Inspector Ermiyas Season1 Episode 3 ኢንስፔክተር ኤርምያስ ምህራፍ1 ክፍል 3

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 มิ.ย. 2024
  • Welcome to Fikereselassie Channel, / @fikreselassieentertai...
    Inspector Ermiyas Season1 Episode 3
    ኢንስፔክተር ኤርምያስ ምህራፍ1 ክፍል 3
    SUBSCRIBE OR
    ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
    ║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
    ╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
    ╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
    Directed by Fikreselassie [Yitbarek Yohanes, a veteran police detective (Inspector Ermiyas) opens a closed file to investigate the rape and murder of a teenage girl. Forced into a psychological game of cat-and-mouse by the main suspect (Asfaw Beyene), events escalate and the detective Inspector Ermiyas puts his own stability and the safety of his family at risk to bring justice.
    A drama set in 1 Season and 7 Episodes of 30 minutes each.
    በፍቅረስላሴ [ይትባረክ ዮሐንስ ዳይሬክት የተደረገው የአንድ አንጋፋ የፖሊስ መርማሪ (ኢንስፔክተር ኤርምያስ) በአሥራዎቹ ዕድሜ ውስጥ የምትገኝ ልጃገረድ ደፈራ እና ግድያ ለመመርመር የተዘጋውን መዝገብ ይከፍታል። በዋና ተጠርጣሪው (አስፋው በየነ) ወደ ድመት እና አይጥ ስነ ልቦናዊ ጨዋታ እንዲገባ ተገድዶ ክስተቶቹ እየጨመሩ ሄዱ እና መርማሪው ኢንስፔክተር ኤርምያስ የራሱን መረጋጋት እና የቤተሰቡን ደህንነት በአደገኛ አስጊ ሁኔታ ውስጥ አሳልፎ ፍትህ ያመጣል።
    በ1 ምህራፍ በ7 ክፍል እያንዳንዱ በ30 ደቂቃ የተዘጋጀ ድራማ፡፡
  • กีฬา

ความคิดเห็น • 568

  • @fikreselassieentertainment3809
    @fikreselassieentertainment3809  2 หลายเดือนก่อน +239

    ውድ ቤተሰቦቻችን official_#Fikreselassie Entertainment ብላችሁ instagram ላይ ታገኙናላችሁ !

    ሃሳብ አስተያየታችሁን አይለየን !
    ስላሳያችሁን ፍቅር ፈጣሪ ያክብርልን !!!

    • @mesumasu125
      @mesumasu125 2 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን እግዚአብሔር አምላኪ አገራቺን ሳላም ያድርግልን 🤲🤲🤲🤲

