ጅማ መካነ-ኢየሱስ መዘምራን "እናምናለን በመስቀሉ" Jimma Choir "Enamnalen Bemeskelu"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ก.ย. 2024
  • ጅማ መካነ-ኢየሱስ መዘምራን "እናምናለን በመስቀሉ"
    Jimma Choir "Enamnalen Bemeskelu"

ความคิดเห็น • 19

  • @doormoor2541
    @doormoor2541 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለሱ ይሁን ክብር ሃሌሉያ አሜን.....
    ተባረኩ።

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 11 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ የጥንት ዝማሬስሰማ ነፍሴ ሃሴት ታደርጋለች

  • @kebedef.dibaba4758
    @kebedef.dibaba4758 7 หลายเดือนก่อน +1

    Bless you and I love it

  • @user-gz8jk7oy9o
    @user-gz8jk7oy9o 9 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ ወንድማችን ጌታ ካንተ ጋር ይሁን

  • @kibrubeza5731
    @kibrubeza5731 11 หลายเดือนก่อน +1

    God bless for uploading such anointed,powerful and inspiring songs
    We need more of such songs which are not available to buy because not recorded

  • @awokeagizew770
    @awokeagizew770 ปีที่แล้ว +1

  • @misganawbeyene692
    @misganawbeyene692 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing us.
    May God bless you more!
    I remember this song about 45 years ago but I didn't know who was singing.

  • @salemtubepro5789
    @salemtubepro5789 9 หลายเดือนก่อน +1

    ነፍስን እጅግ የሚባርክ ዝማሬ ነው።upload ስላደረክልን ተባረክ።የጅማ የሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን 'ለ' መዘምራንን 'ተዓምረኛው ኢየሱስ' የሚለውን የዝማሬ አልበም ካገኘህ እባክህን uplaod አድርግልን።

  • @rigatabraha5390
    @rigatabraha5390 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek wondmie

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 10 หลายเดือนก่อน

    ይሄ መዝሙር የ "" ጅማ ህይወት ብርሃን "" እነሙሉጌታ ሰብስቤ ግርማ ጥበቡ የነበሩ ጊዜ የዘመሩት ነው ለምሳሌ ለኛ ተጎዳ! ክብር ይገባሀል የኛ አምላክ ! አትቁም በመንገድ ላይ ወንድምህ ሞቶ ስታይ !በንስሀ ለመመለስ !....ያ ዘመን! አይመለስም!

  • @alemtsehayhailu3277
    @alemtsehayhailu3277 ปีที่แล้ว +1

    God bless you I thought it’s Jima Hiwot Berhane church choir song

  • @kibrubeza5731
    @kibrubeza5731 ปีที่แล้ว +1

    God bless you for uploading
    I think it is. Jima Yehiywet Birhan mezemran
    Isn’t check
    We need more songs of this choir

  • @abonehgessesealemu9457
    @abonehgessesealemu9457 ปีที่แล้ว +1

    በብዙ በቻናላችሁ እየተባረክን ነው ጌታ ይባርካችሁ። የተስፋዬ ጋቢሶን በጊታር የተቀናበረ የጉባኤ መዝሙሮችን ከቻላችሁ ብታጋሩን?

    • @BKLyrics1
      @BKLyrics1  ปีที่แล้ว

      ይህን ይመልከቱ th-cam.com/video/2NyDjvfd-js/w-d-xo.htmlsi=5qRas3-k_2op2unF

  • @mihirteabe
    @mihirteabe ปีที่แล้ว +1

    ጨለማውን አለም ልታበሩ የጌታን በጎነት ልትነግሩ መርጦአችኋልና ችላ አትበሉ ትጉ አገልግሉ ።የጨለማውን ስልጣን ሊሰብር የእግዚአብሄር ልጅ ተገልጧል በምድር እሳቱ ይብራ ዘወትር ይንደድ በመንፈስ ቅዱስ ሀይል በቅባቱ … የሚለውን ተስፋዬ ገቢሶ የዘመረውን ከቻላቹ በመጫን ባርኩን ተባረኩ።

  • @JohnyohannesGebeyehu
    @JohnyohannesGebeyehu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ የጅማ ሕይወት ብርሃን ነው እንጂ መካነኢየሱስ አይደለም።
    አባታችን የሕይወት ብርሃን ሀዋሳ የመጀመሪያዎቹ 3ወይም 4አገልጋዮች አንዱ እና ከነ ራምስትራንድ(መስራች ስዊድናዊ)ጋር አብሮ ያገለገለ ነው ሕፃናት እያለን ከዚህ አልበም ከ3ወይም 4መዝሙሮች በስተቀር ይዘምርልን ነበረ
    እኛም ሕፃናት እያለን አብዛኛዎችን አገልግናቸዋል

    • @BKLyrics1
      @BKLyrics1  หลายเดือนก่อน

      Tebarek

  • @user-gc4uo2he6b
    @user-gc4uo2he6b 29 วันที่ผ่านมา +1

    ጅማ ህይወት ብርሃን ነው መካነ ኢየሱስ አይደለም

  • @antenehtegegn8298
    @antenehtegegn8298 ปีที่แล้ว +1