ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የሀገራችን ሰላም የምትመኙ 🙏
🙏🙏🙏
የድፍረታቸው ጥግ የቁልቢ ገብርኤል መላው ኦርቶዶክስ በስለት ያስገባውን ብር ለኛ ተዉ!ቱ ቱ ናቸው እና አባአሪዎስ
❤️❤️❤️😥🤲🙏
እንደው በፈጠረህ ከልብህ ነው ግን ለዛውም ኢትዮጵያ ።
የሀገሩን ሰላም የማይመኝ አለ
ስለ ሥጋ ማሰብ ሞት ነውና፥ ስለ መንፈስ ማሰብ ግን ሕይወትና ሰላም ነው።ሮሜ 8÷6
that's why talking about "Miracle Money " is a shame
@@iloveethiopia495 ???
@@iloveethiopia495 አፌ ቁርጥ ይበልልህ
“በማለዳ ምሕረትህን እንጠግባለን፤ በዘመናችን ሁሉ ደስ ይለናል ሐሤትም እናደርጋለን።” - መዝሙር 90፥14
ምንም ይሁን ምንም ቃሉን ነው ማክበር ያለብን የእግዚአብሔር ቃል የህይወት ምግባችን ነውናስለ ውሸታምና አጭበርባሪ ነብዮች ነን ባይ እግዚአብሔር ሳይቀባቸው እንደአሳሳቱና እንደሚይሳስቱ መፅሐፍ ቅዱስ በብሉይ ኪዳን እና በእዲስ ኪዳን በሰፊው ገልጾታል ጆሮ ያለው ይስማ ያንብብ
@@betykeberet8081 አንቺም እንዲሁ:: ማን ፈራጅ አደረገሸ? ሰመ ቆንጆ!
@@betykeberet8081 ምን አቃጠለሽ አንቺ መልካም ጥቅስ ስለተጠቀሰ? ለነገሩ ምታውቅው ሌላ መፅሀፍ ነው አይፈረድብሽም!
እኔምለው ቁልቢ ገብርኤል እኛኤደን ካልሰጠን ቁለሰቢገብርኤሌል ያለሰው ነው እንደ ነሚሰጠው እነዚ 3 ሰወች ግን አላማቸው ገንዘብ ነው በስመአም ምንአይነት ዘመላይ ደርሰናል ግን አምላኬ ሆይ እነዚ 3 ሰወች የሚሰሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው
“በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።” - ዮሐንስ 3፥18
ኡኡኡኡኡኡ ምን ይሻላል መቸነዉ የንጹሃን ደም እሚቆመዉ💔💔💔ኧረ ጌታ ሆይ በቃ በለን🤲🤲🤲
ሰላም ለኢትዮጵያ ፍቅር አንድነትን ለእምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይሁንልን❤️🌹
እዴት አደራቹ ተመስገን እግዚኦ ማረን አምላኬ ለሀገራችን የምህረት እጅህን ዘርጋልን ተመልከተን
አያንዳንድሸ ሰላምሸ ይብዛ
አያንዳንዳችን አሜን ብለናል
አሜን
Amen
Ere. Zemenawu Comment. Asaqegn mirqatum. Melsum Anen bilenal hulachin
ክክክክክክክክክክክ እያዳድሽ
🙏🙏🙏ሰላም.የውለን.ቸርወሪ.ያሰማን
የነዚህ ሰዎች ችግር ገንዘብ ነው ለካ ጥያቄያቸው እንጂ ስለ ወንጌል ትምህርት አይደለም::🤭🤭🤭
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
ወንድሜ ስለመረጃህ እናመሰግናለን
እግዚኦ ማረን ይቅር በለን
Welcome selam 👍👍
ፊትህ ለስልጤ ወገን ኢትዮጰያ ደሟ የምቆምበት ቀን ነፈቀኝ💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤😭😭😭😭😭
ፈጣሪ አምላክ ሆይ ሀገራችን አስብ በቃችሁ በለን 🙏🙏
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” - ዮሐንስ 3፥16
@@betykeberet8081 እውቀቴን ለማሳየት አልፖስትም ። ስለ ጌታየ ኢየሱስ ግን እመስክራለሁ
@@habatamhabatam8769 ለማያውቁ መስክሪ ። ውሃ አትውቀጪ
መፀሐፍ ቅዱስ ሲፃፍ ወይም ሲነገር የሚቃጠለው ሰይጣን ብቻ ነው: እስዋ ለፃፈችው ይሁሉ ጮሁት ምን ይሉታል:መዳን በክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው: ጌታ በቅርብ ሊመጣ ነው ንሰሃ ግቡ::
@@savedbyhisgrace9380 መድሃኒት ለህመምተኛ እንጂ ለጤነኛ አያስፈልገውም ።
@@milelmm4640 እና ያለ ኢየሱስ ፃድቅ ነኝ ሃጢያት የለብኝም እያልክ ???
ነፍስ ይማር በጣም ያሳዝነል
እባክህ አምላኬ ሆይ ይህ ሸኔ ሚባሉ እንተ ከሀገራችን አጥፋልን የስንቱ ደም ጠጡ ያማል ሚስኪኑ ህዝብ
የዝንባቡየውን ፓስተር የኢትዮጵያ ፓስተሮችም መሞከር አለባቹ ዮኒ ጩፋ ሞክሩት እስኪ
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ቸረ አስማን
Dear PM Abiy Ahmed, ya... This is it on you, & about you! This is beautiful about you!
“በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።” - ዮሐንስ 3፥36
እህቴ ለማያምኑ ንገሪያቸው። ጥቅስ የቤት ግድግዳ ላይ መለጠፍ አያድንም።
@@milelmm4640 aye alemawek eski bible anbibe mileiye pls
ቴክኖሎጂ ሲስፋፋ የኛ አይምሮ እየጠበበ ነው ።እኛ እኔ የኛ የሚል አባዜ።
አቀራረብህ በጥንቃቄ ነው ጥሩ ነው በርታ
ሰው ያለ ሕግ ሥራ በእምነት እንዲጸድቅ እንቆጥራለንና። ሮሜ 3÷28
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ተዋህዶ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልንአባቶቻችንን ይጠብቅልን ለታሰሩት መምህራኖቻችን ለታሰሩት ወድሞቻቾን ለታሰሩት እሕቶቻችን ፍትህፍትህ ፍትህ ስለሀይማኖታቸው ለታሰሩት ያለምንም ጥፋታቸው
እግዚአብሔር ሰላም ፉቅር ይስጥልን ለሀገራችን ኢትዮጲያ አሸባሪዎችን ከምድር ገፅ ያጥፋላት አሜን የቤተክርስቲያን ስምምነትና መረጋጋት ለኔ ትልቅ ሰላም ሰቶኛል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ትችላለህ በጨለም ላይ ብርሃን ይሆናል የሞተው ነገር ህይወት ይዘራፍጥረትም ሁሉ ይታዘዝሃል ኤልሻዳይ አንተ ምን ይሳንሃል ትችላለህ ትችላለህ ሙቱን ታስነሳልህ
እግዚአብሔር አምላክ ለሃገራችን ስላም እና ፍቅር ላክልን በቃ በቀን ኑፁሀል ህዝቦች መሞት 😪😪😥
እግዚኦ
ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን
በስማም እንዴት እንደምጠብቅህ ብታውቅ በርታልን ወንድማችን
ተዋጊው እግዚያብሔር ነው እሱን ታምኖ የተሸነፈ የለም አንድ ቤተ ክርስቲያን አንድ ሲኖዶስ አንድ መንበር
እግዚኦ። አምላክ ሆይ ስቃዩን በቃ በለ። ሲረኞችን ቅጣ
ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገሬ 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አምላክ ሆይ የተመለሱትን አባቶች ልቡና በተንኮል እንዳይጏዙ ልቦናቸውን ተቆጣጠር:: ምንም እንኳን እርቀ ሰላሙ መልካምነቱ ቢያመዝንም እንደ አንድ ምዕመን ግን የነ አቡነ ሳዊሮስ መመለስ ከልብ ላይሆን ይችላል የሚል ስጋት አለኝ
እነዚህ ሰዎች ሀሳባቸው ሁሉ ገንዘብና ስልጣን ብቻ መሆኑን አይቻለሁ።ጌታ ልቦና ይስጣቸው!
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለምን እጃቸውን ከቤተክርስቲያን ላይ አንስተው እሳቸውን ወደ ሚጠቅሰው ጉዳይ አይሄዱም ሰው እንደ ቅጠል ለሚያረግፉ ለምን ምላሽ አይሰጡም ?
ኦሮሚያክልል መቼነው ክቡርየሆነውንይምሠው ደም እየጠጣ የሚኖረው ????ህዝብ ለምንድነው በቃየማይለው???ሚገርምሀገርናህዝብ ሆነ!!!ግድያ እንዳት ይለመዳል!?? የለመደ!!!!ወይእርግማን!!!!
ይህን ድንቁርና ሃሳብ ከመሃል ማውጣት ነው።ቁልቢይህንአይቀበልምየአይሁድስርአትእራስወዳድንአይወድምኢየሱስ
የቁልቢ ገብርኤል ገቢ አብዛኛው ከየት የመጣ እንደሆነ በያስቡት ጥሩ ነው ገብርኤል ደግሞ መልስ ይሰጣቸዋል
Zim bilo new enji betkiristena andet nat hulum godolchawn bimolubat mn yehonala ye bahir bashita alebachaw enji
ቸር አሰማን
ጠቅላዩ ሁሌ ጥሩ ነገር ይነግሩናል ለዚም ነበር የወደድናቸው ግን መሬት ላይ አይውልም እባኮ የሚነግሩንን ቢሰሩልን ሀገራችን በአምስት አመት ውስጥ የት ደርሳ ነበር።🙏
ወድሜ እባክህ የጉራጌ ህዝብ በውሀ ጥም ጥይት እየጠጣ ነው በታም ፍታዊ ሰው ነህ እና ባለፈም ድምፅ እንደሆንክ ሁን ወድሜ ቤተሰብ በውሀ ጥም እየተጎዳ ነው
: የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና። ሮሜ 10÷4
mn new commentun ye addis abeba ye megenagnan hizb aderekew zim bileh comment lay paster honk