    • @ShakiraYenatuleji
      @ShakiraYenatuleji 2 หลายเดือนก่อน +5

      አንተም ክበርልን

    • @user-th3qe5rv9c
      @user-th3qe5rv9c 2 หลายเดือนก่อน +3

      እግዚአብሔር ያክብርልን ውይይይ ደቂቃው አነሰ😢😢❤❤❤

    • @masterali3563
      @masterali3563 2 หลายเดือนก่อน +2

      🎉እግዚአብሔር አምላክ ለሀገሩ ሞአች ሰው ያስነሳልን❤❤❤

    • @user-nm7rm8ez3o
      @user-nm7rm8ez3o 2 หลายเดือนก่อน +3

      ቶለ ቶለ ልቀቁ ወይም ደቂቃ ጨምሩ

  • @emaamaen
    @emaamaen 2 หลายเดือนก่อน +230

    ደቂቃ ይጨምረልን በሳምንት 2ቴ ይሁንልን የምትሉ ላይክ 👍👈

    • @user-ee6po7fy8u
      @user-ee6po7fy8u 2 หลายเดือนก่อน +1

      ጥሩ ብለሻል የእውነት ❤❤❤

    • @bezahialu5305
      @bezahialu5305 2 หลายเดือนก่อน +2

      እረ እንዲሁም ሆኖ እስከመጨረሻው ባሳዩን

    • @user-wx8ge7hl9p
      @user-wx8ge7hl9p หลายเดือนก่อน

      Mache mache nw be egzber nigarigni

    • @user-uq1cz8ee7g
      @user-uq1cz8ee7g หลายเดือนก่อน

      👍👈

    • @Aragw
      @Aragw หลายเดือนก่อน

      እኔምምምምም

  • @ShakiraYenatuleji
    @ShakiraYenatuleji 2 หลายเดือนก่อน +251

    ኤርሚየ በጣም ጓጉቸ እየጠብቅሁህ ነዉ ይለቀቅ ሲቀጥል በሳምንት 2 ጊዜ ይሁን እላለሁ እስኪ እንደኔ ያሰባችሁ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤

    • @Suhair100-if1vz
      @Suhair100-if1vz 2 หลายเดือนก่อน +2

      ተከታታይ ሰባት ክፍል ብቻ ነዉ ያለዉ እማ

    • @TigistTashomaTesema
      @TigistTashomaTesema 2 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም እስማማለው ❤❤❤

    • @wakowakoabe8292
      @wakowakoabe8292 2 หลายเดือนก่อน +2

      Awo

  • @beedashaliyad7151
    @beedashaliyad7151 2 หลายเดือนก่อน +72

    ስአቱ አልደርስ ብሎኝ ነበር አረግን በሳምን ሁለቴ ይሁንልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ👍

    • @user-fz6gg6cp7k
      @user-fz6gg6cp7k 2 หลายเดือนก่อน

      እረ በየቀኑ ይሁንልን

  • @user-xy8by8qf3i
    @user-xy8by8qf3i 2 หลายเดือนก่อน +63

    አቤት ድምፅ አቤት ግርማ መጎስ😊❤ ኢርሚዬ🥰💪በጣም ነዉ የምወድህ🥰🤗

    • @Ccce259
      @Ccce259 2 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም እኔማ ስውደው❤❤❤❤❤

    • @kbm6403
      @kbm6403 2 หลายเดือนก่อน

      አዳሜ ዝም ብለሽ ድምፁ ምናምን ብለሽ አትሰመጪ ይሄ ትክክለኛ የሰዉየዉ ድምፅ አይደለም ኤዲት ተደርጎ ነዉ

  • @user-ow7bx1is1l
    @user-ow7bx1is1l 2 หลายเดือนก่อน +28

    አቤት ግራማ ሞገስ ከድምጽጋር ሁሉን አሟልቶ የሠጠው ኤርሚዬ❤❤❤

  • @Ft7yg
    @Ft7yg 2 หลายเดือนก่อน +33

    ለምን የኢትዮጲያ ተከታታዩን ድራማ እንደ ቃና ከሰኞ እስከ አርብ አታደርጉም ወይም ከሰኞ እስከ እረቡዕ በተረፈ ምርጥ ድራማ ነው❤❤

    • @tonitooni9548
      @tonitooni9548 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሁሉ ነገር የተሟላ አይደለማ ወዴ

    • @hghuhh9796
      @hghuhh9796 2 หลายเดือนก่อน

      መጀመር እጂ መጨረስ አያቆም ከተረሳ ቦሀላ ይለቁታል

  • @user-uv4jv4mc7l
    @user-uv4jv4mc7l 2 หลายเดือนก่อน +17

    የኤርሚ ድምፅ የተመቸው እኔይበል እስኪ❤❤❤❤

  • @MohammedNourou
    @MohammedNourou 2 หลายเดือนก่อน +25

    ❤❤❤ ማነው እደኔ የሚውደው

  • @user-cj6mm6ry6h
    @user-cj6mm6ry6h 2 หลายเดือนก่อน +29

    እረ በሳምንት ሁለቴ ይሁንልን የምትሉ ላይክ❤❤❤😢😢😢

  • @phonetastic4013
    @phonetastic4013 2 หลายเดือนก่อน +10

    በጣም የወደድኩት ድራማ በዚህ አጋጣሚ ኤርሚያስ አድናቂህ ነኝ በርታልኝ ዉንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @BdJd-fy7fb
    @BdJd-fy7fb 2 หลายเดือนก่อน +21

