ሰበር - በመጨረሻም ለፊሊስጤም ተወሰነ አሁን የተሰማው ሰበር መረጃ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 342

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 11 วันที่ผ่านมา +48

    አልሀምዱሊላህ 🤲🤲🤲እንኳን ደስ አለን መላው የፊልስቴን ደጋፌዎች❤❤❤

  • @OfficialKidist
    @OfficialKidist 11 วันที่ผ่านมา +174

    እግዚአብሔር ሁሌም ከተበዳይ ጎን ነው ሁሌም ለፍልስጤማውያን ሰላም ይሁን😥

    • @Aztis-u9c
      @Aztis-u9c 11 วันที่ผ่านมา +11

      Amen yne asteway lanchim selam❤

    • @bertukanetr5776
      @bertukanetr5776 11 วันที่ผ่านมา +2

      ሠዉነት

    • @abdujamal2756
      @abdujamal2756 11 วันที่ผ่านมา +9

      የምር ጡሩ ህሊና የለሽ ሰዉ ነሽ

    • @barkishaamuhammed2746
      @barkishaamuhammed2746 11 วันที่ผ่านมา +13

      ምነው ለየት አልሸብኝ :: ፍልስጤም ትጥፋ ባይ በበዛበት ? ሁለት መሥመር ባልሞላች Comment ማንነትሽን አስተዋወቅሽን ። thank You ሁሌም ስብዓዊነት ይቅደም.......

    • @mabatube677
      @mabatube677 11 วันที่ผ่านมา +9

      😢😢እናማማሰግናለን ንፁህ ህልና ያለሽ

  • @haleemadubai2406
    @haleemadubai2406 11 วันที่ผ่านมา +59

    አልህምዱሊላህ አሏህ አሏህ ሆይ ነፃ አወጣቸው🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸💎

  • @አላህወኪል-ፀ2ወ
    @አላህወኪል-ፀ2ወ 11 วันที่ผ่านมา +78

    አላህ ወክበር☝
    አላህ ወክበር☝
    አላህ ወክበር☝

  • @ishraqaphone299
    @ishraqaphone299 11 วันที่ผ่านมา +23

    الحمد لله رب العالمين شكرا يا رب
    فلسطين احبك كثير🇵🇸🎉✊

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 11 วันที่ผ่านมา +81

    አልህምዱሊላህ መታገስ ዋጋ አለው ፍልሥጤም ሀገር ናት ድሮም ሀገር ናት ነፃ ተወጣለች ከወረራ ኢሻ አላህ

    • @MuluAbera-jc4ny
      @MuluAbera-jc4ny 11 วันที่ผ่านมา +1

      ኢኒሻ አላህ አላህ ያሳካላት

    • @emebeterque8725
      @emebeterque8725 7 วันที่ผ่านมา

      Inshallh. Neser. Freedom for Our sisters and brothers.

  • @mabatube677
    @mabatube677 11 วันที่ผ่านมา +22

    አለሁ አክበር አለሁ አክበር አልሀምዱልለህ ያራብ አሁንም ነስሩን አቅርብለቻዉ❤❤❤

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 11 วันที่ผ่านมา +18

    እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ልጅ ለሁለቱም ህዝቦች ሰላም ይሁን እንዲሁም ለኢትዮጵያ ።

