አርቲስት ሜላት ነብዩ በሰርጓ ቀን ለማመን የሚከብድ .... melat nebiyu wedding

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 49

  • @serkalemfantaye4748
    @serkalemfantaye4748 2 ปีที่แล้ว +10

    💐እሰይ እቺ ምርጥ ትሑት ልጅ ናት ያገባትም የታደለ ሰው ነው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ እድሜ ይስጣት የዚህችን ውጫዊም ውስጣዊም ቁንጅና ያላትን ሴት ሰርግ ማየት ደስ ይላል ሜላትዬ ቆንጆ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ወገኔ።⛪️⛪️⛪️

  • @leylaqatar6623
    @leylaqatar6623 2 ปีที่แล้ว +14

    መልካም ሴት ናት ይገባታል

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 2 ปีที่แล้ว +26

    ለታመመ ጤንነትን
    ላጣ ማገኘትን
    ላላገባ መልካም ትዳርን
    ላልወለዴ መልካም ልጅን
    ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን
    ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ

  • @SabiEthio
    @SabiEthio 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አላችሁ! መልካም ጋብቻ🙏🙏🙏

  • @betybety6011
    @betybety6011 2 ปีที่แล้ว +6

    ውድ ነገር ውድ ነው የሚያስፈልገው ያ ርካሽ ሄኖክ ስለሆነ ከርካሽ ጋር ርካሽ ቦታ ነው ያለው

  • @meserakberhemedhane1323
    @meserakberhemedhane1323 2 ปีที่แล้ว

    Congratulation my dear I wish you all the best God bless you and your family you are the best inside outside we love you

  • @helenmoges1806
    @helenmoges1806 2 ปีที่แล้ว

    Yene konjo betam des bilognal Abo tamralachu fetari keri zemenachihun yibark

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
    @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 2 ปีที่แล้ว

    በስማም አሪፍ መርጃነው በሙሉ የተቀርፀ ደስይላል እናመሰግናለን

  • @ferhewta5546
    @ferhewta5546 2 ปีที่แล้ว +5

    ባለማተቧ ቤቱ ያጥናሽ ሲያምርብሽ ማተቡ መልካም ጋብቻ ወላዲተ አምላክ በልጅ ትባርካችሁ

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 2 ปีที่แล้ว +2

    ባለቤትሽ በጣም ጨዋ ነዉ አየሽዉ ጫማሽ ያዘዉን ልብስሽንያስተካከልሽ ዝቅ ብሎ ይባረክ በጣም ትሁት ነዉ ስለሴት ልጅ ክብር በደንቡ ገብቶታል።

  • @12smart899
    @12smart899 2 ปีที่แล้ว +1

    ሜሊዬ እህቴ እንኳን ዳስስ አለሽ🙏🙏🙏

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ዉድ ይገባሻል መልካም ሴት ነሽ

  • @hanaabay3439
    @hanaabay3439 2 ปีที่แล้ว +1

    ሜሊ እንኳን ደስ አለሽ ሄኖክ ደግሞ አታልቅስ ስራህ ነው እሷ ብትቆስልም የሚያክም ሰው ሰጣት

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ድስ አላችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለአዲሱ ዓመት🙏🙏🙏🌻🌻🌼🌼🌹🌹

  • @birkemamu4971
    @birkemamu4971 2 ปีที่แล้ว +3

    መልካም ጋብቻ

  • @weyniasefa2708
    @weyniasefa2708 2 ปีที่แล้ว

    Melatye enkon lezi abekashi yene konjo

  • @rahilrahi9182
    @rahilrahi9182 2 ปีที่แล้ว

    ስታምሩሁ እዴት እደምታምሩ

  • @abiitech4595
    @abiitech4595 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳ ችሁ

  • @Tis9632
    @Tis9632 2 ปีที่แล้ว

    እመ ብዙሀን ትዳራችሁን ትባርክላችሁ🌻🌻🌻🌻

  • @زهره-ع1ج
    @زهره-ع1ج 2 ปีที่แล้ว +38

    ውድ ነገር ያለቦታው እርካሽ ነው ያርካሽ ቢተውሽ አልጎዳሽም አይ ሂኖክ ባድስ አመት አተ አልቅስ

    • @hadiaha3001
      @hadiaha3001 2 ปีที่แล้ว +2

      የሚገርመዉ እደሷበቁምነገርአላገባም ሜዳለሜዳ እደዉሻ ሲላላስነዉየሚታየዉ ፈጣሪ ይወዳታል እሷንጨዋልጅነች የተባርከትዳርይሁንላቸዉ

    • @bayatachnef4913
      @bayatachnef4913 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

    • @tsedaledenku7659
      @tsedaledenku7659 2 ปีที่แล้ว

      @@hadiaha3001
      P

  • @etsegenetshimels2295
    @etsegenetshimels2295 2 ปีที่แล้ว

    በቤቱ እየተመላለሽ በቤቱ ነበር መሞሸርም የነበረብሽ anyhow congra!