    እሄ ድራማ ሣምቱን ሙሉ ቢለቅም አይሠለችም
    ልጁ የሚሠራቸዉ ሥራዎች ሁሉ የፍቅር የሠላም ተምሣሌቶች ናቸዉ ጀግናዉ ኤርሚ በዉነቱ አለም መሠልህን ያብዛልነ

  • @hiwotagebo9029
    @hiwotagebo9029 2 หลายเดือนก่อน +7

    wowowowo በጣም ደሰ ይላል አቤት ግርማ ሞገስ ይልሃል ኢንስፔክተር ኤርምያስ ምንም አይወጣልህም አቤት ድምፅ አንተ ጋር ነዉ እርጅም እድሜ እና ጤና እንዲሰጥህ አምላክ እመኛለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ev2iy9xv8y
    @user-ev2iy9xv8y 2 หลายเดือนก่อน +26

    እረ ልቀቁልነአታጓጉን ደሞ በሳምት ሁለቴ ይሁን ❤

  • @molliyaputhahaseena1536
    @molliyaputhahaseena1536 2 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም በጉጉት የሚጠበቅ አደኛ ፊልም እዩት ቅመሞችዬ❤

  • @yenatfentategegn3854
    @yenatfentategegn3854 2 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ደሰ ይላል በእውነተኛ ታሪክ ለፈትህ እንደዚህ ቢስራ ደሰ ይላል ደግሞ ደቂቃው አንሷል ጨምሩበት በተርፋ በጣም አሪፋ ነው❤❤👍👍👍

  • @TadeluTamiru-uf1ev
    @TadeluTamiru-uf1ev 2 หลายเดือนก่อน +12

    ስላም እንዴት አመሻችሁ ግን እኔ አስተያዬቴ አንድ ነገር ብቻ ነው ይሄ ነገር ፊልም ብቻ ነው ወይስ እውነት በምድር ላይ የወረደ ነው?ሌላው ደግሞ ሳልገልጽ የማላልፈው ፍቅርሥላሴ ትወናውው እና ድምጽህ እጅግ ውብ ነው በርታ።
    ትንሽ ግን ተጋነነ ምክንያቱም በሀገራችን ላይ ይሄ ፍትህ ያጣ ህዝብ በቀን በጸሀይ እየተገደለ የሚጣል ህዝብ መሃል እየኖረን እንዲህ አይነት የፍትህ ህግ እንስፔክተር እውነተኛ አለ ብሎ ለመገመት ይከብዳል ግን የስው ልጅ በተስፋ ነውና የሚኖረው የነገውን ታይቶቹሁ ከሆነ ተመስገን እግዚአብሔር መልካሙን ጊዜ ያምጣልን ለሀገራችን ስላምን ይስጠን እላለሁኝ እርሱም በእግዚአብሔር ፈቃድናቸርነት ብዬ እመኛለሁ
    ስራችሁ ጥሩ ነው በርቱ ጠንኩሩ ፍቅር ሥላሴ ብዙ እንጠብቃለን ካንተ ከዚህ የበለጠ

  • @Lana-sta
    @Lana-sta 2 หลายเดือนก่อน +12

    ጀግናው አቤት ግርማ ሞገስ ዋው ድምፅ ማነው እደኔ የሚወደው❤❤❤❤❤❤ ጀግናውን ❤❤❤❤ ሀገሬ ዋውውውውው አዋሳ

  • @genetgggg9258
    @genetgggg9258 2 หลายเดือนก่อน +9

    ኤርሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ💚💛❤

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኢኔስፔክተር ኢረሚያሥ እኳን ሰላም መጣችሆልን አሬፍ ጥምረት ነዉ አብራዉ ያለችዋን በጣም ነዉ ማደንቃት ጉበዝ አረቲሥት ነች በረቱ ❤❤❤❤በጉጉት ሚጠበቅ ድራማ ነዉ❤

