ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
second viewer ✋ስህነወርቅን የምትወዱ Like
Please ሰምታችሁ አትለፉት ተግብሩት እኔ ሁልጊዜ ጠዋት ስነሳ ውስጤ በጭንቀት ተሞልቶ ልቤ ስብርብር ብሎ እስከ ማልቀስ ሁሉ እደርስ ነበር ከዛ ሁሉ የባሰ ግን በዛ ስሜት ወደ ስራ ገብቼ ቀኔ የተበላሸ ይሆን ነበር አሁን ግን ስፖርት መስራት ስጀምር ያ ይሰማኝ የነበረ ስሜት በየቀኑ እየቀነሰ እየቀነሰ መጣ ዋጋ እንዳለኝ ብቻየን መቆም እንደምችል ይሰማኛል ስፖርት ስትሰሩ ደግሞ ፀሎት የማድረግ ፍላጎታችሁን ከፍ ያደርገዋል ከፈጣሪ ጋር ያላችሁ ግንኙነትም ይጠነክራል thanxs senework and dani😍
tnx sis
txs❤❤❤❤❤❤❤
አንተ የወለደች እናት የተባረከች ነች የሰው ህይወት መቀየር ማለት ትልቅ እርካት አለው 💕💕
ከመንፈሳዊ ነገሮች ቀጥሎ አንደኛ ብየዋለሁ ያንተን ምክር ለእኔ አንደኛ ነህ አጥጋቢ ቃላቶች ያነጋገር ስልቶች በቃ መክሊትህ ነው ወንድሜ 🥰🥰🙏🙏
ምርጥ ሰው ነህ ንግግርህ እራሱ ሃይልና ብርታት ነው Thanks!
እስፖርት እና እሩጫ ውስጤ ናቸው እዲሁም ማንበብ በደስታ የማረጋቸው ነገር ናቸው የምጠላው ነገር ከህይወት ወሬ ነው👌😘❤በርታ እናመሰግናለን ብራዬ
ሲጀመር ኔስ የምሰራው ላቺ ነው
@@alexso2876 Tkï yøü ßõ Mæçh kìñg🙏♥
ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ አድስ ነኝ
Me too sis
Entewawk
የኔአንደኛ አንተንእየስማሁ ምርጥ ለውጥ አይቻለሁ በርታልን ወንድማችን እናመስግናለን 🙏❤️
መመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመ
ገና ማውራት ስትጀምር ነው ውስጤ የስፓርት ፍላጎቴ የተንተከተከው ! ይመችህ ወንድሜ!
አቤት ቃላት፣አቤት አገላለጽ አንደኛ ነው።መልእክቱ የሚገርም ነውReally really inspirational wordsTHANK YOU bro!!!!
አመሰግናለሁ ከዚህ በኋላ እስፖርት መስራት እጀምራለሁ
የኔ የዘመኔ ጀግና ብየሀለሁ ቀላል ለወጥከኝ እንደ የብዙ ሰወችን ሞራልና ስነ ልቦና ጠጋኝ ብርታታችን ነህ አቦ ነፍ አመት ያኑርህ ሁሌም ለምትሰተን ትምርትና ምክር እናመሰግናለን 😍
አተን ስሰማ ጀግና ጀግና ያጫወቱኝ ተኛል ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ
በጣም አመሰግናለሁ 👍👍👍 ወንድሜ ባንተ በጣም ብዙ ነገር ተመሪያለሁ ድምጽህ ራሱ ያለው ግሬስ ደስ ይላል ኑርልን🙏🙏🙏
ትለያለህ ስነወርቅ በጣም ነዉ የምወድህ ኣንተ መስማት ከጀመርኩ ስፖርት መስራት ጀሚርያለዉ ኣመሰግናለዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ
It's true bro .... በፊት ያልነበረኝን በራስ መተማመን እና ራሴን ያገኘውት ስፖርት ስጀምር ነው now ....I'm falling in love with gym 💪
ወንድሜ ዛሬ ለሰዎች ዋነኛው እና በጣም አስፈላጊውን ነገር ነው ያቀረብከው በጣም እናመሰግናለን
እኔ መስራት እፈልጋለሁ ግን ስርቼ ካቆምኩቱ በኽላ እወፍራለሁ ብዬ አላስለምድም እላለሀ አሁን ግን ለመስራት ወስኛለሁ አላቆምም ኢንሻ አላህ ንግግሮችክ በጣም ያጠነክራል አመሰግናለሁ ወንድማችን የምታስተምረን ነገር ሁሉ በጣም አስፈላጊ ነው በርቱን
