''ተከፋፈለ አሉ . . .'' - አስተማሪ ግጥም ፕ/ር አዱኛ ወርቁ ከዕንቁ የሙዚቃ ቡድን ጋር !|ጦቢያ | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @markosgeta8043
    @markosgeta8043 ปีที่แล้ว +4

    አባት ፕ/ር አዱኛ ወርቁ፣ ቸሩ ፈጣሪ ዕድሜዎትን ያርዝምልን፡

  • @asfaw96
    @asfaw96 ปีที่แล้ว +4

    👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿 ውድ ፕሮፌሰር እግዚአብሔር ያክብርልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን:: እውነት እንደርስዎት የመሰለ ትልቅ ሰው ኢትዮጵያ ጭምራ ጨምራ ታፍራልን🌺

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط ปีที่แล้ว +6

    በዘርኝነት የደነዘዛቹ ስሙ የኔ ዘር የበላይ ነው ሁሉ ለኔ ምትሉ ግን አይገባቹም ልቦና ይስጣቹ

  • @moshuk3709
    @moshuk3709 ปีที่แล้ว +6

    አላህ ይጣብቆት ይጋርማል እንዳንቱ አይናቱን ያብዛልን

  • @mulukenalemayehu3697
    @mulukenalemayehu3697 ปีที่แล้ว +3

    ወገኖቼ አይደለም ለኢትዮጰያውያን ለአለም ከዚ በላይ እውነት አለ እሄን የመሠለ እውነት የሚደፋን ድንቁረና ይገረማል ወዳጄ አንተማ ከእዳው ነፃ ሆንክ ተገላገልክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ

  • @eliasaberanefisyimar9181
    @eliasaberanefisyimar9181 ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ ችሎታ ብሩሕ ዓእምሮ

  • @kidistassalif273
    @kidistassalif273 ปีที่แล้ว +7

    እጅግ ድንቅ መልእክት ልብን የሚነካ ሰማሁ ለወዳጆቼም አጋራሁት ክቡር ፕሮፌሰር በረከትዎ ይድርብን። ጽፈን ማንበብ እኛ ሲያቅተን ብዙዎች የተነገራቸውን አድምጠው ድርሻቸውን መወጣት ባቃታቸው በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ከባድ መልእክት መስማት እረፍት ይነሳል። አባታችን አሁንም በረከትዎ ይደርብንና ድርሻችንን ከጎንዎ ሆነን ለመወጣት ያብቃን።

  • @mekonnenabera9532
    @mekonnenabera9532 ปีที่แล้ว +1

    ፕ/ር እግዚአብሔር ያቆዩልን እንደርሶ ይብዛልን !!!

  • @dagmawitesfaw4125
    @dagmawitesfaw4125 ปีที่แล้ว +35

    በድንቁርና እና ባለማዎቅ ሲያደበዝዟት፤ ኢትዮጵያን ስለምታደምቁልኝ ሰዎች 'ማርያምን' አመሰግናችኋለው።
    Thank you so much Professor. Viva Ethiopia 💚💛❤

  • @yohannesabayo3787
    @yohannesabayo3787 ปีที่แล้ว +6

    Really I cried when I listened this poem

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 ปีที่แล้ว +2

    አሁን አሁን እኛ ምን እንደምንመስል ወዴት እየሄድን እንደሆንን እና ሃገራዊ ባህላዊ ኢትዮጲያዊነታችንን እየለቀቅን መምጣታችንን የሚገልፅ እውነተኛ ግጥም ፀሃፊ ገጣሚ የተከበሩ ፕሮፌሰር አዱኛ ወርቁ ብዕሮት አይንጠፍ እግዚአብሄር ጤናና ረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @mohagiragn3600
    @mohagiragn3600 ปีที่แล้ว +29

    አላህ አንደበትዎትን ይባርክልኝ። አላህ ኢትዮጵያችንን እና ህዝቦቿን የአንድነት ሸማ ያልብሰን።

  • @alganeshkiflegzie6407
    @alganeshkiflegzie6407 ปีที่แล้ว +19

    ፕሮፌሰር አዱኛ ወርቁ ታላቁ ገጣሚ ትልቁ ሰዉ ....ሰው ሰው የሚሸቱ !!!
    ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት።

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 ปีที่แล้ว +14

    የኔ ጌታ ምርጥ ሃሣብ፣ምርጥ ምክር፣ምርጥ ግጥም ነው ደስ ከሚል አቀራረብ ጋር።እግዙአብሄር እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @endrisadaneadane705
    @endrisadaneadane705 ปีที่แล้ว +2

    you are always teacher and helper of human being as I HAVE KNOWN YOU.

