ኢንስፔክተሩ- Ethiopian Movie Inspecteru 2019 mundan Chapter 2 Full Length Ethiopian Film Inspecteru 2019

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 2.3K

  • @SmartPhone-ti6jg
    @SmartPhone-ti6jg 5 ปีที่แล้ว +916

    ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል የሰዉ ደስታ የሚስደስተዉ ላይክ ግጩኚ

  • @mesfinabebe231
    @mesfinabebe231 4 ปีที่แล้ว +334

    ደስ የ ሚል አክተር ነው ስወደው የሚወደው ላይክ ግጩኝ

  • @madynahomar9365
    @madynahomar9365 5 ปีที่แล้ว +382

    ይህ ልጅ ትወናው በጣም ለየት ያለ ሆነብኝ እስኪ እንደኔ የተሰማው

    • @taibataiba3175
      @taibataiba3175 4 ปีที่แล้ว +4

      እረ እኔ አለሁ ውይይ በመብርሀን በጣም ወደድኩት

    • @jonybony2280
      @jonybony2280 4 ปีที่แล้ว +3

      እኔም ወድጀዋለሁ

    • @hyatkoyachew9005
      @hyatkoyachew9005 4 ปีที่แล้ว +3

      ኤክስፕክተር እራሚያስ ትውናህበጣምአርፍነውየቀልድምቢሆን ቀጥልበት

    • @Rahma-su2fn
      @Rahma-su2fn 4 ปีที่แล้ว

      በውነትበጣምደስየሚልነውትወናውአሪፍነው

    • @sikosili4631
      @sikosili4631 4 ปีที่แล้ว

      @@hyatkoyachew9005 "

  • @firewzure472
    @firewzure472 2 ปีที่แล้ว +73

    ይሄ ልጅ የሚሰራባቸው ፊልሞች በሙሉ በሚባል ደረጃ ምርጥ ምርጥ ናቸው

    • @aishauae6033
      @aishauae6033 ปีที่แล้ว

      ❤በጠመየወ

    • @EyerusalemUkumo-xb9yc
      @EyerusalemUkumo-xb9yc ปีที่แล้ว

      👍

    • @Rayuma-uf5cx
      @Rayuma-uf5cx 8 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @ህልመኛዋ
      @ህልመኛዋ 6 หลายเดือนก่อน

      ይቅርታ ኤርሚያሥ የሚሠራባቸዉን ፊልሞች ንገሪኝሢ እኔ ይኸንን ቭቻነዉ የማቀዉ😢😢😢😢

    • @M.-dl6tk
      @M.-dl6tk 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@ህልመኛዋእንስፔክተር ኢሪሚያስ ብለሽጊቢ😊

  • @milorcmilorc1295
    @milorcmilorc1295 6 หลายเดือนก่อน +13

    ኢንስፔክተር ኢሪሚያስ ጀግና ነሕ ከድምፅ እስከሁሉ ነገር አሟልቶ የሰጠ ለእምነትሕ ያለሕን ጥንካሬ ሳላደንቅ አላልፈም ፈጣሪ በሁሉ ነገር አብሮክ ይሁን

  • @agezw6993
    @agezw6993 5 ปีที่แล้ว +775

    አረብ ሀገር ያላችሁ እህቶቼ ውድና የተከበራችሁ ክብር ላረብ ሀገር እቶቼ እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ እውዳችሗለሁ ወገኔ በሙሉ እሲኪ እንደኘ ዘረኛነት ካላወቃችሁ ህልምሽ ይስካ በሉኝ

  • @መልካምተናገርአለያዝምበል
    @መልካምተናገርአለያዝምበል 5 ปีที่แล้ว +48

    ይሄን ፊልም ስንቴ አየሁት በጣም ተመችቶኛል በተለይ ኢንስፔክተሩ የሆንክ ጀግና ነገር ነህ የምር

  • @እሙነጃትነኝወሎየዋ
    @እሙነጃትነኝወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว +93

    ፐፐፐ ኤኒስፔክተሩ ኤርሚያስ አማላይ ነህ ከመልካም ስራህ ከውበትህ ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው 🇪🇹🌺🌺💐💐💐🥰🥰🥰👍👌

  • @saraameda4300
    @saraameda4300 ปีที่แล้ว +134

    የዚህ ልጂ ድምፅ ገራሚ ነው 👍👍👍

    • @PrivateClub-h6n
      @PrivateClub-h6n 7 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ኤራሱ ድምፁን ስወዳው

    • @fekadunegussienegi3102
      @fekadunegussienegi3102 7 หลายเดือนก่อน

      Alagebam ekoo endatikedemi

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 4 ปีที่แล้ว +8

    ዎውውውውውውውው ምናለ ኢትዮ እንደዚህ አይነት ፍትህ ቢኖር ና የድሀ ልጅ ባላለቀእውነት ኤርመያሥ አሥደሠትከኝ ፈጣሪ ረጅም ጤናና እድሜ ይሥጥክ ሚሥትክ ታደለች እንደአንተ አይነት አሣቢ በማግኘቷ ሚሥትነቱ ቀርቶብኝ የfb ጎደኛየ እንኳን ብትሆን ተመኘሁ !!!

