ሰልጥነናል ወይ? | ጷግሜ፤ የዘመን ድልድይ | ከዓለማየሁ ዋሴ (ዶ/ር) ጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 25

  • @ElsaKetema
    @ElsaKetema 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ጌታ እንደእርሶ አይነት እሳቤ ያላቸውን ያብዛልን እናንተ ተረባርባችውየአባቶቻችን ፀሎት እረድቶን ከነጮች ሴራ ትውልዱ ካልወጣ ከባድ ነው እናንተን ሳይ ልቤ ይፅናናል እድሜ ጨምሮበ ጨምሮ እግዚአብሔር ይስጥልን እመብርሀን በልብሷ ዘርፍ ሸፍና ከክፍ ዐይን ትሰውራችው

  • @dagninettayachew1136
    @dagninettayachew1136 6 หลายเดือนก่อน +2

    We hope more achivements from Dr.Alemayeh in Research,Developement,Minset speechs,trainings and Litrature.

  • @abenezera5292
    @abenezera5292 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር አምላክ ለእናንተ እድሜ ይስጥልን እንደናንተ አይነቶቹን ያብዛልን በእውነት እግዚአብሔር ይባርኮት ያለወት ተስፋ እራሱ እንዴት ደስ ይላል ሰውማ አለን

  • @madesign21
    @madesign21 3 ปีที่แล้ว +2

    ሀገሬ ቲቪ በጣም ግሩም ሰወችን ነው የምታቀርቡልን ቀጥሉበት::

  • @estifanosyalew6482
    @estifanosyalew6482 3 ปีที่แล้ว +3

    he is really brilliant to be president of our country

  • @tadesegebregziabher7537
    @tadesegebregziabher7537 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው የነበረን ረስተን በሌለን መኮፈስ ለውድቀት በቅተናል።

  • @lealembirhan6813
    @lealembirhan6813 3 ปีที่แล้ว +2

    One of the most brilliant dr almayehu wassie.

  • @AIoTBigDataAI
    @AIoTBigDataAI 3 ปีที่แล้ว +1

    Great topic! However, the host needs to be told that he doesn't necessarily have to sound like Dereje Hile...you can have your own style...just let it be a natural conversation please 😉

  • @additionaddition5040
    @additionaddition5040 3 ปีที่แล้ว +1

    inspiring and thoughtful. Thank you, Dr. Alemayehu

  • @habiibjames9529
    @habiibjames9529 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ረጅም እድሜ እና ጤና እመኝልሃለሁ ተባረክ ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ሰላም ያድርግ ሰው ለሰው ልጆች ሁሉ ይሁን 🙏🙏🕊🥰

  • @halakedegela1793
    @halakedegela1793 2 ปีที่แล้ว

    alekso ante yeitophiya worqi ina inqu neki

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ
    @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    እንቁ ስው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 4 หลายเดือนก่อน

    👍👋👍👋👍👋👍👋👍👋👍👋

  • @MeseretMeqninit
    @MeseretMeqninit 9 หลายเดือนก่อน

    በእዉነት እድለኛ
    ሰዉነህ ዶክተር🙏🙏

  • @wodajiekeleb7435
    @wodajiekeleb7435 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት አለማየሁ ዋሴን ያበብዛልን።

  • @mintesnotasnake1104
    @mintesnotasnake1104 2 ปีที่แล้ว

    ባለ ወርቃማው ደምጽ ጋዜጠኛ ሳምሶን !!

  • @sebleeyas9256
    @sebleeyas9256 3 ปีที่แล้ว

    Wendimachin somson egiziabher ystlin

  • @mahitotkokeb431
    @mahitotkokeb431 2 ปีที่แล้ว

    አንተ ብቻ ብትናገር የተቀደሰ አንደበት፤

  • @tomkalu7094
    @tomkalu7094 ปีที่แล้ว

    ክብረት ይስጥልን

  • @meskeremmengste7365
    @meskeremmengste7365 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ
    @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ 3 ปีที่แล้ว

    ገዜጠኛውን ስምሳን በጣም ነው የምውድህ

  • @ራኬብ-ጀ5ኈ
    @ራኬብ-ጀ5ኈ 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ሰው

  • @ethiopiahagere1630
    @ethiopiahagere1630 ปีที่แล้ว

    U super Dr

  • @yonatanassefa7307
    @yonatanassefa7307 2 ปีที่แล้ว

    Nice

  • @yewedswatube4705
    @yewedswatube4705 3 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