  • @makinmakin315
    @makinmakin315 11 วันที่ผ่านมา +16

    እግዛብሔር ምን ይሳነዋል የነዚህ ህፃናት አምላክ ሰላም ለአለም ህዝብ ሁሉ ጦርነት ለማንም አይጠቅምም

  • @hagerienwidedu4018
    @hagerienwidedu4018 11 วันที่ผ่านมา +36

    ፈጣሪ ከተበዳይ ነው , የነዛ ህፃናት እና ሴቶች እምባ በከንቱ ፈሶ አይቅር

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 11 วันที่ผ่านมา +24

    አላህ ዋክበር ❤❤

  • @nasirbediru2424
    @nasirbediru2424 11 วันที่ผ่านมา +18

    አልሀምዱሊላ አላህ ሁሌም ከምስኪኖች ጋር ነው

  • @Toyba-y5g
    @Toyba-y5g 11 วันที่ผ่านมา +56

    መግሪብን ልሠግድ ነበር ርእሡን ሣይ ደሥ የሚል መሠለኝ

    • @karimam3236
      @karimam3236 11 วันที่ผ่านมา +2

      Tiru new enji

    • @karimam3236
      @karimam3236 11 วันที่ผ่านมา +1

      Better than nothing

  • @MAuyhu
    @MAuyhu 11 วันที่ผ่านมา +15

    አልሀምዱሊላህ እርእሱን ሳይ ደስ የሚል ይመስላል ያረብ ድል ለፉልስጤን😢☝

  • @mekdeshailu4674
    @mekdeshailu4674 11 วันที่ผ่านมา +70

    እግዚያብሔር ይመስገን ሰላም ለፊሊስጤማዊያን ጀግኖች ናቸው

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 11 วันที่ผ่านมา +2

      አሽቄ😅

    • @ToybaT_qv9zo
      @ToybaT_qv9zo 11 วันที่ผ่านมา +5

      ተባረኪ ንፁሕ አሳብ❤❤❤❤

    • @ዙሚዙሚ-የ9ዠ
      @ዙሚዙሚ-የ9ዠ 11 วันที่ผ่านมา +8

      በፍትህ ስንፈርድ ፈጣሪም ይወደዋል

    • @MuluAbera-jc4ny
      @MuluAbera-jc4ny 11 วันที่ผ่านมา +2

      አላህ እዉነት ያርገዉ

    • @MdRamim-v7u
      @MdRamim-v7u 11 วันที่ผ่านมา

      አብዳችኅልደ ፍልሰጤም አላለችም😅😅😅

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 9 วันที่ผ่านมา +6

    አልሀምዱሊላህ ያረብ እነዚያ የህፃናት እናቶች እንባ ደም ይፍረድ

  • @Rehima-q9j
    @Rehima-q9j 11 วันที่ผ่านมา +23

    Alhamdulillaah yaa Allah 😢🇵🇸🙏

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 11 วันที่ผ่านมา +9

    የዘገየ ፍትህ ቢሆንም ጥሩ ነው
    ፈጣሪ ምግዜም ከተበዳዮች ጎን ነው

  • @amreamre-fw1qt
    @amreamre-fw1qt 11 วันที่ผ่านมา +13

    🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸አልሃምዱሊላህ ፍልስጤም ነፃ ትወጣለች በአላህ ፈቃድ 🇵🇸💪💪

  • @awolworababo2724
    @awolworababo2724 11 วันที่ผ่านมา +21

    አልሀምዱሊላህ🤲🤲🤲

  • @ሚፍታህአህመድነኝ
    @ሚፍታህአህመድነኝ 11 วันที่ผ่านมา +45

    የዛሬው ይለያል በጣም ነው ደስ ያለኝ የአላህን ውሳሌ❤🇵🇸

  • @LaylahSalmen
    @LaylahSalmen 11 วันที่ผ่านมา +64

    እግዚአብሔር ይማስጌን ለፊሊስጤም😢

    • @fatimamohammed6818
      @fatimamohammed6818 11 วันที่ผ่านมา +2

      ፐይገረማልልብሽለእወነትየቆመ

    • @LaylahSalmen
      @LaylahSalmen 11 วันที่ผ่านมา +4

      ፊሊስጤም እዉነት አላት

    • @ToybaT_qv9zo
      @ToybaT_qv9zo 11 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@LaylahSalmen ለኡነት የቆመ ሕሌና መቸም አይቆሽሽም ❤❤

    • @hekmatahmed3483
      @hekmatahmed3483 11 วันที่ผ่านมา +1

      ለእውነት ሠው አየሑ ወላሒ ፈልሥጤሞችን ይጥፉ ቀሚል ኮሜት በበዛበት ይሕንን ኮሜት ሣይ ተገረምኩ

    • @LaylahSalmen
      @LaylahSalmen 11 วันที่ผ่านมา +3

      እግዚአብሔር እዉነት ነዉ ፊሊስጤም በምድራቻዉ የታገፉት ፉሊስጤም ታሻንፋሌች

  • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
    @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን 11 วันที่ผ่านมา +7

    አልሐምዱሊላህ እንኳን ደስ አለን

  • @mohammedkadre2367
    @mohammedkadre2367 11 วันที่ผ่านมา +8

    አለሀምዱልላህ እውነት ያሸንፋል።

  • @hejueu
    @hejueu 11 วันที่ผ่านมา +6

    አላሁአ አክበር ማሻአላህ ተባረክ አላህ አልሀምዱሊላህ 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

