ልቀጥቅጣቸው እንዳይሰናበቱ ያለች ጀግና! የ 10 ዓመት ልጅ ተገብሮልናል፣ ማህኅፀኗን በላን በእሷ ዕድል ሁለት ልጆች ወለድን!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 137

  • @tigistabdulah
    @tigistabdulah 2 ปีที่แล้ว +8

    እልልልልልልልል ለእህታችን የደረስችህ ለእኛም የወይን እምባ ቅድስት ማርያም ትድረስልን አሜን❤
    አባታችን ረዥም እድሜ ይስጥልን የአግልግሎት ዘመን ይባረክ

  • @kidisthailu4686
    @kidisthailu4686 2 ปีที่แล้ว +12

    የምንወዶት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።እህታችን ጥንካሬውን ፀጋውን ጥበቃውን ያብዛልሽ ።በመንፈሳዊ ህይወታቸው የጠነከሩ እህት ወንድሞቼ ለኛ ለሰነፎቹ በአምልኮ ህይወት የምናድግበት እንድንሻሻል የሚያጠነክረን ያድርገን ።

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
    @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ 2 ปีที่แล้ว +32

    ወላዲተ አምላክ እኛንም ትጎብኘን ከእስራት ትፍታን😭😭🙏

  • @wobitwodaj7920
    @wobitwodaj7920 2 ปีที่แล้ว +7

    እናቴ እመቤቴ እመ ብዙሀን ነብሴ እግዚአብሔር ተጠምታለችና አስታረቂኝ ካባቴ አባት በልጁ አይጨክንምና 😭😭

  • @amengizaw386
    @amengizaw386 2 ปีที่แล้ว +4

    ወላዲተ አምልክ የወይናባዋ ማርያም እኛ ከማናውቀው እሷ ከምታወቀው ከሴጣን ወጥመድ ከታሰርንበት እስራት ሁላችንንም ትፍታን ለአባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር እዚ ርኩስ መንፈስ ንስዕረሉን ስልቱ እንፈልጠሉን ሓይልን ምስትውዓልን ይዓድለና ኣባታችን በእድሜ ጠና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 👏👏

  • @አዲስምዕራፍ-ጰ6ጰ
    @አዲስምዕራፍ-ጰ6ጰ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን እመቤቴ ትመስገን ለሷ የደረሰች እመቤታችን ለኛም ትድረስልን አባትችን በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለናተ የደረሠ አምላክ ለኛም ይድረስልን

  • @zelalemmekuria3501
    @zelalemmekuria3501 2 ปีที่แล้ว +8

    አባታችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸጋ በረከት ይደርብዎት።እድሜና ጤናን ይስጥዎት፣ ይህንን ሀኪም የማያውቀውን በሽታ ፣እጅ ገብቶ ሊያከው የማይችለውን የውስጥ ህመም እንደምን ማከክና ማከም ይቻላል ? እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።ለዚህ አገልግሎትዎ ፈጣሪ እድሜና ጤናን ይስጥዎት።

  • @ZahraIbrahim-z5d
    @ZahraIbrahim-z5d 3 หลายเดือนก่อน

    እመብርሃን ርህርህተ ህሊና የኣማኑኤል እናት እማ ፍቅር እኔ ሃጥያተኛዋ ልጅሽን ከታሰርኩበት ፍቺኝ ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ እባክሽን ከዚ ሂወት ነጥቀሽ ለደጅሽ ኣብቂኝ ከተጠሩ ሳይሆን ከተመረጡ ያድርገን ኣሜን እግዚኣብሔር ይርዳን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤

  • @mistereelfachew385
    @mistereelfachew385 2 ปีที่แล้ว +2

    አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ የውስጤን የማስበውን ትምህርት ነው ያስተማሩት እመቤቴ ፀጋውን ታብዛልዎት

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    አባቴ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ❤የአቡነ ተክለሃይማኖትን በረከት ፀጋ ብርታት እደ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፅናት ለእኔም ትንሺ ያካፍለኝ አሜን