  • @dgfcvv1000
    @dgfcvv1000 5 ปีที่แล้ว +81

    እደኔ ቅድማ ኮሜትአይታችሁ ፌልም የምታዩ ሰወች አሪፍነው ህዩት በተረፈ ሁላችሁም ያገሬልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት

    • @መሬምመሬም-ደ2ወ
      @መሬምመሬም-ደ2ወ 5 ปีที่แล้ว +4

      አመሰግናለሁ እህቴ ከ 2 መቶ ኮሜት አዲ አችን አገኘው ስለ ፊልሙ። የፃፍሽ እኔ ደግሞ ጥሎብኝ ኮሜት ካላየሁ አላይም

    • @juicymelon1065
      @juicymelon1065 5 ปีที่แล้ว +1

      @@መሬምመሬም-ደ2ወ temsseln

    • @aliyanaliyan2124
      @aliyanaliyan2124 4 ปีที่แล้ว +1

      አሚን እህቴ

    • @emanmehamed9925
      @emanmehamed9925 4 ปีที่แล้ว +1

      እናመሰግናን

    • @fikreselassieentertainment3809
      @fikreselassieentertainment3809 3 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/jVMmHhv0tyw/w-d-xo.html

  • @rahmasaeed9322
    @rahmasaeed9322 5 ปีที่แล้ว +157

    ዋው ኤሪሚያስ የለለ ነው የተመቸኝ አዲናቂዋቹ Like😍😍

  • @yordanostesfay8725
    @yordanostesfay8725 5 ปีที่แล้ว +339

    በስደት አለም ላይ ያላቹሁ በጤና ማጣት በገንዘብ ማጣት በወርቀት ለምትጨናነቁ እህት ወንድሞች የልባቹሁን መሻት ፈጣሪ ይፈፅምላቹሁ

  • @AishaAsh-p4z
    @AishaAsh-p4z 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዉይ ኤረምየ በጣምነው የምንወድህ እኛ እደምንወድህ እመብራሀን ትጠብቅህ የምወድህ ምክንያት ከሁሉም ፊልሞችህ ላይ መዝሙረ ቤተክረሥቲያን አለበት የኔጀግና መዳህኒአለም በቤቱያቆይህ ያፅናህ

  • @Kiya-h4r
    @Kiya-h4r ปีที่แล้ว +7

    ድጋሜ የማየዉ ፊልም ሰወደዉ ኩራትክ በቃ ሁሉ ነገሩ ኢንስፔክተር ኤሪሚያስ አማለይ❤❤❤❤

  • @ኤልሮኢየተዋህዶልጅ-ፐ2ዸ
    @ኤልሮኢየተዋህዶልጅ-ፐ2ዸ 5 ปีที่แล้ว +63

    ኢንፔክተር ኤርሚያስ ድምፅህ በጣም ያምራል ለፍትህ ያደረከውም ትግል የትወና ብቃትህን ሳላደንቅ አላልፍም በርታ

  • @aliganeshiyegorawo1074
    @aliganeshiyegorawo1074 5 ปีที่แล้ว +546

    ወይኔ እሄ ልጅ ከድምጱ ከፈገግታው ወዳወንድነቱ የሌለ ነው አቦ እንደኔ የተመቸው ጠይቄ አላውቅም ግጩኝ

  • @ምሬሀለውበለኝስለድን-ዸ5ጰ
    @ምሬሀለውበለኝስለድን-ዸ5ጰ 5 ปีที่แล้ว +106

    እንደምን አደራችው ውድ የሀገሬልጆች ሙስሊም ክርስቲያኑ በያላችውበት የእግዛብሔር ሰላም ይብዛላችው ፊልሙን አይቼ ስጨርስ ኮምታለው

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha12 4 ปีที่แล้ว +4

    Wow እንዴት ደስ ይላል ላፍልም እንጅ ባታግባር ያምፈፅም ያላም . ደስ ይላል እንደዚህ አይነት ፖልስ ያትም አይጋኝም ምርጥ ፍልም ነው ።እንስፔክተር. አክተር

  • @saifulrana5749
    @saifulrana5749 ปีที่แล้ว +6

    ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው ❤❤❤❤❤❤❤ማነው እንደኔ ቲክቶክ ርእሱን አይቶ የመጣ😂😂😂😂

    • @AaDd-ob1we
      @AaDd-ob1we ปีที่แล้ว

      😂😂😂እኔ❤❤❤❤❤❤

    • @gffgffgg6738
      @gffgffgg6738 10 หลายเดือนก่อน

      እኔ

  • @hasettesefayi6215
    @hasettesefayi6215 5 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ተናድጄ ነበር ይሄን ፊልም ሳይ ግን ንዴቴ ወዴት እንደሄደ አላውቅም
    በጣም ደስስስስስስ የሚል ትምህርት ነው ዋውውውውውእ 1ኛ

  • @ዜድዜድ-ቐ8ጠ
    @ዜድዜድ-ቐ8ጠ 5 ปีที่แล้ว +13

    ዋው የኢንስፔክተሩ ትወና ያምራል አስተማሪ ነው እናቶችን ለሚያስለቅሱ ፍትህ እያዛቡ ሀገር ለሚበድሉ የአገራችን ፖሊሶች በርቱልን ቆንጆ እይታ ነው

  • @SaraSara-oc7bq
    @SaraSara-oc7bq 5 ปีที่แล้ว +70

    ይህን ፊልም አይቸ ኢንጂነር ስመኝው ትዝ አለኝ አለቀስኩ😢😢😢 ኢኒስፔክተር ኤርሜያስ እንደ አይነት የተወሰኑ ሰዎች ቢኖሯት ሀገር ጀግኖች ሁሉ ሜዳ ላይ ደማቸው ፈሶ ባልቀረ ነበር ሰሞኑን ካየሁት ፊልም ይህ ለኔ 1ኛ ነው

  • @allearegash3460
    @allearegash3460 10 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም አስተማሪ እና አስደሳች ፊልም ነው ።ባለስልጣኖች ከዚህ መማሩ ይገባል!!

