THANK YOU, Professor Adugna Worku!!!!!!!!!! What More Can I Say, Sir!! YOU SAID IT ALL, Professor!!!!!! GOD/EGZIABEHARE BLESS YOU!!!!! The THOBIA/TOBIA? Of the Arts Tv, YOUR SHOW is S - U - P - E - R - B - LY SUPER!!!!! That's all I can say about Your Show!! EGZIABEHARE YEE-BAR-KATCH-EHEU!!!!! GOD/EGZIABEHARE BLESS ETHIOPIA and ETHIOPIANS!!!!! ETHIOPIA TIKDEM!!!!!!!!!!
The vision that I have for Ethiopia is shared through your careful thought professional approach even those consiously or unconsciously damaged Ethiopia may get a chance to rehearse about there stand.
Ethiopia Dedeboch Lay Talat. Engdeh Myawataw And Hono Enzehen Metagel Ena Masweged New" Profeser"Edmna tena Temgnhu. Ye Ethiopia Amlak Yerdan💚💛❤️💚💛💚🙏🙏🙏
ፕ/ር እጅግ በጣም አስተማሪ ናቸው ድንገት እንደዚህ አይነት እጅግ ጥልቅ አባት እና መሰሎች በውጭ መኖራቸው እና ለመልካም ጥበበኛ መካሪ አባቶች እና ወጣቶች መደርክ ያልተሰጣቸው ሚስጥሩ ግልፅ ነው በኢትዮጲያ ተስፋ አንቆርጥም
አዱኛው ወርቁ ምርጥ ሊቅ መምህር
የሀገር አድባር
ዋልታና ማገር
በፀጋ በክብር
ፈቃዱ ሆኖ የአምላከ የእግዚአብሔር
እነሆ አላለሁ ለዘለአለም ኑር።
በጣም የሚደነቁ ሰው ናቸው እንዲህ አይነቶቹን አባቶች ያብዛልን
እድሜና ጤና ይሰጣቸው
Very very excellent lesson ! We can learn so many things from this Doctor . God bless you!!!
እድሜና ጤና ለአባታችን ይክበሩልን
በመድርክ አስተባባሪዋ የተገለጸው ደስ የሚል አገላለጽ ነው ፡፡እውነትም ነው፡፡ እኔም በትምህርት ቤቱ ከተማሩት ተማሪዎች አንዱ ነኝ፡፡ፕሮፌሰር በጣም ትልቅ እና አርያ ሰው ናቸው፡፡ስላደርጉልን ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡
በጣም ደስ የሚል ጥልቅ እዉቀት የሚሰጥ አንደበተ ርቱዕ ያገር ፍቅር የገባቸዉ
በእዉነት አከበርኳቸዉ !!!!!!!
በእውነት ክብር አንችን ሁሎም አደንቅሻለሁ
Wow!!!!
ምን ልበልዎት
ድንቅ ትምህርት ድንቅ ስራ
እግዚአብሄር ይባርዋት ወድሜ!
እናመሰግናለን ወገኖቻችን
እግዚአብሔር ስያስተምር ስው ትሆናልህ ❤❤❤
Prof....respect!!
እድሜና ጤና ለአባታችን
Professor Adugnaw Worku is one-of-a-kind! He is one of the most gifted Ethiopian author and philanthropist ever met. He excels in everything he does.
THANK YOU, Professor Adugna Worku!!!!!!!!!!
What More Can I Say, Sir!! YOU SAID IT ALL, Professor!!!!!! GOD/EGZIABEHARE BLESS YOU!!!!!
The THOBIA/TOBIA? Of the Arts Tv, YOUR SHOW is S - U - P - E - R - B - LY SUPER!!!!! That's all I can say about Your Show!!
EGZIABEHARE YEE-BAR-KATCH-EHEU!!!!!
GOD/EGZIABEHARE BLESS ETHIOPIA and ETHIOPIANS!!!!!
ETHIOPIA TIKDEM!!!!!!!!!!