  • @tajumahammed2156
    @tajumahammed2156 11 วันที่ผ่านมา +17

    እውነት ትሳሳልች እንጂ አትበጥሰም ይቆያል እንጂ እውነት ታሸንፋልች

  • @sofyamohamed9002
    @sofyamohamed9002 11 วันที่ผ่านมา +28

    እውነት ይቆያል እጂ እውነት እውነት ነው ፈለስጤም ሀገር ናት ድል ለእናተ🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

    • @TigistTakeleAdmasu
      @TigistTakeleAdmasu 11 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @rahelemeshaw3684
      @rahelemeshaw3684 11 วันที่ผ่านมา +1

      አትሆንም ይሄንን አብረን እናያለን

  • @woyay2095
    @woyay2095 11 วันที่ผ่านมา +9

    አልሃምዱሊላህ ሁሌም እዉነት ታሸንፍለች አላህም ተተበዳዬች ጋር ነዉ

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 11 วันที่ผ่านมา +3

    አቤል.እናመሰግናለን

  • @tsigeabshiro7376
    @tsigeabshiro7376 11 วันที่ผ่านมา +13

    የነበራትን ነገር ሁሉ ልታስመልስ እንሆ በደጅ ናት ፍልስጤም ፈጣሪ ይዘንልሽ ለቅሶ ላዩድ መንደር

    • @AlemMola-z3v
      @AlemMola-z3v 9 วันที่ผ่านมา

      ፍልስጤም የሚባል አገርም ህዝብም አልነበርም በታሪክ።
      ፍልስጤም የሚባል አገርና ህዝብ የተፈጠረ፥ አረቦችና የኮምኒስት መንግስት የበረው የሩሲያ መንግስት አራት ግዜ እስራኤልን ለማጥፋት በከፈቱት ጦርነት ማሽነፍ ሲያቅታችው ፍልስጤም የሚባል አገረና ህዝብ አለ ይገባዋል ብለው የፈጠሩ ናችው።
      ፍልስጤምን የተፈጠሩት፥ እስራኤልን አጥፍቶ በዚህ በተቀናበረ ህዝብ ለመተካት ነው😅😅😅😅

  • @bateldamte
    @bateldamte 11 วันที่ผ่านมา +8

    ሰላምን አውርድልን ጌታየ ሆይ 😢😢😢

  • @AboAnwar-by3up
    @AboAnwar-by3up 11 วันที่ผ่านมา +9

    ሰላሙን የሰማን

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 11 วันที่ผ่านมา +6

    አላህ ዋክበር አላህ ዋክበር ❤❤❤❤❤❤

  • @shkurseid4964
    @shkurseid4964 11 วันที่ผ่านมา +12

    አንደኛ ነኝ ላይካችውን

  • @MadinaMadina-jo9ss
    @MadinaMadina-jo9ss 11 วันที่ผ่านมา +5

    ማሻአላ

  • @Alahwaki
    @Alahwaki 11 วันที่ผ่านมา +8

    Allhamdulillah duwachin sertowal😢

  • @BebBob-gv1kd
    @BebBob-gv1kd 9 วันที่ผ่านมา +1

    መሸ አለህ ❤❤❤❤❤❤

  • @zenabsharif6965
    @zenabsharif6965 11 วันที่ผ่านมา +7

    Allhamidulillhi Allahu Akubari 🎉😢😢😢☝☝☝☝

  • @habibagh
    @habibagh 11 วันที่ผ่านมา +12

    አልሀምዱሊላህ ያረብ ምንም አይሳንህም አተ እውነት ሁሌም ለኡነተኞች ናት አቤላ እናመሰግናለን ዛሬ ደሞ በህልሜ አይቼህ እኔ በሚያምር ቤት ውስጥ ነበርኩ አተም በቤቱ አጠገብ ስታልፍ እዲብዬ አውራሁክ ባካል ስላገኘሁክ ደስ ብሎኛል ዜናህም ምትሰራቸው ስራዎች ሁሌም እከታተልሀለው ብዬ ስነግርህ ተመልሰህ ወደኔ መጣህና ነይ ስትለኝ ወዳተ እደማልመጣ ደጋግሜ ነገርኩህ ከዛም ተናደድክና ባጠገባችን ወዳለው ምግቤት ሄደህ ምግብ አዘዝክና ምግቡም አድ እጀራ ከግማሽ ኢመስለኛል እጀራው ላይ ያለው ነጭ አይቤና ቀይ ወጥ አለው ትንሽ እደበላህ አድሴት አየህና እሷን ተከትለህ ምግቡን ትተኸው ሄድክ ከዛም ምግቡ እኔ በላሁት በህልሜ ያየሁትነው እግዲ አላህ ለበጎ ያድርገው