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm หลายเดือนก่อน

    የእውነት እንደ እናንተ አይነቱን መልከ መልካም እንስቤከተ ያብዛልን
    በእውነት ትክክለኛ መረጃ እና በጣም አስተማሪ ትምህርት በእውነት እንደነዚህ ወስላታ ፖሊሲ በስቶ እኮ ኢትዮጵያ እውነተኛ ሰው ያጣችው😥😥😥😥😥

  • @joliyanahabeshawite6373
    @joliyanahabeshawite6373 2 หลายเดือนก่อน +5

    እያየሁት አለቀ አላለቀ ብዬ እምጓጓው ነገርስ❤❤❤❤❤❤❤ዋውውውውውው ኤረሚ❤

  • @melakuEthiopian
    @melakuEthiopian 2 หลายเดือนก่อน +10

    በሳምንት ሁለት ጊዜ ብሆን አሪፍ ነበር

  • @user-nh2db8wp7i
    @user-nh2db8wp7i 2 หลายเดือนก่อน +5

    በሳምንት ሁለት ጊዜ ይሁን እድዩም ደቅቀ ይጨመር❤❤❤❤

  • @LemlemTsehay
    @LemlemTsehay 2 หลายเดือนก่อน +3

    ውይ በጣም ደስ የሚል አስተማሪና የሚያጕ ጕ ድራማ ነው ትንሽ ደቂቃው ቢረዝም ደሞ የ አክተሩ እምቅ ተሰጥዖ ድምፅ ደስ ይላል

  • @user-ev1il6en2z
    @user-ev1il6en2z 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው በጉጉት እንደኔ የጠበቀ ሰው አለ በእውነት በርቱልን ደስ የሚል ትምህርት ሰጪ ነው ❤❤❤

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm หลายเดือนก่อน

    ኢንስፔክተር ኤርምያስ እንደ አንተ አይነቱ መልካም ፖሊሲ ያብዛልን በረታልን😇😇😇😇

  • @Kiyaa2410
    @Kiyaa2410 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሰአት ይርዘምልን👌👌👌

  • @MpuugaMathias
    @MpuugaMathias หลายเดือนก่อน +1

    አቦ ይመቻችሁ ወንድሜ የኔ ጀግና በእዉነት የሚቆም ህሌላ ያድለን ለሁላችም❤❤❤❤

  • @sofi-rv1tz
    @sofi-rv1tz 2 หลายเดือนก่อน +5

    ኤርሚ የሀበሻው አክተር ለይኩኝ ቅመሞች የኤርሚ አይነት ባል ይስጣችሁ😒

  • @NasArage-xs6rw
    @NasArage-xs6rw 2 หลายเดือนก่อน +16

    ቁርጥ አማራ ፋኖን ኤርሚየስ♥️💪

    • @zemazema2317
      @zemazema2317 หลายเดือนก่อน +1

      😂😘

    • @user-nf7ff5kg8k
      @user-nf7ff5kg8k หลายเดือนก่อน

      ኣየ እናንተ😢😢😢😢

    • @zallotube456
      @zallotube456 หลายเดือนก่อน

      Kkkkkk way Fando😂😂😂

    • @TabuTabuye
      @TabuTabuye หลายเดือนก่อน

      አሁን በዚህ ጉዳይ ወደ ዘረኝነት ምን አሰኬሀደ እማዬ ሀጌር ለዘላለም በደና ኑሪ💚💛❤😢

    • @AbdeletifOumer
      @AbdeletifOumer หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @ZeynebaAli-ft8pg
    @ZeynebaAli-ft8pg หลายเดือนก่อน +1

    ኤርሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ገራሚ ፉልም💚💛❤

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji 2 หลายเดือนก่อน +30

    ኢኒስፔክተር ኤርሚያስ ተገናነነ ግን በተለይ የማጀቢያ ሙዚቃው ላይ ኢኒስፔክተር ኤርሚያስ ሲመጣ መሬት ይደሰታል ኮረብቶች ይዘላሉ ደስ አይልም የመፅሐፍ ቅዱስ ቃልን ስንጠቀም ጥንቃቄ ባይጎለን እላለሁ።

    • @SeidIndris
      @SeidIndris 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ትክክል

    • @user-zm8eu6wj8w
      @user-zm8eu6wj8w 2 หลายเดือนก่อน +1

      የአሥተዋይ ሠው ኮመንት😢

    • @goodtime-gn6zp
      @goodtime-gn6zp 2 หลายเดือนก่อน

      👍

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ አሳልፊ ስለማየው አልሰማሁትም እደዚሁ ይላል እዴ😢😢

    • @hghuhh9796
      @hghuhh9796 2 หลายเดือนก่อน +1

      😅😅😅😅

  • @madinatolee642
    @madinatolee642 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኤርሜስ በጣም አድናቂህ ነኝ ድራማ አይችለሁ ግን በጣም ቸመቸኝ በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት ዋው

  • @user-ej7zs8ed6q
    @user-ej7zs8ed6q 2 หลายเดือนก่อน +7

    በሳምት ሁለተየ እምትሉ ላይክ

  • @SeadhS-xz1ms
    @SeadhS-xz1ms 2 หลายเดือนก่อน +9

    ውጋየሁ ቡጃጃ ይወገዲላቸውየምትሉ ላይክ❤❤❤

    • @melatyenatwa7027
      @melatyenatwa7027 หลายเดือนก่อน

      ድራማ እኮነው እሱ ከሌለ ምኑን ድራማ ሆነ😅

    • @SeadhS-xz1ms
      @SeadhS-xz1ms หลายเดือนก่อน

      @@melatyenatwa7027 እሱማ አዋዲራማነው ነገርግን በጣምነውየሚያቃጥለው😁😥

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi 2 หลายเดือนก่อน +8

    ኤርሚ ባለማህተቡ እራስህን ጠብቅ

  • @Aeue-hf3vz
    @Aeue-hf3vz 2 หลายเดือนก่อน +2

    አቦ ይማችሀ አቶ እርሜየስ አተን አነቱን የበዘልን ጀነው❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-oy8ob7gd8n
    @user-oy8ob7gd8n 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ክፍል 4መቸኖ ሚለቀቀዉ በጉጉት አለቅንኮ❤❤

  • @user-rh2fi1vc7l
    @user-rh2fi1vc7l หลายเดือนก่อน +1

    ይሔን ክፍል በጣም ነው የወደድኩት...❤ በጣም አሪፍ ነው:: ኢ/ር ኤርሚያስ ይሔን የመሰለ ድምፅ ይዘህ ለምን ትረካዎችን አትሰራም??? የምር ተጠቀምበት ...እጠብቃለሁ

  • @LondonBerihu
    @LondonBerihu 2 หลายเดือนก่อน +4

    በሳምንት ሁለት ግዜ ቢሆን ደሰ ይላል

  • @hiwet190
    @hiwet190 2 หลายเดือนก่อน +6

    ስአቱ አይደርስም😍😍😍😍

  • @Kefalemekonen
    @Kefalemekonen หลายเดือนก่อน

    ዋዉ አሁን ላይ ለሀገራችን እንደዚህ አይነት ጀግና የእናቶችን እንባ የሚያይ ፓሊስ ነው የሚያስፈልግ በጣም ዉብ የሆነ ድራማ ነው እናመሰግናለን🎉🎉🎉❤❤

  • @user-rb9xk9wn1b
    @user-rb9xk9wn1b 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው ደስ የሚለው ኤርሚየ የክላክሲው ውበት ይበልጥ እንድንጓጓ አድርጎናል ደቂቃውም ጥሩ ነው በጉጉት እያየንም ሳሲያበቃ ነው ደስ የሚለው ቀጥሉበት❤🙏