  • @zumbaraartstube319
    @zumbaraartstube319 ปีที่แล้ว +32

    ፕሮፌሰር ረጅም እድሜ ይስጠዎት አርሶዎን የመሰሉ ምሁራን ይብዙልን።❤❤❤🙏🙏🙏

  • @alemayehubelew1384
    @alemayehubelew1384 ปีที่แล้ว +2

    Thanks pro Adugna worku long live .

  • @ሒወት-ቐ1ቨ
    @ሒወት-ቐ1ቨ ปีที่แล้ว +7

    የኔ አባት 😍😍😍😭😭💚💛❤ኑሩልን

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 ปีที่แล้ว +2

    God bless and shield you professor's 🙏 We're all praying for you 🙏 We're appreciated 🙏 Hope God brings justice for all human beings 🙏 God help Ethiopia and It's people 🙌 🙏

  • @היוטקסה
    @היוטקסה ปีที่แล้ว +1

    አንተ እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ ነኽ አባታለም ክብር ይስጥልኝ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @trknigatu
    @trknigatu ปีที่แล้ว +9

    Thanks Professor. That is the power of poetry.

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 ปีที่แล้ว +5

    እርሶ ኖት ፕሮፌሰር ጌታዪ እውነቱን ቁልጭ አድርገው የሚያስተምሩን ደጋግመው ይንገሩልን እነዚህ አላዋቂዎች ራሳቸውን አያውቁም በከንቱ ታብየው ያን የፈረደበት ድሃ ህዝብ አስጨረሱት እርሶ ይርዳን እግዚአብሔር ይባርክህ ዕድሜ ይስጦት

  • @bettytesema1022
    @bettytesema1022 ปีที่แล้ว +2

    What a message you are an amazing person God bless you

  • @hiwotmekonnen8251
    @hiwotmekonnen8251 ปีที่แล้ว +3

    Agot Adu thank you 🙏♥️

  • @abejebelay8930
    @abejebelay8930 ปีที่แล้ว +9

    እድሜ ይስጥልን ፕሮፌሰር! እግዚአብሔር የዘረኝነትን ጂኒ ይንቀልልን!!

  • @girmaanimut
    @girmaanimut ปีที่แล้ว +3

    you are original ethiopian professer

  • @bsahle
    @bsahle ปีที่แล้ว +6

    Hands off EOTC. We are ready to do whatever it takes to defend our churches, fathers and faith.

    • @bekamafekadu8314
      @bekamafekadu8314 ปีที่แล้ว +1

      Prof is SDA church member and it's powerful positivity

  • @hailumengesha7845
    @hailumengesha7845 ปีที่แล้ว +10

    ፕሮፌሰር" እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥዎ ::
    በእውነት የማይጠገብ በግጥም መልክ የቀረበ አስተማሪ የሆነ ልብን የሚነካ ትምህርት √√√ ::

  • @ayutemere6388
    @ayutemere6388 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @tadwmichael
    @tadwmichael ปีที่แล้ว +5

    እናመስግናለን ሁላችንም ተዋልደናል ዘር የለንም ቃና ዘር አይደለም መግባቢያ ነው ዋናው ሁሉን እንደ ድር የሚይስረው በእንድነት ኢትዮጵያዊነት ነው !
    One Ethiopia 🇪🇹 , one Sinodos with one Patriarch !
    God bless Ethiopia 🇪🇹
    Amen 🙏!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @mechalgmariam8299
    @mechalgmariam8299 ปีที่แล้ว +3

    ዕድሜዎን ያርዝመው!!!