  • @tsionmn5194
    @tsionmn5194 4 ปีที่แล้ว +3

    Omg ኤርሚ የእዉነት ተመቻቹኝ እናም በጣም ደስ ይላል ከዚህ በባለጠ መልኩ እንጠብቀለን

  • @bintmensuryoutubeetio9088
    @bintmensuryoutubeetio9088 5 ปีที่แล้ว +62

    እግዚአብሔር ታማኝ አገልጋይ ለኢትዮጵያ ይስጣት፣ኤርሚያስ ምርጥ አክተርነህ

    • @زينب-ح8ي6ح
      @زينب-ح8ي6ح 4 หลายเดือนก่อน

      ኢኒስቢኬተር ኤርሚያስ ሣላደንቅህ አላልፍም❤❤❤❤

    • @زينب-ح8ي6ح
      @زينب-ح8ي6ح 4 หลายเดือนก่อน

      ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @ገኒነኝካለሁበት
    @ገኒነኝካለሁበት 5 ปีที่แล้ว +80

    ለመጃመሪያ ጊዜ 13ኛ ሁኘ ስኮምት መልካምነት አይከፈልበትም ላይክ ስጡኝ ጥቅሙ ባይገባኛም እኔም ወግ ይድረሰኝ

    • @Ze-kz2tu
      @Ze-kz2tu 5 ปีที่แล้ว

      😁😁😁

    • @የአቧጊዳሽፍታ
      @የአቧጊዳሽፍታ 5 ปีที่แล้ว +1

      200 ግዜ የሚደረግበት ቢኣን አደረግልሽ ነበረ ግን-----

    • @selamawitsisay5641
      @selamawitsisay5641 5 ปีที่แล้ว

      Tekemu yaseregezale

    • @ገኒነኝካለሁበት
      @ገኒነኝካለሁበት 5 ปีที่แล้ว

      @@የአቧጊዳሽፍታ ማሰብሽ ብቻ በቂየነው የኔ መልካም

  • @salamkumaa4161
    @salamkumaa4161 5 ปีที่แล้ว +111

    እግዚአብሔር ይመስገን ፖሊስ ቀኑን በፀሎት ከጀመረ ሀገራችንም ሰላም ትሆናለች 🙏

    • @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ
      @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ 5 ปีที่แล้ว +1

      ሃሃሃሃሃ

    • @rtrt1443
      @rtrt1443 5 ปีที่แล้ว +1

      Yes

    • @barechyabarya6356
      @barechyabarya6356 5 ปีที่แล้ว +1

      Very Tru wanjalgga tetawe tangga yaseralu, police malate kale gabtwe gen bdale yefatsemlu

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 5 ปีที่แล้ว +1

      የሀገራችን ፖሊሶች ከፀሎት ዱላ ይቀናቸዋል ምናለ ፖሊስ ተብዬዎች ከዚህ ልጅ ስረአት ለሴት ልጅ ክብርን ከቤታቸው ሲወጡ ፀሎትን ቢማሩ

    • @robelltegenu4875
      @robelltegenu4875 5 ปีที่แล้ว +2

      ግን የሚፀልዩ ፖሊሶች የሉማ ችግሩ እሱ ነው

  • @ሸዋወሎጎደርጎጃምአድአማራ
    @ሸዋወሎጎደርጎጃምአድአማራ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ደስሲል ቤቴክርስቲኑን እያየ ፊልሙን የጨረሰ ማነው ዋው እምነት🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meskimeski5827
    @meskimeski5827 4 ปีที่แล้ว +7

    ፋንታዬ ያልተወራለት ልዮ አክተር በጣም ነው የምወደው ይኸው በሱ ፍቅር ከተያዝኩ ስንት ጊዜዬ የእውነት My hero😍😍😍በኔ ልብ ውስጥ የሱን ያክል ቦታ የሚያገኝ ሰው አላገኘሁም😥😥

  • @ጀሚየሰሊናናፋቂ
    @ጀሚየሰሊናናፋቂ 5 ปีที่แล้ว +12

    ኤርሚየ የኔ አንዴኛ ኡፍፍፍፍፍ ንግግርህ ብቻ ያረካል ያረብ ለሀገራችን እንዴዚህ አይነት ጠቃሚ ልጂ አብዛላት

  • @አመለወርቅየእመቤቴልጅ
    @አመለወርቅየእመቤቴልጅ 5 ปีที่แล้ว +35

    ውድ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንድምን አደራችሁ ዋላችሁ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን ለባታ ማርያም ወራዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን
    በስደት አለም የምትኖሩ እህት ወንድሞቸ የወንድማችን የዳቆን ብሌን መሞት እንደ እግር እሳት የሆነባችሁ ማመን ያቃተኝ እኔ ብቻ ነኝ እስክል ድረስ መኖሬን ጠላሁ ለቤተሰቦቹ ለወዳጆቹ መፅናናትን እመኛለሁ እሱንም ልኡል እግዚአብሔር ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑርልን አሜን

    • @ገኒነኝየልጄናፋቂ
      @ገኒነኝየልጄናፋቂ 5 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን ደህና እግዚአብሔር ይመስገን

