ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

EOTC TV | የደቡበ ጎንደር ሀገረ ስብከትና የወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ስምምነት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2023

ความคิดเห็น • 182

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. ปีที่แล้ว +12

    ብፁዕ አባታችን በረከቶ ይደርብን ቡራኬዎ ይድረሰን ።🕊🕊💕💕 እኔ እናቴ አስራ ምናምን አመት ምግብ በልታ አታቅም ለቤተሰብ ምግብ ሰታቀርብ ትንሽ ከቀመሰች አሰሯን ነበረ የምታየው እና በጣም ያማታል እኔ እኔም የወቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ብትሄድልኝ ብዬ ተመኝቼ ነበረ ግን የሚወስ ድልኝ አጥቼ ነበረ እና አብሳሪው መላእክ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ አንተ ታውቃለህ እናቴን አንተ ፈውስልኝ ብዬ በኃጢአተኛ አንደበቴ ለምኜው አሁን ያለምንም ጣጣ ምግብ አየበላሁ ነው ልጄ አለችኝ እና ውድ ወገኖቼ አብሳሪውን መላአክ አመስግኑልኝ እኔሞ ለሀገሬ በቅቼ በቦታው ቆሜ ለመመስከር ያብቃኝ ሌላ ምንም አልልም።

    • @HubithThh-fx4sz
      @HubithThh-fx4sz 11 หลายเดือนก่อน

      ይክበር ይመስገን ቸሩ መዳንያለም

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1w ปีที่แล้ว +16

    ፀሎትና በረከቶት አይለየን አባታችን አደርሶ እውነተኛ አባት ያብዛልን በውነት

  • @ortopya2796
    @ortopya2796 ปีที่แล้ว +15

    ብራኬዎ ይድረሰን አባታችን

  • @kefyalewman3544
    @kefyalewman3544 ปีที่แล้ว +9

    ብፁዕ አባታችን ፀሎትዎ እና ቡራኬዎ አይለየን::

  • @user-ck9se7vv2f
    @user-ck9se7vv2f ปีที่แล้ว +5

    አባታችን አባ ዮሐንስን በጣም ነው የሚወዳቸው ፈጣሪ ይጠብቅልን! ተዋህዶ ሃይማኖቴ እትዮጵያ ሀገሬ ሰላማቹ ይብዛ😍

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p ปีที่แล้ว

    አባታችን ቡራኬዎት ትስረስን ቃለ ህይወት ህይወት ያስማልን አባታችን አሜን ፫

  • @user-xw6ed6jd6w
    @user-xw6ed6jd6w ปีที่แล้ว

    ብጹዕ አባታችን እግዜአብሔር ይስጥልን እንደዚህ አይነት አባት ያብዛልን

  • @myhomeissweat5634
    @myhomeissweat5634 ปีที่แล้ว

    ብፁዕ አባታችን አቡነ ኤልያስ በረከቶት ይደርብን

  • @user-iq6ox3sf1s
    @user-iq6ox3sf1s ปีที่แล้ว +8

    ቡራኬዎ ትድረሰን አባታችን እግዚአብሔር እረጁም እድሜ ከጤናጋር ይስጥል✝️

  • @SarahsaudiAlhabashi
    @SarahsaudiAlhabashi ปีที่แล้ว +3

    የኔ አባት እደናተ እዉነተኛ አባቶችን ያብዛልን እዉነት ነዉ አባ ዮሐንስ የታሪክ ባለቤት

  • @honeligneshetie8273
    @honeligneshetie8273 ปีที่แล้ว

    በረከትዎ ይድረሰን። እግዚአብሔር እንደርስዎ ያሉትን ያብዛልን። የቤተ ክርስቲያን ጠላቶችና ከሳሾችን እግዚአብሔር ያስታግስልን።

  • @Etopviews1323
    @Etopviews1323 ปีที่แล้ว

    በእውነት አባታችን ክብር ይስጥልን

  • @atakiltnegash6195
    @atakiltnegash6195 ปีที่แล้ว +6

    አባቶቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ዉይይቱ ቤተክርስትያናችን ከጸረ ሰላሞች ከጸረ ቤተክርስትያኖች ከጸረ ኦርቶዶክሶች ነጻ ያድርግልን

  • @user-ii6ig6th7k
    @user-ii6ig6th7k 22 วันที่ผ่านมา

    ቡራኬዉ ይድረሰን እዉነት ነዉ አብስቴ ትክክለኛ አባት

  • @user-vj6ng8ce7w
    @user-vj6ng8ce7w ปีที่แล้ว +1

    የበረሃው መናኝ ኣባታችን ኣባ የውሐንስ ተስፋ ማርያም ለኛ ለድሆች ሲሉ ይኑሩሉን እና እኔ እምሎው እናንተ የምትፈርዱ ይገርመኛል እኔ ማን ነኝ ብላቹ አስብ ፈራጅ እግዚአብሔር ነው በርቅ ኣይደለም ብትቃወሙ ሰጣን እኮ በሰው አድሮ ነው የሚመጣው እግዚአብሔር ይገስፅህ ብቻ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ኣባ ዮሐንስ ሺሺሺሺሺሺሺሺሺ አመት ያኑሩልን

  • @gfss2869
    @gfss2869 ปีที่แล้ว +5

    እውነት ነው በቅናትነው ማህበረ ቅዱሳን አባቶችን የሚያሳድዱት አባታችን አባ ዩሀንስ ትክክለኛ የድሆች አባት ናቸው እኛ ምስጊኖቹ እንፈልጋቸዋለን እንወዳቸዋለን

