I like evangelist Yareds’s preaching as it makes me to study word of God but doesn’t motivate me to do something change in my life apart from studying the word and delight in it, still one of the biggest things
Why are you misleading the whole people attended here? You can't argue with scholars of EOTC. Please save your life and your people. If you think that truth is one come and let's discuss
At the same time believers are just and sinners...in Gods eyes we are declared righteous because christ impute righteousness in to our account therefore declaring us just in the sight of the father but we without christ are fully sinners no righteousnes of our own the righteousness that saved us is outside or alien righteousness which is christs not our own at the same time but we know the evil and sinfulness of our own hearts and sometimes believers may fall in to sin but they cant abide in it as 1 john tells us
Thank you evangelist Tlahun
“በአንዱ ሰው አለመታዘዝ ብዙዎች ኃጢአተኞች እንደ ሆኑ፥ እንዲሁ ደግሞ በአንዱ መታዘዝ ብዙዎች ጻድቃን ይሆናሉ።”
- ሮሜ 5፥19
ከዛሬ ጀምሮ የምኖረው በኔ ክርስቶስ ጽድቅን እንዲሰራ ነው:: አሜን
ይህንን ድንቅ ትምህርት ያበረከተልን ጌታ ይባረክ፣ወንጌላዊ ያረድ More ለትውልድ በረከት ትሆን ዘንድ እጸልያለሁ !
እግዚአብሔር ይባርክህ ውንጌላዊ ያሬድ። በእውነትም በልጅ በእየሱስ ክርስቶስ በኩል ያገኝነውን ሕይወት አቃለን እንዳናየው የእግዚአብሔር ጸጋ ይርዳን አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን
ወድሜ ትምሕርትህ ሕይወት ይለውጣል እግዚአብሔር በአንተ ተጠቅሞ ብዙ ነገር ተጠቅሜአለሁ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ትውልድህን አገልግሎትህን ይባርክ
ድንቅ ተምህርት የምመለሰበት ይሁንልኘ ደግሜ ደግሜ ነው የማሁበት አደዚህ የሚያሰተምረን አተን አለም ቀለደችብኘ አሁን የየሡሰ ብቻ ሆኘለው
ያሬድዬ አንተን ምን ያልህል እንደምወድህ የኔ የደህንነት አስተማሪዬ መንፈሳዊ አባቴ ተባረክልኝ
❤❤❤
😭😭😭አሜን ጌታ ሆይ ፅድቅህ በህይወቴ ይገለጥ አንተ ብቻ ስራብኝ አሜን
ወንጌላዊ ያሬድ በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው።ዘመንህ ይለምልም ተባርከሀል ❤❤❤
“ቃልህ ለጕሮሮዬ ጣፋጭ ነው፤ ከማርና ከወለላ ይልቅ ለአፌ ጣፈጠኝ።”
- መዝሙር 119፥103 ይህንን ቃል ለመጀመሪያ ግዜ እንዳጣጥመው እንድደነቅና እውነትም ይጣፍጣል እንድል እግዚአብሔርንም እንዳመሰግን የረዳኝ የቃለ እግዚአብሔር አስተምህሮትህ ነውና ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ተባረክ
Amen Amen 😢🙏 የእግዛብሄር ልጅ ጽድቅ በኔ ይታያል ይገለጻል
ግሩም ትምህርት ደግሞም እግዚአብሔር እንድንሆንለት የሚፈልገውን ህይወት እንድንኖር ስላስተማርከን በእውነት እናመሰግናለን
አንተንም እግዚአብሔር አምላክ በእየሱስ ስም ይባርክህ
God bless you brother yared!!!
ለበረከት ሁን ወንጌላዊ ቤትህ ፣ልጆችህ ፣አገልግሎትህ ሁሉ ለበረከት ይሆን ጨምሮ ጨማምሮ
እግዚአብሔር ይባረክ ከዚህም በላይ ለበረከት ያድርግህ እንዲህ ያሉ የቃሉ አገልጋዮች ይብዙልን
I like evangelist Yareds’s preaching as it makes me to study word of God but doesn’t motivate me to do something change in my life apart from studying the word and delight in it, still one of the biggest things
Wow Tebarek geta Tsegawn yabzalik beysusim 🙌😍💯
እንደነዚህ ያሉ አገልጋዮች ያብዘልን
እንዴት እድለኞች ናችሁ ወንጌላዊ ያሬድ ስላገለገላችሁ❤❤❤❤❤🎉
Beloved slave for Lord, blessed with words of God,bless you.
