ፈጽማችሁ ተስፋ አድርጉ | Evangelist Yared Tilahun | EECMN 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • #evangelist #Yared #Tilahun ፈጽማችሁ ተስፋ አድርጉ | Evangelist Yared Tilahun | EECMN 2024

ความคิดเห็น • 45

  • @bayufetene4913
    @bayufetene4913 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወንጌላዊ ያረድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ይባርክ፤ በአገልግሎትህ እጅግ ተባርክአለው ፀጋው ይብዛልህ ።

  • @ttsug9216
    @ttsug9216 3 หลายเดือนก่อน +8

    ያሬድዬ ዘመንህ ይባረክ 🙌
    የተጠማሁትን ቃል.... ከምድር የሚያላቅቅ

  • @kokobeabebe7714
    @kokobeabebe7714 3 หลายเดือนก่อน +22

    ወንድሜ ተባረክ። እኔ ይሄ ነው ተብሎ በማይገመት ፈተና ውስጥ የማልፍ ስሆን በጌታ ላይ መደገፌ ብርሀን እየፈነጠቀልኝ ነው። እንደዚህ ያለውን ህይወት የሚሰጥ ተ/ት መስማት ደግሞ ተስፋን ያለመልማል። ተስፋ የሆነንን በደንብ እንድናውቀው ይረዳናል። I don’t know how to thank you! God bless you! ❤

    • @selamzewdu7991
      @selamzewdu7991 29 วันที่ผ่านมา

      በርቺ እህቴ ፣ በጌታ መፅናት፣ ፀጋው ይትረፈረፍልሽ❤️❤️

  • @yonathnemekonen1926
    @yonathnemekonen1926 3 หลายเดือนก่อน +4

    ስዎች ስለዚህ ተስፋ የማይጠይቁን ዋነኛ ስብከታችን ስላልሆነ ነዉ በሄድንበት ይህ ተስፋ አለን አለን ስለማንል ነዉ ያሬዶ ዘመህ ይባረክ በረከታችን ነህ

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 3 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወድ ወንድማችን ወንጌላዊ ያሬድ።❤❤❤

  • @SelamAsgedomGebremeskel
    @SelamAsgedomGebremeskel 3 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድሜ ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን አንጀቴን አራስከው ሂወት ያለው ቃል ተባረኩ.❤❤❤

  • @FevenYemane-h1c
    @FevenYemane-h1c 3 หลายเดือนก่อน +5

    ወንድማለም ያሬድ እድሜህ ይርዘም እወድሃለሁ

  • @rebkabelete
    @rebkabelete 3 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድም ያሬድ የተባረክ ሰው የአንተ ትምህርት ስሰማ ብውል አልጠግብም ተባረክ ወንድሜ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 3 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you, wengelwi Yared, God bless you🙏. Great teaching 👍 !!

  • @manalebishhaile2995
    @manalebishhaile2995 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰዉ እኮ የእግዜአብሔርን ቃል በጠለቀ ሁኔታ ስለማያውቅ ነው

  • @b.geberu3563
    @b.geberu3563 18 วันที่ผ่านมา

    ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክህ!
    የዘላለም ተስፋችንን እንድናየው በመንፈስ ቅዱስ የተገለጠልህን ለእኛ እንድታካፍል ስለረዳህ ፀጋው ስለበዛልህ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን!!!ዘመንህ ይለምልም ኑርልን❤

  • @selamzewdu7991
    @selamzewdu7991 29 วันที่ผ่านมา

    ተስፋ የምናደርገው ነገር የተስተካከለ እንዲሆን ግልፅ የሆነ ት/ርት። ያሬድዬ የተከበረ የእግዚአብሔር አገልጋይ

  • @Ethiopiatomorrow
    @Ethiopiatomorrow 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen and amen! May God bless you abundantly Yaredo as you blessed us with the word of Almighty God! I promise you to make my intention to talk about our hope in Jesus with my brothers. I appreciate your honesty reminders! Go be love!