    • @xxxxxc1172
      @xxxxxc1172 ปีที่แล้ว

      የጠንቋይ አምላኪ

    • @user-cb2tr4cd9m
      @user-cb2tr4cd9m ปีที่แล้ว

      ትክክል እግዚአብሔር አባታችን ገዳማችን ከጅቦች መንጋ ይጠብቅልን

  • @birkegezahegn7334
    @birkegezahegn7334 ปีที่แล้ว +5

    ኦርቶዶክስ መሆኔ እኮራለሁ ሁላችሁም አገልጋይ ሺህ አመት ያኑራችሁ

  • @munamunna4529
    @munamunna4529 8 หลายเดือนก่อน

    ህህህህ ለማንኛውም ከአባታችን ከበረሀው መናኝ አባ ዮሀንስ ተስፋ ማርያ ላይ ተወት አዱርግልን አባታችን የጠሩ አባታችን ናቸው

  • @endalk2849
    @endalk2849 ปีที่แล้ว +2

    ከዘረኝነት ያልፀዱ አባቶችንና ማህበረ ቅዱሳንን ለማስደሰት የተወሰነ ውሳኔ የሚመስሉ አንዳንድ ውሳኔወች ያሉ ይመስለኛል። ለምሳሌ፣ ማህበረ ትጋትን ማገድና በበሽታ በችግር ምክንያት በገዳሙ ያሉና የሚረዱ ሰወችን ይውጡ ማለት ሰይጣናዊ አስተሳሰብ ይመስለኛል! ጋዜጠኞችም የከሳሾችን ስም ዝርዝርና እንዴት እንደሚኖሩ፣ መንፈሳዊ አመለካከታቸው ምን እንደሆን ይፋ ሊያደርግ ይገባል። የአባታችን አባ ዮሐንስ ህይወት በዓይን የሚታይ ነዉ ፣ ማለትም ጽድቅና እውነት ነው። በመጨረሻም ብጹዕ አባታችን አቡነ ኤልያስ፣ አቡነ መቃርዮስ፣ አቡነ ቶማስ፣ አቡነ ናትናኤል እንዲሁም ሌሎች አባቶች በረከታችሁ ትድረሰን አሜን።

  • @muluabebe9353
    @muluabebe9353 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @Buckyohio567
    @Buckyohio567 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን 🤲🤲🤲🤲 የአዳመ ዮርዳኖስ ወንቅሸት ገብርኤልና የአባዮሀንስ ከሳሾች ግርም ያለኝ አሁን ቤተክርስቲያን ስትታመስ የታሉ መናኙን አንተ እያሉ ሲያዋርዱ በማህበረ ቅዱሳን ቴሌቨዥን አሁን የቁርጥቀን ሲመጣ እነቄሴ የትጠፋ ለሀይማኖቱ እየሞተ ያለው ወጣቱነው እዳው መከራው ለሁላችን ተረፈ እንጂ ድሮም እግዚያብሄር አገልጋዮቹ ሲነኩ በሀገርላይ መከራ ያመጣል ይኸው የመናኙ እንባ ፈረደ እኔ ገዳሙን ሄጄ አይቼዋለሁ የሚወራባቸውና የገዳሙ ሁኔታ በፍፁም አይገናኙም እኔ ለክሬ ነው አባታችን መናኙ በእውነት እውነተኛ የመንጋ እረኛ በነፃ የተሰጣቸውን በነፃ የሚሰጡ ሰውን እኩል በሰውነቱ የሚያዩ ሀብታም ድሀ የማይሉ ፃድቅ አባትናቸው የገዳሙም ስርአት ልዩነው ስርአቱ ሁሉ የአባዮሀንስ ከሳሾች ሌቦች ገንዘብ ወዳጆች ናቸው እንጂ አባታችን መናኙ በእውነት ተፈልገው የማይገኙ ኢትዮጵያዊ ሀዋርያ ናቸው ግን ምንያደርጋል ነብይ በሀገሩ አይከበር ሆኖ የበግ ለምድ የለበሱ ቀበሮዎች ያሳድዷቸዋል እግዚያብሄር አባቶች ሲያዝኑ እንዲህ መከራ በሀገር ላይ ያመጣል አሁን እነቄሴ ማህበረ ቅዱሳኑ የትገቡ ስደተኛውን መነኩሴ ሲያሳድዱ ሲሳደቡ የነበሩ እነጥምጣም ጌጡ የታሉ ቤተክርስቲያን እንዲህ ፈተናውስጥ ገብታ እደአይጥ ጉድጓድ ገብተው መቼም ፈተናው ማለፋ አይቀሬ ነው ለወሬ ለክስ ጥምጣማቸውን ጠምጥመው ብቅ ማለታቸው አይቀሬነው

  • @solomontesfay2806
    @solomontesfay2806 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሔር ያክብርልን እርጋታወት ይገርማል እንደ እሰወ አይነት አባት ያብዛል ጋዜጠኛው ደግም የቅናት መንፈስህ ገና አለብህ አባትህ ናቸው በእርጋታ ጠይቃቸው አታቋርጣቸው

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c ปีที่แล้ว +4

    ብፁአባታችን ብሬኬውት ይደርብን አግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያቆዮት ብፁአባታችን

  • @user-bs2sx3ks2v
    @user-bs2sx3ks2v ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከታቹ ይደርብን አባዮሀንስ መንፈሳዊ ጀግና ህግ ጥሶ አያቁም ጌታ የከሰሱ ሊቀ ካህናት ቅናት አቃጥሎዋቸው በሀሰት ይከሷቸዋል እርሳቸው እኮ በረሀ ናቸው ያሉት ምን አደረጉ በረሀ ያቀኑ የወንጌል ገበሬ ናቸው እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @desalewwondmu7249
    @desalewwondmu7249 ปีที่แล้ว +1

    ይህንን ቪዲዮ ከ 6 ሺህ በላይ ተመልካች አይቶታል። like ያደረጉት ግን ጥቂቶች ናቸው። ምንም ወጭ ሳናወጣ ባደረግነው like ቤተክርስትያኖ ገቢ እንድታገኝ like እናድርግ።

  • @yaregalmatebneh186
    @yaregalmatebneh186 ปีที่แล้ว +4

    መልካም ነው።ከመነቃቀፍ መወያየት ።ከመተቻቸት ጎደሎውን መሙላት።መክረን አስተካለን የቤተክርስቲያን የራሳችን እናረጋቸዋለን።እንጅ አንተዋቸው።

  • @EthioAddis82
    @EthioAddis82 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ፀሎት እና በረከቶት አይለየን! እህተ ማርያም ነኝ

  • @selfugirma9957
    @selfugirma9957 ปีที่แล้ว +4

    አግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ያቆዮት ብፁዕ አባታችን!