    • @woyay2095
      @woyay2095 11 วันที่ผ่านมา +5

      ፍችዉ አንች ፍልስጤማዉያን ስትሆኝ እሱ እስራኤል ነዉ እና እስራኤል ላትመለስ ትታ ትሄዳለች ማለት ነዉ ከዛ ፍልስጤም ነፃ ትወጣለች ማለት ነዉ ፍቹ 😂😂😂

    • @woyay2095
      @woyay2095 11 วันที่ผ่านมา +1

      ሀማስ አሸናፊ ስለሆነ አሸነፍሽ የኔዋ አላህን የያዘ ሁሌም አሸናፊ ነዉ ይሁዶች ሁሌም ተሸናፊ ናቸዉ

    • @habibagh
      @habibagh 11 วันที่ผ่านมา +3

      @@woyay2095 ህልም እደፈቺው ነው ይባላል ሁሌም ድልን አጎናፅፋቸው ፍልስጤም ወድሞቻችን ያረብ

    • @woyay2095
      @woyay2095 11 วันที่ผ่านมา

      @@habibagh አሚን

  • @YasinArabu
    @YasinArabu 11 วันที่ผ่านมา +5

    🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸❤❤❤❤❤ Mash Allah Allah akubr🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የማመልከውአንዱንነውየምለ
    @የማመልከውአንዱንነውየምለ 11 วันที่ผ่านมา +4

    የአላማት ጌታ ከተበዲዮች ግን ነው አላህምዱሊላህ

  • @seidnuru9693
    @seidnuru9693 11 วันที่ผ่านมา +3

    Thank you abelo

  • @ChaltuIbrahim
    @ChaltuIbrahim 11 วันที่ผ่านมา +5

    masha'allah alhmdulillah🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @YayatYayat-dh4nv
    @YayatYayat-dh4nv 11 วันที่ผ่านมา +4

    አላህ ወክበር አላህ ወክበር አላህ ወክበር

  • @SelamawitDagnaw
    @SelamawitDagnaw 11 วันที่ผ่านมา +4

    ለፍልስጤም የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን ተመስገን

  • @Sad-s5l
    @Sad-s5l 11 วันที่ผ่านมา +21

    ፈጣሪ ከነዚህ አሪመኔ ወራር እስራኤል ነፃያውጣቸው ለፍልስጤናው

    • @addisbirhanu8284
      @addisbirhanu8284 11 วันที่ผ่านมา +1

      kithn eteb zem belh

    • @Iamok6728
      @Iamok6728 8 วันที่ผ่านมา

      ​@@addisbirhanu8284
      አንተማ በምን እድልህ መታጠብ አታውቅማ

  • @IsmaeilNuri-i5u
    @IsmaeilNuri-i5u 11 วันที่ผ่านมา +5

    Allahu akiber
    Alahamdulilahi rebil alemin

  • @محيالدينعبدالله-ب6غ
    @محيالدينعبدالله-ب6غ 11 วันที่ผ่านมา +6

    ሰላም ለዓለም🎉

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 8 วันที่ผ่านมา +2

    ፍልስጤ መጀመሪያም ሀገር ናት ወደ ፊት ሀገራቸው ይመልሳሉው ፅዮናዊያን በቅርብ ይወድቃል ።

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 8 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ትቆያለች እትጠፋም። ሀቂን ፍርዱን አላህ ያቅርበው።ለተጎዱ የፍልስታን ህዝቦች እውነታውን ያሳያቸው።