  • @ኤልሻዳይነውጌታ
    @ኤልሻዳይነውጌታ 2 ปีที่แล้ว +5

    #የድንግል #ማርያም ልጅ ቸሩ #መድኃኔዓለም ለአባታችን እድሜ ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጥልን። በረከታቸው ይደርብን🤲

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 2 ปีที่แล้ว +8

    እናታችን በቃልኪዳኗ አማልዳ ትግስት ጽናቱን ሰታ ጠላታችን አንድንዋጋ አይልና ብርታቱን ታድለን በረከቷ ይደርብን የወለላኢቷ ላባታችን ሞገስና ፀጋ በረከትን ታብዛላቸው አሜን አሜን አሜን ➕🕯

  • @giwonmedia8580
    @giwonmedia8580 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ሄ/ወልደ ማሪያም እዳንተ ያለ አባቶችን ያብዛልን የሚወዱህ እዳሉ መጥፎ ሠውዎች አይጠፋም እና አንተ እደምትለው ወለላይቱ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ትጠብቅ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 ปีที่แล้ว

    ስላም ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ በርክታችው ይደርብን ውድ አባ አባታችን

  • @wobitwodaj7920
    @wobitwodaj7920 2 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ መምህሬ የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ያረዝምልን ከኔ ከከቱይቱ እድሜ ቀንሶ ይስጥልኝ አምላኬና መጠጊያየ መዳኒቴ ኢየሱስ ክረስቶስ

  • @liya7521
    @liya7521 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገን ይሁን አባታችን እርጅም እድሜ

  • @Edengirma-g3f
    @Edengirma-g3f 2 ปีที่แล้ว +4

    የ10አመት ልጅ አርደው ገብረው ነው መንፈሱን የላኩት እንደ ቀላል የሰው ልጅ ነፍስ በወንጀል መጠየቅ ነበረባቸው ህግ ቢኖር ኦ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ድረስልን

    • @Ahayel
      @Ahayel 2 ปีที่แล้ว +1

      Betekekl yegrmal etiopia gud new

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 ปีที่แล้ว +4

    የአምልኮት ስግደት ለስላሴ
    🌼🌻🌼🌻💐🌾🌹🌾💐🥀
    ሥላሴ ሆይ ወደኔ ና 3X
    እግዚአብሔር ሆይ ወደኔ ና 3X
    አምላክ ሆይ ወደኔ ና 3X

    እሰግዳለሁ ለአብ 3X
    እሰግዳለሁ ለወልድ 3X
    እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ 3X

    ፍቅር ነህ አዎ ፍቅር ነህ 3X
    ቅዱስ ነህ አዎ ቅዱስ ነህ 3X
    ብርሃን ነህ አዎ ብርሃን ነህ 3X
    ኃያል ነህ አዎ ኃያል ነህ 3X
    መሐሪ ነህ አዎ መሐሪ ነህ 3X
    ንጉሥ ነህ አዎ ንጉሥ ነህ 3X
    ከሃሊ ነህ አዎ ከሃሊ ነህ 3X
    የማለዳ ጎሕ ነህ አዎ የማለዳ ጎሕ ነህ 3X
    ሐሊብ ነህ አዎ ሐሊብ ነህ 3X
    እረኛችን ነህ አዎ እረኛችን ነህ 3X
    የወይን ግንድ ነህ አዎ የወይን ግንድ ነህ 3X
    የሕይወት ውኃ ነህ አዎ የሕይወት ውኃ ነህ 3X
    ሰማያዊ እንጀራ ነህ አዎ ሰማያዊ እንጀራ ነህ 3X
    የእውነት መንገድ ነህ አዎ የእውነት መንገድ ነህ 3X

