ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አይዞን አይዞን ወንድማችን ተባረክ ስለምታስተምረን ትምህርት እናመሰግናለን።ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ቃል ሖይወት ያሰመልን
Excellent bezihu ketil.
ቃለ ህይወትን ያሰማልን!! ክብር ያድልልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
betam temrenebetal enamesegnalen
ወንድሙ ጠፍተሃል እደየህው መንም ክራርን ከጅምሩ እስከመጨረሻ የሚያስተምር ዬለም የትምርት አሰጣጥህ ጥሩ ሰለሆነ በትቀጥልበት ጥሩ ነው
@@kenceb መልካም ወንድሜ እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
አንድ መዝሙር ትዝታ ባቲ አንቺሆዬ ወይም አምባሠል መሆኑን እንዴት ማወቅ ይቻላል?
@@samizfanuel የቅኝት ማስተማሪያ ቁጥር አንድ ላይ ያለውን የቅኝቶችን ቀመር ይዘህ ከ አንዱ ድምጽ ወደሌላኛው ያለውን የድምጽ ልዩነት (ton gap) በ አፕሊኬሽን ቸክ ማድረግ ትችላለህ። እንዲሁ ሰምቶ ለመለየት ግን በተለያየ ቅኝት የተሰሩ መዝሙሮችን በተደጋጋሚ መስማት አና በ አፕሊኬሽን ቸክ እያደረጉ በሚገባ ጆሮን ማሰልጠን ያስፈልጋል።
ድንግል ማርያም ትስጥልኝ
@@samizfanuel አሜን።
😍😍😍😍 ኑርልን!
ቃለ ሂይወት ያሰማልን። አሜንወይ ክራር ድካም ብቻ ሆኖብኝሳይችል መሞቴ ነው😢
@@ባኮስ 0913231755 በስልክ ወይም በ ቦቲም አግኘኝ።
አይዞን ተስፋ አላመቁረጥ እኔ ያው ነኝ እጄን የሚያመኝ ነገርስ😢😢
@@kumeguluma9623 በምን ምክንያት ነው የሚያምሽ ዘማሪት ራሄል?
እንኩዋን ደህና መጣህ
ሰልክህ ፍቃደኛ ከሆንክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አይዞን አይዞን ወንድማችን ተባረክ ስለምታስተምረን ትምህርት እናመሰግናለን።ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ቃል ሖይወት ያሰመልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Excellent bezihu ketil.
ቃለ ህይወትን ያሰማልን!! ክብር ያድልልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
betam temrenebetal enamesegnalen
ወንድሙ ጠፍተሃል እደየህው መንም ክራርን ከጅምሩ እስከመጨረሻ የሚያስተምር ዬለም የትምርት አሰጣጥህ ጥሩ ሰለሆነ በትቀጥልበት ጥሩ ነው
@@kenceb መልካም ወንድሜ እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
አንድ መዝሙር ትዝታ ባቲ አንቺሆዬ ወይም አምባሠል መሆኑን እንዴት ማወቅ ይቻላል?
@@samizfanuel የቅኝት ማስተማሪያ ቁጥር አንድ ላይ ያለውን የቅኝቶችን ቀመር ይዘህ ከ አንዱ ድምጽ ወደሌላኛው ያለውን የድምጽ ልዩነት (ton gap) በ አፕሊኬሽን ቸክ ማድረግ ትችላለህ።
እንዲሁ ሰምቶ ለመለየት ግን በተለያየ ቅኝት የተሰሩ መዝሙሮችን በተደጋጋሚ መስማት አና በ አፕሊኬሽን ቸክ እያደረጉ በሚገባ ጆሮን ማሰልጠን ያስፈልጋል።
ድንግል ማርያም ትስጥልኝ
@@samizfanuel አሜን።
😍😍😍😍 ኑርልን!
ቃለ ሂይወት ያሰማልን። አሜን
ወይ ክራር ድካም ብቻ ሆኖብኝ
ሳይችል መሞቴ ነው😢
@@ባኮስ 0913231755 በስልክ ወይም በ ቦቲም አግኘኝ።
አይዞን ተስፋ አላመቁረጥ እኔ ያው ነኝ እጄን የሚያመኝ ነገርስ😢😢
@@kumeguluma9623 በምን ምክንያት ነው የሚያምሽ ዘማሪት ራሄል?
እንኩዋን ደህና መጣህ
ሰልክህ ፍቃደኛ ከሆንክ