  • @Jamela-ob5iq
    @Jamela-ob5iq 11 วันที่ผ่านมา +3

    😢😢😢አለሀምድልለ አለህ እይዉነት የድረጊ

  • @sultanhusen-f4c
    @sultanhusen-f4c 11 วันที่ผ่านมา +3

    ❤ ALLHAMDULILLHA

  • @Medinataju-zl2mp
    @Medinataju-zl2mp 11 วันที่ผ่านมา +6

    Aellehmedulilah aellahu aekber🎉🎉🎉 lekel aehmde

  • @AbdullahAleyLoveAllah
    @AbdullahAleyLoveAllah 9 วันที่ผ่านมา

    አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ አላህ ውነት ያርገው ያረብ ፍልስጤን🇵🇸❤

  • @899-r9n
    @899-r9n 11 วันที่ผ่านมา +5

    ፊሊሢጢም😊😊😊😊😊🎉❤

  • @omuyusra6566
    @omuyusra6566 11 วันที่ผ่านมา +3

    አላሁ አክበር አላሁ አክበር

    • @habitamudagalo201
      @habitamudagalo201 11 วันที่ผ่านมา

      መሀመድ ቂጥሽን ይብዳ 😅😅😅

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 11 วันที่ผ่านมา +1

    Alilhamdu lilhe allhe akbar allhe akbar ensha allhe allhe katbdyhe ger naw

  • @Fauziya-s5l
    @Fauziya-s5l 8 วันที่ผ่านมา

    አልሀምዱሊላህ ያረቢለከል ሀምድ አሁንም ነስሩን ቅርብ አድርግላቸው ያረብ

  • @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ
    @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ 11 วันที่ผ่านมา +3

    አልሀምዱሊላህ

  • @FilimonDaget
    @FilimonDaget 11 วันที่ผ่านมา +3

    1gha 💪🏻

  • @jemshussdsbc4775
    @jemshussdsbc4775 11 วันที่ผ่านมา +3

    Alhemdulilahi Rebil Alemin

  • @aqsaanes9414
    @aqsaanes9414 11 วันที่ผ่านมา +1

    ALHAMDULILAH ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 CONGRATULATION MY COUNTRY

  • @leylanuri9662
    @leylanuri9662 11 วันที่ผ่านมา +2

    Allhamdulilah

  • @Fatiya-y3b
    @Fatiya-y3b 11 วันที่ผ่านมา

    አልሀምዱሊሏህ ይህ ያሰማን አሏህ ምስጋና ይገባዉ አልሀምዱሊሏህ

  • @ToybaT-i9s
    @ToybaT-i9s 11 วันที่ผ่านมา +1

    አልሀምዱልላ አላህ መጨረሻውን ያሣምረልን

  • @SiragTaha
    @SiragTaha 11 วันที่ผ่านมา +1

    Masha Allah

  • @ZeytunaaMohammed
    @ZeytunaaMohammed 11 วันที่ผ่านมา +1

    Allah Akber Allah Akber betami desi yemili zena walh

  • @SadikMuhammad-y2p
    @SadikMuhammad-y2p 11 วันที่ผ่านมา +2

    አላህ አክበር

  • @SubaidaZed
    @SubaidaZed 10 วันที่ผ่านมา

    የጀግኖች መገኛ በግዛታቸዉ ለሚገፉ ድል ለፍልስጢን 👍💕💕🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸✌️✌️

  • @samri1215
    @samri1215 11 วันที่ผ่านมา +1

    Ire betam dess ylal, igziabher selamun yamtalachew lehulum yemibejew selam bcha new🙏🙏

  • @LubabaAbdellaYusuf
    @LubabaAbdellaYusuf 11 วันที่ผ่านมา +1

    Alhamdulillah! Finally!!!

  • @FhfgGjc-o3b
    @FhfgGjc-o3b 11 วันที่ผ่านมา +2

    አላህ ወክበር አላህ ወክበር አላህ አሁንም ከፍታቸውን አሳያን ሙጃሂዶችን ወንት ትመነምናለች እንጂ ተደብቃ አትቀርም🎉🎉🎉🎉🎉🎉አልሀምዲሊላ ያረቢ አስደስታቸው ፊሊስጤሞችን

  • @AbderezakJemal
    @AbderezakJemal 11 วันที่ผ่านมา +4

    ገና ምኑን አይተው ወራሪዋን እስራኤልና አጋሮቿን አላህ ያጠፋቸዋል።

  • @AmirrReshad
    @AmirrReshad 11 วันที่ผ่านมา +1

    ማሸአላህ ❤

  • @Rehima-tk4up
    @Rehima-tk4up 11 วันที่ผ่านมา +2

    አሏህ ነስሩን ያቅርብላቸው ያረብ

  • @طيبه-ل9ب
    @طيبه-ل9ب 11 วันที่ผ่านมา +1

    الله اكبر الله اكبر الله اكبر

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 11 วันที่ผ่านมา +4

    አላህ ከተበዳዮች ጎን ነዉ እዉነት ቢዘገይም ተደብቆ አይቀርም አልሀምዱሊላህ

  • @ዮስራዩትዩብ
    @ዮስራዩትዩብ 10 วันที่ผ่านมา

    እውነት ሁለየም እውነትነት አልሀምዱሊላ

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 11 วันที่ผ่านมา +18

    እሰይ ያልነበረቺዋ እስራኤል ሀገር ስትሆን የነበረቺዋ ጥታዊቷ ፍልስጤም ሀገር ነበረች ሀገርም ነች እስራኤል ያልነበረች ዛሬም የሌለች ወደፊትም የማትኖር ነች

