Ashenafi Legesse & Etenesh Demeke - Ende Lijinet - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 564

  • @genetgenet2592
    @genetgenet2592 6 ปีที่แล้ว +7

    ዋዉ ደምጳችሁ በጣም ያምራል በጥቅሉ ሙዚቃዉ በጣም ሀሪፍ ነዉ ኢቶጲያዊነቴ ያኮራኛል አይዟችሁ በርቱ

  • @ኣርሴማጓልእንደርታ
    @ኣርሴማጓልእንደርታ 2 ปีที่แล้ว +3

    .የህንን ዘፈን የኔ ትዝታ 2010 አዳምጠው ነበር ኡፍፍ አገራችን ሰላም ያርግልን💔💔💔💔💔

    • @abd-tube-mm6fh
      @abd-tube-mm6fh 8 หลายเดือนก่อน

      me too...
      😍🥰🥰🥰🥰🥰

  • @muluwaabate3728
    @muluwaabate3728 7 ปีที่แล้ว +55

    ኧረ የኔ ቆጆ እደው ሥወድሽ ማሬ ወይኔ ድምፃሽን ሣላደቅ አላልፍም ማሪ

  • @SeraTube26
    @SeraTube26 7 ปีที่แล้ว +75

    ለእቴነሽ ልዩ አድናቆትና ክብር አላኝ

  • @gabresarah9248
    @gabresarah9248 7 ปีที่แล้ว +29

    woww በጣም ያምራል ስራችው ልዩ ነው ድምፃችሁ ዋው ብየዋለው ይመቻችሁ ያገር ልጆች

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 2 ปีที่แล้ว +1

    ባህሉን የሚጠብቅ ራሱን ያከበረ ታላቅ ሰው ነው። ባህሉን ያንኳንሰሰ ማንነቱን የጠላ ደካማ አእምሮ ያለው ነው።

  • @rihanarihana4535
    @rihanarihana4535 7 ปีที่แล้ว +19

    በጣም አሪፍ ሥራ ነው ውዝዋዜውም በጣም ያምራል ድምፅህ የኤፍሬም ታምሩ ይመሥላል በርታ

  • @iamethiopia3442
    @iamethiopia3442 7 ปีที่แล้ว +4

    ውቦች ውድድ አርጌላቹዋለው
    በነገራችን ላይ ሁሌም ድምፅሽን አደንቅልሻለው😍😍😍😍😍

  • @susuhassen4645
    @susuhassen4645 7 ปีที่แล้ว +4

    አሽዬ ዝም ብዬ ሣይክ ኤፍሬም ታምሩን ትመሥለኛለክ😔 እቴነሽዬ ውሥጤ ነሽ😘
    በጣም ያምራል ጭፈራችሁም ይነፋል😍😍😍

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 7 ปีที่แล้ว +13

    This is real creativity. This is what I am talking about. you see how it is nice. I love it. I love Agewesnaw song.

  • @fuadmohammed9252
    @fuadmohammed9252 7 ปีที่แล้ว +136

    ለመላው የክርሥትና እምነት ተከታዬች እንካን ለትንሣሄ በሀል በሠላም አደረሣቹ እኔ ሙሥሊም ነኝ ብዙ የክርሥትና እምነት ተከታዬች ወንድምና እእቶቼ አሉ መልካም በሀል

