ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሹ የተለመደው ምስጋናችን ባለህበት ይድረስልን ወንድሜ🙏🙏🙏
አቤኒ በጣም አመሠግናለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
Thank you ashu ✌️
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ ❤❤❤🙏
please what is the uses of yoga for muscle growth
Good work 💯
የኔ ምርጥ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
Ashu Upper Lower Senisera BE Sament 4Ken Serten Medgime New 2kenun Marfi Newu Pls
ሁለት ቀን ከሰራን በኋላ አንድ ቀን ረፍት ከዛ ሁለት ቀን ከዛ ረፍት እንደዛ ቢሆን የተሻለ ነው
Tanx big bro መጨረሻ ላይ ሁለ ቀን የምናርፈዉ
❤Tanks for sharing bro Bless you ❤
im glad to thank you bro ❤️❤️❤️💓💓
ashuye 10q betam new mitmechegn
የኔ ምርጥ ወንድም ❤️❤️❤️❤️❤️
Ashu የፈረጅ ወይስ የሐበሻ Egg ytshal nw???? For muscle building 👾👾👹
የሀበሻ ይሻላል👍
እስኪ መረጃ ላፈላልግ እና አሳውቅሃለሁ 🙏🙏🙏
አሹ እስኪ ባለፈው እንደ ነገርከን የ2 ወር ወይም የ3 ወር ቀመር ቀምርልን_set በመጨመር ልሆን ይችላል /rep በመጨመር ልሆን እስኪ በፈለካዉ ስራልን እባክህ እንጠብቃለን
እሺ ምርጥዬ ከአንድ ቪዲዮ በኋላ ይለቀቃል
ምርጥ ልጅ🙏
በጣም ወድጄዋለሁ
የኔ ምርጥ በጣም አመሠግናለሁ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
Ashuye mertye akrabi
ናቲ የኔ ሰው ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
Ashu dersognal betam new emamsgenw
🙏🙏🙏
አሪፍ ነው ብሮ
የኔ ምርጥ ወንድም much much love
ፑሽ አፕ መቼ መቼ ልስራ....? በምን ሰዓት በየትኛው ቀን...? የኔ ምርጥ እ ?
ስድትሙ ቀን የፊት እና የዋላ ይሠራለዉ 30 ደቅቃ ቢሠሪስ ይጅ ላይ ኪፊተት አለኝ
አሹ 🙏🙏
ashu bebezat triceps eseralehugen lewte alayem menyeshalal
አሹ ስለ ኘሮግረሲቭ ኦቨር ሎድ እንዴት እየጨመርን መሄድ እንደምንችል ከጀማሪ ጀምሮ ብታስረዳን?
❤️❤️💓💓🙏🙏🙏🙏
Ashu selam ine milew ye neck exercise bayakanuu biniseraa chigir alew indee
በሳምንት 3 ቀን በቂ ነው
@@ashuviews eshii
Arif new ashu des yelal ketelbet lelam
🙏🙏🙏💓💓💓
አሹ እኔ የtriceps ቅርፅ አለኝ ግን እጀን ማገበድ አልቻለም በተለይ የግራዉ እጀ ከቀኙ ያንሳል ምን ላርግ
በዚህ ዙሪያ የተሰራ አለ ምርጥዬ እየው እስኪ
ሰላም አሹ ሁለት ጥያቄ....ምን መሰለህ ጂም ስንገባ ለ3 ወይም 4 ሆነን ነው እና በእኔ መሪነት ነው ምንሰራው ፕሮግራም ደሞ Push pull legን እንከተላለን እና ምን ያስቸግረናል መሰለህ መጠባበቅ ላይ ችግር ፈጠረብን ያን ለመቅረፍ ደሞ ምን እናደርጋለን መሰህ ለምሳሌ:- የደረት bench barbell pressን የምንሰራ ከሆነ በመሀል ደሞ bench barbell pressን እንሰራለን ብዙ ላለማረፍ በማሰብ ነው ምንቀላቅለው ሌሎችን የስፖርት አይነቶችንም እንደዚሁ እንሰራለን እና ምናልባት ችግር ካለው ብታስረዳኝ???...ሁለተኛው ጥያቄዬ ምን መሰለህ በሳምንት 4 ቀን ነው ምንሰራው ከላይ እንዳልኩህ በPPL program ማለት ነው እና የleg ፕሮግራምን አንጠቀመውም የpull ቀን ላይ የእግር ስራዎችን ሁለት ጨምረን እንሰራለን እና ጂም በገባን ቁጥ ለ 4minute ካርዲዎ ጋር እንሰራለን የሆድ ደሞ ጠዋት ጠዋት እንሰራለን እና እሄንስ እንዴት ታየዋለህ???