  • @MekidsBelhu
    @MekidsBelhu 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንዳዉ ስወድህ ኤርሚያስ አቤት ወንዳወንድነት እመቤቴ ትጠብቅህ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @EmebtMitiku
    @EmebtMitiku หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪህን የምትፈራ ምርጥ ጀግና

  • @yoniyoyo6393
    @yoniyoyo6393 หลายเดือนก่อน +1

    ሙሉ በሙሉ የBollywood ፊልም ተፅዕኖና የታሪክ ፍሰት ቢኖርበትም ግን በጣም በሚያምርና በሚያስደንቅ ሁኔታ የተሰራ ስራ ስለሆነ አድናቆቴን እገልፃለሁኝ💯በተለይ ደግሞ የኢንስፔክተር ኤርሚያስን ገፀባህሪ መስሎ ሳይሆን ሆኖ የተወነዉን አክተር ኢትዮዽያዊዉ Singham ( የAjay Devgan ምርጥ የፖሊስ ገፀባህሪ ፊልም ነዉ) ብዬ እገልፀዋለሁኝ💯Keep It On💯💯💯👌

  • @yonasasefa3925
    @yonasasefa3925 2 หลายเดือนก่อน +3

    በሳምንት ሁለቴ ቢሆን አሪፍ ነው

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኤርሚየ ተመነህዋል ቃላት ያንስኝል ስወደህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bi6xi2nb9s
    @user-bi6xi2nb9s 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ በርታልኝ

  • @TagayDemusse
    @TagayDemusse 2 หลายเดือนก่อน

    ኢ/ር ኤርሚያስ የሚለው ፊልም መከታተል የጀመርኩት ዛሬነው በጣም በጣም በጉጉትነው የጨረስኩት እና በቶሎቶሎ ቢለቅ ደስ ይለኛል እና ፊልሙ በጣም አስተማሪነው የፓሊስ ስራ ምርመራ የበላይ ሀላፊ አለቃ ተሿሚ ማረግተኛ በሀቅ የሚሰራ መርማሪ ላይ የሚመጣው ጫና የሀላፊ መቀያየር በፍትላይ የሚያመጣው ጫና ከባድነው ከላይ ያለው ሀላፊ የጀመረውን ስራ ሳይጨርስ ከስልጣኑ ይነሳል የሚመጣው ደሞ ሌላ ከታች ያለው መርማሪ እግረኛ ፖሊስ ህብረተሰቡ ኸረ ብዙ ነገሮችን ግልጥ አድርጎ የሚያስተምርነው እና ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን

  • @user-jr9tj3fk1c
    @user-jr9tj3fk1c 2 หลายเดือนก่อน +2

    ደስ የምል ድራማ❤❤

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 2 หลายเดือนก่อน +1

    መጡ መጡ ምርጦችዬ❤❤❤❤❤

  • @user-jj2yn6vr9e
    @user-jj2yn6vr9e 2 หลายเดือนก่อน +4

    ደቂቃ ይጨመር ኢንስፔክተር ኤርሚያስ 👮‍♂️❤

  • @user-bm5bw4hc7x
    @user-bm5bw4hc7x 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንደኔ ከመጨረሻ ወደ መጀመሪያ የሚያይ❤መጨረሻውን አይቼወደመጀመሪያው ነውማየው

  • @MyCR7Goat
    @MyCR7Goat 2 หลายเดือนก่อน +1

    እረ በሳምንት አንዴ መሆኑ ሳያንስ በጣም ደቂቃው አጠረ 🥺 ተመችቶናል ግን የደቂቃዋን ነገር ባክብሮት ላሳስባቹህ እወዳለሁ 🙏😍😍😍😍

  • @TegAmare
    @TegAmare 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሚግርም ነው ማሚ እና ኤርሚ የትወና ብቃት አንድኛ 👌👌👌

