ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ብሰማው ብሰማው ብሰማው ብሰማው ብሰማው ብሰማውብሰማው ብሰማው ብሰማውምንም የማልሰለቸው የዘመናችን አፈ ወርቅ መምህር ዳንኤል በውነት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከ6 ወር በኃላ ብትጭኑትም ይሄንኑ ኦድዮ እኛም ከማዳመን አንሰለችም!❤❤❤
Thank you this is what my ppl need to hear🙏🏼❤️How big we were
ዳኒ የዘመናችን ሀዋርያ
Daniel Free Guy🖤
wow wow mazzuye westa neshe wede wede anchen bakale mayet emgalhu
I love deyaqon dani love u soo ooo much
dane Enamsgenalne
diyakon Daniel kibret demo telke asetmaery new
Betam teru koyta new
ሊሰማ የሚገባ ጭውውት
የዛሬ መቶ አመት ገደማ በሀገራችን በተለይ በወለጋ አካባቢ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ህዝቡ ቋንቋውን ስለማይችል በአስተርጏሚ ነበር የምታስተምረው:: በተመሳሳይ ጊዜ ፕርቴስታንቶች ከጀርመን መጥተው የአካባቢውን ቋንቋ ኦሮምኛን ተምረው በቀጥታ ህዝቡን በሚገባቸው ቋንቋ ያለአስተርጏሚ በማስትማራቸው አብዛኛውን ህዝብ የፕሮቴስታንት ሀይማኖት ተከታይ አርገውታል:: ዲያቆን ዳንኤል የዛሬ 400 አመታት ገደማ በደብረሊባኖስ ገዳም አረብኛ እና እብራይስጥኛ ቋንቋዎችን ያስተምሩ ነበር ብለሃል:: ታዲያ ከአረብኛ እና ከእብራይስጥኛ የሚቀርቡንን ኦሮሚኛ እና ትግርኛ ወይም ሌላ የሀገራችንን ቋንቋዎች ቢያስተምሩ ኖሮ ለዛሬ ሃይማኖታችንን ከማስፋፋት በተጨማሪ ለገባንበት ችግር እንደመፍትሄ አይጠቅመንም ነበር ?
ዳንኤል ይፅፍል ይናገራል ግን እኛ ከሃገር ውጭ ያለን በጣም አይወደድም ቤተክርስትያን ለቤተክርስቲያን ሲያጋጭ ምእመናንን ሲያጣላ የኖረ አሁንም አትላታ ቤተክርስትያን ካለው ትርምስ ውስጥ እጁ አለበት በጣም ሲበዛ ተንኮለኛ የቤተክርስትን ልጆች አባቶችን መሳደብ ያለማመደ ሰው ነው
ስለሰው ከማውራት እኔ ማለት ይጠቅማል የሰውን መጥፎ መቀበል የሚቀልህ ጥሩ ነገሩን መቀበል የሚከብድህ አትሁን
Where is part 2?
You are not reasonable, you have to read what he wrote
ምን ? ለማለት ነው አተ አመለካከትህን ቀይረውና ያኔ ይታይሀል መልካም አስተሳሰብ ይኑር እማይታመን ወሬ አታውራ ማንም አያምንህም
ብሰማው ብሰማው ብሰማው
ብሰማው ብሰማው ብሰማው
ብሰማው ብሰማው ብሰማው
ምንም የማልሰለቸው የዘመናችን አፈ ወርቅ መምህር ዳንኤል በውነት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከ6 ወር በኃላ ብትጭኑትም ይሄንኑ ኦድዮ እኛም ከማዳመን አንሰለችም!
❤❤❤