  • @merolmerol9401
    @merolmerol9401 ปีที่แล้ว +2

    የመጨረሻዉ ዘመን ሀዋሪያ ባህታዊ ነቸዉ ለኝ መዳኝ እግዛቡሄረ የሠጠን ሥጦታ ነበሩ አልተጠቀሙም

  • @ermiastbalcha4297
    @ermiastbalcha4297 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን የቤተክርስቲያናችንን ስርአት በደንብ ስለአብራሩልን እናመሰግናለን

  • @user-gk1ou5lk1d
    @user-gk1ou5lk1d ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ከእዉነተኞች ጋር ነዉ ስም አጥፊዎችን እግዚአብሄር ይገስፃቸዉ

  • @user-gc3rz4bg8s
    @user-gc3rz4bg8s ปีที่แล้ว +2

    ብፁዕ አባታችን እንዴት እንደናፈቁን🙏
    ይፍቱን ይባርኩን ።እውነተኛ የፀሎት የፍቅር የበረከት አባት ቡራኬዎ ይድረሰን🙏 በጤና በእድሜ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @thanks12121
    @thanks12121 ปีที่แล้ว +3

    ብፁእ አባታችን በረከታቸው ይድረሰን ።

  • @meseretseifu420
    @meseretseifu420 ปีที่แล้ว +2

    ቡጹእ አባታችን አቡነ ኤልያስ ትልቅ ሥራ ነው የሠሩት
    እድሜና ጤና ይስጥልን
    እርሶ ተገኝተውልን ቢሆን እኛም በካናዳና የምንገኘው ልጆቾ ከምንወዳት ቤ/ክረስቲያን ወተን ባልቀረን ነበር።
    እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @devan8265
    @devan8265 ปีที่แล้ว +3

    በእዉነት አባታችን በረከትዎ ይድረሰን እዉነት ምንግዜም እዉነት ናት የአባታችን ግፍ ማብቂያዉ መቸ ይሆን አምላኬሆይ ተመልከት አድነታችንን አፅናልን

    • @thanks12121
      @thanks12121 ปีที่แล้ว +2

      የቤተክርስቲያንን ዶግማ እና ቅኖና ስርአተ ቤተክርስቲያን መጠበቅ ይኖርባቸዋል ሌላ ምንም መከራ የለባቸውም። ከዚህ ውጭ አባ ዮሀንስን ማምለክ ተገቢ አይደለም ።

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 ปีที่แล้ว

      ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 ปีที่แล้ว

      ​@@thanks12121 ትክክል!!

    • @user-ub8zr7ru5y
      @user-ub8zr7ru5y ปีที่แล้ว

      😉😄

  • @Mk-zg2xi
    @Mk-zg2xi ปีที่แล้ว

    አባ ይባርኩኝ ። ንግግሮ ደስ ሲል እግዚሐብሄር ያከብሮት እንዲሁም ስለወጣቱ የተናገሩት ነገር በጣም ትክክል ኖት ። ወጣቱ ፈራጅ አራጅ ሆኗል ። ወጣቱ አደብ መግዛት አለበት። በወርዳኖስ ወንቅሸት ጉዳይ በደንብ ተረድተዋል ። ጥሩ አደረጉ ።

  • @user-tt7qt8cl8p
    @user-tt7qt8cl8p ปีที่แล้ว +6

    በመጀመሪያ ይቅርታ እየጠየኩ የራሴን ሀሳብ ለመግለጽ እሞክራለሁ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን። ከቃለ መጠየቁ ብዙ ቅር ያለኝ ነገር አለ እኔ ከአባቶቼ አልበልጥም ነገር ግን ይሔን ሁሉ ትርምስ የሚፈጥሩት ማህበረ ቅዱሳን እራሳቸው ናቸው። 100% ጠያቂው የአባታችን ስም ለመጥራት የተጨነቀ ይመስላል አባታችኝ በክብር ስማቸው ይጠሩ ምክንያቱም እርዕሰ ባህታዊ ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ብለው ያወጡላቸው የቀድሞ የደቡብ ጎንደር ሀገረስብከት ሊቀ ጳጳስ ናቸው ስለዚህ በዚህ ዙሪያ ይስተካከል አባታችን የሰሩት ስራ ፍፁም ስህተት የለባቸውም እንዳውም ሽልማት ነው የሚጠብቃቸው ስለዚህ አባቶች በተግሳጽ ወጣቶችን እረፉ ልትሉ ይገባል በአደባባይ የተሳደቡም ይቅርታ ይጠይቁ ብዙ መስተካከል ያለበት ጉዳይ አለ መጀመሪያ ከውስጥ አንድ ሁኑ በተለይ በዚህ የቴሌቭዥን ጣቢያ የምትሰሩ ብዙ ስህተት ከእናንተ ይታያል አስተካክሉ ይሔን የቅናት መንፈስ አውጥተን እንጣል አባታችን እርስ ባባህታዊ ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም አንዳችም ስህተት የለባቸውም።ሲቀጥል ደቡብ ጎንደር ደብረታቦር ላይ ተቀምጠው እየደወሉ ብር ካላመጣችሁ ገዳሙን እናፈርሳለን እያሉ እየዛቱ ሆም ብለው ነገር እያቀናበሩ የሰሩት ስራ ነው ስለዚህ አባታችን ተዋቸው ይሰሩበት እግዚአብሔርን ፍሩ ግፍ ነው ግፍ በእውነት ግፍ ነው

