቶል የኦሮሞ ንሴራ በደንብያቃል

  • @GuHi-gp2yy
    @GuHi-gp2yy 35 นาทีที่ผ่านมา

    የፈረደበት ፋኖ😢😢😢😢 ፋኖ ሰዉ አይገልም💚💛❤️🥰🥰

  • @beletegebremichael5265
    @beletegebremichael5265 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ድርጊቱ በገለልተኛ አካል ይጣራ ።

  • @feteneayalew8559
    @feteneayalew8559 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የፖለቲካ ቁማራቸው ማለቂያ የለውም ምናልባት ወታደር የሚሆን ሰው ስለአጡ ይሆናል ይሔን አድርገው ቁጣ በመቀስቀስ ወደ አማራ ክልል ለማዝመት የተሠራ ቁማር ይመሥላል

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የገደለው ሚኒሻ ነው በጥይት

  • @alemnewalelign1921
    @alemnewalelign1921 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    I like your triangulation to get the reality. Keep it up!!!

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከምንግዜው ተጣርቶ ታውቆ ሰልፍ እንዲወጣ አዘዙ ? እስከዛሬ 6 አመት ሙሉ የተፈፀሙ ግድያዎች ማን ፈፀመ?

  • @tete-hf1iq
    @tete-hf1iq 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Yabiyi wushet komo yihedal

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በገልተኛ ይጣራ

  • @tete-hf1iq
    @tete-hf1iq 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Yamara tlacha slalebachewu

  • @tete-hf1iq
    @tete-hf1iq 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ،tedy arif tyake

  • @alamalam5582
    @alamalam5582 56 นาทีที่ผ่านมา

    ቃል አቀባዩ ድልብ መሃይም ሰገጤ ነው ምን አይነት ጉድ ነው ኢትዮጵያን የገጠማት የመሀይም ጥርቅም😂።

  • @moammarcargouae6836
    @moammarcargouae6836 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Did you know he is drinking birr or alchol

  • @اسماءالحنيطة
    @اسماءالحنيطة 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይህው ዛሪም በግልፆ በገጀራ እየከተከተ ለቆላቹሀል እር አታጨርራርሱን

  • @FevenGetachew-p9i
    @FevenGetachew-p9i 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Entnebedablwe

  • @gebretsadik-my4en
    @gebretsadik-my4en 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኤረ እንንቃ ወገን በቅርቡ እንኳን 40 ሰዎች ጉራጌ ወገኖቻችን ተገድሎአል ያነ ለምን መግለጫ አልሰጡም በዝልጅ ደም ልክ እንደ ሀጫሉ ሁንዴሳ ሞት ያቀዱት ነገር አለ