  • @mekuanintmengiste7379
    @mekuanintmengiste7379 ปีที่แล้ว +8

    Another outstanding poem. Thank you professor 👏 👏 👏

  • @ahmedkumene4282
    @ahmedkumene4282 ปีที่แล้ว +6

    በጣም እናመሰግናል ፕሮፌሰር እድሜ ይስጥልን

  • @yoneszeyne4739
    @yoneszeyne4739 ปีที่แล้ว +12

    ከፈጣሪ ፡ በታች ፡ በጣም ፡ የሚፈቀረው ፡ ሀገር ፡ ነው። የኢትዮጵያ ፡ ፍቅር ፡ በጣም ፡ እጅግ ፡ በጣም ፡ ልዩ ፡ ነው !!! የሚያፈቅሯት ፡ የሚያወቋት የታደሉት ፡ ናቸዉ። ጎበዝ ፡ ኢትዮጵያ ን ፡ ለማፍቀር ፡ ከአሁኑ ፡ ተሽቀዳደሙ። ወደፊት ፡ በሎተሪ ፡ ዕጣ ፡ ሊሆን ፡ ይችላል!
    ኢትዮጵያን ፡ ማፍቀር =ሕዝቧንም ፡ ማፍቀር ፡ ነው።

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 ปีที่แล้ว +4

    GOD BLESSED ETHIOPIA RESPECT TO OUR FATHERS

  • @zenayegebrehiwot1220
    @zenayegebrehiwot1220 ปีที่แล้ว +6

    Ademeay ana teana yesetlene abateay 🙏🙏🙏💚💛❤️ Selam Le Ethiopia yehune 🙏🙏🙏

  • @genanwu8823
    @genanwu8823 ปีที่แล้ว +3

    ፕሮ እድሜና ጤና ይስጥልኘ

  • @tadesseeshetu2966
    @tadesseeshetu2966 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ክልልን አጥፋልን

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ ปีที่แล้ว +6

    የኔ ድንቅ አባት እድሜ ጤና ይስጥልን❤

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 ปีที่แล้ว +2

    🙏🙏🙏🏆🥇🌟🌟🌟🥰👈💫👏👏👏🕊🕊🕊 እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🥰👈💫👏👏👏🕊🕊🕊

  • @woldeyyettiassefa8976
    @woldeyyettiassefa8976 ปีที่แล้ว +10

    A great poem with a powerful message

  • @TeA-wn5xt
    @TeA-wn5xt ปีที่แล้ว +3

    We love you, keep up the good work!

  • @abeldebalque8847
    @abeldebalque8847 ปีที่แล้ว +2

    የተከበሩ ኢትዮጵያዊ።

  • @zaryakoub9373
    @zaryakoub9373 ปีที่แล้ว +4

    አምሳያሕን ይብዛልን ወንድሜ

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 ปีที่แล้ว +6

    ማን እንደሀገር ክብርና ፍቅር

  • @0000-t9t
    @0000-t9t ปีที่แล้ว +7

    You are speaking and expressing my inside feelings dear professor! I am one of the diaspora who cannot figure out what my ethic group I came from.

    • @bettyabdie6130
      @bettyabdie6130 ปีที่แล้ว

      Me too,,living abroad with good but very sensitivity for ethiopia

  • @hailesolomon7335
    @hailesolomon7335 ปีที่แล้ว

    ይህ ሁሌም የሚሰማ አስተማሪ በመሆኑ በየቋንቋው ለትቤቶች ከህዝብ አዋቂው ቢማረው አስተያየቴ ነው።

  • @smdn13
    @smdn13 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭🖐ጌታ ሆይ አስበን

  • @tilamulu
    @tilamulu ปีที่แล้ว +5

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፕሮፌሰር::💚💛❤️

  • @Hideous_keep_at
    @Hideous_keep_at ปีที่แล้ว +4

    ምሮጦች, የኔ ውድ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @biyazenlake
    @biyazenlake ปีที่แล้ว +3

    This question should be answered by Abo Bekele Gerba and his associates!!