እግዚአብሔር ይስጥልን ልክ እንደ ግብጽ ኦርቶዶክስ የእኛም ቤተክርስቲያን እንደዛ መሆን አለበት ለሁሉም ቤተክርስቲያን እኩል ገቢው እንዲኖራቸው ማድረግ በዚህ ግዜ ቤተክርስቲያን ውስጥ ሌብነትም ይቀንሳል በተለይ ቤተክርስቲያን በመስራት ዙሪያ ከፍተኛ ማጭበርበር አለ ይሄም መቆም አለበት ጠቅላያችን ትክክል ነህ ያልከው እኔ በግሌ እስማማለውለሞት ነፍሳቸውን ይማርልን ጠላቶቻችን ያስገዛልን እግዚአብሔር
ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያና ለህዝቦቻ 💚💛❤️ መቸይሆን በኦነግ ሸኔ መገደል የሚቆመዉ
ለሞቱት ወገኖቻችን ነብሳቼውን ባፀደገነት ያኑራቼው😭😭😭😭😭😭😭😭ግን እሥከመቼ መግሥቱ እር በየቀኑ የሚመቱት ላተም ወገኖችሕ ናቼው እርተው በምታምነው ይሑንብሕ የንፁሐን ደም ይፉርድብሕ ብቻ😭ወይ ሠላም ምን ሠላም አለ😭
የፈጣሪ ያለህ እነዚህን ኦነግ ጭራቆች ሀግ የሚላቸው ይጥፋ እግዜኦ መሀርነ😥😥😥
የአክራሪነት ትርፉ ይህ ነው ሰውን እያሰቃዩ መግደል ሴጣን በምን ጣእሙ
ሁሌ፡የየሚሰማው፡ሞት፡ብቻነው፡ፈጣሪ፡ሆይ፡ኢትዮጲያንና፡ህዝቦችህን፡ጠብቅልን
ስላም ፍቅር ለእምዬ ኢትዮጵያ ስላሙን ኢመልስልን ያሳዝናል
ጌታ ሆይይይይ መቼ ነው የሰው ሞት የሚያበቃው 💔😭
እረ ኡኡኡኡኡኡኡ ወደማን እንጩህ መንግስት የሌለበት አገር ህዝቡን ጨረሱት😭😭😭😭😭😭
የተወገዙትን አባቶች ተጠንቀቋቸው
ሰላም ለኢትዮጲያ፡ ሰላም ለሀገራችን
ምናለበት እግዚአብሔር እደቱርክ ወለጋን ግልብጥብጥ ባደረገት
አቤሎ
Selam Lagerchen Amtalen Fatre Hoy
🖒🖒🖒🖒❤❤❤❤❤
አይ እድላቸዉ የወለጋ ህዝብ ሞት መች ይሆን የሚያበቃዉ 😭😭😭😭😭😭 ሺመልስ ስልጣን ይልቀቅ ይዬ አዉሬ
ከመፆሙ በፊት ንስሐ መግባት ነበረበትምክንያቱም ደግሞ እየሱስ ክርስቶስን በማጭበረበረ ስራ ላይ ስለ ነበረ ሲያንሰው ነው ሲኦልም ሁሉም ሃሰተኛ በእየሱስ ክርስቶስ ስም የሚነግዱ በሙሉ ከባድ ቅጣት ይጠብቃቸዋል ። አሚን !!!!!!!
ዘይቱና አንች ንስሐ ገብተሻል። ስለሰው ለማቡካት እራስን ማየት።ለመሆኑ ያለማቆረጥ 3 ቀን መፃም ተችያለሽ? እርሱ ምን ያህል ቆራጥ ቢሆን ነው 25 ቀን ድረስ የቆዬው!!!!!!!!!!
egziabher cher were yasman
ለምንድነው ምገደሉት ምንስ አጠፉት 😥😥😥😥
ወለጋ የደም ጎርፍ አድ ቀን ያጠፋታል
አሁን ደሞ አዛኝ ሊያደርገው ነው እራሱ ያጣላል መልሶ ያስታርቃል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላይ ሲፈጠር የነበረው ነገር አዲስ አይደለም የአሁኑ ስለባሰ እንጂ እንደዚ ለሚስማሙት ነገር ቤተክርሰቲያንን ደፈሩ የብዙ ሰው ህይወት ተቀጠፈ …….. ብቻ አሁንም ምናየው ነገር ይሆናል ለምን አይነት ሴራ እንደመጡ ግልፅ ነው
ደቡብ አከባቢ ጋሞ ዞን ኤል ገብርኤል በየአመቱ ሚሊዮን ብሮች እየሰበሰበ የደሀ ደሀ የሆነ ቤ/ክ ነው ። የፋይናንስ ፍትህ የለለው
ቤተክርስትያንን ለአባቶች ይተው አቶ አብይ እጅህን አንሳ ከቤተክርስቲያን ።
እግዚአብሔርን የሚፈራ ጠግቦ ያድራል
የምን አባቱ ቁልቤ የት ያቀዋል የነ አቶ አካለወልድ ቀልድ ነው መቼም መቼም አንረሳው
እኔ የምለው ከዚህ ውጣ ተባለ አደለ? ለምን ይሄን የሚሞት ሰወ አያስቆምም? ማለቴ የቤተክህነቱን ለአባቶች ትቶ የራሱን ስራ አይሰራም? !! ሀገረ ውስጥ ብዙ የተተራመሰ ነገር አለ እሱን ይስራ ይሄንንለአባቶች ይተው!! የኛ አባቶች በጣም SMARET ናቸው JUST LIVITE TO THEM THEY ARE AMAZING 👏👏
ለአባቶች ትቶ ዝም ብል በሺዎች የሚቆጠር ህዝብ ደም ይፈስ ነበር? አባቶች አይደሉም በሁለቱም ወገን በአንድ ቀን ሰልፍ ያወጁት? ከእግዚአብሔር በታች ለዚህ ችግር መፍትሄ ያመጣው ዶ/ር አብይ እንደ ሆነ አትርሽ ።
@@DeborahBelongsToJesus መች ያስተውላሉ
Smart ስለሆኑ ነው ተነጋግረው የሚፈታውን ህዝበ ክርስቲያኑን እንደዛ ሃዘን ያለበሱት ??? በአንድ ቀን ሁለቱም ስልፍ ጠርተው ህዝብ ሊጨርሱ የነበሩት ??
@@DeborahBelongsToJesus ወገኛ አብይ ስንት ከፍሎሽ ነው እዚህ ራስሽን የምታዋርጅው እየመጣሽ መናፍቅ ምን አውቀሽ ዝምበይ
@@haymiyitagesu1770 እኔ ለእውነት እንጂ ለገንዘብ የምኖር ሰው አይደለሁም ።መናፍቅ ማለት ምን ማለት ነው ትርጉሙም ልትነግረኝ ትችያለሽ ?