  • @berekethairu6362
    @berekethairu6362 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሰዐቱ አነሰብን እኮ
    በተረፈ💯💯

  • @abc12452
    @abc12452 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @motihunda2682
    @motihunda2682 หลายเดือนก่อน

    Inspector erimiyas good job 👏

  • @user-eb8bh4pv1k
    @user-eb8bh4pv1k 23 วันที่ผ่านมา

    ትደጋግማላችሁ ግን ጡሩ ነዉ❤

  • @SoumaMokdad
    @SoumaMokdad 25 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውዴ የኔ ልዩ 🎉❤🥰

  • @Ethopia22
    @Ethopia22 หลายเดือนก่อน

    ዋው❤❤❤

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኤርሚ ባለማህተቡ ደቂቃውን ጨመር አድርጉልን❤❤❤❤በሳምንት 2 ይለቀቅልን እምትሉ👍አድርጉ

  • @AndualemCheru-rx3rz
    @AndualemCheru-rx3rz 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you 🙏

  • @user-wm9xb7gw7j
    @user-wm9xb7gw7j หลายเดือนก่อน

    ለመጀመራ ግዜ የማደቀዉ ሰዉ አገኚ የምሪ ጀግና ነህ ❤❤❤

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን አይምሮአችንን ከድካም እና ከዛለ ሃሳብ ለ30ደቂቃ ስላሳረፋችሁልን በርቱልን ሳምንት በሰላም ያድርሰን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @user-rk8wc2uv7r
    @user-rk8wc2uv7r 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንዳንተ አይነት ጀግና ፊልም ላይ ብቻ ባይሆን ደስ ይል ነበር ሀገሬንም ትከበር ነበር ግን ምን ታረጉት ፍትህ ፊልም ላይ ብቻ ቀረ 😢😢😢😢 ኤርሜ በርታ

  • @Sara-wi8on
    @Sara-wi8on 2 หลายเดือนก่อน +2

    ክፍል ስባት እዳይቆመ ይቀጥል እምትሉ አሪፍ ድራማ ነው

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq 2 หลายเดือนก่อน

      4/5/6 መች ታይቶ ነው ክፍል 7የደረሽው😅😅😅😅

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki หลายเดือนก่อน

    ማርያምን በጣም በጉጉት የምጠብቀዉ ኤንስፔክተር ኤርሚያስ ሁላችሁም በጣም ትመቹኛላችሁ❤❤❤

  • @user-zn5qh1so5c
    @user-zn5qh1so5c 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ❤

  • @user-lu3ye8wh4n
    @user-lu3ye8wh4n 2 หลายเดือนก่อน

    በሳምን 1 ብቻ እረ ደቂቃው ይጨመርበት ደሞ በሳምንት 3 ግዜ አድርጉት ቆንጆ ድራማ ነው ዋውው ድምፅ ኤርሚየ የኔ ባለ ማህተብ እንወድሃለን ❤❤❤❤

  • @kiyaaalovee3283
    @kiyaaalovee3283 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thanku 🥰🥰🥰🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @BayuWendu
    @BayuWendu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ሙሉ ነገር ይሰጣል ብየ አላምንም ለኤርሚያ ሙሉ ነገር ሰቶታል ብየ አምናለዉ

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኤርሚያስ አድናቂዎች በላይክ ያሳዩኝ❤እውነት ስወደውውው

  • @user-ib2fu2wp1c
    @user-ib2fu2wp1c หลายเดือนก่อน +2

    ሙዚቃዉ ያዝጋል ጉራ የታጀበበት ነዉ

  • @amanueltela349
    @amanueltela349 หลายเดือนก่อน

    Waww betam yemigrem ena yemidnek sra new bertu bertu gn besamnet 8 yehunlen abo ❤👍🙏

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኡፍ..ምን..አለ..ሁሉም..ፕሊሶች..እደሱ..በእዉነት..ቢሰሩ