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር አንዲት ኢትዮጵያ ያድርግልን

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 ปีที่แล้ว +1

    ይህን ግጥም ከጥቂት አመታት በፊት በvoa ላይ ሰምቼው አልቅሼ ነበረ። ዛሬም ሃገሬ ከምንግዜውም በላይ በዚህ በጎጥ በሽታ ታማለች። የሚያድኗት መስሎን ነበረ። ግን ጭራሹን ቅርቃር ውስጥ ከተታት።

  • @BelayAlie-xs9dw
    @BelayAlie-xs9dw 8 หลายเดือนก่อน

    ደህና ይስጥልን የሀከረ አድማቂቺን በሰራህልን ትምህርት ቤት የተማርሁ ወለታህን እመልረሳ አሁን ደግሞ YASSOSA Vniversity ተማሪ ነኝ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ

  • @sintiearega406
    @sintiearega406 ปีที่แล้ว +4

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት

  • @aklilgezahegne6958
    @aklilgezahegne6958 ปีที่แล้ว +5

    i’m speechless about this man

  • @yilmaatrihun7194
    @yilmaatrihun7194 ปีที่แล้ว +14

    ያኑርልን ክብረት ይስጥልን አባታችን።

  • @tsegaaabreha2700
    @tsegaaabreha2700 ปีที่แล้ว +19

    አምላክ ሆይ አንድ አድርገን በዘር በቋንቋ ተከፋፍለናል

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 ปีที่แล้ว +5

    ፈጣሪ ይስጥልኝ🙏💐 አለመታደላችን ነው 😭😭ይህን የሚያሳየን ፈጣሪ አምላክ በይቅርታው ይጎብኘን ወገኖቼ🙏

  • @youtubecreatores679
    @youtubecreatores679 ปีที่แล้ว +3

    ፕሮፌሰር ረጅም እድሜ ይስጠዎት

  • @workum2744
    @workum2744 ปีที่แล้ว +1

    This good fit for OMN / Ormiya TV station

  • @nigatumewuded355
    @nigatumewuded355 ปีที่แล้ว +8

    ምረጥ ሰዉ

  • @borbuwarit
    @borbuwarit ปีที่แล้ว +4

    እድሜ ከጤና ትልቅ አሳቢ ትልቅ ሰው አይጥፋ

  • @iamfanoenemfanonegn
    @iamfanoenemfanonegn ปีที่แล้ว

    This is what the brilliant amharas mind always thinks bigger 👏 not smaller thank you it was amazing poetry

  • @abiyohaile9499
    @abiyohaile9499 ปีที่แล้ว +1

    አገራችን አሉኝ ብላ ያስተማረቻቸው ምሁራን ባጠቃላይ አወቅን የሚሉ ግን ሳይውቁ ህዝብን ሚያሳቅቁ።አለመማሬን ወደድኩት።

  • @MegaGobeze
    @MegaGobeze ปีที่แล้ว +2

    What a beautiful poem!who am I?

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም ปีที่แล้ว +14

    አላለቅስም እልና አለቅሳለሁ!!😢 ግን እኮ የሚከፋፍሉን እኛ እያጨበጨብን ያነገስናቸው ናቸው. እዚ ስብስብ ውስጥ እራሱ አሁንም አብይን የሚደግፍ ሊኖር ይችል ይሆናል. ሀበሻ የኔ ቤት የኔ ሆድ ከሞላ የጎረቤቴ ድህነት ስቃይ ምን ቸገረኝ የሚልበት ዘመን ላይ ደርሰናል. ግን ባለስልጣን ሲመጣና ሲሄድ የሁላችንም ቤት ይንኳኳል.
    አዎ የፈረንጅ ሀገር ስደተኛ ነኝ ከላይ አምሮብኝ ውስጤ ግን ባዶ! ምክንያቱም ሆድ አደሮች ሀገሬ እንዳልኖር ስላደረጉኝ. 😢

  • @getachewyimer3448
    @getachewyimer3448 ปีที่แล้ว +4

    ወገኔ ሆይ ወደ አቅላችን ብንመለስ ይበጀናል። ዘረኝነት በዚህ ባለንበት ዘመን አይመጥንም። ማንም ዘሩን መርጦ ይህችን አለም የተቀላቀለ የለም። እኔን የሚመድቡኝ የሚበላ የቅርጫ ስጋ ነኝ እንዴ? እውነተኛ ውበት ያለው በቅልቅል ኢትዮጵያዊነት ነው።

  • @yohanneskebede6937
    @yohanneskebede6937 ปีที่แล้ว +4

    Educacional thank you Prof Addu!!