አቤቱ አድነን ይሄ ሁሉ እረብሻና ሞት በመጨረሻ ስለ ገንዘብ አወሩ ገንዘብ የጠየቁት ሰውዬ ባለፈውም ስለ መኪና ነበር ሲያወሩ የነበረው በዚህ እድሜ ከመውረድ አድነኝ🤲ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁንልን
እግዚአብሔር የሞቱትን ነፍስ ማር በቀል ያንተ ነውና ተበቀል።
“ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥15
ሰላም የምስራች የምስራች እናንተ ሸክም የከበዳቹ ሰዎች ሁሉ ወደ እኔ ኑ እኔም አሳርፍችኋለው ይላችኋል የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ በእርሱ እመኑ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሂወትን ያገኛል ኢየሱስ ይመጣል ኢየሱስ ይመጣል ንስሀ ግቡ ተዘጋጁ
መንግስት የተዋህዶ አማኞችን ለማስገደል ልዮ ሀይል ይጠቀማል ለወለጋ ግን ???☝️☝️
Hulachnm fetari yetebeken
Weyen😭😭😭
እስኪ ራስህን ጠይቅ (ቂ)👇 እግዚአብሔር ለምን ፈጠረህ ? ለተፈጠርክበት አላማ እየኖርክ ነውን ? አሁን ብትሞት ይፈርድብሃል ወይ አይፈርድብህም ?? ጌታ ኢየሱስ አሁን ቢመጣ ደስ ይልሃል ወይስ ትፈራለህ ??ከሚፈርዱባቸው ነህ ወይስ ከማይፈርድባቸው ?
አባቶቻችን በፈጠሩለት ክፍተት እየገባ ያተራምሰናል እግዚአብሄር የስራውን ይስጠው
ማነው ሚያተራምሰው ደነዝ
Sew siyasebelachu maygrbachu amdad dedeboch alachu kenesu andu nek brother 😏
እግዚአብሔርን ይዘናል በምድር ላይ በዝተናልለዝማሬ ቁመናልመቅደሱንም ከበናልጥቂት ሁነን ወተንበምድር ተበትነን ዕልፍ አረገን እርሱከልሎን በመንፈሱለአባቶቻችን በማለው በሃላሞገስ እየሆነን ከፊትም ከኋላአምላክ ስላሰበ ጽኑ ቃልኪዳኑንስሙን ለምንፈራ ገለጠ ማዳኑንከሳሹ ርቋል እስራኤልን ፈርቶእግዚአብሔር ከእኛ ጋር እንደሆነ አይቶዘማሪት ራሔል ደስዬ 🌑@gubaekidusan 🌑
አቤል ፕሊስ ሁሉም ኬኛ እቤቱን ገዝተን ይነጥቁናል ምድርና ሰማይ ኬኛ የሚሉት
የዘመኑ ደፋር ፓስተሮች ተዉ ግን አምላክን አትፈታተኑ
ኡፍፍፍ እነዚህ ሸኔ የሚባሉ አረመኔዎች ጌታ ከምድር ገፅ ያጥፋቸዉ ምን በወጣቸዉ ሚስኪኑ የሚሞቱት? ወይ የማይሞከር ነገር መሞከር እንደዚህ መቅሰፍት ያስከትላል
Shane 100 % Shimeles Abdisa and Oromia liyu hail new. Shane ye dabo sem new. Egzebeher amelk ye netsehunen Dem temelket ☝️☝️☝️😭😭😭😭
በቃ የሰዉ ደም ካላፈሰሱ መኖር አይችሉም ማለት ነዉ😢😢😢
ምን በልተው ይኖራሉ ታዲያ
ኢየሱስ እንዳለ 👉“እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” - ማቴዎስ 11፥28
ሽመልስ አብዲሳ ኦሮምያ ምንድን ነው ስራው?
ወገኖቼ ንፍስ ይማር 🙏🏽 የሽመልስ ክልል ሃይል የሚባሉት ለምን አገር አያስከብሩም??????
No5
እኔ ግን ሚገርመኝ ኣኦሮሞዎች ሰው ከመግደል ውጪ ሌላ ነገር ኣያውቁም ማለት ነው፡ በገዛ ወገናቸው ላይ ይሄን ያህል ጭካኔ፡ ምን ኣይነት ድንቁርና ነው፡ ልክ እንደ ዝምብ ያረግፉታል ያሉት ይሰው ነፍስ፡ በጣም ያሳዝናል። እግዚያብሔር ሰላሙን ያውርድ ለመላው ኢትዮጽያ
መቼ ይሆን ሸኔ የሚባለው መግደል የሚያቆመው ? እነአብይ ከመጡ ጀምሮ በየቀኑ ሰው እንደተገደለ ነው። እግዚአብሔር አምላክ ይፋረዳችሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽😭😭😭😭😭😭
ዶክተር ዓብይ ልክ ነው ምክንያታዊ ሆነን መደገፍ አለብን
ልክ እግዚአብሔር ብቻ ነው ዓብይ አስመሣይና በውሽት ጭቃ የተሰራ ጭቃ ዘንዶ ነው ወረኛ
ኑሮሽን ደግፊ
ከዚህ የባሰ ወገን እንዲጨርሰ ነው ምንደግፈው ከወሬ ሌላ ምን ያቃል ሀገሬን ቀለደባት እግዚአብሔር ይሰራውን ይሰጠው
ለምን ቤተክርስቲያን እኮ ነግዳ ወይም እርዳታ ተሠቷት አይደለም ምእመኑ ከአምላኩ በርከት የመሚያገኝበት ነው አነዚን አባቶች አምላክ ማሥታገሻውን ያድልልን ለምእመኑ ግንመልካሙን አረኛ ይላክልን ወይኔ ቤተክርስቲያናችን የጥቅመኞች ቤት ትሁን ለበጎነው አንድቀን ያፀዳዋል
ሰይጣንን ሰይጣን ይደግፍ
ስራዉን ቲቶ ህዝብ እያለቀ ላእባቶችን በማዪመለከተው ልቀድስላች ሁ ኣለ ዪሄ በሽተኛ ሲኖዶሱ ኣልሆን ሲለው ህዝብ ያስገድላል ምንም ኦነግ ሸኔ የለም ራሱ ነው መንጊስት