በጣም የሚገርሙ ናቸው ይህ 3ኛ ጊዜ ነውስሰማው፡፡
አንዲህ ነው ልሒቃን ላገር ጠበቃ
ሌላውማ ሊጥ ነው የተማረ ጭቃ
ሀገር የሚያኮሩ የተማሩ አሉን
የተማረ ደደብ አንዳይከፋፍሉን
አንድ አንሁን እስኪ ለኢትዮጵያ ብለን
እድሜና ጤና ይሰጥልን የኔ አባት አመሠግኖታለሁ...
እናመሰግናለን ለዘረኞች አስተማሪ ግጥም ነው
መልካም ነው ከአሽሙር ምንም አይገኝም ለአሽሙረኞች ማለቴ ነው እግዚአብሔር ጤና ይስጦት በርቱልን 🕊🕊ለሰው ልጆች ሁሉ 👍👍🦚🦚
ፍትህ ለአማራ እና ለታፈኑ ጋዜጠኞች
የአማራ ጠላቶች ኦነግ ብልፅግና ሕውኃት እና ብአዴን ተላላኪዎች ለፍርድ ይቅረቡ
💚
ፕሮፌሰር የእድሜ ፀጋውን ያልብስዎት ።
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት ይገርማል
ይሄን አባት እሚደነቁ ኛቸው ዋውዋው
ልብ የሚነካ ግጥም እፍ እድሜ ይስጠወት😪😪😪😪
ወቅቱን የጠበቀ በጣም ልብ የሚነካ..ለመቶ ሀያ ሚልዮን በሀገር ወዳድ ሊእቅ የተላለፈ መልእክት..እግዚአብሔር ያክብርልን!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን🇪🇹
ዉይ ፕ/ሮ እንደት አይነት አገላለፅ ነው እረጅም እድሜ ይስጥዎት ለሀገራችን ጦቢያዬ ሰላምሽ ይመለስልን
I can't wait for Ethiopia national dialogue
ከአለባበስ ጀምሮ እንዲሀ ነው እትዮጲያዊነት እግዚሐብሔር ይጠብቆት የሙሁር ሙሁር አራት ነጥብ
በእውነት ክቡርነትዎ ትክክል ገልፀውታል ያማል 😥😥😥 ከጊዜ ወዲህ የመጣብን የዘር መቁጥር እንዴትሰ ይቻላል ይሄ ከፉ ሰራ በኢትዮጵያ ምድር እግዚአብሔር ሆይ ይሄንን ክፉ ሥራ አሰወግድለን🙏😥
እረጅም እድሜ ያረብ
ስለኔ የተወራ መሰለኘ:: ኢትዮጵያዊት ነኝ:: ይህን ሀቅ ማንም አይቀማኝም!!!በቃ
እረ የዘር መንግሥት የዘር ብልጽግናን ቶሎ ያጥፋልን ከሀገራችን!!! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
እድሜያቸውን ያብዛልን
ሕውኃት እና ኦነግ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ
ዘረኝነት ይውደም
💚💛❤️
I can control my tear bcz it’s true
The brutal truth presented with amazing talent!!
Long live Gashe Adugna!!!
ትልቅ ሰው ትልቅ ሀሳብ ትልቅ ቦታ ሲገኝ
እድሜና ጤና ይስጥልን
The vision that I have for Ethiopia is shared through your careful thought professional approach even those consiously or unconsciously damaged Ethiopia may get a chance to rehearse about there stand.
