ይህም አሜሪካ ውስጥ ነው! ሜኖናይትስ│Mennonites

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 48

  • @askalehabtemariam442
    @askalehabtemariam442 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አሚሾችና ሜኖናይቶች በእምነትና በአለባበስ ብዙ ልዩነት ባይኖራቸውም ሜኖናይቶች ትንሽ ዘመናዊነት አላቸው አንዳንድ ቴክኖሎጂ ለምሳሌ የኤሌክትሪክ መብራት ይጠቀማሉ አሚሾች ግን በፍጹም አይፈልጉም ሌላም ሌላም ቴክኖሎጂ አይጠቀሙም ልጆቻቸውን ክትባት እንኩዋን አያስከትቡም
    አሚሾች ጀርመንኛን ነው የሚጠቀሙት ሜኖናይቶች ደግሞ እንግሊዝኛ ይጠቀማሉ ሁለቱም በ16ኛው ክፍለ ዘመን የተፈጠረ የፕሮቴስታንት ክርስትና እምነት አይነት ተከታዮች ናቸው። ሜኖናይቶች ሜኖናይት ሚሺን እየተባሉ በአለም ሁሉ ቤተክርስቲያን እየከፈቱ ወንጌልን ይሰብካሉ። በኢትዮጵያም በንጉሱ ጊዜ ነበሩ ፒያሳ ላይ ሜኖናይት መጽሀፍት ቤት የሚል ነበራቸው በዚያም ልዩ ልዩ መንፈሳዊ
    መጽሀፎችንና ሴቶችን ከልብስ ስፌት ጀምሮ ልዩ ልዩ ሙያ የሚያስተምሩ እንዲሁም እርሻን ዶሮ እርባታን የሚያስተምሩ ጠቃሚ መጽሀፎችን ይሸጡ ነበር። ከንጉሱ በሁዋላ ተወርሶ ኩራዝ መጽሀፍት ቤት ይባል ነበር። አሜሾች ግን እንደ ሜኖናይቶች አይወጡም።ሁለቱም በአሜሪካ ትልቅ ግዛት ነው ያላቸው ሁለቱም ሥራቸው ግብርናና ከብት እርባታ ነው የእርሻ ውጤታቸው የተፈጥሮ ስለሆነ ውድና ተፈላጊ ነው።

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Thank you very much for sharing this @Askale 🙏❤

  • @befekaduyohannes
    @befekaduyohannes วันที่ผ่านมา +12

    ደስ የሚል አኗኗር ዋው
    በኢየሱስ የማነ እንዲህ እርፍ ብሎ ይኖራል ይሄ ነው እውነቱ

    • @Sol-n6x
      @Sol-n6x วันที่ผ่านมา +1

      Ewnet new ❤

    • @Mely-s8t
      @Mely-s8t วันที่ผ่านมา +2

      Amen amen ❤

    • @almed-g9k
      @almed-g9k วันที่ผ่านมา +2

      Amen

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 วันที่ผ่านมา +7

    የሚገርሙ ማህበረሰብ እንዴት ቢታደሉነው ይሄንን ጨምላቃ አለም ያልተደባለቁ በተለይ ከሶሻል ሚዲያ

    • @Mely-s8t
      @Mely-s8t วันที่ผ่านมา

      Lezawm America wst honew

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 วันที่ผ่านมา +1

    Beautiful message brother information

  • @lealemadmasu1383
    @lealemadmasu1383 วันที่ผ่านมา +4

    ከአሜሪካ እንዲህ ዓይነቱ የሕይወት ዘዬ ከወንጌል ጋር ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ ቢሆን እንዴት ምርጥ በሆነ ነበር። ልቅነት የተጠናወተው የሕይወት ልምምድ ከአሜሪካ በናይጄሪያ ጥንቆላ ጎልብቶ ባላመሠን ነበር።

    • @askalehabtemariam442
      @askalehabtemariam442 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሜኖናይቶች ኢትዮጵያ ውስጥ በንጉሱ ጊዜ ነበሩ ወንጌል ይሰብኩ ነበር ሜኖናይት ቡክ ስቶር የሚል ጥሩ መጽሀፍት ቤትም ነበራቸው
      በሁዋላ ለውጥ ሲመጣ ወጡ መጽሀፍ መደብሩም ኩራዝ መጽሀፍ መሸጫ ቤት ተባለ።

    • @Mely-s8t
      @Mely-s8t 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@askalehabtemariam442 wow ygermal

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @askalehabtemariam442 Thank you for sharing this 🙏❤

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks very much brother information

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Thank you 🙏❤

  • @markfantamihertu
    @markfantamihertu 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    it's amazing life style reall nature i fell it * I wish I will be there * great culture
    ህይወት ማለት ይሄ ነው ::

  • @surafelhabtemariam2179
    @surafelhabtemariam2179 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድማችን በርታ 🙏🙏🙏🙏