  • @tsegamebri
    @tsegamebri 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንንንንን

  • @heldanaafework597
    @heldanaafework597 3 หลายเดือนก่อน +2

    Yarediye❤❤❤❤❤❤❤

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 3 หลายเดือนก่อน +1

    What a word of God,,,,, waaaaaaaaaaw praise God,,,you are blessed 🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ag7541
    @ag7541 2 หลายเดือนก่อน

    Tebark yaredo tsega yichemerlhe!

  • @demelashimillion5104
    @demelashimillion5104 3 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you.

  • @shashukeleta5428
    @shashukeleta5428 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you, and Jesus bless you more. Every time I listen to your preaching, I learn something new that I never noticed before

  • @wondemagegngezahegn1086
    @wondemagegngezahegn1086 5 วันที่ผ่านมา

    Thank u so much dear Yeredo. Blessings!

  • @yosephsisay2201
    @yosephsisay2201 หลายเดือนก่อน

    I love this man the depth of of his teaching gives new illumination love you yared❤❤

  • @yodittekie9265
    @yodittekie9265 3 หลายเดือนก่อน +1

    ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @yaredamare787
    @yaredamare787 3 หลายเดือนก่อน +1

    የተባረከ

  • @yodittekie9265
    @yodittekie9265 3 หลายเดือนก่อน +1

    Shalom Kedusan

  • @WalelignAyele
    @WalelignAyele 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much ❤🙏
    እግዚ/ር የተመሰገነ ይሁን በጣም ረክቻለሁ በጣም ረስርሻለሁ ይሄን ት/ትም እንዳይ ያደረገኝን እግዚዓብሔርን አመሰግናለሁ ❤🙏 በጣም ደስ ብሎኛል ውስጤ ሀሴት ሲያደርግ ይታወቀኛል ❤🙏እግዚ/ር ይስጥልኝ❤🙏

    • @atsedekhali4271
      @atsedekhali4271 3 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር የተባለ የከበረ ስም በምሕፃረ ቃል በአጭሩ ባይፃፍ - ቦታው ከእርሱ ቆጥበን ፣ የእርሱን ታላቅ ስም አሳጥረን ምን ልንፅፍበት ? እባክዎ ስሙን በክብር በሙሉ ይፃፉ

    • @WalelignAyele
      @WalelignAyele 3 หลายเดือนก่อน

      @@atsedekhali4271 ok thank you❤🙏

  • @Mm6dan
    @Mm6dan 3 หลายเดือนก่อน +1

    Yaredo God bless you

  • @enanuabate
    @enanuabate 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ተባረከ❤❤❤

  • @alexgatess
    @alexgatess 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you

  • @simonargaw8936
    @simonargaw8936 3 หลายเดือนก่อน +1

    Glory to God, yarediye tsega yebzalh

  • @Senaitkidane-z8j
    @Senaitkidane-z8j 3 หลายเดือนก่อน +1

    AMEN 👏👏👏🔥🔥🔥

  • @Anumma572
    @Anumma572 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን!!! ተባረክ

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን❤

  • @ZerihunAyele-zl8lt
    @ZerihunAyele-zl8lt 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክልኝ❤❤❤

  • @endunahi4546
    @endunahi4546 หลายเดือนก่อน

    Feasting

  • @selamhaile5296
    @selamhaile5296 3 หลายเดือนก่อน

    Ppp0

  • @hanaephrem539
    @hanaephrem539 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @binyamhaile9157
    @binyamhaile9157 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wolasawosharaGuja
    @wolasawosharaGuja 3 หลายเดือนก่อน

    God bess you evangelist

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 3 หลายเดือนก่อน +1

    PASTOR YARED : MAY GOD BLESS YOU !

  • @samuelzegeye8594
    @samuelzegeye8594 3 หลายเดือนก่อน

    God bless you

  • @teshitetsegaye247
    @teshitetsegaye247 3 หลายเดือนก่อน

    In Jesus name

  • @zebibateklay5926
    @zebibateklay5926 3 หลายเดือนก่อน

    LJBU ❤❤❤❤❤❤❤