ሰላም የሀገር ጀግና እውነት ነው እድል መጠበቅ ስንፍና ነውእግዚአብሔር የእውቀት ዘመንህን ይባርክ ወንድሜ
እስቲ በጠዋቱ ስለመነሳት ስራልን እናመሰግናለን ጀግና ነህ
ውንድሜ ስነወርቅ ውለታህን አላህ ይክፈልህ እድሜ ላንተ ሱስ አልባ እደረከኝ አልሀምድሊላህ ነው በርታልኝ
ሙሉ ህይወተን የምቀይር ትምህርት ነው ታባረክ እናመሰግናለን ወንድሜ በርታልን
የእውነት ተባረክ በጣም ምረጥ ለውጥ አግኝቻለሁ በራሴ ላይ ተመስገን ፈጣረየ አንተም ተባረክ
tank you daer bro ሰፖርት በጣም ሰራሎ ይበልጥ አናቃቅቴህኛል💓🙏
እናመሰግናለን ወድም በጣም እጀምራለሁ አቆማለሁ የተለያዩ ምክንያቶችን እየደረደርኩ የሰው ቤት ስራጋ የምኝታ ሰአታችን የተደበላለቀ ሆነብኝ ብቻ ሀገራችን ሰላም ያድርግ በቅርቡ ለሀገርሽ ያብቃሽ በሉኝ
ማህበረሰብ አንቂ የሆነ ምክር ነው ። እናመሰግናለን
thankyou broእኔ እስፖርን ልምዴ ለማድረግ የእስፖርተኛ ማንነት ለመገንባት ብዙ ግዜ ወስዶብኛል ቀላል አልነበረም ጀምሬ አቆም ነበረ አሁን ግን አልሀምዱሊላህ እስፖርት ሱስ ነዉ የሆነብኝ እስፖርት ሳልሰራ ቀኑ አያልፍም ብደክምም ደሞ ሀቅ ነዉ እስፓርት ትዕግስትን ያስተምራል
ስነወርቅ በጣም እወድሃለሁ። ስለምትሰጠን መሠረታዊ ትምህርት በጣም አመሠግናለሁ። I wish long live with health to you !.
ከ burnout የሚጠብቀን አንዱ ልማድ ስፖርት ነው። ስላካፈልከኝ ጠቃሚ ሀሳብ አመሰግናለሁ ወንድሜ።
Exactly!! Sport change many people's life including me
በጣም የሚገርም ሀሳብ ነው ያነሳህልን በጣም እናመሰግናለን ያንተን አይነት ትውልድ ያብዛልን
ማሻ አላህ ቲቸሬ ለሁሉም ነገር ከልቤ አመሰግናለሁ 👍
ትክክልነህ ወላሂ እኔ በተመሣሣይ ሠአት ባይሆንም ጀምሬያለሁ ምርጥሠው ነህ🎉🎉🎉
የኔው ጉድ ነው ጀምሬ መጨረሱ ላይ ነው ። ይህ ትምህርት አነቃቅቶኛል እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ስንየ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ
_እኔማ እስፖርትና ኳስ ውስጤ ነው አባ እናመስግናለን 🇪🇷⚽️እስኪ ኳስ አፍቃሪ እና እስፖርት የሚስራ ባል ይስጥሽ ብሎኝ መችም ምኞት አይከለከልም 🤗🤔_
Egzibher yimsegn amsegnalew yetegebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN selam lEthiopian 💚💛❤
በጣም ሚገርመው ስፖርት ኣርጌ ስጨርስ ወደ ዩትዩብ ስገባ ኢቺን ቪድዮ መጣችኝ። በጣም ደስ እሚል መልክት ኣላት። ቀጥለው ወንድሜ ጎበዝ ነክ።
አመሰግናለሁ ምርጥ ምክር ነው I'll start now 🏋♂️🏋♂️🏋♂️
የኔ ወንድም እስፖርት አቁሜ ነበር ነገር ግን እንድሠራ አድርገህኘል በጣም ነው የምወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይባራክህ። ትምህርተ አግኝቻለው
ሰነ ወርቅ በጣም ነወ የምወድህ በርታልን
እሽ እጀምራለሁ የኔ አንቂ የ43አመት ሴት ነኝ አነቃኸኝ ወጣትአደረከኝ በጣም ብዙ እሰራለሁ ለካስ ይኼ ሁሉ ሀይል ውስጤ አለ እንዴ አመሰግነለሁ ስነ ወርቅ ታዬ
የሚገርም ነው። እናመሰግናለን inspire Ethiopia.