    የመለኮት እሳት ነህ አንተ እሳት ነህ 3X
    የመለኮት ጋሻ ነህ አንተ ጋሻ ነህ 3X
    የመለኮት ፀሐይ ነህ አንተ ፀሐይ ነህ 3X
    የመለኮት ሰይፍ ነህ አንተ ሰይፍ ነህ 3X
    የመለኮት ፋና ነህ አንተ ፋና ነህ 3X
    የመለኮት ነበልባል ነህ አንተ ነበልባል ነህ 3X

    ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ስብሐት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X

    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አዶናይ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኤልሻዳይ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ያሕዌ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ጸባኦት
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ መድሃኒተ ዓለም
    ይህንን ኀብስት ላበላን
    ይህንንም ጽዋ ላጠጣን
    ምግባችንንና ልብሳችንንም ላዘጋጀልን
    ኃጥኢታችንንም ሁሉ ለታገሠልን
    ክቡር ደሙን ቅዱስ ሥጋውን ለሠጠን
    እስከዚችም ሰዓት ላደረሰን
    በጸጋው ለጠበቀን
    ቸርነቱን ላበዛልን
    ፍጹም ፍቅሩን ለሠጠን
    ለድንግል ማርያም ልጅ
    አምልኮና ክብርና ምስጋና መገዛት ይሁን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም ዘወትርም አሜን!
    በዚህ ሊንክ አብረው በድምፅ ይሰገዱ!!
    th-cam.com/video/Qc7u3zqtViI/w-d-xo.html

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 ปีที่แล้ว

    ቅድስት እናታችን እመቤታችን ለእህታችው የደርስችላት ለእኛንም ትደርስልን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 ปีที่แล้ว

    እንኳን እግዚአቢሄር ማረሽ እህታችን ላንቺ የደረሰ አምላክ ለኛንም ይድረስልን ላአባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ጸጋዎን ያብዛልን በጸሎትዎም አስቡኝ

  • @maereggebru1184
    @maereggebru1184 2 ปีที่แล้ว

    እመብርሀን እድሜና ጤና ትስጥልኝ። በረከታችሁ በኛ በኢትዮጵያውያን ላይም ይደር።አሜን አሜን አሜን።

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግልዎት ዘመንዎትን ያርዝምልን
    እኔንም በዚህ ቦታ እንድደርስና ፈውስ እንዳገኝ ድንግል ማርያም ትርዳኝ

  • @sifu44
    @sifu44 2 ปีที่แล้ว +2

    ለ አባታችን ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልን

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 2 ปีที่แล้ว +2

    እመ ብርሀን ሆይ እኔ ምን ይርባን የሌለኝ የተራቆትሁ ልጅሽን መልሽኝ ወደ ቤትሽ ልምጣ የራማዋ እናቴ ኪዳነ ምህረት እናቴ እጆችሽን ዘርጊልን አሜን🌾💚💛❤️

  • @misssara8313
    @misssara8313 2 ปีที่แล้ว +1

    ኑሩልኝ የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜን ከነ ሙሉ ጤንነት ጋር ይሥጥልኝ አሜን ፫

  • @ydenek2712
    @ydenek2712 2 ปีที่แล้ว

    እፁብ ነው መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ

  • @ኖላዊኖላዊ
    @ኖላዊኖላዊ 2 ปีที่แล้ว +3

    ወላዲት አምላክ ለኛም ድርሺልን በጣም ከባድነው እማምላክ ወለላይቱ ፍችን ከእስርታችን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ሠ2ቨ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ሠ2ቨ 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን አብዝቱ እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛላቹሁ በረከታቹሁ ይደርብን ዉይ እኔም እንዴህ እምፈዉስበት ቀኑን ፈጣሪ በቅርብ ያድርግልኝ

  • @khankhakhan4180
    @khankhakhan4180 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏⛪⛪⛪

  • @elsayemariam
    @elsayemariam 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት እመ እመአምላክ በድሜ በጤና ትጠብቅወት

  • @hira6018
    @hira6018 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ ያ ጀግና ሰው አባታችን ልክ ነው እመብርሃን ያደለችው!