    • @dikabamartiyaskisbel1985
      @dikabamartiyaskisbel1985 ปีที่แล้ว +1

      ይኸውልህ ወንድሜ ማስረጃ አለ ወይ ጥፋተኛ አይደሉም ስትል? አጥማቂ ዮሐንስ በራሱ በሚለቀው ቪዲዮ ቻናል አይደለ እኔ ከመጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ እበልጣለው እያለ የሚያስተምር ከፈለክ ቪዲዮን እልክልሀለው ።ኢየሱስ የላከው ቅዱስ ሰው ቢሆን ኑሮ እራሱን ዝቅ ያደርግ ነበር?
      ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ።”- ሮሜ 13፥7
      “ጻድቃንንም የሚጠሉ ይጸጸታሉ።”
      - መዝሙር 34፥21
      “በድፍረትና በትዕቢት በመናቅም በጻድቅ ላይ የሚናገሩ የሽንገላ ከንፈሮች ዲዳ ይሁኑ።”
      ###ማቴዎስ 7:22
      ²² በዚያ ቀን ብዙዎች፦ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል።
      ²³ የዚያን ጊዜም፦ ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።
      - መዝሙር 31፥18
      አጥማቂ ዮሐንስ አጋንንት ስላስወጣ ፃድቅ ነው አትበል? ፃድቅስ የሚባል የኢየሱስን ፍቃድ የሚፈፅም ሰው ነው።

    • @user-tt7qt8cl8p
      @user-tt7qt8cl8p ปีที่แล้ว +1

      አቤት ሊቆች መብዛታችሁ እግዚአብሔር ይገስፃችሁ ከማለት ውጭ ምን ይባላል ብትነገሩም ስለማትሰሙ እግዚአብሔር ይገስፃችሁ

    • @dikabamartiyaskisbel1985
      @dikabamartiyaskisbel1985 ปีที่แล้ว

      @ገብረ መድህን ቲዩብ gebre Medhn Tube ወንድሜ እባክህን ሰው ተከታይ አትሁን??
      “በዚያን ጊዜ ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አለ፦ እኔን መከተል የሚወድ ቢኖር፥ ራሱን ይካድ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ።”
      - ማቴዎስ 16፥24
      ተአምር ማድረግ ወይም አጋንትን መስወጣት የቅድስና መለኪያ አይደለም ለዚህም ነው ኢየሱስ :-
      ማቴዎስ 7:22
      ²² በዚያ ቀን ብዙዎች፦ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል።
      ²³ የዚያን ጊዜም፦ ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።
      አጥማቂ ዮሐንስ አጋንንት ስላስወጣ ፃድቅ ነው አትበል? ፃድቅስ የሚባል የኢየሱስን ፍቃድ የሚፈፅም ሰው ነው።

    • @user-tt7qt8cl8p
      @user-tt7qt8cl8p ปีที่แล้ว

      @@dikabamartiyaskisbel1985 ኧረ እግዚአብሔር ይገስጽህ

    • @dikabamartiyaskisbel1985
      @dikabamartiyaskisbel1985 ปีที่แล้ว

      @ገብረ መድህን ቲዩብ gebre Medhn Tube አይህ ወንድሜ ትልቁ ያንተ ስህተት ይኸ ነው ሁሉም የሐይማኖት አባቶች አባት አይደሉም ትክክለኛውን አባት ለመለየት ወንጌልን አንብብ?
      አርዮስ ጳጳስ ነበረ ?ይሁዳ ሐዋርያ ነበረ? ንስጥሮስ ቄስ ነበረ? ግን የማይሆን ትምህርት ስላስተማሩ ተወገዙ ።እኔ ለምሳሌ መምህር ግርማ እውነተኛውን ወንጌል የሚሰብክ አባት ስለሆኑ ትምህርታቸውን እከታተላለው
      ማቴዎስ 7:15
      ¹⁵ የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ።
      ¹⁶ ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ። ከእሾህ ወይን ከኩርንችትስ በለስ ይለቀማልን?

  • @Werke541
    @Werke541 ปีที่แล้ว +1

    ቡራኬወት ይድርሰን አባታችን 🙏🌿🌿🍀🍀

  • @user-xc3fq5gi3c
    @user-xc3fq5gi3c ปีที่แล้ว +1

    በረከታችሁ ይደርብን ጥሩ ምክክር ነው በተግባር አውሉት የኛ አባት አባ ዮሐንስ ያስተማሩትን በተግባር ያሳዩ ሐቅ ነው የማይፋቅ ነው የግፍ አባት ፍርዱን የሰማይ አምላክ ይፍረድላቸው ጠዋት ማታ እንባ እያፈሰሱ ሁሌ ክስ ሁሌ ይገደል ማለት የቃዬል መንፈስ ነው የዲያቢሎስ የግብር ልጆች ናቸው እውነት የማይወዱት እስካሁን የሰሩት ፡ትምህርት ቤት ፡ መንገድ ፡ለተማሪዎች ለሊቃውት ያገዙት ፡ እደገና 8ት ቤተክርስቲያን የሰሩ ድንቅ አባት ናቸው እግዚአብሔር በወደደው አድሮ ስራውን ሰርቷል ተዘርዝሮ አያልቅም የሰሩት ብቻ አምላክ ከሳቸው ጋር ይሁንልን የሰላም አባት እውነት ታሸንፋለች ሚዛላይ እስክትወጣ ነው የሚጠብቀው

  • @DanaD-vq8rn
    @DanaD-vq8rn 10 หลายเดือนก่อน

    Bereketote yedereben ❤❤❤

  • @alammolla7658
    @alammolla7658 ปีที่แล้ว +1

    ብፁዕ አባታችን በርከትዎ ይደርብን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @derejedere3879
    @derejedere3879 ปีที่แล้ว

    Your words are very limited and very important. You are listenable, great father and the top in the future. I wish your blessings upon us.