አነሳስተከኛል አመሰግናለውአነሳስተከናል እናመሰግናለን
እዳልክ ይመችህ አባ እናመሰግናለን
Exercise build consistency in your life, which is a discipline to overcome any fears. It makes you successful in all of your routes. Keep it up!
wow ሰው እንዴት ከፍሏ ይሸከማል የሚለው እውነት ነው የብዙዎች ሰበብ በጣም እናመሰግናለን ባአንተ ብዙ ሂወቴ ተቀይሯል እስፖርት ስራ ጥረህ ግረህ ብላ 😍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ስፖርት ዉስጤ ነው ትክክል ዎንድሜ tnx 😘👍💪💪💪
እድሜና ጤና ይስጥህ በርታ አቋርጬ ነበር አሁን ግን አንተ ስሰማ አስቤ አለው አንተ ጠንክር እኔ እጀምራለው በርታልን💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ስላም በቅድሚያ ስሜ አብዱል ሀኪም እባላለው ስራወችክን በጣም አሪፍ ስራ ነው ምስራው በዚው ቀጥልበት ብሮ።
Bro እውነትሽ ነው ስፖርት የሰራውና ያልሰራውእለት አንድ አደለሁም ግን ኑሮ እራሱ ስፖርት ነው።ግን በዚ ቀጥዪ በርቺ ተስፋ እንደሰጠሀኝፈጣሪ ተስፋ ይጨምርልህ
በጣም ይገርማል ጥሩ ለውጥ እያየሁ ነው
Abo egziabher yibarkih liela minaregilhalew...tebarek abatie.
ትለያለህ ወንድም በርታ!!
እኔ ስፖርት ስፈልግ እሰራልሁ አንድዳንዴ ደግሞ አቆመዋለሁ ነገር ግን ይሄ ስራህ ለ አቁዋሜ ጽናት እንድኖረኝ ገፋፍቶኝል 🙏🙏🙏
በርታልን የኛ ጀግና ስለምታስተምርም ትምህርትእናመስግናለን
Great wisdom !! I like it.
ጀግናዬ 👉💪👈
በታም ህይወት ክያሪ ወንይሜነህ።
geta yebarkh zemenh yebarek .you are goold of generation 😍🤩🥰😛😆🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
ሊያውም ከመዳም ስራ ጋር ነዋ እስፖርተኛ ነኝ እድሜ ለእናተ የምር የ21ቀኑን ስልጠና ጀመርኩ ማቆም አልቻልኩም Tank you betam
አመሰግናለሁ ወድም በርታ...
ምርጥ🤌 አነቃቂ ምክር በርታ💪💪
ጀግናው ቀጥልበት
Thanks sinewerk taye betam amesginalew beziw qexil kechalk ande video sile 11gna kifil betam yaschrgiral selezih le11 kifil lemegbat tamariwoch betam yaschegrachuhal silezih sile natural or social yemil ri'is lay ande video sirulin
እኳን ደናመጣህ የኛው ምርጥ ጎደኛ እናመሰግናለን ባተ ብዙነገር ተምርያለው
እናመሰግናለንበጣማማመሰግኖ
Sport is the best thing that happened to me!Thanks bro.