  • @barechabreha2418
    @barechabreha2418 2 ปีที่แล้ว

    Egzabhare eko mkase yawekebtal hulate web webochen atamra kebre lmadhanyalm yehun

  • @genetbelachew7574
    @genetbelachew7574 2 ปีที่แล้ว +3

    ትዳርን የሚባርክ እግዛብሔር ብቻ ነው
    ሌላ ጣልቃ ረባ አያሥፈልግም
    ድሮም ካንዱ ገዳም አንዱ ገዳም. .ሥትል ረልነበረ ከሔኖክ ጋር
    ምንንንን ጠቀማት

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
    @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 2 ปีที่แล้ว

    ስያምሩ

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 ปีที่แล้ว

    የካሜራ ብዛት መልካም ጋብቻ

  • @Hana408
    @Hana408 2 ปีที่แล้ว

    😘😘😘😘👍👍👍

  • @mesietube9562
    @mesietube9562 2 ปีที่แล้ว +6

    የሚዜውን ቀርፋፋ በለው ባካፋ ማለት አሁን ነው
    አንድ ሰው ደሞ በጣም የርጎ ዝንብ ሆነ

    • @tamramohamed563
      @tamramohamed563 2 ปีที่แล้ว

      እኔም አውቄዋለሁ ክክክክክክክክ

    • @tamramohamed563
      @tamramohamed563 2 ปีที่แล้ว

      አብሬ ልተኛ ባላለ ብየፍራሁ ክክክክ

    • @Samf3031
      @Samf3031 2 ปีที่แล้ว

      እኔም አውቄዋለሁ 🤣🤣🤣 ከምር ግን የማይገባበት የለም

    • @akberetasefaw5629
      @akberetasefaw5629 2 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹

  • @metasebiaseboka1347
    @metasebiaseboka1347 2 ปีที่แล้ว

    enqone Radash Eyetie

  • @mesretgatu1050
    @mesretgatu1050 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ መከራ የኢትዬያ ህዝብ ሲያገባና ሲሞት ብርቅ ይሆንበታል ይኤ ሁሉ አጀባ ምንድን ነዉ

  • @luameassefa1655
    @luameassefa1655 2 ปีที่แล้ว

    Yena cewa meliya lanci bealem lay yale dest hulu yegbsal balsh Sen megbru erasu des sil yanci botash eha new

  • @ሁለምለበጎነው2ሁሉምለበጎ
    @ሁለምለበጎነው2ሁሉምለበጎ 2 ปีที่แล้ว

    ከምንም ከምንም በላይ ማሀተብሽ ሲያሥቀና እውነት ስወድሽ

  • @abiinang727
    @abiinang727 2 ปีที่แล้ว

    Malkem tedar meluyee

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 2 ปีที่แล้ว +2

    ጋብቻ እህልውሃ ነው ይባላልየተናቀ ቃልይፈፀማል።

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የምለው የሚዚወቹ ሰራ አልገባኝም። የራሳቸውን ነጠላ ብቻ ማሰተካከል እሱንም አልቻሉበትም። ሙሽራው ቬሎውን የሚያሰተካክል እሱ ሙሽራው እሱ በጣም የሚገርም ነው አረ ነቃ በሉ የሚዜ ፈዛዛ አያድርሰ ነው።

  • @melatmelu8927
    @melatmelu8927 2 ปีที่แล้ว +1

    ሚዚዎች ሙሽራን ማስቀደም ትተው እራሳቸው ቀደሙ ደግሞ ፕሮቶኮላን መጠበቅ ትተው የራሳቸውን እየጠበቁ ነው

  • @yordanostesfation1711
    @yordanostesfation1711 2 ปีที่แล้ว

    ኤልያስ አሁን ይቁ ይቁረጥልሕ

  • @teddikebede6922
    @teddikebede6922 2 ปีที่แล้ว

    ተደባለቁ የቪሎ ጥማታን ተወጣች ነው

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 ปีที่แล้ว

    አጭ ምንድነው እንደዚ መለፍለፍ ካሜራማኖቹ ቪዶአቸውን አበላሻቹባቸው መቼም ይሄ ዩቱብ ከመጣ ሁሉም ቀራጭ ሆኖ ሰርግ ሚያሞቅ ጠፍቷል

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 ปีที่แล้ว

    ሚዜዎቿ ያምራሉ ለዛ ወር ደሞ ሽምግልና ይላካል