    • @raykiame216
      @raykiame216 7 ปีที่แล้ว +1

      fuad mohammed amen ehite betam thanks mareye

    • @sunyemariamlej8755
      @sunyemariamlej8755 7 ปีที่แล้ว +2

      አሜንንን

    • @ሙሉስደተኝዋድግልአትለየኝ
      @ሙሉስደተኝዋድግልአትለየኝ 7 ปีที่แล้ว +1

      fuad mohammed እኩን አብሮ አደረሰን

    • @birhanenuigse8829
      @birhanenuigse8829 7 ปีที่แล้ว +1

      fuad mohammed አሜን አሜን እንኳ አብሮ አደርስን

    • @tsionworku2570
      @tsionworku2570 7 ปีที่แล้ว +3

      fuad mohammed እንኩዋን አብሮ አደረሠን የኔ መልካም እግዚአብሔር ያክብርሽ!
      ሁሉም እዳች ቢሆን

  • @abcefg4093
    @abcefg4093 7 ปีที่แล้ว +22

    ዋው እዴት ያምራል

    • @hansnxndx7486
      @hansnxndx7486 7 ปีที่แล้ว

      Abc Efg ዋው እዴት ያምራል

  • @sadajemal9699
    @sadajemal9699 7 ปีที่แล้ว +13

    በጣም አሪፍ ሙዚቃ

  • @beti1120
    @beti1120 7 ปีที่แล้ว +70

    ዋውውው በጣም ምርጥ ስራነው ላይክ alll my frend

  • @zenebechderbe7995
    @zenebechderbe7995 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉዉዉ ያምራል አገዎች ስወዳችሁ

  • @እጠበኝቆሽሻለሁ-ጘ6ኈ
    @እጠበኝቆሽሻለሁ-ጘ6ኈ 6 ปีที่แล้ว +13

    የዝች ልጅ ድምፅ ልዩ ነው በጣም

    • @ahmedaman443
      @ahmedaman443 6 ปีที่แล้ว

      እጠበኝ ቆሽሻለሁ 7amara

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ደስ ስትሉ። ኢትዮጵያዊ ባትሆኑ ኖሮ እቀና ነበር።

  • @alazargetaneh3757
    @alazargetaneh3757 5 ปีที่แล้ว +2

    owwwwooowwwwoooooww i am from oromo i love so much your music make your music the great

  • @ሀዩሀበሻ
    @ሀዩሀበሻ 7 ปีที่แล้ว +11

    2017 የቴነሽ ጊዜ ነው

  • @agerekelibeewdishalehudhh129
    @agerekelibeewdishalehudhh129 7 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ያምራል ድምፃችሁ ደግሞ ሲያምር

  • @ሙሉስደተኝዋድግልአትለየኝ
    @ሙሉስደተኝዋድግልአትለየኝ 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋ ውውውወው እዴት እደምወድሽ የኔ ቆጆ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @hizbayeshzerihun7107
    @hizbayeshzerihun7107 7 ปีที่แล้ว +6

    አልተቻልሽም ጎበዝ ❤

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ያምራል ቀጥሉበት የኔ ምርጦች

  • @tsionaklilu8756
    @tsionaklilu8756 7 ปีที่แล้ว +3

    እቴነሽ ሁሌም ምርጥ♥♥♥

  • @sadasada1406
    @sadasada1406 7 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚምር ድምፅ መቆራኘት ድቅ ጭፈራ ብቻ አሪፍ ሥራ ነው በርቱልኝ

  • @rahmabh6174
    @rahmabh6174 7 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ውብ የሆነ ድምጽ አለሽ

  • @yeshiweloyewu8530
    @yeshiweloyewu8530 7 ปีที่แล้ว +10

    ዋው በጣም ደስ ይላል በርቶ ማሮች እቴነሽ በጣም ነው የምወድሽ የማደቅሽ

    • @fasadsead681
      @fasadsead681 4 ปีที่แล้ว

      1zara1salima3marina4ali5meskerer

    • @gikqpo3478
      @gikqpo3478 4 ปีที่แล้ว

      Rgx

  • @abloveymaryamlijablovymary5336
    @abloveymaryamlijablovymary5336 6 ปีที่แล้ว +5

    Yen Mar Swedish yen konjo😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @abeselebanon4857
    @abeselebanon4857 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰወድሽ ድምፅሽ በአጥቴ ነውየሚገባው ምርጥ ስራ ነው