ከማንም በላይ ይህ video ያስፈልገኛል
I really appreciate you....u changed me. 👍👍👍👍
Tan x bro i wanna to make this point never give up gym is my life 💪💪👊
በጣም ደስ ይላል ሃሳብ ነው
እናመሰግናለን ወንድማችን ክበርልን
እናመሰግናለን! የምታስተላልፈው መልዕክት ደስ ይላል! አንድ አስተያየት ለመስጠት ያክል ግን፣ በእውነተኛ የድምጽ "tone"ህ ብትሰራ የተሻለ ይመስለኛል።
እስፖርት መስራት ደስ ይለኛል ቀለል ይላል ግን ክፍሌ ጠባብ ናት ቢሆንም ባገኝውት አጋጣሚ ወክ አድርጋለው ያቻኑ መከርኛ ኩሺና እዞራለው ድራማ እያየው
Betam tiru mikir new wondme ameseginalew.antem tebarekiliny ..berta....💕 💕.
አመሠግናለው ብሮ 🙏
ምርጥ ሰው ይመችህ
እናመሰግናለን 👍👍
ስፖርት መስራት ውስጤ ነው ይመችህ ወንድሜ
ብውሽጢ እባ ርከብኒ ክብረተይ
@@ove6164 ታይ ክሕግዘኺ መዓረይ?
@@ትግራይመበቆልስልጣነእያ ብዛዕባ ትሰርሕዮ ስፖርት ገለ ክትብልኒ ደልየ ነይረ😍
@@ove6164 ያው ስፖርት ምስራሕ ይፈላለ እዩ መዓኮር መውፅኢ ኣሎ ቦርጪ መጥፍኢ ኣሎ ቅርፂ መስተካከሊ ኣሎ።ኣነ ዝሰርሖ ግን ኣእምሮይ ንምሕዳስ ቅልል ዝበለ ኣብ ገዛይ እዩ ኣእዳወይ ኣእጋረይ ብምዝርጋሕ እና ብገመድ ከዓ ዝላ እየ ዝሰርሕ። ብዝበለፀ ኣብ ዩቲብ ስፖርት ኢልኺ ሰርችንክ ግበሪ ዝደለክዮ ኣሰራርሓ ክመፀልኪ እዩ መዓረይ
Betam des yemil hasab yaleh sew new...le ethiopia wesagn sew nek berta
ሥነዬ ወንድሜ የኔ ጥንካሬ ክበርልኝ 👍💪😍😍😍
እሰቦርት በጣም አራፍነው በርቱ ሰሩ የሀገሬ ልጆች ማታ ማታ ከመተኛታችሁ በፍት ትንሺ ሰሩ ጦትም በጣም አራፍነው አብሶ ለወገብ ህመም አራፍነው ወገቤን ያመኝ ነበር እሰቦርት ሰስራ ተወኝ ለጤና አራፍነው
እውነት ነው እኔም ያመኝ ነበር መስራት ከጀመርኩ ወድህ ትቶኛል
እንስፓይር ጀዛህን አላህ ይክፈልይ እስፖርት በአላህ ፍቃድ አተደግሞ ባስተማርከኝ ምክናት እየሰራሁ ነው
ለወንዶች ምርጥ ምክር ነው
zare yewesenkubet ken new gym lemejemer this video inspire me more keep what you are doing
አቦ ይመችህ እስፖርት ውስጤ ነው 😍😍😍😍😍😍
እዉነት ነዉ። ነገ 1 ብዬ የምልበት ቀን ነዉ
ትክክል
ስፖርት ህይወቴ ነው! በጥዋቱ ስፖርት ሰርተህ ስትወጣ ቀንህ ብሩህ ይሆናል፡፡ ቀና ቀን ይሁንላችሁ ወገኖቼ
በርታ ውድማችን በርታ በርታ በርታ ቀጥልበት
በጣም ሚገርም ትምርቱ ነዉ💪💪💪🤙🏻
አንደኛ ነህ እንወደሃለን
100% ትክክክል በጣም እኔ ግን ጀምሬ መተው ሆነብኝ
Betam arif video new ena ye 11 kfl biology melkek jemrena ena eyut
አመሰግናለሁ😍😘😍😘
እናመሰግናለን
አንተን የሰማሁ ለት የመዳምን ስራ አገላብጨ ነው የምሰራው አላህ ይጠብቅህ
Betam enamsegenalen wedemachen 🙏
አመሰግናለሁ 🙏
እውነት ነው እናመሰግናል ወንድም
second viewer ✋
ስህነወርቅን የምትወዱ Like
Please ሰምታችሁ አትለፉት ተግብሩት እኔ ሁልጊዜ ጠዋት ስነሳ ውስጤ በጭንቀት ተሞልቶ ልቤ ስብርብር ብሎ እስከ ማልቀስ ሁሉ እደርስ ነበር ከዛ ሁሉ የባሰ ግን በዛ ስሜት ወደ ስራ ገብቼ ቀኔ የተበላሸ ይሆን ነበር አሁን ግን ስፖርት መስራት ስጀምር ያ ይሰማኝ የነበረ ስሜት በየቀኑ እየቀነሰ እየቀነሰ መጣ ዋጋ እንዳለኝ ብቻየን መቆም እንደምችል ይሰማኛል ስፖርት ስትሰሩ ደግሞ ፀሎት የማድረግ ፍላጎታችሁን ከፍ ያደርገዋል ከፈጣሪ ጋር ያላችሁ ግንኙነትም ይጠነክራል thanxs senework and dani😍
