"ልጄ ይዞት የመጣዉ እድል ነው" አርቲስት ሜላት ነብዩ | ቅዳሜ ገበያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 มี.ค. 2024
  • በዚህ ቪድዮ በአዲስ መልክ የተጀመረው የሜላት ነብዩ ሽቶ መሸጫ እንዲሁም በተለየ መንገድ እንዴት መአዛ ተመርጦ እና ተቀላቅሎ ሊሰራ እንደሚችል እዛው በመገኘት የምንቃኝ ይሆናል ።
    #melatnebyu #ethiopianweeding #perfume #melatperfumes
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
    Copyright ©2024 Arts Tv World

ความคิดเห็น • 44

  • @user-gp6ip1ud5y

    ሜለትዬ ጎበዘ እንገዛሻለን ወደ ዱቲ ፍርይ ኢትዮጲያ ገበያ ውስጥ አስገቢው ጎበዝ በሁሉ መሰክ👍

  • @sarak892

    እንኳን ደስ አለሽ ሜላትየ እግዚአብሄር አምላክ ምን ይሳነዋል ተመሰገን ፈጣሪ🤲🇪🇷🇪🇷🇪🇷💞 እግዚአብሄር ሲፈቅድ ደሞ እንገዛለን መልካም እድል

  • @kulchabebe3311

    በናቴ ስም ሰላቀረብሽ በጣም ደስ ብሎኛል ምንትዋብ አንቺ ማንንም ምንትዋብ በይ እኔ እናቴን ሁሌ እዳስታውስ ሰላረግሽኝ አመሰግናለሁ

  • @tigistmekuria5054

    ሜላት እንኳን ደስ አለሽ። ጋዜጠኛዋ ግን ሁሉንም ሽቶ በእጅሽ ላይ አድርገሽ እንዴት ነው ልዩነቱን የምታውቂው? ልብስሽንም አስቢበት።

  • @Haymanotmengistu-pi9kv

    ሜሉዬ የኔመልካም እቁብ ገብቼም ቢሆን ሽቶሽን እገዛለሁ የሽቶ አፍቃሪነኝ ግንን ያለሽቶ ነዉ የምወደዉ ሜሉ መልካም እድል የኔ መልካም

  • @tiazone3655

    ሜለትዬ የሴቶች ጃግና❤❤

  • @Haregi849

    ጀግና ሴት ሜሉ

  • @user-ig5in1hw6n

    ሜሉ እንኳን ለዚህ አበቃሽ፣ ግን "ማክዳ" የሰጠችው አስተያየት እግዚአብሔር ከሷ ጋር ስለሆነ ነው ለዚህ የበቃችው ማለት ደሀውን ለመለወጥ የሚፍጨረጨረው ጋር ፈጣሪ የለም እንደማለት ሆነብኝ...እና የምንናገረውን እያስተዋልን እይመስለኛል

  • @user-mw5cw4ub3q

    ሜሊ የኔ ጀግና ሴት ሁሉ እንዳቺ ጎበዝ መሆን አለበት

  • @eskedartessema6318

    ጎበዝ የኔ ቆንጆ ጨዋ ጨዋ አቤት

  • @yohanesa7728

    Where can I find it here in the U.S? Any idea is welcome. Thx!

  • @mamamamam273

    ሜላት ጎበዞ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-xv2zz1yg7d

    ❤ጀግና እህታችን በርቺ❤

  • @abejegoshu4064

    Bravo Melatyeee, keep up the good work!

  • @eskedarhibstu8389

    ❤❤❤🎉🎉🎉 ሜሉ ጀግኒት

  • @user-fd1rn4qp4y

    ❤❤❤❤❤geta.ikwan.redash.meliye.

  • @tayechefo6312

    ምንድነው ቆንጆ ዋጋ? ለምን አይነገርም?

  • @Davidm127

    ewnet yileyal

  • @user-md2rx7hz8p

    What is the meaning of Yaya Ze ledeta please tell me

  • @Wasie10

    አድራሻውና ለምን አልተጠቀሰም