Almhde
ልክ ነው ያለው ቅድሰት ማሪያምና የፈረንሳይ ማሪያም ገቢያቸው አንድ አይደለም በተጋገዝ አለባቸው ግን አስተዳደሮች ስለገንዘብ የቆሙ ስለሆነ ነው የሚያባላቸውም ገንዘብ ነው
መንግስታችን የብፁዕ አባቶቻችንን ቡራኪ ከተ ቀበሉ ወዲህ ደህና ናቸው ሀሳባቸውም ጥሩ ቢሆንም አሁን የበላይ አጊኚቶ እያስቸገረን ያለው የኦሮሚያ ክልል ፕረሰዳንት ነው አቋሙን ማወቅ እንፈልጋለን ኦሮሞም ሆነ አማራማ በሚኖረበት ሀገረ መብቱ ተጠብቆ ከቦታ ቦታ እየ ተንቀሳቀሰ እንዲ ሰራ እንዲኖረ በሙሉ ኮንፊደንስ እንፈልጋለን
የሀገራችን ሰላም የምትመኙ 🙏
🙏🙏🙏
የድፍረታቸው ጥግ የቁልቢ ገብርኤል መላው ኦርቶዶክስ በስለት ያስገባውን ብር ለኛ ተዉ!ቱ ቱ ናቸው እና አባአሪዎስ
❤️❤️❤️😥🤲🙏
እንደው በፈጠረህ ከልብህ ነው ግን ለዛውም ኢትዮጵያ ።
የሀገሩን ሰላም የማይመኝ አለ
ስለ ሥጋ ማሰብ ሞት ነውና፥ ስለ መንፈስ ማሰብ ግን ሕይወትና ሰላም ነው።
ሮሜ 8÷6
that's why talking about "Miracle Money " is a shame
@@iloveethiopia495 ???
@@iloveethiopia495 አፌ ቁርጥ ይበልልህ
“በማለዳ ምሕረትህን እንጠግባለን፤ በዘመናችን ሁሉ ደስ ይለናል ሐሤትም እናደርጋለን።”
- መዝሙር 90፥14
ምንም ይሁን ምንም ቃሉን ነው ማክበር ያለብን የእግዚአብሔር ቃል የህይወት ምግባችን ነውና
ስለ ውሸታምና አጭበርባሪ ነብዮች ነን ባይ እግዚአብሔር ሳይቀባቸው እንደአሳሳቱና እንደሚይሳስቱ መፅሐፍ ቅዱስ በብሉይ ኪዳን እና በእዲስ ኪዳን በሰፊው ገልጾታል ጆሮ ያለው ይስማ ያንብብ
@@betykeberet8081 አንቺም እንዲሁ:: ማን ፈራጅ አደረገሸ? ሰመ ቆንጆ!
@@betykeberet8081 ምን አቃጠለሽ አንቺ መልካም ጥቅስ ስለተጠቀሰ? ለነገሩ ምታውቅው ሌላ መፅሀፍ ነው አይፈረድብሽም!
እኔምለው ቁልቢ ገብርኤል እኛኤደን ካልሰጠን ቁለሰቢገብርኤሌል ያለሰው ነው እንደ ነሚሰጠው እነዚ 3 ሰወች ግን አላማቸው ገንዘብ ነው በስመአም ምንአይነት ዘመላይ ደርሰናል ግን አምላኬ ሆይ እነዚ 3 ሰወች የሚሰሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው
“በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።”
- ዮሐንስ 3፥18
ኡኡኡኡኡኡ ምን ይሻላል መቸነዉ የንጹሃን ደም እሚቆመዉ💔💔💔ኧረ ጌታ ሆይ በቃ በለን🤲🤲🤲
ሰላም ለኢትዮጵያ ፍቅር አንድነትን ለእምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይሁንልን❤️🌹
እዴት አደራቹ ተመስገን
እግዚኦ ማረን
አምላኬ ለሀገራችን የምህረት እጅህን ዘርጋልን ተመልከተን
አያንዳንድሸ ሰላምሸ ይብዛ
አያንዳንዳችን አሜን ብለናል
አሜን
Amen
Ere. Zemenawu Comment. Asaqegn mirqatum. Melsum
Anen bilenal hulachin
ክክክክክክክክክክክ እያዳድሽ
🙏🙏🙏ሰላም.የውለን.ቸርወሪ.ያሰማን
የነዚህ ሰዎች ችግር ገንዘብ ነው ለካ ጥያቄያቸው እንጂ ስለ ወንጌል ትምህርት አይደለም::🤭🤭🤭
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
ወንድሜ ስለመረጃህ እናመሰግናለን
እግዚኦ ማረን ይቅር በለን
Welcome selam 👍👍
ፊትህ ለስልጤ ወገን ኢትዮጰያ ደሟ የምቆምበት ቀን ነፈቀኝ💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤😭😭😭😭😭
ፈጣሪ አምላክ ሆይ ሀገራችን አስብ በቃችሁ በለን 🙏🙏
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
- ዮሐንስ 3፥16
@@betykeberet8081 እውቀቴን ለማሳየት አልፖስትም ። ስለ ጌታየ ኢየሱስ ግን እመስክራለሁ
@@habatamhabatam8769 ለማያውቁ መስክሪ ። ውሃ አትውቀጪ
መፀሐፍ ቅዱስ ሲፃፍ ወይም ሲነገር የሚቃጠለው ሰይጣን ብቻ ነው: እስዋ ለፃፈችው ይሁሉ ጮሁት ምን ይሉታል:መዳን በክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው: ጌታ በቅርብ ሊመጣ ነው ንሰሃ ግቡ::
@@savedbyhisgrace9380 መድሃኒት ለህመምተኛ እንጂ ለጤነኛ አያስፈልገውም ።
@@milelmm4640 እና ያለ ኢየሱስ ፃድቅ ነኝ ሃጢያት የለብኝም እያልክ ???
