MK TV || የተመረጡ ገጾች || መንፈሳዊ መጻሕፍትን ማንበብ እንዴት ይዳብራል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 16

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 ปีที่แล้ว +3

    በርቱልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልህ

  • @ደጅጥኑሸፈራው
    @ደጅጥኑሸፈራው 2 ปีที่แล้ว +2

    በርታ ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ
    እግዚአብሔር ይመሰገን ብዙ እየተማርን ነው ከህይወት ተሞክራችሁ በርቱልን 🙏

  • @sirgutgebrekidan3337
    @sirgutgebrekidan3337 2 ปีที่แล้ว +2

    በርቱልን አገልግሎታችሁን ይጠብቅልን ። ለቤተሰቤ ፍሬ የማገኝበት ዐበይት ዝግጅት ነው። ሴት አንባብያንም ሆነ ደራሲያንንም እንዲሁ ጋብዙልን።

  • @frehiwot27
    @frehiwot27 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye 2 ปีที่แล้ว

    እኔም እግዚአብሔር ረድቶኝ ጊቢ ያገኘሁዋቸው መልካም ስዎች ለክርስትና ሕይወቴ መሠረቶች ናቸው:: እግዚአብሔር ሲረዳ ሰው ያዘጋጃል::

  • @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
    @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ ปีที่แล้ว

    ስለአካፈልኸን ተሞክሮ እግዚአብሔር ይስጥልነ ቃለ ኀይወት ያሠማልነ አኁዬ❤

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ አገላለፀ ነው ተምሬበታለው ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Efriemfe
    @Efriemfe ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ3ተ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ3ተ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @alem_nuguse
    @alem_nuguse 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ ያብዛልህ ወንድሜ

  • @Marrymom21
    @Marrymom21 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ። በርታ

  • @Efriemfe
    @Efriemfe ปีที่แล้ว

    በርቱልን

  • @mikdimymena301
    @mikdimymena301 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @سلمىحيان
    @سلمىحيان 2 ปีที่แล้ว

    yenat shit yena wendm egazbhr tagwun yebzlh❤❤❤

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye 2 ปีที่แล้ว

    የማኅበረ ቅዱሳንን አገልግሎት ለመርዳት ሰብስክራይብና ላይክ ብናደርግ ገንዘብ ሳንከፍል ረዳን ማለት ነው::

  • @amanawitkidankassa1713
    @amanawitkidankassa1713 2 ปีที่แล้ว

    Bini wendime egnanim betselitih atirisan kebetu erikena