  • @aishasalim1852
    @aishasalim1852 7 ปีที่แล้ว

    አረ አረ የኔ ምርጦች ምርጥ ስራ አቤት አንች ልጅ በቃ የምትስርያችው ስራወች

  • @atsedemariamdessalegn7657
    @atsedemariamdessalegn7657 2 ปีที่แล้ว

    Wowww betam yamral

  • @ፍቅርፍቅር-ደ2ፈ
    @ፍቅርፍቅር-ደ2ፈ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሹዬ ስወደው

  • @ሜሮን0554
    @ሜሮን0554 6 ปีที่แล้ว +2

    ስውድሽ የኔ ቆንጆ. ሙዚቃው በጣም ነው ያምሩል 💋💋💋💋💋💋😘😘😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍

  • @ሀናንዬቀበጥጥጥጥ
    @ሀናንዬቀበጥጥጥጥ 6 ปีที่แล้ว

    ዋውው ማር አድናቂሽ ነኝ ድምፅ ብቸ ይበቃል ውድድድ

  • @hmimilovedhwowthanks5709
    @hmimilovedhwowthanks5709 7 ปีที่แล้ว +18

    አሸናፊ እወድሀለሁ

  • @kidistsisay381
    @kidistsisay381 7 ปีที่แล้ว +11

    ድምፅ በእናተ ይቅር በጣም ያምራን ቀጥሉበት

  • @tigset1192
    @tigset1192 7 ปีที่แล้ว +7

    wowww

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ በናታችሁ ክሎፕ ሲያምር ዋው

  • @betatubebeta
    @betatubebeta 7 ปีที่แล้ว +1

    yena ቆንጆ ትልቅ ስጦታ አለሽ ይመችሽ እቦ ተወዛዋዥወቹ ደግሞ ዋው ነው

  • @susumar5282
    @susumar5282 7 ปีที่แล้ว +1

    Wow ሰታምሩ ምርጥ ስራ ነው

  • @ashenafi5797
    @ashenafi5797 2 ปีที่แล้ว +1

    Love

  • @itaish8187
    @itaish8187 7 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነው

  • @shewayedengelmarymlejj9465
    @shewayedengelmarymlejj9465 7 ปีที่แล้ว +2

    ashu sewdsh eko betam arif new ketelubet degmo demseh kuret afiram tamruuu

  • @abbelnichola3792
    @abbelnichola3792 7 ปีที่แล้ว +1

    Well done. spectacular dancers 👍👍👍

  • @workwahshume170
    @workwahshume170 6 ปีที่แล้ว +3

    ዉይይ ድምፃችሁ ደስ ሲል ስንት ጊዜ ደጋግሜ አዳመጥኩት ምችት ይበላችሁ ማሮች ነችሁ

  • @eliyashaji984
    @eliyashaji984 6 ปีที่แล้ว +2

    አቦ ይመቻቹ ድምፃችቹ የመጨረሻ ይደላል

  • @mohammedseid2322
    @mohammedseid2322 2 ปีที่แล้ว +1

    Great work.

  • @alemassefa2417
    @alemassefa2417 7 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ስታምሩ ውድድድድድ ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @mohamedelkayselkays4775
    @mohamedelkayselkays4775 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ የሁለታቺሁም ድምፅ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤

  • @ፈጣሪንእመኑምንምአትሆኑም
    @ፈጣሪንእመኑምንምአትሆኑም 6 ปีที่แล้ว

    በጣም፡ምርጥነው፡የመጀመሪያ፡አስተያየትሰጪሽ፡ነኝ፡ሁኚበት

  • @tsigehayile330
    @tsigehayile330 หลายเดือนก่อน

    የት ጠፍታችሁ ነው ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebawzegeye9250
    @abebawzegeye9250 7 ปีที่แล้ว +2

    በታም ጥሩነው ኢንጅነር ፋንታሁን ምሠራው ስራ በታም ደስይለኛን 1 ለኔም ስራልይ የስደት ዘፈን ወረታውን አረሳውም!!!