ነፍስ ይማር በጣም ያሳዝነል
እባክህ አምላኬ ሆይ ይህ ሸኔ ሚባሉ እንተ ከሀገራችን አጥፋልን የስንቱ ደም ጠጡ ያማል ሚስኪኑ ህዝብ
የዝንባቡየውን ፓስተር
የኢትዮጵያ ፓስተሮችም መሞከር አለባቹ ዮኒ
ጩፋ ሞክሩት እስኪ
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ቸረ አስማን
Dear PM Abiy Ahmed, ya... This is it on you, & about you! This is beautiful about you!
“በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።”
- ዮሐንስ 3፥36
እህቴ ለማያምኑ ንገሪያቸው። ጥቅስ የቤት ግድግዳ ላይ መለጠፍ አያድንም።
@@milelmm4640 aye alemawek eski bible anbibe mileiye pls
ቴክኖሎጂ ሲስፋፋ የኛ አይምሮ እየጠበበ ነው ።እኛ እኔ የኛ የሚል አባዜ።
አቀራረብህ በጥንቃቄ ነው ጥሩ ነው በርታ
ሰው ያለ ሕግ ሥራ በእምነት እንዲጸድቅ እንቆጥራለንና። ሮሜ 3÷28
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም
ያርግልን ተዋህዶ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን
አባቶቻችንን ይጠብቅልን ለታሰሩት መምህራኖቻችን ለታሰሩት ወድሞቻቾን ለታሰሩት እሕቶቻችን ፍትህ
ፍትህ ፍትህ ስለሀይማኖታቸው ለታሰሩት ያለምንም ጥፋታቸው
እግዚአብሔር ሰላም ፉቅር ይስጥልን ለሀገራችን ኢትዮጲያ አሸባሪዎችን ከምድር ገፅ ያጥፋላት አሜን የቤተክርስቲያን ስምምነትና መረጋጋት ለኔ ትልቅ ሰላም ሰቶኛል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ትችላለህ
በጨለም ላይ ብርሃን ይሆናል
የሞተው ነገር ህይወት ይዘራ
ፍጥረትም ሁሉ ይታዘዝሃል
ኤልሻዳይ አንተ ምን ይሳንሃል
ትችላለህ ትችላለህ
ሙቱን ታስነሳልህ
እግዚአብሔር አምላክ ለሃገራችን ስላም እና ፍቅር ላክልን በቃ በቀን ኑፁሀል ህዝቦች መሞት 😪😪😥
እግዚኦ
ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን
በስማም እንዴት እንደምጠብቅህ ብታውቅ በርታልን ወንድማችን
ተዋጊው እግዚያብሔር ነው እሱን ታምኖ የተሸነፈ የለም አንድ ቤተ ክርስቲያን
አንድ ሲኖዶስ
አንድ መንበር
እግዚኦ። አምላክ ሆይ ስቃዩን በቃ በለ። ሲረኞችን ቅጣ
ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገሬ 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አምላክ ሆይ የተመለሱትን አባቶች ልቡና በተንኮል እንዳይጏዙ ልቦናቸውን ተቆጣጠር:: ምንም እንኳን እርቀ ሰላሙ መልካምነቱ ቢያመዝንም እንደ አንድ ምዕመን ግን የነ አቡነ ሳዊሮስ መመለስ ከልብ ላይሆን ይችላል የሚል ስጋት አለኝ
ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ትችላለህ
በጨለም ላይ ብርሃን ይሆናል
የሞተው ነገር ህይወት ይዘራ
ፍጥረትም ሁሉ ይታዘዝሃል
ኤልሻዳይ አንተ ምን ይሳንሃል
ትችላለህ ትችላለህ
ሙቱን ታስነሳልህ
እነዚህ ሰዎች ሀሳባቸው ሁሉ ገንዘብና ስልጣን ብቻ መሆኑን አይቻለሁ።ጌታ ልቦና ይስጣቸው!
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለምን እጃቸውን ከቤተክርስቲያን ላይ አንስተው እሳቸውን ወደ ሚጠቅሰው ጉዳይ አይሄዱም ሰው እንደ ቅጠል ለሚያረግፉ ለምን ምላሽ አይሰጡም ?
ኦሮሚያክልል መቼነው ክቡርየሆነውንይምሠው ደም እየጠጣ የሚኖረው ????ህዝብ ለምንድነው በቃየማይለው???ሚገርምሀገርናህዝብ ሆነ!!!ግድያ እንዳት ይለመዳል!?? የለመደ!!!!ወይእርግማን!!!!