    • @SaraSara-oc7bq
      @SaraSara-oc7bq 5 ปีที่แล้ว

      ያመት ነው አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @amutube1047
      @amutube1047 5 ปีที่แล้ว

      መሳቅ የፈለገ ብቻ Subscribe
      Watch "Ethiopia;ጃዋር ማለት ምን ማለት ነው ? ጠብተሽ ታውቂያለሽ ? አዝናኝ ጥያቄ" on TH-cam
      th-cam.com/video/NwtHKXk0lXU/w-d-xo.html

    • @ahmadamada2656
      @ahmadamada2656 4 ปีที่แล้ว

      ቋጢርሽንላክልኝ

    • @አልሚየድንግልማርያምልጂ
      @አልሚየድንግልማርያምልጂ 3 ปีที่แล้ว

      እንኮን አብሮ አደረሰንወዴ

  • @userid3347
    @userid3347 5 ปีที่แล้ว +8

    ዋውውውው በጣም ተመችቶኛል ፈጣራ ለሀገራችን እንድ አይነት ህግ አክባራ ፓልስ ይስጥን ኤራም በጣም ምራጥ አክተር ነው በእውነት። ስውደው ውስጥ ነው

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 2 ปีที่แล้ว +16

    ኢኒሥፒክተር ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ
    በጣምደሥ የሚል አሥተማሪ ፊልም ነዉ በርቱልን እዉነት የትም ተደብቃ አትቀርም💞💞
    👆👆👆👆👆👆

  • @Fcgcchb
    @Fcgcchb ปีที่แล้ว +3

    የሀ ፊልም ሰወስት ግዜ ኣይቸውለሁ በጣም ደስ ይለኛል የህንድ ኣክተር አይመስልም አሪምያሰ ደሞ የድሙፁ ነገር 👍👍👍💖💖💖💖🌹🌻🌻🌻🌻

  • @tinsayetesfaye8267
    @tinsayetesfaye8267 5 ปีที่แล้ว +13

    ምናለበት ፍትህ በፊልም ሳይሆን በተግባር ቢኖር ኢንስፔከተሩ ምርጥ ፊልም ነው

  • @ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ
    @ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ 5 ปีที่แล้ว +27

    ለኔ ጀግናዎቼ #የበረሀ #ቅጠሎቹ አረብ ሀገር ተሰደን #የምኖረው እኛ ነን የልጅነት #እድሜያችንን በበረሀ ላይ የውስጣችንን የሚረዳ የሌለን. ብቸኛዎቹ እግዚአብሔር ከጎናችን ስላለን ብቻ ነው መቆየታችን እንጂማ ውይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ😢😢😢

  • @zabera600
    @zabera600 5 ปีที่แล้ว +17

    ምርጥ ፊልም ወድጄዋለው እንደ ኤርሚያስ አይነት ወንዳወንድ ውስጤነው👌 ❤❤❤❤❤

  • @mrvio9701
    @mrvio9701 8 หลายเดือนก่อน +2

    በጣምደስየሚልፊልም።አገራችን እዲህአይነት መሪብታገኝየት በደርሰች

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 4 ปีที่แล้ว +1

    ዎውውውው ኢንሢፐተር ኤርመያሥ እንደ አንተ አይነቱ ሺ ይወለድ ቁመና ከጉብዝናጋር ሁሉን አሟልቶ ሠጥቶሀል ተባረክ አሥደሠትከኝ ውድድድድ

  • @amaamm6604
    @amaamm6604 5 ปีที่แล้ว +129

    ይሄን ልጂ ምናለበት ሰይፉ ቢያቀርብልኝ ስወደው

  • @tyube9004
    @tyube9004 5 ปีที่แล้ว +34

    ኢንስፔክተር ሆኖ የሰራው ልጅ ምርጥ ብቃት ያለው ልጅ ነው ፊልሙ ምርጥ ነው እናመሠግናለን

  • @መልካምተናገርአለያዝምበል
    @መልካምተናገርአለያዝምበል 5 ปีที่แล้ว +4

    እጅብ በጣም ሀሪፍ ነው ገንቦ አለ ክክክ እስኪ ሁላችሁም ፖሊሶች የምር እንደሱ ሁኑ ለማስመሰል ሳይሆን ለመሆን ሞክሩ ስንቱ ነው የፖሊስ ልብስ ለብሶ ጉቦ የሚጓፍፈው ስንቱ ነው ከወንጀለኛ ጋ በመተባበር የንፁሀንን ህይወት የሚያጠፋው በእውነት ተመችቶኛል ሲያልቅ ባላለቀ ነው ያልኩት

  • @tototito5923
    @tototito5923 3 ปีที่แล้ว +4

    ማነው ኤርሚን የሚወድ እናም በሰይፉ ሾው ይቅረብልን የምትሉ

  • @ፍሬህይወትበላይ
    @ፍሬህይወትበላይ 4 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ብዙ መልእክት ያለው ፊልም ነው ፍትህ ለኤቨን

  • @lemlemtesfay7081
    @lemlemtesfay7081 5 ปีที่แล้ว +244

    ኤንስፔክተር ሆኖ የሚሠራው ልጅ ያልተወራለት ጎበዝ ልጅ ነው !!!

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 5 ปีที่แล้ว +7

    ኢንስፔክተር ኤርሚያስ ሆኖ የሚሰራውን ልጅ በጣም ነው የምወደው ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነው ሁለነገሩ ያምራል 😘💚💛❤

    • @jubranamer4618
      @jubranamer4618 5 ปีที่แล้ว +1

      ኢትዮጵያዊ ነኝ ..