ሮሜ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ እንደዚህ ዳዊት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ሥራ ጽድቅን ስለሚቆጥርለት ስለ ሰው ብፅዕና ይናገራል እንዲህ ሲል፦
…
⁸ ጌታ ኃጢአቱን የማይቆጥርበት ሰው ብፁዕ ነው።
አሜን 📖አሜን 📖አሜን 📖አሜን አሜን 📖📖አሜን አሜን 📖📖አሜን አሜን 📖📖አሜን አሜን 📖📖አሜን አሜን 📖📖አሜን አሜን 📖📖አሜን አሜን 📖
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ያሬድ
Lesema sele yelebesekew lebese tebabeneten newe yasayenge menewe Pastor, please represent ........Heaven
አብርሃም
ጥሩ ትምህርት ነው ተባረክ ! ❤
አሜን። እግዚአብሔርን የአንድያ ልጁን ህይወት በሃጢያተኛ ስጋ ምሳሌ እስከመላክ ያስከፈለው ፅድቅ በተረሳበት ዘመን ይሄንን እውነተኛ ቃሉን በታማኝት ስለምትናገር እግዚአብሔርን ስለ አንተ እናመሰግናለን። አንተም ቤትህም ተባረኩ።
Righteousness is a gift from God not our perf😢
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
አሜንንን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይሁንልኝ!!!
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በጣም ድንቅ ነው ትምህርት ነው ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
“ስለ በደላችን አልፎ የተሰጠውን እኛን ስለ ማጽደቅም የተነሣውን ጌታችንን ኢየሱስን ከሙታን ባስነሣው ለምናምን ለእኛ ይቈጠርልን ዘንድ አለው።”
- ሮሜ 4፥24-25
The teachings so far impacted my attitude but this one my life.
ተባረክ እጅግ አሥፈላጊና ወሣኝ ት/ት ነዉ
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!.
አሜን ትክክለኛ አሰተምሮ ሰለምታሰተምር ተባረክ ወንጌላዊ የሜለዉ ሰም ባልተፈለገነት ዘመን ጥሬህን ሰላወቅ ተባረክ።
እግዚአብሔር ይባርክህ ወ/ዊ ያሬድ በጣም በዚህ ትምህርት ተጠቅሚያለሁ
Amen
“አንድ ጊዜ በማቅረብ የሚቀደሱትን የዘላለም ፍጹማን አድርጎአቸዋልና።”
- ዕብራውያን 10፥14
Wow, wonderful message Evangelist Yared Tilahun, you are a blessing to this generation.
“እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።”
- ዮሐንስ 5፥24
Geta yimesigen tebarek wondimachin yaredo❤👐 bekiristos fikir ewedihalewu yegeta selami lehulachinim yihun amen❤❤❤❤❤👍👍
You are blessed. God bless you❤❤❤❤
Thank Jesus great message.
God bless you... This is so powerful teaching
Amen ግሩም ነው❤
Blessde wengalwe yared
ያሬዶ❤❤
Wow , thank you. My brother
P.Yaredo missed you. Thanks for the messge well presented as usual .😊Tebarek
U are blessed in jesus name
❤❤❤❤❤❤
woooooow❤❤❤❤❤❤❤❤
አያሉ እግዚአብሔር ይባርክ
በዘመንህ ሁሉ አምላካችን እየሱስ የባሪክህ እጅግ በጣም ጡሩ ከማር የጣፈጠ ቃል አስተማሪከኝ❤❤❤❤❤❤
Geta yimesgen🙏
Too expensive to pay the tuition fee....thank you for paying in full for me! Jesus christ is LORD! Dear Eva yared this is epic!
1ኛ ቆሮንቶስ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ ወይም ሌቦች ወይም ገንዘብን የሚመኙ ወይም ሰካሮች ወይም ተሳዳቢዎች ወይም ነጣቂዎች የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።
¹¹ ከእናንተም አንዳንዶቹ እንደ እነዚህ ነበራችሁ፤ ነገር ግን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በአምላካችንም መንፈስ ታጥባችኋል፥ ተቀድሳችኋል፥ ጸድቃችኋል።
ያዕቆብ 2:14፤ ወንድሞቼ ሆይ፥ እምነት አለኝ የሚል፥ ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል? እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን?
ያዕቆብ 2:21፤ አባታችን አብርሃም ልጁን ይስሐቅን በመሠዊያው ባቀረበ ጊዜ በሥራ የጸደቀ አልነበረምን?
ያዕቆብ 2:22፤ እምነት ከሥራው ጋር አብሮ ያደርግ እንደ ነበረ፥ በሥራም እምነት እንደ ተፈጸመ ትመለከታለህን?