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 2 ปีที่แล้ว

    ቀሲስ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ፀጋው ይብዛሎት እመቤታችን ለደጇ ታብቃኝ🤲

  • @የድንግልልጅ-አ6ዠ
    @የድንግልልጅ-አ6ዠ 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን በጸሎት አስቡኝ እስካለ ማርያም ያሎት ብርታት ፣ጥንካሬዎትን አይቻለሁ እግዚአብሔር ሀይሉን ብርታቱን ይስጦት!

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅማ እድሜ ከጤና ይስጥልን 🤲🤲💚💛❤⛪✝️✝️⛪

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 2 ปีที่แล้ว

    መታደል ነዉ ለናተ የደረሰች እመብርሃን ለኛም ትድረስ

  • @rahelbiders905
    @rahelbiders905 2 ปีที่แล้ว +1

    እረጂም እዲሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜ ይስጥልን አምላካችን ፀጋውነ ያብዛልዎት የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን እመቤቴ ማርያም ለተጨነቀው ሁሉ ትድረስለት

  • @ኢትዮግእዝ
    @ኢትዮግእዝ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወላዲተ አምላክ እኛንም ትጎብኘን አሜን!!!

  • @merichannel743
    @merichannel743 2 ปีที่แล้ว

    የእርሶን ፡ ትምህርት ፡ ስሰማ ፡ እበረታለሁ ፤ ቃለ ፡ ሕህወት ፡ ያሰማዎት !!!

  • @hdhdhdjdjd1320
    @hdhdhdjdjd1320 2 ปีที่แล้ว

    ወላዲት አምላክ አባቴን ትጎብኝልኝ ወይ ወይ ወይ ወይኔ አባቴ

  • @ውቤቴነሽማርያም
    @ውቤቴነሽማርያም 2 ปีที่แล้ว

    *_እንኳን ደህና መጡልን አባታችን የራማው ልኡል ቅዱስ ሚካኤል ሃመልማለ ወርቅ ለሁላችን ይርዳን መንፈሱ ከእግራችን ቤታች ይጣልልን በእውነት ትእግስት በመንፈሳዊ ህይወት በጣም አስፈላጊ ነው_*

  • @robeltekle6017
    @robeltekle6017 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen. Amen. Amen. Thanks God Aben Kesis Henok God bless.

  • @jgch4593
    @jgch4593 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን አቤቱ በቸርነትሕ ማረን ይቅር በለን

  • @hielenTube
    @hielenTube 2 ปีที่แล้ว

    ላንች የደረሰች እመብዙሀን ለኛም ትድረስልን 😢😢እናቴ እመቤቴ አይነልቦናዬን አብሪልኝ😢🙏

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 2 ปีที่แล้ว +1

    እኛ እኮ እድለኞች ነን አመ ብርሃን ለሁላችንም ትደረስልን ቃለ ህይወት ያሰማልን💚💚💚💛💛💛❤❤❤✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️❤❤❤

  • @selamendale5840
    @selamendale5840 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከቶ ይደርብኝ ፀልዩልኝ እህተ ገብርኤል

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ
    @የደንግልማረያምልጀነኝ 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ ክዝ ህ ክፈ መንፈሰ አደነና አውጥኝ 😭😭😭😭 አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዱሰ ይደረሰበኝ አሜን

  • @lidyaashebir
    @lidyaashebir 2 ปีที่แล้ว

    እኛንም እግዚአብሔር ያስበን።በሚገርም ሁኔታ ስለመናፍስቱ የሚሠጡን ትም/ት ሳይሠለቹ በtelegram የሚፅፉት በትክክል የሆነ ነገር ነው።እድሜ ይስጦት አባቴ ጨምሮ