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Thank you bro 🙏❤

  • @Mely-s8t
    @Mely-s8t วันที่ผ่านมา +2

    Andegna program new bertu ❤❤

  • @Mely-s8t
    @Mely-s8t วันที่ผ่านมา +1

    Wey metadel endet yetebareku hzboch nachew ❤

  • @YabsraHussen
    @YabsraHussen 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መበቀላሉ መኖር የምንችልባቸው ሀገሮች ስሩልን 🙏🙏🙏

  • @melkamusonko
    @melkamusonko วันที่ผ่านมา +2

    ጌታ ያስፋቹሁ

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Thank you for watching🙏❤

  • @Sol-n6x
    @Sol-n6x วันที่ผ่านมา

    Wow Betam yemigerm documentary new. ❤🎉

  • @Teshoma954
    @Teshoma954 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንዴት ደስ ይላሉ በጌታ

  • @milkesatesfaye672
    @milkesatesfaye672 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    WoW ❤❤❤❤❤

  • @gezahagnetesamma5068
    @gezahagnetesamma5068 วันที่ผ่านมา +3

    ይቅርታ እኔ ደሞ የማውቃቸው ሜኖናይት ሳይሆን ሃሚሽ ይባላሉ ከላይ ከጠራሃቸው እስቴቶች በእንዱ እኖራለሁ ሁልጊዜ እስከ ቤታቸው ድረስ የመሔድ አጋጣሚ አግኝቻለሁ ነገር ግን አንድ ቀንም በእዚህ መጠራታቸውን አላቅምና እጠይቃለሁ::

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Thank you for your comment @Gezahagn,
      አሚሾች እና ሜኖናይቶች በእምነት ደረጃ ብዙ ልዩነት ባይኖራቸውም በልምዶቻቸው ደረጃ ግን የተወሰነ ይለያያሉ። በተጠቀሱት ቦታዎች የአሚሽ እና የሜኖናይት ማህበረሰቦች ይገኛሉ።

  • @tesfayeberhe3545
    @tesfayeberhe3545 วันที่ผ่านมา

    የምሚገርም ነው ወደ እነሱ ሙቭ ማድረግ ነው።

  • @Ha97872
    @Ha97872 วันที่ผ่านมา +1

    Mennonites ❤

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👍👍👍👍

  • @befekaduyohannes
    @befekaduyohannes วันที่ผ่านมา

    ድንቅ

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Thank you brother 🙏❤

  • @destaunune4886
    @destaunune4886 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አ አ የት ናቸው ክርስትና ማለት ይሄ ነው

  • @debritubeferde4786
    @debritubeferde4786 วันที่ผ่านมา +1

    First

  • @smsm3968
    @smsm3968 วันที่ผ่านมา +2

    አቤል የወይኗ ልጅ በyou tube channel እና እሸቴ አሰፋ በሸገር FM በመቆያ ፕሮግራም "ሃሚሽ" በማለት ነበር ዶኩመንተሪ የሰሩት። አንተ ደግሞ "ሜሎናዊት" ብለህ ግራ አጋባኸኝ። ለማንኛውም እነሱ ጋ መኖር እፈልጋለሁ። ነገር ግን፣ ኃይማኖቴን አልቀይርም።

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Thank you for your comment,
      አሚሾች እና ሜኖናይቶች በእምነት ደረጃ ብዙ ልዩነት ባይኖራቸውም በልምዶቻቸው ደረጃ ግን የተወሰነ ይለያያሉ። በተጠቀሱት ቦታዎች የአሚሽ እና የሜኖናይት ማህበረሰቦች ይገኛሉ።

    • @smsm3968
      @smsm3968 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @marakiplanet OK tnx a lot!

  • @henockshemils7924
    @henockshemils7924 วันที่ผ่านมา

    Ere gn menonawit blo sem keyero meterek yedeberal sheger fm mekoya lay amish bemil semechewalehu kezi befit
    yemer bezu terekawochachehu yemechugnal copi right yedeberal

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቪድዮውን ሰምተሀው ከሆነ ስለ ሜኖናይቶች ነው የሰራነው፣ ስለ አሚሾች አይደለም!

  • @YabsraHussen
    @YabsraHussen 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    contrie

  • @Lililove.-yz9xl
    @Lililove.-yz9xl 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኧረ እዛ ሄዶ መኖርን ተመኘሁ

  • @farisebrahim7053
    @farisebrahim7053 วันที่ผ่านมา

    Amish new mibalut

  • @LoveJesus-i3r
    @LoveJesus-i3r วันที่ผ่านมา

    Andegna

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Thank you 🙏❤

  • @yohannesyn5739
    @yohannesyn5739 วันที่ผ่านมา

    1#

  • @TenkoluLerasu
    @TenkoluLerasu วันที่ผ่านมา

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ አበረታቱኝ እባካችሁ ነገ እመልስላችኋለሁ በ6 አካውንት እንደማመር ቤተሰብ

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks very much brother information