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ግጥም ነበር ውስጥን የሚቀይር የሚያስተምር ምን ሆነን ነው ግን እንድህ የሆነው እውነትም እርግማን ይሆን?💚💛❤🙏🙏

  • @gashedebele9947
    @gashedebele9947 ปีที่แล้ว

    አይይይይይ...ኢትዮጵያ እንኳን አክትሞላታልልልልል.....

  • @sunlightsunlight189
    @sunlightsunlight189 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ፈጣሪ ኢትዮጵያ ሀገራችን ይጠብቅልን

  • @batamariam1350
    @batamariam1350 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉዉ አይ ኢትዮጵያ መሀፀነ መልካም እንድርስዎ አይነት ሊቅ ምነው በበዛልን ትንሾች ዘርኞች ገደሉን ሀገረችንም ሊቀብራት ነው ፈጣሪ ይርዳን

  • @admasusolomon2939
    @admasusolomon2939 ปีที่แล้ว +1

    ይች ግጥም ለኔ ነው

  • @solomonwoldemedhin456
    @solomonwoldemedhin456 ปีที่แล้ว +3

    ዘረኛና ጎጠኛ አገር እየመራ አገሬ ተሰቃየች። ፈጣሪ ሆይ የአስራት አገርህ አስባት

  • @melchtsedekpetros3526
    @melchtsedekpetros3526 ปีที่แล้ว +9

    የተከበሩ ፕሮፌሰር ሀገር ኖት። እኛም ሀገር እንሁን 🇪🇹❤🇪🇹

  • @umerahmed6074
    @umerahmed6074 ปีที่แล้ว +2

    እንዳተአይነት ይብዛ አቦ

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 ปีที่แล้ว +1

    እህ 😭😭😭

  • @fuadendris2433
    @fuadendris2433 ปีที่แล้ว +3

    Long live!

  • @dkm1666
    @dkm1666 ปีที่แล้ว +2

    me father gurage mather amhara and my brather and sisters are the same mather from oromo where is my place .for me is ethiopia

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 ปีที่แล้ว

    God bless! Wow Excellent gettem! We are not lucky at this time! Ethiopian citizens are all over the world! God bless! Thanks for your efforts to tell us in such a way!God bless you 🙏❤️👍

  • @xciteali30
    @xciteali30 ปีที่แล้ว +8

    በርቱልን ዘረኝነት ይዉደም😘😘😘

  • @getachewugeorgius3027
    @getachewugeorgius3027 ปีที่แล้ว +10

    እባኮትን ወንድሜ የኔን ታሪክ የተረኩ ነው የመሠለኝ አሁንምግራገብቶኝ በትዝታ ብቻ የምኖር ሠውነኝ ነጮቹ ሲጠይቁኝ ካገር ከወጣህ ሥንት ዓመት ሞላሕ ሢሉኝ ?መልሥ የለኝም እናተው እርዱኝ ። የምትችሉ ከሆነ በሌሎች ቁዋንቁዋ ተርጉሙላቸው ።እድሜ ይሥጦት