  • @mersymasrisha4438
    @mersymasrisha4438 7 ปีที่แล้ว +6

    ስታምሩ

  • @xggfxhcf9028
    @xggfxhcf9028 6 ปีที่แล้ว

    ለሀገራአቺሁ አዘፋኑም ለሚሞተው ወገናአቺሁ ወረኛአ ሁላአ ሰላአም ከለለ ፋቅራ የለም ለሀገራ ሰላአም ለወያኔ መውደም ዝፈኑ

  • @አልማዝእናቴውስጤ
    @አልማዝእናቴውስጤ 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውው በጣም ሀርፍ ነው

  • @zabibasaeed7336
    @zabibasaeed7336 7 ปีที่แล้ว +9

    በጣምደስይላል

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 6 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ማር ስውድሽ ብርች ♥♥♥

  • @እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ
    @እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ 4 ปีที่แล้ว +1

    ውድደድድድ😍😍😍

  • @helusweet3112
    @helusweet3112 7 ปีที่แล้ว

    ዋው ምርጠች 🎶🎶🎶🎶🎶💓💓💓💓💃💃💃💃💃👏👏👏👏👏👏☝☝☝💪👈👌👌

  • @hayatehayet4101
    @hayatehayet4101 7 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ያምራ ል እሥታይል ተጨፍረዉች ያምራል ድምፅ ያምራልግፅሚ ያምራል ይመቻችሁ

  • @lolaolanrewaju7426
    @lolaolanrewaju7426 7 ปีที่แล้ว

    አቦ ይመቻችሁ ምርጥች ያማይሰለች ሙዚቃ ነው

  • @ሀውለትየወሎልጅእማለዘላለ
    @ሀውለትየወሎልጅእማለዘላለ 7 ปีที่แล้ว +5

    ውይይይይ፡በጣም፡አሪፍ፡ነው

    • @ሳኒሀበሻ
      @ሳኒሀበሻ 6 ปีที่แล้ว

      ሀውለት፡የወሎ፡ልጅ እማ፡ለዘላለም፡ኑሪልኝ እርፍ

  • @bdhydyshyd8125
    @bdhydyshyd8125 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @abuyyeefikir8308
    @abuyyeefikir8308 4 ปีที่แล้ว

    እቱዬ ውድድድድ ነው ማደርግሽ

  • @mozaalnuaimi1610
    @mozaalnuaimi1610 7 ปีที่แล้ว

    ዋው ድምፃችሁ ተመችቶኛል

  • @nancyhhh6931
    @nancyhhh6931 7 ปีที่แล้ว +2

    wow nice music

  • @gashawmelaku7392
    @gashawmelaku7392 6 ปีที่แล้ว

    nice music .I think all are love these music.give to reply this idea

  • @kannanmeloth8910
    @kannanmeloth8910 6 ปีที่แล้ว +3

    Marvelous...!!!!! congratulation from Indian..!!!!

  • @workwahshume170
    @workwahshume170 6 ปีที่แล้ว

    ዋዉደስ የሚል ሙዚቃ እትዬ ዉስጤነሽ

  • @emanbestlijemanbestlij9948
    @emanbestlijemanbestlij9948 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውውው

  • @traorethionkond9464
    @traorethionkond9464 6 ปีที่แล้ว +1

    Very nice beautiful

  • @tukedg5825
    @tukedg5825 2 ปีที่แล้ว

    Awesome!!!!!!!!!