  • @saadatsaadah9439
    @saadatsaadah9439 หลายเดือนก่อน

    Inspektor ermeyyee♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Alemf2k
    @Alemf2k หลายเดือนก่อน

    በርቱልን አሪፍ ነዉ በርቱ

  • @user-ry2mj8nq2o
    @user-ry2mj8nq2o หลายเดือนก่อน

    ኤርሚ በጣም ደስ የሚል ገፀባህሪ ነዉ የተላበስከው ቶሎ ልቀቁል

  • @edenwomdoson1985
    @edenwomdoson1985 หลายเดือนก่อน

    እረ የሚያጓጓ ድራማ ነው በሞያው እንዲህ ያለ ታማኝ አምላክ ያብዛልን ያኔ እምዬ ኢትዮጵያ ሰላም ትሆናለች ለመኖርያም ምቹ ትሆናለች ❤❤❤❤

  • @user-dd2io3eu6b
    @user-dd2io3eu6b 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አለ እረዝም ቢሆንልኝ ብየ ተመኘሁ ጌታን ለሳምት ደሞ ቸር ያክርመን በጉጉት እንጠብቃለን 🥺❤❤❤❤

  • @MdabolkorimHossain
    @MdabolkorimHossain หลายเดือนก่อน

    በየቀኑ ይሁንል 🌹🌹

  • @alemu7470
    @alemu7470 2 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome Ara ati qoyu biyanse basamint 2 part liqaquni ❤❤❤ wodachuwalo baxamno yitamchanii❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ayshaabamegal7458
    @ayshaabamegal7458 หลายเดือนก่อน

    አብሽር🥰🥰🥰 የኔ ጀግና🥰🥰🥰 ዎደአም 🥰🥰🥰

  • @chattade
    @chattade 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow ❤❤❤

  • @ZabiderGetu
    @ZabiderGetu 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wowww ❤❤❤❤

  • @sargito6531
    @sargito6531 หลายเดือนก่อน

    እዳተ ያለዉን ያብዛልነ🙏❤💛💚

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሁን ያለዉን የሀገራችንን ሁኔታ እያሳየን ነዉ ሀቀኞችን ያብዛልን

  • @FikeruNunamo
    @FikeruNunamo 2 หลายเดือนก่อน +1

    Please next ❤❤❤❤

  • @SuleymanAli93
    @SuleymanAli93 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከኢቅርታ ጋር ፊልሙ በደብ ተመስጠን እድናይ ዘፈኑ ቢቀርስ already ኢየነገረን ነው እደኔ አልተመቸኝም ፊልሙ አላልኩም ዘፈኑ ነው ያልተመቸኝ አክተር አድፍጦ ሲሰራ ደስ ኢላል

  • @user-js9et6qv8b
    @user-js9et6qv8b 2 หลายเดือนก่อน +1

    Best❤❤

  • @tg-hf2zk
    @tg-hf2zk หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እድህ ፍትህ የምያውቅ ሰው ይስጠን እግዚአብሔር የምህረት እጀህን ላክ❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p หลายเดือนก่อน

    ዋው ነው 😊🎉❤😂

  • @ElfSaron
    @ElfSaron หลายเดือนก่อน

    ኤርሚ ድምፁ የሌለ ነው ግን የድራማው የሙዝቃ ማጀቢያው አያምርም ቀይሩት በተረፈ ምርጥዬ ነው 👌

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h หลายเดือนก่อน

    ምርጦች በርቱልን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤😍😍😍

  • @DukCjjb
    @DukCjjb 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ኣምበሳ ፈጣሪ ጥበብህን ይጨምርለህ የኔ ዉድድድድ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @Tefd-qn1ux
    @Tefd-qn1ux หลายเดือนก่อน +1

    በሳምት ሁለት ጊዜ መሆን አለበት እምትሉ በላይክ

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f หลายเดือนก่อน

    ደቂቃ እያሳነሳቹሁ ነው ❤❤ ኢንስፔክተር ማህትህ ሲያምር❤❤❤