tnx sis
txs❤❤❤❤❤❤❤
አንተ የወለደች እናት የተባረከች ነች የሰው ህይወት መቀየር ማለት ትልቅ እርካት አለው 💕💕
ከመንፈሳዊ ነገሮች ቀጥሎ አንደኛ ብየዋለሁ ያንተን ምክር ለእኔ አንደኛ ነህ አጥጋቢ ቃላቶች ያነጋገር ስልቶች በቃ መክሊትህ ነው ወንድሜ 🥰🥰🙏🙏
ምርጥ ሰው ነህ ንግግርህ እራሱ ሃይልና ብርታት ነው Thanks!
እስፖርት እና እሩጫ ውስጤ ናቸው እዲሁም ማንበብ በደስታ የማረጋቸው ነገር ናቸው የምጠላው ነገር ከህይወት ወሬ ነው👌😘❤በርታ እናመሰግናለን ብራዬ
ሲጀመር ኔስ የምሰራው ላቺ ነው
@@alexso2876 Tkï yøü ßõ Mæçh kìñg🙏♥
ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ አድስ ነኝ
Me too sis
Entewawk
የኔአንደኛ አንተንእየስማሁ ምርጥ ለውጥ አይቻለሁ በርታልን ወንድማችን እናመስግናለን 🙏❤️
ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ አድስ ነኝ
መመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመ
መመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመ
መመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመ
ገና ማውራት ስትጀምር ነው ውስጤ የስፓርት ፍላጎቴ የተንተከተከው ! ይመችህ ወንድሜ!
አቤት ቃላት፣አቤት አገላለጽ አንደኛ ነው።
መልእክቱ የሚገርም ነው
Really really inspirational words
THANK YOU bro!!!!
አመሰግናለሁ ከዚህ በኋላ እስፖርት መስራት እጀምራለሁ
የኔ የዘመኔ ጀግና ብየሀለሁ ቀላል ለወጥከኝ እንደ የብዙ ሰወችን ሞራልና ስነ ልቦና ጠጋኝ ብርታታችን ነህ አቦ ነፍ አመት ያኑርህ ሁሌም ለምትሰተን ትምርትና ምክር እናመሰግናለን 😍
አተን ስሰማ ጀግና ጀግና ያጫወቱኝ ተኛል ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ
በጣም አመሰግናለሁ 👍👍👍 ወንድሜ ባንተ በጣም ብዙ ነገር ተመሪያለሁ ድምጽህ ራሱ ያለው ግሬስ ደስ ይላል ኑርልን🙏🙏🙏
ትለያለህ ስነወርቅ በጣም ነዉ የምወድህ ኣንተ መስማት ከጀመርኩ ስፖርት መስራት ጀሚርያለዉ ኣመሰግናለዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ
It's true bro .... በፊት ያልነበረኝን በራስ መተማመን እና ራሴን ያገኘውት ስፖርት ስጀምር ነው now ....I'm falling in love with gym 💪
ወንድሜ ዛሬ ለሰዎች ዋነኛው እና በጣም አስፈላጊውን ነገር ነው ያቀረብከው በጣም እናመሰግናለን
ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ አድስ ነኝ
እኔ መስራት እፈልጋለሁ ግን ስርቼ ካቆምኩቱ በኽላ እወፍራለሁ ብዬ አላስለምድም እላለሀ አሁን ግን ለመስራት ወስኛለሁ አላቆምም ኢንሻ አላህ ንግግሮችክ በጣም ያጠነክራል አመሰግናለሁ ወንድማችን የምታስተምረን ነገር ሁሉ በጣም አስፈላጊ ነው በርቱን
ሰላም የሀገር ጀግና
እውነት ነው እድል መጠበቅ ስንፍና ነው
እግዚአብሔር የእውቀት ዘመንህን ይባርክ ወንድሜ
ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ አድስ ነኝ