ያዕቆብ 2:23፤ መጽሐፍም፦ “አብርሃምም እግዚአብሔርን አመነ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት፡” ያለው ተፈጸመ፤ የእግዚአብሔርም ወዳጅ ተባለ።
ያዕቆብ 2:24፤ ሰው በእምነት ብቻ ሳይሆን በሥራ እንዲጸድቅ ታያላችሁ።
Yardo yante temehert megebe new.
ያዕቆብ 3:13፤ ከእናንተ ጥበበኛና አስተዋይ ማን ነው? በመልካም አንዋዋሩ ስራውን በጥበብ የዋህነት ያሳይ።
ሮሜ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² አብርሃም በሥራ ጸድቆ ቢሆን የሚመካበት አለውና፥ ነገር ግን በእግዚአብሔር ዘንድ አይደለም።
³ መጽሐፍስ ምን አለ? አብርሃምም እግዚአብሔርን አመነ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት።
ጽድቅ ማለት ቃሉን ማንበብና ማስተማር ሳይሆን ቃሉን መኖር ነው። አፈ ጮሌዎች ተናግረዉት እንጀራ በልተውበታል ፈላስፎችም የእውቀት ምንጭ ሊሆናቸው አንብበዉታል፣ ይህ ሰው እያስተማረ ያለው ማለቴ ነው በሰሜኑ የህዝብ ጭፍጨፋ ጊዜ ህዝቡ ካንሰር ነው ይጥፋ ብሎ በአደባባይ ሲናገርና በህዝቦች መካከል ጥላቻን ሲዘራና ጦርነትን ሲያበረታታ ነበር!! ንስሀ የሚባል ነገር አላነበበም መለት ነው????
እርማት...እስከ ማውቀው ድረስ ካንሰር ነው..... ያለው ህዋትን ነው...በርግጥም በማርክሲዝም ሌኒኒዝም ርዕዮት... የተለበጠው ህዋት እስከ አሁን ለዘለቀው ጦስ ካንሰር ነው ማለት ይቻላል ያግን ግላዊ አስተያየት ነው..አየሽ....ያልተነካ ግልግል ያውቅበታል ያ ስርአት በግሌ ጎድቶኛል...ሆኖም በእርሱ ሀሳብ አልታሰርም....ለምን ካልን እኛ የሰማይ አገር ዜጎች ነን .ዝም ብለን በምድር ጦስ አናላዝንም...ስለዚህ ያለፈውን መርሳት..... ያሰርነውን ደግሞ መፍታት ...እንደዚህ ወንድምሽን ስትከታተይ ማን የሚጎዳ መሰለሽ ...በቃ ፍቺ ሁሉን ጥለን እንሄዳለን አንቺ የሰማይ አገር ዜጋ ነሽ ...በርግጥ በምድር ያለው ያገባናል...የሞትና የሽረት ግን ልናደርገው አይገባም.... ተባረኪልኝ!!!
siletsidk meseretawi ewket yemiyaschebit timihirt new
ወንጌላዊ እና ወንጀላዊ ለይተን እንወቅ::
From Which theological college did you get your degree in theology?
ህዝቤ ከቃሉ የተነሳ አለ እውነት ነው ሰው ቃለ እግዚአብሔርን ተጠምታል በስመአብ እሳዘነኝ ይህ ህዝብ ቃለ እግዚአብሔር ይፈሳል የት ሄደን እንስማ ነው ጉዳዩ
Why are you misleading the whole people attended here? You can't argue with scholars of EOTC. Please save your life and your people. If you think that truth is one come and let's discuss
ድሮ ይህን ሰዉዬ አቶ ያሬድን አደምጠዉ ነበር በሬድዮ ሰዎች እንዲሰሙትም እነግራቸዉ ነበር ቀጣፊ መሆኑን ሳላዉቅ ።ቀጣፊ ነህ ።
ያሬዶ ኃጢአተኛ ነህ ወይስ ፃድቅ ነህ ፣ እርግጠኛ ነኝ በክርስቶስ ፃድቅ ነኝ ትላለህ፣ነገር ግን ተመልሰህ ኃጢአት ብትሰራ ፃድቅ ነህ? 😊
ወንድሜ አልተረዳኽም
At the same time believers are just and sinners...in Gods eyes we are declared righteous because christ impute righteousness in to our account therefore declaring us just in the sight of the father but we without christ are fully sinners no righteousnes of our own the righteousness that saved us is outside or alien righteousness which is christs not our own at the same time but we know the evil and sinfulness of our own hearts and sometimes believers may fall in to sin but they cant abide in it as 1 john tells us
አጭበርባሪ ነዉ ይህ አት ያሬድ የሚባለዉ ።አፈጮማ ።
ከሌሎች እብድ ቢሻልም ያው ይሄም መሰረት የጣለ የእብድ ወሬ ነው
Wowow!
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