Ethiopia -Esat Amharic News June 29 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024
  • #ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv
    የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecaus...
    Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecaus...
    ESATtv Ethiopia--Copyright protected

ความคิดเห็น • 28

  • @akiyabekabil4654
    @akiyabekabil4654 3 หลายเดือนก่อน +4

    መንግስት መሸነፉን አምኖዋል ለዛ ነዉ አማላጅ እየላከ ያለዉ

  • @HegheehJsjsjs
    @HegheehJsjsjs 3 หลายเดือนก่อน +3

    ፋኖን ማንም ማሸነፍ አይችልም. አስቀድመን ተናግሪናል

  • @happy9177
    @happy9177 3 หลายเดือนก่อน +6

    በህፃናት የምትመራ ሀገር ይህ ሁሉ ስቃይ ሞት ሳይመጣ ነገሮችን መፍታት እየታቸለ ከእልቂት በኋላ አስታርቁኝ ይገርማል

  • @marationkarso
    @marationkarso 3 หลายเดือนก่อน +3

    የሌሎች ብሔረሰቦች ተወላጆች ሁሉም የለቀቁበት የታጠቀውን የኦሮሞ ነፃነት ግንባር እንደ አገር መከላከያ ሠራዊት ተጠቅሞ ንፁሃንን ማስጨረስ የኢትዮጵያ ህዝቦች ተወካዮች ምክር ቤት አረመኔያዊ ወንጀል እንዲቀረፍ ከድርድሩ በፊት ፓርላማው መበተን አለበት። አስፈፃሚዎችም ስልጣን ይልቀቁ።

  • @MartaMarta-pi5ke
    @MartaMarta-pi5ke 3 หลายเดือนก่อน +2

    Fano. Metehi .bitideraderi. Yemawatahi ..Chaka. Tekemitehi ..zinijero. Kemetebeki .yishalihali. Mechemi. Bihoni. Silitani. Atagenigim.

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 หลายเดือนก่อน +1

    እራሱን ፋኖብሎየሚጠራውስትይ ምንማለትሽነው ኢሳት የብልፅግና ሚድያ መደረጉን የማናውቅ ይመስልሻል???

  • @alease7494
    @alease7494 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቱልቱላ ሚድያ

  • @yenesewzegeye1922
    @yenesewzegeye1922 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኢሳትና ኢቲቪ ተዋህዳችኋል አይደል? አንድ አይነት ናችሁ።

  • @אשנאפי
    @אשנאפי 3 หลายเดือนก่อน +2

    አደራዳሪዎችን ማን መረጣቸው ⁉️

  • @addis_Legal
    @addis_Legal 3 หลายเดือนก่อน +2

    ውሸት ውሸት!

  • @AppkId
    @AppkId 3 หลายเดือนก่อน

    ብልፅግናውሸታም ክርምትእስከምታልፍለትንው. ያባዳስብስብ ብልፅግና በአደን የጋላተላላኪ

  • @YeshitlaWorku-uo2cr
    @YeshitlaWorku-uo2cr 3 หลายเดือนก่อน +3

    Dont lie

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 หลายเดือนก่อน

    መደራደር የፈለገይመስላል ያለየሌለ ለይሉን በምድሮ በአየር የሐገራቷን ሐይል ዛሬም ወደአማራ ክልል እያስገባነው በኦሮምያ የሚገኙ አማሮችንም እያሳደደ ነው

  • @kefaledagne5624
    @kefaledagne5624 2 หลายเดือนก่อน

    አብይ ግን ባዴንን እንዴት እንደአሻንጉሊት ተጫወተባቸው ወይ የሰላም ካውንስል ይገርማል

  • @tewodrostekleab7939
    @tewodrostekleab7939 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሀዋሳ ኑ ፣ ቢሮ በነፃ እንሰጣለን ።

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን

  • @yggcvh9145
    @yggcvh9145 3 หลายเดือนก่อน +1

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @Ahmedawol-os3tv
    @Ahmedawol-os3tv 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለሀገራችን

  • @WasihunAbate-yy8co
    @WasihunAbate-yy8co 3 หลายเดือนก่อน

    እድይይይ ኢሳት ውሸት ያብይ ሽንት ትትት
    እኛ የራሳችን ሚዲያ አለን😂😂😂

  • @baligamingethiopia
    @baligamingethiopia 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ያርግልን ሁሉም ተስማምተው ሰላም ይስጡን

  • @ራህማ-ጐ1ኀ
    @ራህማ-ጐ1ኀ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያርብ😢😢ይብቃን አሁንሥ

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 3 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ይላል በድርድር መግባባተት በመግባባት ሠላም በሰላም ፍቅር በፍቅር እውነተኛው አንድነት በአንድነት መበልፀግ በመበልፀግ ተደምሮ መሻገር ይገኛልና ሁላችንም ለዚህ በጎ አላማ በቅንነት ድጋፍ እንስጥ ።