ይህን ድንቁርና ሃሳብ ከመሃል ማውጣት ነው።ቁልቢይህን
አይቀበልምየአይሁድስርአትእራስወዳድንአይወድምኢየሱስ
የቁልቢ ገብርኤል ገቢ አብዛኛው ከየት የመጣ እንደሆነ በያስቡት ጥሩ ነው ገብርኤል ደግሞ መልስ ይሰጣቸዋል
Zim bilo new enji betkiristena andet nat hulum godolchawn bimolubat mn yehonala ye bahir bashita alebachaw enji
ቸር አሰማን
ጠቅላዩ ሁሌ ጥሩ ነገር ይነግሩናል ለዚም ነበር የወደድናቸው ግን መሬት ላይ አይውልም እባኮ የሚነግሩንን ቢሰሩልን ሀገራችን በአምስት አመት ውስጥ የት ደርሳ ነበር።🙏
ወድሜ እባክህ የጉራጌ ህዝብ በውሀ ጥም ጥይት እየጠጣ ነው በታም ፍታዊ ሰው ነህ እና ባለፈም ድምፅ እንደሆንክ ሁን ወድሜ ቤተሰብ በውሀ ጥም እየተጎዳ ነው
: የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና። ሮሜ 10÷4
mn new commentun ye addis abeba ye megenagnan hizb aderekew zim bileh comment lay paster honk
እግዚአብሔር ይስጥልን ልክ እንደ ግብጽ ኦርቶዶክስ የእኛም ቤተክርስቲያን እንደዛ መሆን አለበት
ለሁሉም ቤተክርስቲያን እኩል ገቢው እንዲኖራቸው ማድረግ በዚህ ግዜ ቤተክርስቲያን ውስጥ ሌብነትም ይቀንሳል በተለይ ቤተክርስቲያን በመስራት ዙሪያ ከፍተኛ ማጭበርበር አለ ይሄም መቆም አለበት
ጠቅላያችን ትክክል ነህ ያልከው
እኔ በግሌ እስማማለው
ለሞት ነፍሳቸውን ይማርልን ጠላቶቻችን ያስገዛልን እግዚአብሔር
ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያና ለህዝቦቻ 💚💛❤️
መቸይሆን በኦነግ ሸኔ መገደል የሚቆመዉ
ለሞቱት ወገኖቻችን ነብሳቼውን ባፀደገነት ያኑራቼው😭😭😭😭😭😭😭😭ግን እሥከመቼ መግሥቱ እር በየቀኑ የሚመቱት ላተም ወገኖችሕ ናቼው እርተው በምታምነው ይሑንብሕ የንፁሐን ደም ይፉርድብሕ ብቻ😭ወይ ሠላም ምን ሠላም አለ😭
የፈጣሪ ያለህ እነዚህን ኦነግ ጭራቆች ሀግ የሚላቸው ይጥፋ እግዜኦ መሀርነ😥😥😥
የአክራሪነት ትርፉ ይህ ነው ሰውን እያሰቃዩ መግደል ሴጣን በምን ጣእሙ
ሁሌ፡የየሚሰማው፡ሞት፡ብቻነው፡ፈጣሪ፡ሆይ፡ኢትዮጲያንና፡ህዝቦችህን፡ጠብቅልን
ስላም ፍቅር ለእምዬ ኢትዮጵያ ስላሙን ኢመልስልን ያሳዝናል
ጌታ ሆይይይይ መቼ ነው የሰው ሞት የሚያበቃው 💔😭
እረ ኡኡኡኡኡኡኡ ወደማን እንጩህ መንግስት የሌለበት አገር ህዝቡን ጨረሱት😭😭😭😭😭😭
የተወገዙትን አባቶች ተጠንቀቋቸው
ሰላም ለኢትዮጲያ፡ ሰላም ለሀገራችን
ምናለበት እግዚአብሔር እደቱርክ ወለጋን ግልብጥብጥ ባደረገት
አቤሎ
Selam Lagerchen Amtalen Fatre Hoy
🖒🖒🖒🖒❤❤❤❤❤
አይ እድላቸዉ የወለጋ ህዝብ ሞት መች ይሆን የሚያበቃዉ 😭😭😭😭😭😭 ሺመልስ ስልጣን ይልቀቅ ይዬ አዉሬ
ከመፆሙ በፊት ንስሐ መግባት ነበረበት
ምክንያቱም ደግሞ እየሱስ ክርስቶስን በማጭበረበረ ስራ ላይ ስለ ነበረ ሲያንሰው ነው ሲኦልም ሁሉም ሃሰተኛ በእየሱስ ክርስቶስ ስም የሚነግዱ በሙሉ ከባድ ቅጣት ይጠብቃቸዋል ።
አሚን !!!!!!!
ዘይቱና አንች ንስሐ ገብተሻል። ስለሰው ለማቡካት እራስን ማየት።ለመሆኑ ያለማቆረጥ 3 ቀን መፃም ተችያለሽ? እርሱ ምን ያህል ቆራጥ ቢሆን ነው 25 ቀን ድረስ የቆዬው!!!!!!!!!!
egziabher cher were yasman
ለምንድነው ምገደሉት ምንስ አጠፉት 😥😥😥😥
ወለጋ የደም ጎርፍ አድ ቀን ያጠፋታል
አሁን ደሞ አዛኝ ሊያደርገው ነው እራሱ ያጣላል መልሶ ያስታርቃል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላይ ሲፈጠር የነበረው ነገር አዲስ አይደለም የአሁኑ ስለባሰ እንጂ እንደዚ ለሚስማሙት ነገር ቤተክርሰቲያንን ደፈሩ የብዙ ሰው ህይወት ተቀጠፈ …….. ብቻ አሁንም ምናየው ነገር ይሆናል ለምን አይነት ሴራ እንደመጡ ግልፅ ነው
ደቡብ አከባቢ ጋሞ ዞን ኤል ገብርኤል በየአመቱ ሚሊዮን ብሮች እየሰበሰበ የደሀ ደሀ የሆነ ቤ/ክ ነው ። የፋይናንስ ፍትህ የለለው
ቤተክርስትያንን ለአባቶች ይተው አቶ አብይ እጅህን አንሳ ከቤተክርስቲያን ።
እግዚአብሔርን የሚፈራ ጠግቦ ያድራል
የምን አባቱ ቁልቤ የት ያቀዋል የነ አቶ አካለወልድ ቀልድ ነው መቼም መቼም አንረሳው
እኔ የምለው ከዚህ ውጣ ተባለ አደለ?