  • @etaferzeleke4643
    @etaferzeleke4643 2 ปีที่แล้ว

    የርሠወን ትምህርት ሰሠማ ለመፀለይ እጂጉን ብርታት አገኛለሁ እግዚአብሄር ፀጋውን ብዝት ያርግልወት አባ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 ปีที่แล้ว

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን አባታችን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን 🤲

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን 💞💞💞

  • @bere2532
    @bere2532 2 ปีที่แล้ว

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን
    እንኳን ከዘመነ ማርቆስ
    ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አሸጋገራችሁ
    2015 የሀዘን ሳይሆን የደስታ ዜናን እምንሰማበት
    ከክፉ ምኞት በስተቀር ምኞታችን እውን እሚሆንበት ያድርግልን🙏
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ

  • @KidusYared12
    @KidusYared12 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 ปีที่แล้ว

    ወላዲተ አምላክ ፀጉሬ ላይ ያለውን የአስር አመት ስቃይ ከራሴ ላይ ነቅለሽ ጣይልኝ አስር አመት እንደ ሴት ፀጉር አያምረኝም ማደግ ሲጀምር እያሳከከ ከዛ እቆረጠዋለሁ ብቻ ስቃይ ነው

  • @ኪዳነምህረት9930
    @ኪዳነምህረት9930 ปีที่แล้ว +1

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @gualgere3636
    @gualgere3636 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen orthodox nezelaalem tenur Amen 🙏 🙏 🙏

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 2 ปีที่แล้ว +1

    Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean🏅🏅🏅.

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 2 ปีที่แล้ว +1

    እመአምላክ እኛንም ከስራታችን ፋችን ለደጅሽ አብቂን

  • @hana967
    @hana967 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ ፫
    ሰአሊነ ቅድስት ፫
    አቤቱ እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ✝️

  • @hanaaesrase9166
    @hanaaesrase9166 2 ปีที่แล้ว

    አምላኬ ሆይ እመቤቴ አረ እኛንም ፈውሽን እግዝኦ

  • @hjii1398
    @hjii1398 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባስ አባታችን ፀጋዉ ያብዞሎት በእዉነት አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @shimelesmuleta5312
    @shimelesmuleta5312 2 ปีที่แล้ว

    እድሜ ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጥልን።

  • @kenenia1894
    @kenenia1894 2 ปีที่แล้ว

    Waaqayyoo goftaan sagale jirenyaa sin yaa dhagesisu Abba kenyaa

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ጸጋውን ያብዛሎት

  • @jgch4593
    @jgch4593 2 ปีที่แล้ว

    የማትሰለቸ ቸር አምላክ ሆይ ከችግርና ከመከራና ከፈተናን በይቅርታሕ ፍታን አሜን /3

  • @አነዘክርስቶስ-ቨ1ኀ
    @አነዘክርስቶስ-ቨ1ኀ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎ

  • @alain647
    @alain647 ปีที่แล้ว

    Abetachi kaliwoten yasemalin 🙏🙏🙏🙏

  • @muluworkdesale3809
    @muluworkdesale3809 ปีที่แล้ว

    ተመሰገን እኔም ለዚነው የዘገየው ፈውሴ ተመሰገን አምላኬ ን አግቸዋለሁ

  • @nigatudubale8284
    @nigatudubale8284 ปีที่แล้ว

    KALEHIWOT YASEMALIN

  • @beleteasegidewhuketu9950
    @beleteasegidewhuketu9950 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታቺን ይፀልዩልን

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 ปีที่แล้ว

    Egzeabehare yemasgan 🌹♥️
    Batam new yamewadot , yawah deg fikere abat not. Egzeabehare yefadena aynoten yasayene!