እሺ በነገ ቪዲዮ ላይ አካትተዋለሁ
ብራዘር መልሱን አዲሱ ቪዲዮ ላይ ከ20 ደቂቃ ጀምሮ አለልህ
okay ashu many tanks give respect 🙏
👌👌👌
❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
Afaan oromottin hojjaa mee maloo
ጥያቄጠይቄህአልመለስክልኝም፣ወንድሜ
ምን ነበር
🙏🙏🙏🙏🙏
ሚላ ምርጥ ሰው ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤🙏♥️
🙏🙏🙏❤❤❤
ስለ ፕሮቲን ፓውደር ምን
ቪዲዮ ሰርቼበታለሁ ዳጊ ተመልከተው
አሹዬ ብሮ እንዴት ነህ
ያዱ ምርጥ ሰው ሁሉም ሰላም አንተጋርስ
Ashuye sila unbalance muscle endt balance endaminadreg video siralen
የኔ ምርጥ ከዚህ ቀደም ሰርቼበታለሁ ተመልከተው
ጐባጣ ሰዎች እንዴት እንቃና
ጆስ ቪዲዮ ሰርቼበታለሁ እየውና ጥያቄ ካለህ
Forarm please 🙏🙏🙏🙏
Mrtachin berta
ዳኒ ምርጥ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ ❤️❤️❤️
ምርጥ
@@ashuviews አሹ ማኛው የትከሻ በሰራኸው ቪዲዮ ላይ ስለ ባይሴብስ ጵፌልህነበር መልሱ ላክልኝ በናትህ
ዮጋ ለጡንቻ ምን ጥቅም አለው
ይህ የኔም ጥያቄ ነው
10q ashu
የኔ ምርጥ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
አሹ የተለመደው ምስጋናችን ባለህበት ይድረስልን ወንድሜ🙏🙏🙏
አቤኒ በጣም አመሠግናለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
Thank you ashu ✌️
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ ❤❤❤🙏
please what is the uses of yoga for muscle growth
Good work 💯
የኔ ምርጥ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
Ashu Upper Lower Senisera BE Sament 4Ken Serten Medgime New 2kenun Marfi Newu Pls
ሁለት ቀን ከሰራን በኋላ አንድ ቀን ረፍት ከዛ ሁለት ቀን ከዛ ረፍት እንደዛ ቢሆን የተሻለ ነው
Tanx big bro መጨረሻ ላይ ሁለ ቀን የምናርፈዉ
❤Tanks for sharing bro Bless you ❤
im glad to thank you bro ❤️❤️❤️💓💓
ashuye 10q betam new mitmechegn
የኔ ምርጥ ወንድም ❤️❤️❤️❤️❤️
Ashu የፈረጅ ወይስ የሐበሻ Egg ytshal nw???? For muscle building 👾👾👹
የሀበሻ ይሻላል👍
እስኪ መረጃ ላፈላልግ እና አሳውቅሃለሁ 🙏🙏🙏
አሹ እስኪ ባለፈው እንደ ነገርከን የ2 ወር ወይም የ3 ወር ቀመር ቀምርልን_set በመጨመር ልሆን ይችላል /rep በመጨመር ልሆን እስኪ በፈለካዉ ስራልን እባክህ እንጠብቃለን
እሺ ምርጥዬ ከአንድ ቪዲዮ በኋላ ይለቀቃል
ምርጥ ልጅ🙏
የኔ ምርጥ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
በጣም ወድጄዋለሁ
የኔ ምርጥ በጣም አመሠግናለሁ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
Ashuye mertye akrabi
ናቲ የኔ ሰው ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
Ashu dersognal betam new emamsgenw
🙏🙏🙏
አሪፍ ነው ብሮ
የኔ ምርጥ ወንድም much much love
ፑሽ አፕ መቼ መቼ ልስራ....? በምን ሰዓት በየትኛው ቀን...? የኔ ምርጥ እ ?
ስድትሙ ቀን የፊት እና የዋላ ይሠራለዉ 30 ደቅቃ ቢሠሪስ ይጅ ላይ ኪፊተት አለኝ
አሹ 🙏🙏
ashu bebezat triceps eseralehu
gen lewte alayem menyeshalal
አሹ ስለ ኘሮግረሲቭ ኦቨር ሎድ እንዴት እየጨመርን መሄድ እንደምንችል ከጀማሪ ጀምሮ ብታስረዳን?
❤️❤️💓💓🙏🙏🙏🙏
Ashu selam ine milew ye neck exercise bayakanuu biniseraa chigir alew indee
በሳምንት 3 ቀን በቂ ነው
@@ashuviews eshii
Arif new ashu des yelal ketelbet lelam
🙏🙏🙏💓💓💓
አሹ እኔ የtriceps ቅርፅ አለኝ ግን እጀን ማገበድ አልቻለም በተለይ የግራዉ እጀ ከቀኙ ያንሳል ምን ላርግ
በዚህ ዙሪያ የተሰራ አለ ምርጥዬ እየው እስኪ
ሰላም አሹ ሁለት ጥያቄ....
ምን መሰለህ ጂም ስንገባ ለ3 ወይም 4 ሆነን ነው እና በእኔ መሪነት ነው ምንሰራው ፕሮግራም ደሞ Push pull legን እንከተላለን እና ምን ያስቸግረናል መሰለህ መጠባበቅ ላይ ችግር ፈጠረብን ያን ለመቅረፍ ደሞ ምን እናደርጋለን መሰህ
ለምሳሌ:- የደረት bench barbell pressን የምንሰራ ከሆነ በመሀል ደሞ bench barbell pressን እንሰራለን ብዙ ላለማረፍ በማሰብ ነው ምንቀላቅለው ሌሎችን የስፖርት አይነቶችንም እንደዚሁ እንሰራለን እና ምናልባት ችግር ካለው ብታስረዳኝ???
.
.
.
ሁለተኛው ጥያቄዬ ምን መሰለህ በሳምንት 4 ቀን ነው ምንሰራው ከላይ እንዳልኩህ በPPL program ማለት ነው እና የleg ፕሮግራምን አንጠቀመውም የpull ቀን ላይ የእግር ስራዎችን ሁለት ጨምረን እንሰራለን እና ጂም በገባን ቁጥ ለ 4minute ካርዲዎ ጋር እንሰራለን የሆድ ደሞ ጠዋት ጠዋት እንሰራለን እና እሄንስ እንዴት ታየዋለህ???