  • @Kinetibebu
    @Kinetibebu ปีที่แล้ว +3

    ብፁዕ አባታችን የሁላችንም መንፈሳዊ አባታችን ናቸው። ነገር ግን የወንቅሸትን ችግር በተመለከተ ለመፍታት የሔዱበትን አስተዳደራዊ ሒደት ጋዜጠኛው በጠየቀው መጠን ብፁዕ አባታችን በቂ መልስ አልሰጡም። ብዙዎቹ መልሶቻቸው ያሳዝናሉ። የሰጧቸው መልሶች ጋዜጠኛው መጨረሻ ላይ ካነበባቸው የጉባዔው ውሳኔዎች ጋር እንኳን ይጋጫሉ። አባታችን በንቀት የተናገሯቸው ወጣቶቾ ናቸው የገዳሙ ባህታዊ የቤተክርስትያኗን ስርዓትና ቀኖና መጣሳቸውን ያጋለጡትና ለዚህ ውሳኔዎች ያበቁት።

  • @dejuhureso7717
    @dejuhureso7717 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንድህ ያሉ አባቶችን ያብዛልን ቡራኬው ይድረሰን አባታችን

  • @user-gu4ij9gt5y
    @user-gu4ij9gt5y ปีที่แล้ว +1

    አባታች ብራኬወት ይደርብን እርሜወትን ያርዝምልን

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ አንድያድርገን 🙏🙏🙏

  • @alexd.8423
    @alexd.8423 ปีที่แล้ว +2

    Thank you to EOTC TV for bringing the appropriate issue, and may God provide you a long life. Please keep it up.

  • @tibelchnigussie246
    @tibelchnigussie246 ปีที่แล้ว +1

    ቡራኬዎ ይድረሰኝ ብጹእ አባታችን

  • @user-qu8ep7ch4o
    @user-qu8ep7ch4o ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በረከተወት ይድረሰን እውነት ከእነትነቱ አይወጣም ፈጣሪ ማስተዋሉን ያድለን ወዮልን የሀሰት ክስ ለአቀረብን

  • @almaztsfaye9889
    @almaztsfaye9889 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሰላሙን ያውሪድልን የአባታችንቡራኬ ይድርሰን

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u ปีที่แล้ว

    ቅዱስ አባታችን ብራኬወት ይድርስን🙏🏿ክፉ ስይጣ ከቤተክርስቲያናችን እና ከቅዱስ አባቶቻችን ላይ ተወገድ!

  • @selamtube9373
    @selamtube9373 ปีที่แล้ว

    አባታችን በርከትዎ ትድርሰን እንደርሶ አይነት የውነተኛ አባት ያብዛልን እርዥም እድሜ ያድልልን ታስፈልጏታለሁ ለሀገራችን

  • @tadelemekuriaw2492
    @tadelemekuriaw2492 ปีที่แล้ว

    ቡራኬወ አይለየን ብፁዕ አባታችን:: ንግግራቸው ሰላምን ይሰብካል ቅንነታቸው ጥላቻን ያቀልጣል::

  • @hedidiahedidia5865
    @hedidiahedidia5865 ปีที่แล้ว

    Yemisema kale Negirewunal!

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ብጹእ አባታችን ቡራኬቶት ይደረሰኝ

  • @binubinubinu6770
    @binubinubinu6770 ปีที่แล้ว

    በእውነት አባታችን በረከትዎ ይድረሰን

  • @astergultie4970
    @astergultie4970 ปีที่แล้ว

    የእኔ አባት እንዴት እንደምወዶት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ፡፡

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሆይ ቅዱስ አባቶቻችን እና ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችን ከክፉ ሁሉ ጠብቅልን🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p ปีที่แล้ว +1

    አባታችንበረከትሆይደርብን

  • @emebetzewde7492
    @emebetzewde7492 ปีที่แล้ว

    አባታችን አቡነ ኤልያስ ምርጥ አባታችን ምርጥ መካርያችን መች ይሆን የምትመለሱልን

  • @sulamatistube279
    @sulamatistube279 ปีที่แล้ว +1

    ብራኬዎት ይድረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f ปีที่แล้ว +1

    ቡራኬዎይድረሰን አባታችን

  • @azmaraz7269
    @azmaraz7269 ปีที่แล้ว +2

    አሜን፫ ብፁ አባታችን ቡራኬወ ይድረሰን በረከትወ ይደርብን 🥰❣️ የወቅሸቱነገር ጊዜ ይፍታው አድነታችንን ይመልሰልን ።እኔ ምንም አልልም ትብሪካው የበዛነገርነው 😥😥

    • @user-tt7qt8cl8p
      @user-tt7qt8cl8p ปีที่แล้ว

      ምን ማለት ነው የወንቅእሸትን ነገር ጊዜ ይፍታው ስትሉ????