እስቲ በጠዋቱ ስለመነሳት ስራልን እናመሰግናለን ጀግና ነህ
ውንድሜ ስነወርቅ ውለታህን አላህ ይክፈልህ እድሜ ላንተ ሱስ አልባ እደረከኝ አልሀምድሊላህ ነው በርታልኝ
ሙሉ ህይወተን የምቀይር ትምህርት ነው ታባረክ እናመሰግናለን ወንድሜ በርታልን
ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ አድስ ነኝ
የእውነት ተባረክ በጣም ምረጥ ለውጥ አግኝቻለሁ በራሴ ላይ ተመስገን ፈጣረየ አንተም ተባረክ
tank you daer bro ሰፖርት በጣም ሰራሎ ይበልጥ አናቃቅቴህኛል💓🙏
እናመሰግናለን ወድም በጣም እጀምራለሁ አቆማለሁ የተለያዩ ምክንያቶችን እየደረደርኩ የሰው ቤት ስራጋ የምኝታ ሰአታችን የተደበላለቀ ሆነብኝ ብቻ ሀገራችን ሰላም ያድርግ በቅርቡ ለሀገርሽ ያብቃሽ በሉኝ
ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ አድስ ነኝ
ማህበረሰብ አንቂ የሆነ ምክር ነው ። እናመሰግናለን
thankyou bro
እኔ እስፖርን ልምዴ ለማድረግ የእስፖርተኛ ማንነት
ለመገንባት ብዙ ግዜ ወስዶብኛል ቀላል አልነበረም
ጀምሬ አቆም ነበረ አሁን ግን አልሀምዱሊላህ
እስፖርት ሱስ ነዉ የሆነብኝ
እስፖርት ሳልሰራ ቀኑ አያልፍም ብደክምም
ደሞ ሀቅ ነዉ እስፓርት ትዕግስትን ያስተምራል
ስነወርቅ በጣም እወድሃለሁ። ስለምትሰጠን መሠረታዊ ትምህርት በጣም አመሠግናለሁ። I wish long live with health to you !.
ከ burnout የሚጠብቀን አንዱ ልማድ ስፖርት ነው። ስላካፈልከኝ ጠቃሚ ሀሳብ አመሰግናለሁ ወንድሜ።
ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ አድስ ነኝ
Exactly!! Sport change many people's life including me
በጣም የሚገርም ሀሳብ ነው ያነሳህልን በጣም እናመሰግናለን ያንተን አይነት ትውልድ ያብዛልን
ማሻ አላህ ቲቸሬ ለሁሉም ነገር ከልቤ አመሰግናለሁ 👍
ትክክልነህ ወላሂ እኔ በተመሣሣይ ሠአት ባይሆንም ጀምሬያለሁ ምርጥሠው ነህ🎉🎉🎉
የኔው ጉድ ነው ጀምሬ መጨረሱ ላይ ነው ። ይህ ትምህርት አነቃቅቶኛል እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ስንየ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ
_እኔማ እስፖርትና ኳስ ውስጤ ነው አባ እናመስግናለን 🇪🇷⚽️እስኪ ኳስ አፍቃሪ እና እስፖርት የሚስራ ባል ይስጥሽ ብሎኝ መችም ምኞት አይከለከልም 🤗🤔_
Egzibher yimsegn amsegnalew yetegebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN selam lEthiopian 💚💛❤
በጣም ሚገርመው ስፖርት ኣርጌ ስጨርስ ወደ ዩትዩብ ስገባ ኢቺን ቪድዮ መጣችኝ። በጣም ደስ እሚል መልክት ኣላት። ቀጥለው ወንድሜ ጎበዝ ነክ።
አመሰግናለሁ ምርጥ ምክር ነው I'll start now 🏋♂️🏋♂️🏋♂️
የኔ ወንድም እስፖርት አቁሜ ነበር ነገር ግን እንድሠራ አድርገህኘል በጣም ነው የምወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይባራክህ። ትምህርተ አግኝቻለው
ሰነ ወርቅ በጣም ነወ የምወድህ በርታልን
እሽ እጀምራለሁ የኔ አንቂ የ43አመት ሴት ነኝ አነቃኸኝ ወጣትአደረከኝ በጣም ብዙ እሰራለሁ ለካስ ይኼ ሁሉ ሀይል ውስጤ አለ እንዴ አመሰግነለሁ ስነ ወርቅ ታዬ
የሚገርም ነው። እናመሰግናለን inspire Ethiopia.