  • @birutawtteshometeshome3234
    @birutawtteshometeshome3234 2 ปีที่แล้ว

    አረ ምን ጉድ ነው እንዴት ሰው ለጥፋት ይገበራል አረቢያ አምላክ ሆይ ይቅር በለን ማይሰማ የለም ቸሩ መድኃኔዓለም አጋለጠላት እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን እኛንም ጎብኝን

  • @mimikibret2610
    @mimikibret2610 2 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርበለን

  • @yedawitlijeyesushoymaregn7439
    @yedawitlijeyesushoymaregn7439 2 ปีที่แล้ว

    Egziabher yimesgen enkuan be denamxu aba tachin

  • @ermiastam8220
    @ermiastam8220 2 ปีที่แล้ว +1

    Let the love of our Almighty God and the peace of our mother Saint Vergin Marry be with our dear father Kesis Henok Wolde Mariam!!!

  • @genetworkneh4755
    @genetworkneh4755 2 ปีที่แล้ว

    kesis henok egzabher rejime edme yestwet

  • @michael12t
    @michael12t 2 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @atsedemariam6542
    @atsedemariam6542 2 ปีที่แล้ว +1

    Aba Atsede Mariyam Blachihu Betselot Asbugn

  • @mareyaamienatee7157
    @mareyaamienatee7157 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele 🥰🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌺🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐💐💐💐💯💯💯💯💯💯

  • @rhfdhgj696
    @rhfdhgj696 2 ปีที่แล้ว

    amen amen amen

  • @tewabechtewabech5581
    @tewabechtewabech5581 2 ปีที่แล้ว

    Ameen ameen ameen ameen

  • @henokylme4544
    @henokylme4544 2 ปีที่แล้ว

    እህቴ በርቺ

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 2 ปีที่แล้ว

    Egziyhberh yemesegen

  • @ruthberhe2369
    @ruthberhe2369 2 ปีที่แล้ว

    Tsegawon yabzalot Aba 🙏

  • @SalamSalam-bx5fz
    @SalamSalam-bx5fz 2 ปีที่แล้ว

    Lanchi ydersech eme brhan lenem tdreslegh amen abatachen rejim edmena tena ystlen

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc ปีที่แล้ว

    ሰላም እንዴት ነዎ አባታችን አድራሻወት የት ነወ አባታችን

  • @sarongalkeshijob2692
    @sarongalkeshijob2692 2 ปีที่แล้ว

    Amen burkitachew yideribin tsgawe yabzalin abatachin

  • @asteriotube7367
    @asteriotube7367 2 ปีที่แล้ว

    Abatachn endema yesteln🙏🙏🙏

  • @user-Bezu
    @user-Bezu 2 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ ማሐረነ ክርስቶስ ፫ ምን ጉድ ነው አቤት የሰው ክፋት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @teruwrkteruwerk2116
    @teruwrkteruwerk2116 2 ปีที่แล้ว

    በረከትወ ይድረሰኝ

  • @dubairak9714
    @dubairak9714 2 ปีที่แล้ว

    ⛪✝️☝Amen Amen Amen✝️🎤🎤🎤🙏🙏🙏

  • @mariemyebachaye7920
    @mariemyebachaye7920 2 ปีที่แล้ว

    Kal hiwot yasmlien memhrachin ❤

  • @yegebreallej9690
    @yegebreallej9690 2 ปีที่แล้ว

    Andade menew endih aderego new yegebaw belachu batenageru mekeneyatum besemut leloch kefu sewoch yeseralu. Becha fetari belachu yebelen

  • @azebsil7381
    @azebsil7381 ปีที่แล้ว

    Gin ye habesha hizb min ayinet yemikegninet menfes new yetetsenawetew???? Yesew hiwet bemetetabelashet, yesew edil mekmat, ere besmeam fetari kezih ayinet mikegna sewoch yitebiken.
    Erso fetari yakoyiln 🙏

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ 2 ปีที่แล้ว

    እማ ፍቅሪ ሄይ ለኛም ድረሽልን

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo3921 2 ปีที่แล้ว

    Ema Amlak waladitu Amlak Zemanu kifu newna ba miljashin ye alewnu bota Tabikan Ameen🤲🤲🤲😥😥😥

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 2 ปีที่แล้ว

    እድሜ ይስጥዎ🥀