" በመልክ ብንለያይም በሃገር ግን አንድ ነን ።
" እኔ ማን ነኝ ብለህ እራስህን ጠይቅ "
አይ ኢትዮጵያዊ ዛሬም አልገባንም
የአሜሪካ እና ጭፍሮቿ ሀገር ኢትዮጵያ ሕዝብን ሲበታትንህ አሁንም ዝም አለህ ኢትዮጵያ ሆይ ሳይገባህ
እስቲ ኢትዮጵያ ሀገርህን በጎጥን ሳትከፋፍል ኑሮ
በ ሰ ላ ም
Ethiopia Dedeboch Lay Talat. Engdeh Myawataw And Hono Enzehen Metagel Ena Masweged New" Profeser"Edmna tena Temgnhu. Ye Ethiopia Amlak Yerdan💚💛❤️💚💛💚🙏🙏🙏
ይህንን የሰላ ትችት መናገር ማስብ ለሚችል አእምሮ ላለው ሰው ብቻ ነው ። እነዚህ እስከመጨረሻው ተደፍነዋል ። በጭራሽ የሚገባቸው ነገር የለም የሚገባቸው የራሳቸው መንገድ ብቻና ብቻ ነው።
ኧረ እኝህን ምሁር አባታችን የት አግኝቸ ልሳማቸው ፈጣሪ ይጠብቅዎት ሁሌም ከልባቸው ውስጥ ናት ኢትዮጵያ ህለማችሁን እውን ያድርገው ኢትዮጵያ አንድ ሁና ማየት ነው ህልማቸው።
long life proffessor
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ክቡር ሰው
He was my dad best friend
ትልቅ ሰው
Ewnet new. Enem gira tefebagne yihe new.
አባቴ ሆድ አስባሱኝ አለቀስኩኝ ግን መልሽ ሳስበው መፍትሔ እንደመሆን ገበኝ መፍትሔው ወደቀልባችን መመለስ ነው
ፕሮፌሰር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት:: ግዙፍ ተግባርዎት ሁላችንንም የሚያኮራና ከፍተኛ አርአያነት ያለው በመሆኑ እርስዎ ብቻ ሳይሆኑ መላ ቤተሰብዎ ሊኮራ ይገባል:: ይበልጡኑ ደግሞ ያቀረቡት ግጥም የእውነተኛ ኢትዮጵያዊያንን ድምፅ ነው ያሰሙት:: መንግስትና ህዝብ በጥሞና ሊገዙትና ሊተገብሩት የሚገባ መልእክት ነው::
ዋዉዉ ጋሼ አዱኛ ማስደሰታቸው ፣
የልብን ያደርሳል ዜማዊ ግጥማቸው።
ከምርምይቆጫል:አባቲየ
ትምህርት ቤቶች መስፋፋት አለበት ።
ኘሮፌሰር አዱኛ ወርቁን በአሜሪካን ሀገር አውቃቸዋለሁ። ያውቁኛልም። ብዙ ጥሩ ጎን ቢኖራቸውም አፍቃሪ ብአዴን ናቸው። አፍቃሪ ብልፅግና ናቸው ዘረኝነትን ከጠሉ ለምን በባንዳነት ሕዝብ የሚያስጨፈውን ብአዴንን ወይም አዴፓ (ብልፅግናን) በቁርጠኛነት ይደግፋሉ። ኢትዮጵያ የሚኖር ሰው ለማንም ከማጨብጨቡ በፊት የማንንም ፊትና ጀርባ መመርመር አለበት ። እኚህ ሰው አሁንም ከባንዳዎች ጋር አብረው እየሰሩ ነው። ምንአልባት ውዳሴ ከንቱ እንዲያገኙ ባንዳዎች አመቻችተው ይሆናል ። ከአሁኑ ጣፋጭ ዲስኩራቸው ጀርባ መራራው ብአዴን አለበት። ስሜን ደብቄ አስተያየቴን አልሰጥም ማስረጃ የሚፈልግ ሰው ሊያገኘኝ ይችላል ። በአሁኑ ሰዓት ስለ ኢትዮጵያ መራራውን መስዋዕትነት እየከፈለ ለሚገኘው ፋኖ ምንም አለማለታቸው ባላየ ባልሰማ ማለፋቸው አንዱ ማሳያ ነው ።ፋኖ በኢትዮጵያ ጠላቶች እንደ ቅጠል የሚረግፈው ዘረኝነትን ባርነትን እንቢ ብሎ ነው። ለሰማዕቶቻችን ቃል የላቸውም ያሳዝናል።
መልእክቱ የብአዴን መልእክት ይመስልሃል? ኢትዮጵያ ውስጥ ሕዝብህን ለመርዳት ካሰብህ የነሱ ፈቃድ ያስፈልግሃል:: ወይም መስራት ታቆማለህ:: ይህን ማድረግህ አፍቃሬ ብአዴን ያደርግህ ይሆን?