አነሳስተከኛል አመሰግናለው
አነሳስተከናል እናመሰግናለን
እዳልክ ይመችህ አባ እናመሰግናለን
Exercise build consistency in your life, which is a discipline to overcome any fears. It makes you successful in all of your routes. Keep it up!
wow ሰው እንዴት ከፍሏ ይሸከማል የሚለው እውነት ነው የብዙዎች ሰበብ በጣም እናመሰግናለን ባአንተ ብዙ ሂወቴ ተቀይሯል እስፖርት ስራ ጥረህ ግረህ ብላ 😍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ስፖርት ዉስጤ ነው ትክክል ዎንድሜ tnx 😘👍💪💪💪
እድሜና ጤና ይስጥህ በርታ አቋርጬ ነበር አሁን ግን አንተ ስሰማ አስቤ አለው አንተ ጠንክር እኔ እጀምራለው በርታልን💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ስላም በቅድሚያ ስሜ አብዱል ሀኪም እባላለው ስራወችክን በጣም አሪፍ ስራ ነው ምስራው በዚው ቀጥልበት ብሮ።
Bro እውነትሽ ነው ስፖርት የሰራውና ያልሰራው
እለት አንድ አደለሁም ግን ኑሮ እራሱ ስፖርት ነው።ግን በዚ ቀጥዪ በርቺ ተስፋ እንደሰጠሀኝ
ፈጣሪ ተስፋ ይጨምርልህ
በጣም ይገርማል ጥሩ ለውጥ እያየሁ ነው
Abo egziabher yibarkih liela minaregilhalew...tebarek abatie.
ትለያለህ ወንድም በርታ!!
እኔ ስፖርት ስፈልግ እሰራልሁ አንድዳንዴ ደግሞ አቆመዋለሁ ነገር ግን ይሄ ስራህ ለ አቁዋሜ ጽናት እንድኖረኝ ገፋፍቶኝል 🙏🙏🙏
በርታልን የኛ ጀግና ስለምታስተምርም ትምህርትእናመስግናለን
Great wisdom !! I like it.
ጀግናዬ 👉💪👈
ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ አድስ ነኝ
በታም ህይወት ክያሪ ወንይሜነህ።
geta yebarkh zemenh yebarek .you are goold of generation 😍🤩🥰😛😆🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
ሊያውም ከመዳም ስራ ጋር ነዋ እስፖርተኛ ነኝ እድሜ ለእናተ የምር የ21ቀኑን ስልጠና ጀመርኩ ማቆም አልቻልኩም Tank you betam
ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ አድስ ነኝ
አመሰግናለሁ ወድም በርታ...
ምርጥ🤌 አነቃቂ ምክር በርታ💪💪
ጀግናው ቀጥልበት
Thanks sinewerk taye betam amesginalew beziw qexil kechalk ande video sile 11gna kifil betam yaschrgiral selezih le11 kifil lemegbat tamariwoch betam yaschegrachuhal silezih sile natural or social yemil ri'is lay ande video sirulin
እኳን ደናመጣህ የኛው ምርጥ ጎደኛ እናመሰግናለን ባተ ብዙነገር ተምርያለው
ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ አድስ ነኝ
እናመሰግናለንበጣማማመሰግኖ
Sport is the best thing that happened to me!