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 ปีที่แล้ว +9

    Very good man. I used to blame TPLF for all this ethnic division. TPLF has contributed a great deal to the race problem in Ethiopia, but I found out two primary causative factors. The first is an external force. The second factor is an internal forces that were organized as if they were a true liberation fronts. The external force had tried before, couldn't. This time the external force got big hole to fill in. Therefore, they were able to exasperate the Ethiopian internal problem wide open. The so called liberation fronts filled the people with false narratives to get supporters. The gap between people grew. The problem got full attention when TPLF took power. The largest ethnic group in Ethiopia got attention from external Ethiopia enemies such as Egypt. We are this mess. Now, not only ethnic division, they've brought religion division. God help Ethiopia. People wake-up, division won't help for anyone. I guarantee you. Think for your own good. Don't let your enemies play you. I suggest start to talk openly to examine what is best for you. People to people is the answer. Your politicians don't stay with you forever. You are the one who makes decisions to lay down your future plans. Remember people. You have the power to stop this man made nonsense. Decide your destiny.
    ብዙ ሰው ሲናገረው የሰማሁት ግን ሥሕተት ነው ብዬ የማስበው: መከፋፈሉን ያመጣው በዘርና በቋንቋ መከፋፈሉ ነው ብለው የሚሉት ምንም እንኳ ችግሩን ያባባሰው የክልል አከፋፍሉ መሆኑ ማንም የማይክደው ባይሆንም በእኔ አስተሳሰብ አከላለሉ ነው የሚለውን ስህተት ነው ብዬ አስባለሁ. ምክንያቱም:
    1) ክልል ዜጋዎች ባህላቸውንና ቋንቋቸውን እንዲያዳብሩ ይረዳል ብዬ አምናለሁ.
    2) ጠባብነት የሚመጣው ከአስተሳሰብ ብስለት ማነስ እንጂ ክልል የፈጠረው ነቀርሳ አይደለም. ነቀርሳው ሐሰተኛ ትርክት ያመጠው ነው.
    3) ክልል ያመጣው ነው የሚለው ትርክት ፍራቻን ስለፈጠረ ክልልነት ያመጣውን ጣዕም ማጣት የማይፈሌጉ የፈጠሩት ጠባብነት ፍራቻና የመጣን ጥቅም ላለማጣት የፈጠረው መላላስ ወይም የጋራ መቀራረብ ነው. ፍራቻውን ማርገቡ ውስጣዊ መርበትበትን ይቀንሳል. ሌላውም ወገኔ ነው ከማለት ይልቅ ቀማኛ አድርጐ ማየትን, መጥላትን, የጐሪጥ መተያየትን, መራቅን ወዘተ ያመጣል ብዬ አምናለሁ.
    4) በቅሎን እንዲያውም እንዲያ ነሽ እንኳን ቃጭል ተጨምሮብሽ እንደሚለው ቀድሞም የብሔር ጥያቄ አለኝ ብለው ቱልቱላ ይነፉ የነበሩ የትርክት ንጉሶች ቀርቶ አዲስ የራሳቸውን ቋንቋና ባህል ማሳደግ የጀመሩም ክልል ይቅር የሚለውን የመርዝ ደወል መጥላትና በጠላትነት መፈረጅ ከሚሹ ይቀላቀላሉ.
    ክልል የሚለውን በሌላ ቃል ለውጦ በአዲስ መንፈስ ፍራቻውን ማጥፋቱ አንድ መፍትሄ ነው.
    እንዲሁም የጠባብ ዘረኝነትን መንቀፍና ሁሉም ራሱን ለማጽዳት እንዲችል በሃሳብ, በውይይት, በት/ቤት ማስተማር, ማነቃቃት, አብሮ ሕዝብ ከሕዝብ ግንኙነትን ማጠናከር, ማቀራረብ ወዘተ መፍትሄ ሊሆን ይችላል.
    5) ማንነትን እንደ አደጋ አንየው. ሊፋቅ አይችልም. ስለዚህ አሜን ብሎ መቀበል መፍትሔ ነው. እንደ እኔ አስተሳሰብ ኢትዮጵያን እንቁ የተለየች የቅመሞች አገር የሚያደርጋት ጕራማይሌነቷ ነው. ማንነትን እናክብር. እንቁዬ ብለን እንቀበለው.

  • @natnaeldinku2629
    @natnaeldinku2629 ปีที่แล้ว +3

    ለካ እንዲህም አይነት የፋፋ አይተነው የምንጠግበው የፕ/ር አዱኛ ወርቁ አይነት የስንዴ ፍሬ አለ በበዛው እንክርዳዱ መሃል የተሸፈነ፡፡ ፕ/ር አዱኛ ወርቁ 😭ከተቀመጥኩበት ተነስቼ በመቆም ክብሬን እገልጽሎታለሁ፡፡