  • @ማስረሻየጂማልጅ
    @ማስረሻየጂማልጅ 5 ปีที่แล้ว +312

    ኢትዮጵያ ውስጥ እዴ አይነት ፖሊስ የለም እጂ ቢኖር ጥሩ ነበር

    • @fireyesulultaliji2563
      @fireyesulultaliji2563 5 ปีที่แล้ว +1

      Ara lakkii jirachu mala

    • @rashamash3070
      @rashamash3070 5 ปีที่แล้ว

      Aowe mowksh semacne andhynte new

    • @kdusdawit7610
      @kdusdawit7610 5 ปีที่แล้ว

      Ewnet new!

    • @hulagarzewudo1868
      @hulagarzewudo1868 5 ปีที่แล้ว

      በትክክል ግን የለማ

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 5 ปีที่แล้ว

      በስመአብ ቢኖር ሀገራችን የት በደረሰች ነበር ያገራችን ፖሊስ እንኳን እንዲህ ቤተክርስቲያን ለመሳም ይቅርና በቤተክርስቲያን በር ላይኳን አያልፍም የዚህ ልጅ ብቃት ግን የተለየ ነው

  • @eldanaselam5150
    @eldanaselam5150 6 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታን ፊልም ብሎ ዝምምም በስማም 1 ነው 🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰ዋው ኤርሚ ደሞ 👌👌👌👌

  • @wubalemdanaka8662
    @wubalemdanaka8662 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አለበት የእዉነት ቢሆን በህይወቴ እንደዚህ አይነት ፊልም አላየዉም ኤርሚ ችሎታክን ሳላደንቅ አላልፍም በርታልን 🥰🥰🥰🥰

  • @wadeemahalmansoori4257
    @wadeemahalmansoori4257 5 ปีที่แล้ว +55

    ሰላም ያገሬ ልጆየች ዛሬ እኮ እናታችን ባዓታ ናት በረከቷ ምልጃዎ አይለየን አሜን

  • @almazeabara337
    @almazeabara337 5 ปีที่แล้ว +29

    ኤርሚያስ በጣም አሪፍ ተዋንያን ነው በጣም ያምራል 1ኛ ነው

    • @ghghjv9492
      @ghghjv9492 4 ปีที่แล้ว

      ኤርሚያስ ግን ለምን ብዙ ፊልም አሰራም በጣም ችሎታ አለህ ብዙ አትታይም ግን ፈጣሪ ይጨምርልህ

    • @ifaatub2129
      @ifaatub2129 4 ปีที่แล้ว

      ok

  • @banchu3147
    @banchu3147 5 ปีที่แล้ว +128

    ባሌ የሚወደው ጭሆቴን ነው ምርጥ ፊልም ነው በተለይ ኤርሚ ሰርቶታል ግን ፍትህ ፊልም ላይ ብቻ መሆኑ ያናዳል

  • @lidulidu248
    @lidulidu248 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው እግዚአብሔር ላገራችን እንዲህ አይነቱን ታማኝ የህግ መሪ ያዘጋጅልን እንጂ እንዲህ ከቀጠለ ሀገራችን የሌቦችና ያጭበርባሪዎች መከማቻ ነው የምትሆነው
    እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን።

  • @hhdd9388
    @hhdd9388 4 ปีที่แล้ว +10

    በሂወቴ እደዚህ የጣመኚ ፊልም የለም አቦ ተባረክ እንስፔክተር ባሌ ብኮን ውይይ አተን ያገባች ታድላ

  • @Tube-du7rj
    @Tube-du7rj 5 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ለባታ ማርያም በስላም አድምርሳችሁ

    • @Tube-du7rj
      @Tube-du7rj 5 ปีที่แล้ว

      ይህ ስሞን ፌልም ዜንተርፍ ነው እስኪ እንየው

  • @betelhembelacew9837
    @betelhembelacew9837 5 ปีที่แล้ว +51

    አሪፍ ፖሊስ ነው እውነት ቢሆን ጌታ ከፈቀደ እኔም ከሁለት አመት በኃላ ወደ ህግ እቀላቀላለሁ ፖሊስ መሆን ውስጤ ነው

    • @semretsori4372
      @semretsori4372 5 ปีที่แล้ว +1

      Inem weste newu yehig temari negn gin yepolis sera megnote newu betelyi mermari

    • @robelltegenu4875
      @robelltegenu4875 5 ปีที่แล้ว +4

      የምን ፖሊስ አርፈሽ ተቀመጪ

    • @betelhembelacew9837
      @betelhembelacew9837 5 ปีที่แล้ว +3

      @@robelltegenu4875 እንዴ ምነው ወዳጄ እኔ ፖሊስ ብሆን ስለ እውነት እኮ ነው ምቆመው አርፌማ አልቀመጥም እቅዴን መቼም አላቋርጥም ፖሊስ እሆናለሁ ለእውነት የምቆም

    • @robelltegenu4875
      @robelltegenu4875 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ሀገር በነበርኩ ሰሀት በተደባዳቢነት በመታሰር በመፈታት ብዙ ነገሮችን አሳልፌያለሁ ያልታሰርኩበት የለም እና ለዚህ ነው ፖሊስ መሆን ይቅርብሽ ምልሽ