Thanks bro.
ከማንም በላይ ይህ video ያስፈልገኛል
I really appreciate you....u changed me. 👍👍👍👍
Tan x bro i wanna to make this point never give up gym is my life 💪💪👊
በጣም ደስ ይላል ሃሳብ ነው
እናመሰግናለን ወንድማችን ክበርልን
እናመሰግናለን! የምታስተላልፈው መልዕክት ደስ ይላል! አንድ አስተያየት ለመስጠት ያክል ግን፣ በእውነተኛ የድምጽ "tone"ህ ብትሰራ የተሻለ ይመስለኛል።
እስፖርት መስራት ደስ ይለኛል ቀለል ይላል ግን ክፍሌ ጠባብ ናት ቢሆንም ባገኝውት አጋጣሚ ወክ አድርጋለው ያቻኑ መከርኛ ኩሺና እዞራለው ድራማ እያየው
Betam tiru mikir new wondme ameseginalew.antem tebarekiliny ..berta....💕 💕.
አመሠግናለው ብሮ 🙏
ምርጥ ሰው ይመችህ
እናመሰግናለን 👍👍
ስፖርት መስራት ውስጤ ነው ይመችህ ወንድሜ
ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ አድስ ነኝ
ብውሽጢ እባ ርከብኒ ክብረተይ
@@ove6164 ታይ ክሕግዘኺ መዓረይ?
@@ትግራይመበቆልስልጣነእያ ብዛዕባ ትሰርሕዮ ስፖርት ገለ ክትብልኒ ደልየ ነይረ😍
@@ove6164 ያው ስፖርት ምስራሕ ይፈላለ እዩ መዓኮር መውፅኢ ኣሎ ቦርጪ መጥፍኢ ኣሎ ቅርፂ መስተካከሊ ኣሎ።ኣነ ዝሰርሖ ግን ኣእምሮይ ንምሕዳስ ቅልል ዝበለ ኣብ ገዛይ እዩ ኣእዳወይ ኣእጋረይ ብምዝርጋሕ እና ብገመድ ከዓ ዝላ እየ ዝሰርሕ። ብዝበለፀ ኣብ ዩቲብ ስፖርት ኢልኺ ሰርችንክ ግበሪ ዝደለክዮ ኣሰራርሓ ክመፀልኪ እዩ መዓረይ
Betam des yemil hasab yaleh sew new...le ethiopia wesagn sew nek berta
ሥነዬ ወንድሜ የኔ ጥንካሬ ክበርልኝ 👍💪😍😍😍
እሰቦርት በጣም አራፍነው በርቱ ሰሩ የሀገሬ ልጆች ማታ ማታ ከመተኛታችሁ በፍት ትንሺ ሰሩ ጦትም በጣም አራፍነው አብሶ ለወገብ ህመም አራፍነው ወገቤን ያመኝ ነበር እሰቦርት ሰስራ ተወኝ ለጤና አራፍነው
እውነት ነው እኔም ያመኝ ነበር መስራት ከጀመርኩ ወድህ ትቶኛል
እንስፓይር ጀዛህን አላህ ይክፈልይ እስፖርት በአላህ ፍቃድ አተደግሞ ባስተማርከኝ ምክናት
እየሰራሁ ነው
ለወንዶች ምርጥ ምክር ነው
zare yewesenkubet ken new gym lemejemer this video inspire me more keep what you are doing
አቦ ይመችህ እስፖርት ውስጤ ነው 😍😍😍😍😍😍
እዉነት ነዉ። ነገ 1 ብዬ የምልበት ቀን ነዉ
ትክክል
ስፖርት ህይወቴ ነው! በጥዋቱ ስፖርት ሰርተህ ስትወጣ ቀንህ ብሩህ ይሆናል፡፡ ቀና ቀን ይሁንላችሁ ወገኖቼ
በርታ ውድማችን በርታ በርታ በርታ ቀጥልበት
በጣም ሚገርም ትምርቱ ነዉ💪💪💪🤙🏻
ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ አድስ ነኝ
አንደኛ ነህ እንወደሃለን
100% ትክክክል በጣም
እኔ ግን ጀምሬ መተው ሆነብኝ