  • @msrata4741
    @msrata4741 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውልዩዩየየስወድሽሽ💓

  • @ااا-ل6ص
    @ااا-ل6ص 4 ปีที่แล้ว

    ዋው አሪፍ ነው አሹ ስወዲህ

  • @RoseRose-hb6pq
    @RoseRose-hb6pq 7 ปีที่แล้ว +9

    ዋውውው ማሮች

    • @גנטסיסאי-מ4ל
      @גנטסיסאי-מ4ל 7 ปีที่แล้ว

      Rose Rose שריסבאמחרת

    • @djjfchf6574
      @djjfchf6574 7 ปีที่แล้ว

      ዋውውው በጣም እምወደው ሙዚቃ ነው።

  • @hawa2161
    @hawa2161 6 ปีที่แล้ว +1

    ይሄንሙዚቃእደትእደምወደውማሮች

  • @hananmohammed2677
    @hananmohammed2677 7 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው ይመቻችሁ

  • @ashenafi5797
    @ashenafi5797 2 ปีที่แล้ว

    እውነት በትክክል ነው የዘፈነችው

  • @yeshewerkalemu9098
    @yeshewerkalemu9098 6 ปีที่แล้ว +1

    የዚችልጆ ድምፀ የመሠሉን ፈንታው ይመሠለን ብትረፈ አሪፍነው

  • @abdmurad1616
    @abdmurad1616 7 ปีที่แล้ว +1

    Wow setameru 100%❤❤❤

  • @zemarimelaktyasmalnal5176
    @zemarimelaktyasmalnal5176 7 ปีที่แล้ว +5

    Wawww

  • @mellmell9954
    @mellmell9954 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ታምራላችሁ የነውድድድድ

  • @ብርሃንከወንጂ0022
    @ብርሃንከወንጂ0022 7 ปีที่แล้ว +1

    wawwwwwwwwwውዝዋዜው በጣም ይመስጣል ታምራላቹ

  • @zinabuadimasu9310
    @zinabuadimasu9310 ปีที่แล้ว +1

    WOW 👌

  • @SamsungSamsung-pu1mh
    @SamsungSamsung-pu1mh 4 ปีที่แล้ว

    ዋውው

  • @wiwiababa2402
    @wiwiababa2402 7 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ያምራል ድምፅቹ በርቱ ያገሬ ልጆች

  • @ገኒነኝየማዬልጅ
    @ገኒነኝየማዬልጅ 7 ปีที่แล้ว +7

    ስወድሽ

  • @userwawmetamdesssbcell7159
    @userwawmetamdesssbcell7159 7 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው ያምራል

  • @girmadesta3539
    @girmadesta3539 ปีที่แล้ว

    ሁልታችሁም በዚህ ትውልድ ያልታየ ድምፅ ግን እንደሚገባችሁ ስራ አልሰራችሁም! ብዙነሽና ኤፍሬም ታምሩ

  • @aemrogashaw3255
    @aemrogashaw3255 5 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ

  • @baha8389
    @baha8389 4 ปีที่แล้ว

    በጣምነውደስየምትሉኝስወዳችው

  • @tadeleengida9527
    @tadeleengida9527 7 ปีที่แล้ว

    great work 100%

  • @tesfamihretu7197
    @tesfamihretu7197 6 ปีที่แล้ว

    wow its amazing!!!!!!!

  • @hf.l.y5412
    @hf.l.y5412 2 ปีที่แล้ว

    Unique xx.

  • @rabyseidsaid1614
    @rabyseidsaid1614 7 ปีที่แล้ว +2

    Waw Ethio agree kojo music

  • @samerasamera9323
    @samerasamera9323 4 ปีที่แล้ว

    የት ነበርኩ ወይእኔ 👯👯👯💃💃💃💃💃

  • @tigisttariku4979
    @tigisttariku4979 7 ปีที่แล้ว

    Etansheya demeseshe eko weseta new mar ufffff

  • @rozirozi3948
    @rozirozi3948 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔማሮች ስታምሩ❤❤👍👍👍👍

  • @mohamedsalih7012
    @mohamedsalih7012 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ኣሪፍ ስራ !!

  • @ayuliaayulia9547
    @ayuliaayulia9547 7 ปีที่แล้ว

    ዋው♥ አሪፍ ነበር ግን ዘንድሮ ሙዚቃ በዛ!!!!!!!!