    • @jamilaneuray8190
      @jamilaneuray8190 5 ปีที่แล้ว

      @@robelltegenu4875 ክክክክክክ.ምን.ችግር አለው

  • @አሜንአለሙ
    @አሜንአለሙ 5 ปีที่แล้ว +8

    ኤሪሜ እዳተ ያለ ፖሊሲ የለም ለብር ነው የሚሠሮት ፍትህ የለም ካገርችን ሁሉም ሌቦች ናቸው ትወናህ ደስ ይላን በጣም ያምራን ዋው ደስ ይላን ፊልሞ የትወናህ አቅም ዋው ነው ቃል የለኚም በቃ ምርጥ ትወና

  • @TsgeredaSeyfu
    @TsgeredaSeyfu 8 หลายเดือนก่อน +3

    ኢንስፔክተር armi ስለ ሃይማኖት ሰለ ቤተክርስቲያን ሲስተዋዉቅ በአጫጭር ቪዲዮችሁ ሳይ ደስ ይለኛል ❤❤❤❤❤❤ወንድሜ ❤❤

  • @ደንግልማርያምእናቴ
    @ደንግልማርያምእናቴ 7 หลายเดือนก่อน

    ኢንሲፓክተር በጣም ነው የምወዲህ ከምር እንተን የአገባቺ በሁሊም የተመረጠቺ ነት በምዲርም በሰማይም የእወናት 😥😥😥❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ኑርልኝ

  • @amitadyj2916
    @amitadyj2916 5 ปีที่แล้ว +68

    በያለንበት ፈጣሪ ስላምና ጤናችንን ይስጠን።አሜን

  • @መሲየማርኮንእናት
    @መሲየማርኮንእናት 5 ปีที่แล้ว +9

    ወንዳወንዱ ኢንስፔክተር እንደጀማሪ አሪፍ ናቹሁ ምንም አትሉም ኤርሚያስ ጎበዝ ነህ በርቱ

  • @user-cz1nu7xp8o
    @user-cz1nu7xp8o 5 ปีที่แล้ว +4

    ኢንስፔክተር ኤድሚያስ ዋዉዉዉዉዉ!!!!በጣም አድናቂህ ነኝ።አቦ ይመችህ

  • @KidistBrihanu-r3k
    @KidistBrihanu-r3k หลายเดือนก่อน

    በጣምምምምምምምም ነው የምኮራብህ የምታስደስተኝ መርያምን ሽ አመት ኑርልን

  • @arsamayuhans4012
    @arsamayuhans4012 3 ปีที่แล้ว +10

    በእውነት ፍቅር በፊልሞችክ ላይ የኦርቶዶክሰ ቤተክርሰቲያናችንን በማካተትክ ሳላደንቅህ አላልፍም ለእምነትህ ያለክ ክብር ፍቅር እምነት ጥንካሬክ ኮራሁብህ ልሑል እግዚአብሔር ያበርታህ እድሜ ከጤና አብዝቶ ያድልክ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን !!!

  • @enderisali9332
    @enderisali9332 5 ปีที่แล้ว +67

    ፖሊስ ማለት እንዴ ኤረሚያስ ነው በጣም ሀሪፉ ፊልም ነው ዋው ❤❤❤❤

  • @TUBE-xz9ti
    @TUBE-xz9ti 5 ปีที่แล้ว +32

    የኢትዮጲያን ተግባር በደንብ ነው የተወናቹት ምንም ቃላት የለኝም ፍትህ በኖረ ሀገራችን የት በደረሰችነበር

  • @meniyemaryamtube2650
    @meniyemaryamtube2650 5 ปีที่แล้ว +52

    ዋውው ምርጥ ፊልም ኤርምያስን ሆነክ የሰራከው ልጅ 👌👌👌

  • @NdhnNsbsb
    @NdhnNsbsb 5 หลายเดือนก่อน

    እንስፔክተር ኤርምያስ የኔ ጀግና ላንተ የፈጠረች እናት ፈጣር ያደላት ኣባትህ እናትህ እንደት የታደሉ ኣንተን የመሰለ እዝ ያቦቀሉ 🎉የኔ ጀግና ቀጥልበት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AmiryimamAdem-lv8fu
    @AmiryimamAdem-lv8fu 7 หลายเดือนก่อน +1

    የሄ ጀግና ተዋናይ ከየት መጣ አንደኛ ነህ የኔ ምርጥ በፊልም ባይሆን እውነተኛ የህግ ፖሊስ እንዳንተ ቢሆን ወንጀል አይበዛም ነበር

  • @ሙናነኝጉራጌዋ
    @ሙናነኝጉራጌዋ 5 ปีที่แล้ว +4

    በስደት ሀገር ያላቹ ወድም እኽቶቼ ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ ከክፋ ነገር አላኽ ይጠብቃቹ ከናፈቃቹት ቤተሰቦቻቹ በሰላም በደስታ ያገናኛቹ መልካም አዳር

  • @amiwelloyewa1849
    @amiwelloyewa1849 5 ปีที่แล้ว +23

    ኡፍ የዛሬው ፊልም እንዴት ደስ ይላል ምናለ ሁሉም ፖሊሶች እንደዚህ ቢሆኑ ኖሮ በጣም አስተማሪ ነው ስንቱ ይሆን ፍትህ አጥቶ ያለስራዉ የሚንከራተተዉ በተቃራኒዉ በሰራዉ ወንጀል እንደጀግና ደረቱን ነፍቶ የሚሄደዉ