ለምን ይሄን የሚሞት ሰወ አያስቆምም? ማለቴ የቤተክህነቱን ለአባቶች ትቶ የራሱን ስራ አይሰራም? !! ሀገረ ውስጥ ብዙ የተተራመሰ ነገር አለ እሱን ይስራ ይሄንን
ለአባቶች ይተው!! የኛ አባቶች በጣም
SMARET ናቸው JUST LIVITE TO THEM THEY ARE AMAZING 👏👏
ለአባቶች ትቶ ዝም ብል በሺዎች የሚቆጠር ህዝብ ደም ይፈስ ነበር? አባቶች አይደሉም በሁለቱም ወገን በአንድ ቀን ሰልፍ ያወጁት? ከእግዚአብሔር በታች ለዚህ ችግር መፍትሄ ያመጣው ዶ/ር አብይ እንደ ሆነ አትርሽ ።
@@DeborahBelongsToJesus መች ያስተውላሉ
Smart ስለሆኑ ነው ተነጋግረው የሚፈታውን ህዝበ ክርስቲያኑን እንደዛ ሃዘን ያለበሱት ??? በአንድ ቀን ሁለቱም ስልፍ ጠርተው ህዝብ ሊጨርሱ የነበሩት ??
@@DeborahBelongsToJesus ወገኛ አብይ ስንት ከፍሎሽ ነው እዚህ ራስሽን የምታዋርጅው እየመጣሽ መናፍቅ ምን አውቀሽ ዝምበይ
@@haymiyitagesu1770 እኔ ለእውነት እንጂ ለገንዘብ የምኖር ሰው አይደለሁም ።
መናፍቅ ማለት ምን ማለት ነው ትርጉሙም ልትነግረኝ ትችያለሽ ?
አቤቱ አድነን ይሄ ሁሉ እረብሻና ሞት በመጨረሻ ስለ ገንዘብ አወሩ ገንዘብ የጠየቁት ሰውዬ ባለፈውም ስለ መኪና ነበር ሲያወሩ የነበረው በዚህ እድሜ ከመውረድ አድነኝ🤲ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁንልን
እግዚአብሔር የሞቱትን ነፍስ ማር በቀል ያንተ ነውና ተበቀል።
“ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤”
- 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥15
ሰላም የምስራች የምስራች እናንተ ሸክም የከበዳቹ ሰዎች ሁሉ ወደ እኔ ኑ እኔም አሳርፍችኋለው ይላችኋል የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ በእርሱ እመኑ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሂወትን ያገኛል ኢየሱስ ይመጣል ኢየሱስ ይመጣል ንስሀ ግቡ ተዘጋጁ
መንግስት የተዋህዶ አማኞችን ለማስገደል ልዮ ሀይል ይጠቀማል ለወለጋ ግን ???☝️☝️
Hulachnm fetari yetebeken
Weyen😭😭😭
እስኪ ራስህን ጠይቅ (ቂ)👇
እግዚአብሔር ለምን ፈጠረህ ?
ለተፈጠርክበት አላማ እየኖርክ ነውን ?
አሁን ብትሞት ይፈርድብሃል ወይ አይፈርድብህም ??
ጌታ ኢየሱስ አሁን ቢመጣ ደስ ይልሃል ወይስ ትፈራለህ ??
ከሚፈርዱባቸው ነህ ወይስ ከማይፈርድባቸው ?
አባቶቻችን በፈጠሩለት ክፍተት እየገባ ያተራምሰናል እግዚአብሄር የስራውን ይስጠው
ማነው ሚያተራምሰው ደነዝ
Sew siyasebelachu maygrbachu amdad dedeboch alachu kenesu andu nek brother 😏
እግዚአብሔርን ይዘናል
በምድር ላይ በዝተናል
ለዝማሬ ቁመናል
መቅደሱንም ከበናል
ጥቂት ሁነን ወተን
በምድር ተበትነን
ዕልፍ አረገን እርሱ
ከልሎን በመንፈሱ
ለአባቶቻችን በማለው በሃላ
ሞገስ እየሆነን ከፊትም ከኋላ
አምላክ ስላሰበ ጽኑ ቃልኪዳኑን
ስሙን ለምንፈራ ገለጠ ማዳኑን
ከሳሹ ርቋል እስራኤልን ፈርቶ
እግዚአብሔር ከእኛ ጋር
እንደሆነ አይቶ
ዘማሪት ራሔል ደስዬ
🌑@gubaekidusan 🌑
አቤል ፕሊስ ሁሉም ኬኛ እቤቱን ገዝተን ይነጥቁናል ምድርና ሰማይ ኬኛ የሚሉት
የዘመኑ ደፋር ፓስተሮች ተዉ ግን አምላክን አትፈታተኑ
ኡፍፍፍ እነዚህ ሸኔ የሚባሉ አረመኔዎች ጌታ ከምድር ገፅ ያጥፋቸዉ ምን በወጣቸዉ ሚስኪኑ የሚሞቱት? ወይ የማይሞከር ነገር መሞከር እንደዚህ መቅሰፍት ያስከትላል
Shane 100 % Shimeles Abdisa and Oromia liyu hail new. Shane ye dabo sem new. Egzebeher amelk ye netsehunen Dem temelket ☝️☝️☝️😭😭😭😭
በቃ የሰዉ ደም ካላፈሰሱ መኖር አይችሉም ማለት ነዉ😢😢😢
ምን በልተው ይኖራሉ ታዲያ
ኢየሱስ እንዳለ 👉“እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።”
- ማቴዎስ 11፥28