    • @azmaraz7269
      @azmaraz7269 ปีที่แล้ว +3

      @@user-tt7qt8cl8p ማለትማ እውነት በውሸት እየተሸፈነ ህዝብ ለሱ እየሰገደ ገደልገብቶን የተዋህዶ ሰርአት አይደለም ሰለዚህ ወደልቦናቸው ይመልሳቸው ውሸት ሲደጋገም እውነት ይመሥላን

    • @user-ub8zr7ru5y
      @user-ub8zr7ru5y ปีที่แล้ว

      @@azmaraz7269 👍👍👍

  • @haileabebe2393
    @haileabebe2393 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን አገላለጻቸው ጥሩ ለቤተክርስቲያን አንድነት መሰረት ይጥላል

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u ปีที่แล้ว

    ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን🙌 ብዙ ነገር ነበር ሚፈጠረው። ዋናው ምዕመኑ ሳይከፈል ማስታረቃችሁ ነው የእውነት ሆኖ እስከ መጨረሻው ያሳምር ከዚህ በመቀጠል ቤተክርስቲያንን ምዕመኑን ወደ ማይሆን ነገር እየወሰደች ያለችው አሁንም ህጋዊ ፈቃድ ለመጠየቅ እየተንደረደረችው ስላለችው እህተ ማርያም ኤልባት ይሰጥ እኛ ቸል እየተባለ መጨረሻ ወደ ከፍ ደረጃ ሊደረስ ሲል መንደራደሩ ዋጋ እያስከፈላት ነው ቤተክርስቲያንን እና አሁንም እልባት ይሰጥ ለዚች ሴት እህተ ማርያም

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 ปีที่แล้ว

    አባቴ ቡራኬዎት ትድረሰን በእውነት።
    እርሶ ልክኖት ሔደው የጠየቀው የለም የሃገረ ስብከትም ሔዶ አይከታተለውም።
    ሰውን ማሳደድ ሳይሆን መክሮ ዘክሮ መመለስ ነው ዋናው በንሰሐ መመለሳቸው ነው።
    የአሁን ጊዜ ወጣቶች ዘፈኑና ሙዚቃው ተምታቶብናል።
    በውዳሴ ከንቱ እንደሚጠለፋ እና እንደሚወድቁ ስለማያውቁት መእመናኑ በራሳችው ያሞግሶቸዋል ፡ሙገሳ ለሐይማኖት አባቶች ጠልፎ የሚጥል ወጥመድ ነው።

  • @wydhugdhh
    @wydhugdhh ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከትዎ ይደርልን

  • @fisehamaryam5983
    @fisehamaryam5983 ปีที่แล้ว

    ቡራኬዎ ትድረሰን አባታችን💓💓💓💓

  • @lizzieadugna3506
    @lizzieadugna3506 ปีที่แล้ว

    Bstue Abatachin thank you Merigeta Haddis Adugna from London

  • @NebiyuAbebe6543
    @NebiyuAbebe6543 ปีที่แล้ว +1

    ቡራኬዎት ይድረሰን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጠዎት።ብዙ ጊዜ እርሰዎ እንደጠቀሱት የመማሪያ ኃላፊዎች እናልማ ሲባሉ ባላየ ያልፋሉ ከለማኝ በኋላ ግን በላተኛው አሰፍሳፊው ብዙ ነው።ብዙዎቻችን ለቤተክርስቲያን ያሰብን መስለን በሰከነ መንገድ ሊፈታ የሚችልን ጉዳይ የሚዲያ አርበኛ ይሆን እና ቤተክርስቲንን የመናፍቃን መሳለቂያ እናደርጋታለን።

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 ปีที่แล้ว

    Egzabere yemasgen amen amen amen kalayoto yasamalan Abatachen barakatachu yedarben stalotachu ayelayen amen amen amen

  • @user-ko6dl9ln4t
    @user-ko6dl9ln4t ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ይፍቱን ይባርኩን አባታችን

  • @setegnmerko6326
    @setegnmerko6326 ปีที่แล้ว

    ክብር ለድንግልጅ ማንም ቢታረቅ ለራሱ ነዉ። አባዬሐንስ ምን አጠፉ

  • @tadeseasefa9636
    @tadeseasefa9636 ปีที่แล้ว +9

    ባህታዊው ለሰሩት ስራ ምንም ነቀፋ አያስፈልግም የሰሩት ስራ ግሩም ነው።ከሀይማኖት ከቤተክርስትያን የቀኖና እና የዶግማ ህግ ላጠፉት ጥፋት ይሄን አጥፍተዋል ይህኛው ልክ አይደለም መባል እንዳለባቸው ፊት ለፊት መነገር አለበት።

    • @zikretewahedo6166
      @zikretewahedo6166 ปีที่แล้ว

      ግሩም ኤርሚያስ ነዋ።

    • @asnakewmamyue2210
      @asnakewmamyue2210 ปีที่แล้ว

      ጥፋት የላቸውም ወንድሜ።ቅናት ነው ሚያንጫጫቸው።

  • @tadeleadane2735
    @tadeleadane2735 ปีที่แล้ว

    ewnet lene yihen kand abat lezawm papas nggr altebkewm chrash nggrwo hulu sredaw ke kibatoch amelekaket gar and new yehonebgn degmom yanegagerew yelem blew bergtegnanet sinageru ena sewyewn yetkawome wetatu bcha endehone new yegeletsut betam aznalewhu aferhu lerso

  • @setegnmerko6326
    @setegnmerko6326 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ችግር ከገንቡ ጋር ነው። እርቁ እሚፀና አይመስለኝም፡፡

  • @berhanueshete9689
    @berhanueshete9689 ปีที่แล้ว

    This is important for our church first orthodox tewhado one and strong enamesgnalen abatchen