    • @amutube1047
      @amutube1047 5 ปีที่แล้ว

      መሳቅ የፈለገ ብቻ Subscribe
      Watch "Ethiopia;ጃዋር ማለት ምን ማለት ነው ? ጠብተሽ ታውቂያለሽ ? አዝናኝ ጥያቄ" on TH-cam
      th-cam.com/video/NwtHKXk0lXU/w-d-xo.html

    • @klifalsameri7094
      @klifalsameri7094 5 ปีที่แล้ว +1

      A

  • @ሰላምአበበ-ቈ4አ
    @ሰላምአበበ-ቈ4አ 5 ปีที่แล้ว +16

    ዋው በጣም አሪፍ ነው እኔ ፖሌስ አፍቅሬ ነበር ግን መቶ ብር ከሰጡት ጣጣየለም ምንም ብመክርው አልሰማ አለኝ ተለያየን ለቃሉ ታማኝ በፊልም ብቻ ባይሆን ጥሩ ነበር

    • @medishimles900
      @medishimles900 4 ปีที่แล้ว

      ወይ የኔሰባል ጎዶሬ ነው ግን ቢሞት ቃሉን እጥፈ አያረገም በጨራሺ ወሸት ሙሰና መሸጎጥጎጥ በጨራሺ ልክ ኤረሙያሰ ኢሰፔከተሩ እራሰ በጣም ነው የሚፈራው ግተር ሰለሚል

    • @SaraSara-qp5sg
      @SaraSara-qp5sg 10 หลายเดือนก่อน

      እኔም የምወደው ነበር

  • @ghtcnhgchkb4760
    @ghtcnhgchkb4760 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውው በጣም ኣሪፊ ፊልም ነው እሪምያስ በጣም ጎቦዚ ነህ ኣድናቅህ ነን ግን አገራችን እንደዚህ ኣይነት ፖልሶች ብነሩ ጥሩ ነበሪ

  • @Leila-sn6dt
    @Leila-sn6dt 4 ปีที่แล้ว

    ምናለ ሁሌም እንደዚ ያለ ፊልም ብሰሩ ካትሶላ ገፈፋ ነፃ የሆነ ዋው ኢንስፔክተሩን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @masarats6343
    @masarats6343 5 ปีที่แล้ว +33

    ፖሊስ በጣም ነው የምወደው ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው

  • @mekdeshailegiorgis6073
    @mekdeshailegiorgis6073 5 ปีที่แล้ว +35

    እንዲህ አይነት ፖሊሶች ሊኖሩ ይችላሉ ግን ከ1000 1 ነው
    ቆንጆ እና አስተማሪ ነው

  • @amitadyj2916
    @amitadyj2916 5 ปีที่แล้ว +58

    እኔ የሚናፍቀኝ አዲስ ፊልም ስለቀቅ ኮመንታቹህን ማንበብ ነው ።❤

  • @ጎንደሬዋነኝየፋኖወችእህት
    @ጎንደሬዋነኝየፋኖወችእህት 6 หลายเดือนก่อน

    ኢንስፔክተር ኤርሚያስ የሀገር ዋስና ጠበቃ ፈጣሪ ይጠብቅህ አሜን🙏❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 10 หลายเดือนก่อน +2

    እሄ ልጅ ግን ለምንድነው ሰይፉ ጋር ያልተናዘዘው የኔ ውድ ስወደው በጌታ አይላቪው ❤❤❤

  • @ሰላምጓልዞምጀጋኑሰብስረሰ
    @ሰላምጓልዞምጀጋኑሰብስረሰ 5 ปีที่แล้ว +21

    የሄን ፊልም ለሰዎስት ግዜ እያየሁት ነው በጣም ተመቸኝ ፓሊስ ማለት እንዳንተ ነው

  • @zeintmohammed8907
    @zeintmohammed8907 5 ปีที่แล้ว +4

    አንደኛ ኢንስፔክተር ኤሪሚያስ ሁላችንም ለእውነት ብንቆም የት በደረስን ግን አይን ባላዬ ጆሮ መስካሪ እያደረግን ስንቶች ነን ፍትህን የምናዛባ በጣም ሀሪፍ ስራ ነው በርቱ

  • @ethiopialoveyou341
    @ethiopialoveyou341 5 ปีที่แล้ว +6

    ወይ ወይ ፍትህ ማናል ሀገራችን ውስጥ እንደዚህ አይነት ፍትህ ቢኖር በጣም ደስ ይላል ኒስፔክተር ኤርሚያስ ጅንኑ ወንዳወንድ ሁሉ ነገሩ ይመቻል በተረፈ ሌሎችም ፊልም ሰሪዎች ልክ እንደነዚህ መጨረሻላይ ልምምዳችሁን ቀንጨብ አድርጋችሁ ብታሳዩን ዘና ያረጋል ምርጥ ፊልም ነው

  • @yesewneger950
    @yesewneger950 ปีที่แล้ว +3

    ይሄን ልጅ የሚሰራቸውን ቪ ድዮ ስወደው ❤❤❤❤❤

  • @HananGafar-mn5fw
    @HananGafar-mn5fw 5 หลายเดือนก่อน

    እንስፔክተር ኤርምያስን እንደኔ የሚወድ❤❤❤❤

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
    @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 5 ปีที่แล้ว +19