  • @SelamWagaalew
    @SelamWagaalew 4 วันที่ผ่านมา

    አልሀምዱለላህ እውነት ያርግላቸው

  • @4youmedia333
    @4youmedia333 11 วันที่ผ่านมา +1

    Mashaallah

  • @DggCg-m2k
    @DggCg-m2k 9 วันที่ผ่านมา +1

    Enishaalah

  • @seidnuru9693
    @seidnuru9693 11 วันที่ผ่านมา +1

    Alhamdulilah alahu akiber

  • @amadinlalago
    @amadinlalago 11 วันที่ผ่านมา +1

    የአላህ የአላህ ኡፍ አስርፋኝ 🎉🎉🎉

  • @SenaitHailu-t1e
    @SenaitHailu-t1e 11 วันที่ผ่านมา

    Temesgen fetariy dess ylalal Selam yewred felstem nesta twta ❤❤❤❤

  • @የአላህ-መ1ሸ
    @የአላህ-መ1ሸ 4 วันที่ผ่านมา

    الله .اكبر
    الله اكبر
    الله اكبر
    الحمد الله يارب

  • @AboAnwar-by3up
    @AboAnwar-by3up 11 วันที่ผ่านมา +2

    ዘሬ የቃደም የለም 1ኛ ኮማች ነኝ ዋው በአቤላ ቤት

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 11 วันที่ผ่านมา +1

    ለሠዉና ለእንስሳቱ እንዲሁም ለዕፅዋት ለምድር አራዊት በመሬት ላይ ውስጥ ዉስጡን ለሚኖሩ ፍጥረታት ሁሉ ሠላም ይሁን አለም ሁሉ🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @AlhmdulellYrabe
    @AlhmdulellYrabe 8 วันที่ผ่านมา

    ተክቢር አለሁ አክበር አልሀም ዱሊላህ የረብ የፍልጤም ጠለትን አጥፈለቸው የረብ

  • @FsHgf
    @FsHgf 11 วันที่ผ่านมา +1

    Alhamdulillah yaa rabb

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx 10 วันที่ผ่านมา

    አላሁአክበር አላሁአክበር ኢሻአላህ

  • @fhhhdhr1527
    @fhhhdhr1527 11 วันที่ผ่านมา +2

    Yaa Rabbi ihe torinat aqumilin🤲🤲🤲🇵🇸🇵🇸🇪🇹

  • @Zahara-eo2cc
    @Zahara-eo2cc 8 วันที่ผ่านมา

    አላህ መልካሙን ያሰማህ

  • @tube-ve7ce
    @tube-ve7ce 11 วันที่ผ่านมา

    አልሀምዱሊላህ ማሻአላህ ደል ለፈልሰጤማዊያን ይሁን🎉🎉

  • @aqsaanes9414
    @aqsaanes9414 11 วันที่ผ่านมา +1

    Allahu Akbar❤❤❤❤

  • @AnesaSany
    @AnesaSany 8 วันที่ผ่านมา

    ተክቢር አላሁ አክብር አልሀምድሊላህ

  • @AbderezakJemal
    @AbderezakJemal 11 วันที่ผ่านมา +4

    ይህን እውነት ለደም መጣጬዋ እስራኤል ደጋፊ ለሆነው ለሆድ አደሩ አለምነህ ዋሴ ንገሩት።

  • @allahisone3583
    @allahisone3583 11 วันที่ผ่านมา +1

    Allah be qirbu le Palestine ❤❤❤ 🎉🎉ye destan gize yamtawu

  • @citydubai9621
    @citydubai9621 11 วันที่ผ่านมา

    አልኸምዱሊላህ አላህ ደሥታቸውን በቅርብ ያሣየን

  • @medinaShemsu9419
    @medinaShemsu9419 8 วันที่ผ่านมา

    ማሻአ አላህ 🎉