  • @mussietekle9477
    @mussietekle9477 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችንንም ረጅም እድሜና ይስጥልን ። ምናልባት ጉዳዩን ከረጅም ግዜ ጀምሮ እከታተለዋለሁ ለተለያዩ መድረኮችና እድገት ወይ ለውጦች ከ 9 ዐመት በላይ ማለቴ ነው ። ቢሆንም ሰላም የማያስደስተው ሰይጣን ብቻ ነው ። ዛሬም። ስእላቸውን። ይዞ የሚሰግድ ከስእለ ቅዱሳን ጋር አድርጎ የሚፀልይ እንዲያው ...... እንዴት ይመለስ ለምን ጥቁር ጥቁር ነው ነጭ ነጭ ነው አላሳወቁንም የሚታረመው በታረመ ያለው ደግሞ በቀጠለ በተሰቤ ሁሉ በዚህ ጉዳይ እስከ መበታተን ደርሶአል አሁን። በምን ይሰብሰብ ? መርር ነው ያለኝ ሃይማኖት ሃይማኖት ነው ልማትና በጎ ነገር እማ አህዛብም ያደርጋሉ አድርገዋል እምነትን ግን አላፈረሱም ። መስቀል ይዞ አላየሁ አልሰማሁ ማለት ጥሩ አይደለም ። ቦ ግዜ ለኩሉ .....
    አንተንም እናመሰግናለን እምነት ነውና ጥብእተ ልሳኑን ያብዛልህ እምነትህን እንጂ ስክፍታን ቦታ አትስጥ እግዚአብሄር ፀጋህን። ያብዛው

  • @mekdesbiruk372
    @mekdesbiruk372 ปีที่แล้ว

    አስታራቂ አባት አያሳጣን።
    እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን።

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. ปีที่แล้ว

    ሁለታችውም በጣም በጣም ታምራላችው። ፍጹም ውብ ናችው።

  • @tube398
    @tube398 ปีที่แล้ว

    አባ ዮሐንስ ቤተ መቅደስ ገብተው አይቀድሱም ቅዱስ ስጋውን ክቡር ደሙን ተቀብለው አያቁም ቢአንስ ይህን እንኳን መጠየቅ ነበረባቸው ።

    • @user-cb2tr4cd9m
      @user-cb2tr4cd9m ปีที่แล้ว

      አረቸሩ ፈጣሪ ስቱን ያሰማኛል አትፍረድ እዳይፈረድብህ አተ ማነህ ስላባታችን የምትፈርድ አይ የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አተው ፍረድ እኔ ለሱ አሳልፌ ሰጠውሽ

  • @atz7247
    @atz7247 ปีที่แล้ว +1

    ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይድረሰን፤ይደርብን እግዚአብሔር ይመስገን ።ራሷን 'እህተ-ማርያም' ብላ ስለምትጠራውና ቤተክርስቲያንን እያጠቃች ስላለችው ሴትዮስ ምን የታሰበ ነገር አለ?

  • @saraetiopia7233
    @saraetiopia7233 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ተመስገን ተመስገን አባቴ የውሃንስ ሺ አመት ንሩልን ።ብፁዕ አቡነ ኤልያስ እናመሰግናለን አባታችን በረከትዎ ይደርብን።

  • @marieabebe5253
    @marieabebe5253 ปีที่แล้ว

    አባታን ቡራኬዎ ይድረሰን መስማማታቸው መልካም ነው ግን የሚሰጡት ሐሳብ ትንሽ የሚጋጭ የሚመስል ነገር አለው ግን ውናው ነገር ለማስተካከል መስማማታቸው ይበል ያሰኛል

  • @user-cx7xn8xv7c
    @user-cx7xn8xv7c ปีที่แล้ว

    ተመስገን አምላኪ ምኝቴህ ነበረ ተመካከሩልኝ እያልኮነበር 👏

  • @gfss2869
    @gfss2869 ปีที่แล้ว +2

    አባ ዩሀንስ ህግን በመጠበቅ አንድ ቁጥር ናቸው ይሄሁላ የሚድነው ንስሀ የሚገባው ሀገሩን ሀይማኖቱን ወዳድ ህዝብ አርገውናል እንቁ አባት ናቸው በሀሰት ነው የሚከሷቸው

    • @yeshiwutube
      @yeshiwutube ปีที่แล้ว

      እውነት ነዉ አባ ዮሀንስ እውነተኛ አባት ናቸው

    • @user-cb2tr4cd9m
      @user-cb2tr4cd9m ปีที่แล้ว

      ቅናት እኳነው አቃጥላቸው ማሕበረ ቅዱሳን እጭ አሁንስ አበዙት

  • @soundpop-rz9rr
    @soundpop-rz9rr ปีที่แล้ว

    ABATACENE EGEZEYABEHYRE RAJEM EDEMY YESETELNE

  • @genetgebeyuo7300
    @genetgebeyuo7300 ปีที่แล้ว +1

    Berketo yederben aba

  • @nebiyatteruzer79
    @nebiyatteruzer79 ปีที่แล้ว

    አባታችን: ቡራኬዎ: ይድረሰን: የዉስጣችንን: ችግር: ከፈታን: የአለም: ችግር: ይፈታል::

  • @Everythin12
    @Everythin12 ปีที่แล้ว

  • @Educationmedia357
    @Educationmedia357 ปีที่แล้ว

    እኔ የማስበው የተጣሉት ሰዎች ሳይሆኑ የስራአተ ቤተክርስቲያን መጓደል ነው የሁላችንም ቅሬታ ይሔ ነው። ስለዚህ ከብጹሐን አባቶቻችን የምንፈልገው የደቡብ ጎንደርን አባቶችንና ወንቅሸት ገዳምን ማስታረቅ ሳይሆን የወንቅሸት ገዳምን ከስርአተ ቤተክርስቲያን ጋር ማስታረቅ ነው። እርግጠኛ ነኝ ከዛ በሗላ በአባ ዮሐንስም ሆነ በገዳሙ ላይ ማንም ቅሬታ አይኖረውም። ብዙ ጊዜ ስርአት ያበላሹት የተፈወሱ ምእመናን እንደሆኑ እሰማለሁ እውን እሔ እውን ከሆነ አባ ዮሐንስ ለምን በአደባባይ ወተው አያወግዟየውም? እምቢ ካሉ ለምን ገዳሙን ጥለው አይሰደዱም የኛ የቀድሞ ቅዱሳን አባቶች ይሔ ነው መለያቸው? ደግሞስ ባታዊ ሆኖ የገዳም አበምኔት መሆን ይቻላል? መልስ እንፈልጋለን ነገሩን አታቅሉት