  • @rgatyemane8614
    @rgatyemane8614 ปีที่แล้ว +3

    🙏🙏🙏💕💕💕

  • @assefatizazu5612
    @assefatizazu5612 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው ግን እሰኪ እራሳችንን እንመረምረ እያንዳንዱ ክልል ለራሱ ክልል ብቻ ነው የማታገለው ግን አማራ ለአንድ ኢትዮጺያ የሚታገል ሁልግዚ እኮ አገራችን ችግር ላይ ሆ ብሎ እኮ ነው ለአገር ለአንድ ኢትዮጺያ የታገለው ለዚህም አገር አፍራሽ ጁንታው ይናገር ።ድሮ እኮ ከአማራ በወጡ ተወላጅ የኢትዮጺያ ንጉሶች ሲነግሱ የአማራ ህዝብ ሁሉን ልበለው ጊዜው የኔነው አላለም የኢትዮጺያ መሪ ብሎ እኩል ነው የሚገዘው የአሁኑ ከብቶች ግን ጊዜ የኔነው አሉ አይ ጊዜ!!

  • @reshidnuri5551
    @reshidnuri5551 ปีที่แล้ว +32

    መፍትሄው ክልል የሚባል ነገር ሲጠፋ ብቻ ነው።ኘሮፌሰር የተማረው እኮ ነው ሀገሪቷን የበጠበጠው።

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 ปีที่แล้ว +2

      ኤ ወላ የምር

    • @Zabiba85
      @Zabiba85 ปีที่แล้ว +2

      ዋናው መዳኒት በሀገራን ያለው ችግር ክልል የሚባል መፍረስ አለበት

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 ปีที่แล้ว +1

      ምድረ ደደብ በላቸው የአህያ ባል ናቸው።

    • @Una459
      @Una459 ปีที่แล้ว

      💯 unless the ethnic constitution is reformed, there is absolutely no peace in Ethiopia.

    • @meheretnardos1894
      @meheretnardos1894 ปีที่แล้ว

      Ewenet neeeew tikkeele neeeew

  • @sibhatwondimu900
    @sibhatwondimu900 ปีที่แล้ว +7

    💚💛❤💯🙏

  • @isaol
    @isaol ปีที่แล้ว

    Yihe ba ethiopia sim yemigetem yeminneged ye Amhara fikir naw enji ye Ethiopia aydelem. Betam aglynnet alew. Fetarin amesegnalehu gena lij eyalehu naw ba ethiopiawinnet sim sir yalewn chimble kulich argo yasayegn ahun bzu hizb silegebaw des blognal thank you so much le ankiwochachn 🎉

  • @hebtam4966
    @hebtam4966 ปีที่แล้ว

    የኔጌታ

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 ปีที่แล้ว

    Ethiopia Ageree tenure lezelam Ageree, Ellel Ellel, Amen, Selamen Yamtalen, yemesebesbewn Yamtalen,Yalewin Chgrachenen yeftalen, Selam Kehulu belay!!! Amen 🙏👍

  • @semunesharega5773
    @semunesharega5773 ปีที่แล้ว +1

    💚🏆💛🏆❤️🏆

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 ปีที่แล้ว

    እፉፉፉ እንባየን አመጣችሁብኝ ወገኖቼ መለያየትሞትነው።

  • @Dagi-man
    @Dagi-man 9 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ያልተጠቀመችበት ዕንቁ ፕሮፌሰር

  • @rebeccatadesse4024
    @rebeccatadesse4024 ปีที่แล้ว

    አማራ ስለራስህ አውራ ለብዙ አማራ ስቃይ ምታበዙ አንተህ ማነህ ልዩ ኢትዮጵያዊ የረገህ ሰለራስህ እወቅ ጉራ የትም አያደስም

  • @DW-wq2vn
    @DW-wq2vn 10 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደዚህ ነው ህብረብሄራዊ ነው ግን ተከፋፈለን ማንኛዉ ነው ከማን ያልተጋባ

  • @yeshimebethaile7214
    @yeshimebethaile7214 ปีที่แล้ว

    Wow batam dasylal egzabher abzto yebarkow

  • @ሰላምለኢትዮጲያይሁን
    @ሰላምለኢትዮጲያይሁን ปีที่แล้ว +2

    💖💖💖❤❤❤

  • @mekdesmesele1457
    @mekdesmesele1457 ปีที่แล้ว +4

    እዴት ይርቃል ሰው ከጥላው ስር ሸሽቶ 😥😥 ሃገር ማለት ጥላችን ነበረች ግና ምን ዋጋ አለው