    መጨረሻ ላይ ግን አስቀውኛል ሲቀረጡ የነበረው ሁኔታ😂😂😂

  • @yeahman4543
    @yeahman4543 5 ปีที่แล้ว +4

    አረ ፊልም ዋዉ ቃል የለኝም እስኪ እውነተኛ ኢንስፔክተር አድርጉት

  • @kokobiafentakokobiafenta6528
    @kokobiafentakokobiafenta6528 5 ปีที่แล้ว +5

    ዋዉዉዉ ኤርሚየ አደኛ ነህ መስለህ ሳይሆን ሁነህ ነው የሰራከዉ 😍😍😍😍😍

  • @hanademeketube2555
    @hanademeketube2555 ปีที่แล้ว +4

    ይሄንን ፋልም አለማድነቅ ንፉግነት ነው ኤርሚዬ❤❤❤

  • @eeee5344
    @eeee5344 2 ปีที่แล้ว

    የዝ ልጅ የተለዬ ነው ማርያምን እግዚአብሔር አምላክ ስላም ና ፍቅር ይስጥህ እኔ ምንም አልልም ድምጽህ ደሞ ባጣም ነው የምወዴው❤❤❤❤❤❤❤❤✅✅✅✅✅

  • @haditube1026
    @haditube1026 5 ปีที่แล้ว +10

    ውይኔ በጣም ነው የሚመስጠው ዋው በተለይ እርሚ የተባለው ልጅ ጀግንነት ወንዳወነት ጅንን ያለ ነገር የተሰጠው ገፀባህሪ ቆጆ ነው ያላያችሁ እዩት ስለፊልሙ መኮመት እደሁ ትታችህኋል እርጉዝ ነኝ ላገባነው ምናምን ሁኗል ኮሜታችሁ

  • @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
    @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ 5 ปีที่แล้ว +4

    ኢንስክፔትር እሚ በጣምነው ሚወድህ ዉስጥ ነህ 😍 ሀገር ሀዋሳ ንፍቅ ብላኝ ነብር ዛሬ አይዋት ሀገር ከውጣው 7 አመት ነው ግን በጣምነው ንፍቅያለችኝ እረሚ እውነት ምንግዜም እውነት ናት

  • @kaschekasche3746
    @kaschekasche3746 5 ปีที่แล้ว +16

    ፖሊስ በጣም እጠላለሁ ፍትህ ፊልም ላይ ብቻ ነው ይገርማችኋል አስተናጋጅነት እየሰራሁ አንድ ጥጋበኛ መታኝና እግሬን ተሰበርኩ 8 ወር ተኛሁ አሰሪየ እያየችው ነበር የመታኝ አሳስሬው በሁለት ቀኑ ፈቱት ለምን ፈታችሁት ስላቸው ምስክር ምስክር የለሽም አሉኝ አሰሪየ ከስተምሯ ስለሆነ ፖሊሱ ደግሞ 400 ብር ተቀብሎ እግዝብሔር የተመሰገነ ይሁን ያለ ምንም ህክምና በወጌሻ ዳንኩ ዳሀ ምን ይሆናል ፖሊሱን ግን የስረውን ይስጠው ።

    • @zeynyamelkamu2265
      @zeynyamelkamu2265 2 ปีที่แล้ว +1

      እንካን ዳንሽ ማማየ ዋናው ፈጣረ ይገዘነ የሀገራችን ፖሊስ ጉድ አይወራ

    • @Rozamuhammed-z3s
      @Rozamuhammed-z3s 7 หลายเดือนก่อน

      😢😢

  • @Amu8874
    @Amu8874 3 ปีที่แล้ว +1

    Wawww 🥰🤣🙄😅👌 ኢትዮጵያ ለዘላለም 😍😍🇪🇹💪ይሄ ልጅ ስዎደህ ጎበዝ ነው Love❤😍እሱ ያለዉ ቪዲዮ ማዬት ደስ ይላሉ አስተማሪ ነው 👌

  • @FoziyaaKadier
    @FoziyaaKadier 3 หลายเดือนก่อน

    ባየዉ ባየዉ የማልጠግበዉ ነገርስ የኔ አንደኛ ኤርሚ❤😢

  • @hanayirga4132
    @hanayirga4132 4 ปีที่แล้ว +3

    Wow!!ኤርምዬ እጅግ ብጣም መልካም ሠራ ነዉ ቀጥልብት

  • @bayobayo782
    @bayobayo782 5 ปีที่แล้ว +43

    ሁሉም እዲህ በየ እምነቱ ሰላም አውለኝ ብሎ ስራውን ቢጀምር ስራውም ቀና ይሆናል ሀገርም ሰላም ትሆናለች

  • @ሰይዳነኝየቤተሰቦቼናፋቂ
    @ሰይዳነኝየቤተሰቦቼናፋቂ 5 ปีที่แล้ว +20

    ኢትዮብያ አዳታ አይናት ፖሊስ ቢኖር ወላሂ በጣም ነው ያስደሰተኝ ትክክል እውነትን እዴት ከውነተኝ ሰው ትርቃለች ለውነት መሞት ይሻላል ወላ በጣም ነው ደስ ያልከኝ💋💘💘❤

  • @abayinesh.abraham9905
    @abayinesh.abraham9905 7 หลายเดือนก่อน

    b ኤርምያስ በእውነት ሀገራችን ላይ እንዳንተ ጀግና የአበዛለን🙏🙏🙏🙏🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️🌹💞💞 ሀቀኛ እግዚአብሄር አንተን ይጠብቅ

  • @lemlemlemlem2338
    @lemlemlemlem2338 3 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ብሎኝ ያየውት ፊልም ተመችቾኛል