    • @gfss2869
      @gfss2869 ปีที่แล้ว

      ቅናታም ካቀኑት ገዳም ወዴትነው እሚሰደዱት በረሀውን ገነት አደረጉት እናተ ለምን አሰሩም አሳዱ የሚል ተፅፎላችሁአል እዴ ተዋህዶን ያቆዩልን ባህታዊ ናቸው አንተ አይደልህም እሺ

  • @aselefechbeyen572
    @aselefechbeyen572 ปีที่แล้ว +1

    እባታችን አንድ ጥያቄ አለኝ ምቀኝነት ያሉት ስለ በቤተክርስቲያን ቅንአት ብለው ያርሙልን ሌላው ስውየው ልማት ስራ ብለው ይሉት ከየት እምጥቶ ስራ ክምዕመናኑ የተሰብሰበ ግንዘብ አይደል?ያማለት የሰውየው ገንዘብ ነው ወይስ የቅድስት ቤተክርስቲያን ገንዘብ ነው?ጥያቄችን የቤተክርስቲያን ስርአት ተጣሰ መሰለኝ የሁሉም ጥያቄ ጥያቄውን ከገንዘብ ጋር አታያይዙት ሰውየው መዝሙር እየተዘመረላቸ እኔ ከቅዱሳን እበልጣልሁ ያሉት እርግጠኛ ነኝ አላየንም አትሉም?የተወሰነውን ውሳኔ አደንቃለሁ

  • @M198020
    @M198020 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን፣ ወንድሜ (ጋዜጠኛው) ግን ትንሽ ታበዛዋለህ አጠያየቅህ ከመንፈሳዊነት የወጣ ነውና እባክህን መለስ በል፣ እባክህን፣ እባክህን

  • @gechtube2034
    @gechtube2034 ปีที่แล้ว

    አባታችን አንድ ጥያቄ አለኝ።ማረም የሚለዉ እኮ አድርጊያለሁ ላለ እንጅ አላደረኩም ላለ አደለም።ስዕለ ፎቷቸዉን በየፀሎት መፅሐፉ በአይናችን እያዬን ከቤት ተለጥፎ ፀሎት እየተደረገበት እዉነት ይሄን ፎቶ ከእርሳቸዉ ዉጭ የሆነ ሰዉ አሳትሞ እየሸጠባቸዉ ነዉን?

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m ปีที่แล้ว

    አምላክ ሆይ ወይ ፍረድ ወይ ውረድ ይህ ሁሉ ግፍ መከራ ለምን አባታችን ላይ አተ የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አተ ፍረድ እኔ አል ቻልኩ ም ይህን በንግግር እና የንቀት የሚሰጥ መልስ መስማት አል ቻልኩ ም መጀመሪያ ይቅርታ ሳይጠየቁ አባታችን እደገና ስማቸውን እስከማረጉ ሳይጠሪ እግዚአብሔር የሰጣቸው ጠጋ ማንም አይነጥቃቸው የዳቢሎስ ግብር አበር ልጆች ተጫጩ

  • @tewabechtefera4697
    @tewabechtefera4697 ปีที่แล้ว

    Burakewo yederesegne teyake alegne eschew lemene endezhe endayadergu aynegroachewem nebere ene betam newe Gera yegebagne bahetawi malet mene malete newe Europe ena America yeminesherasher malete newe mengedem bisera bega genzeb newe

  • @Tg-vj6yf
    @Tg-vj6yf ปีที่แล้ว

    How about having mezmur by the name of "Aba Yohannes ". Is this ok? Is it acceptable to have a mezmur like we do for angels and saints while the person is still alive.

  • @gobezeassefa1437
    @gobezeassefa1437 ปีที่แล้ว

    አደረጉት የተባለውን ነገር (ለስዕል ማሰገድ, ራስን ከቅዱሳን በላይ ማድረግ, ብር ማከማቸት, የግል ጥበቃ መቅጠር...) በደምብ መከታተል ያስፈልጋል እንጂ ወጣት ያመጣው ነው ብሎ ችላ ማለት አያስፈልግም፡፡ እንጂ ቤተክርስቲያን ከጎን እየሰሩ ስርዓቱን መናድ ምን ይጠቅማል፡፡ ይህ ሁሉ ቪድዮ ተቀናብሮ ነው ማለት ለመስማትም ይከብዳል፡፡

  • @user-tt7qt8cl8p
    @user-tt7qt8cl8p ปีที่แล้ว +1

    7ሚሊዮን ምእምናን ሕጋዊ አይደለም ማለት በራሱ ንቀት ነው በእውነት በጣም አሳዘናችሁኝ አየ የሰው ልጅ እግዚአብሔር ይፍረድ በእውነት

  • @addisa7408
    @addisa7408 ปีที่แล้ว

    ብፁዕ አባታችን ቡራከዎ ይድረሰን በውኑ አባታችን ያጠፋ ሰው አጥፍቻለሁ ይላል እንዴ የተነበበው 10 መግለጫ በቂ አይደለም እንደነዚህ ያሉና መሰሎቻቸው ያሉ ባታውያን ነን የሚሉ ሃይማኖታችን ሽፋን በማድረግ በአዲስ አበባ ዙሪያና በየቦታው አዳዲስ ቤ/ትያንን በመመስረት የቤክርስታንን ሕግና መመሪያን በመጣስና በማጥፋት የምዕመናን ሀብትና ንብረት ስበዘብዙ እንዲህ በቀላሉ የሚታለፍ ከሆነ አንግዲህ ምን እንላለን እግዚአብሔር ከላይ ይፍረድ ብለን ከመጸለይ ውጭ