ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዶ/ር፡ ድንቅ፡ የኢትዮጵያ፡ ልጅ! በጣም፡ ደስ፡ ይለኛል፤ ለወገኖችህ፡ እውቀትና፡ ልምድ፡ ስለምትሰጣቸው! ትውልድ፡ አገር፡ እየገነባህ፤ አሻርህን፡ እያሳረፍክ!
የክብር ዶ/ር ቢኒያም ትህትናህ እጅግ ይማርካል እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክህ!! ዶ/ር ወዳጄነህ ቆንጆ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን!!
የምወደው የምአደንቀው ሰምቼው የማልጠግበው ብዙ ህይወቶቼን ያስተካከለልኝ ከአንተ (ዶ/ር ወዳጄነህ) በተማርኩት ነውና እናመሰግናለን❤❤❤
የሀገራኝን እንቁ ድንቅ ፈጣሪ አብዝቶ እድሜ ይስጥልን:
ገና አሁን ድንቅና ግሩም የሆነ ፕሮግራም አገኝው ። በርቱ ። ኢቲቪ ትልቅ ስራ ላይ ነው ። እናመሠግናለን ። ዶ/ር ከፕሮፌሽን ወተህ እንዲህ ዝቅ ብለ ስትሰራ በማየታችን ታምር ነው ። አንተ ልዩ ሰው ነክ ። ደግሞ አምሮብሀል ።
ቢንያም እግዚአብሔር የባረከው ሰው ይህን ሁሉ ሰው ሲረዳ የሀይማኖት ቦታዎች በየቀኑ ገንዘብ ከህዝብ እየሰበሰቡ በየደጃቸው የወደቀውን አንድ ሰው ማስጠጋት በማይፈልጉበት ሰአት የአንተ የተየ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
Thanks Bini & Dr. ፍሬህን ስላየው እሰማሀለሁ ❤
ዛሬ አላማዬ ዶ/ርን መባረክ ነዉ ታላቄ ነዉ ግን በረከትን እመኝለታለዉ 26 አመቴ ነዉ ታናሹ ብሆንም ፍቅርን ለግስለታለዉ ምክንያቴም ከተገፋዉባቸዉ ለቅሶዬ መፅናናት ነበር በአንደበቱ አርግቶኛል ውለታዉ አለብኝ ስለዚህ እመርቀዋለዉ ፈጣሪ ክብሩን ያብዛልክ ልጆችህን የእዉቀት ቀንዲል ይሁኑ እድሜዉን ከጤና ጋር ይስጥህ
Wow በጣም ደሰየሚል ፐሮግራም ነወ DR ወዳጄነህ እ/ረ የባረከህ
Great idea to put you on EBC. We will learn a lot from you!!!
የሌለ ቀኔን አሳመራችሁልኝ ዶሮ ቢኝያምና ወዳጀነህ❤።ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ይስጣችሁ።
Well Come My Favorite
Dr. you are amazing thanks for starting the show we expect more from you. We learn a lot of things from you. We thank you. We love you. I don’t know how I can express my feeling. We really love you Doctor. please do not stop this show.
ኢቴቪ አሁን ነና ሰው አገኘ አገኝን❤❤❤❤
So Wonderful!
Wel come dr.
Good job Dr
Thanks dr
هذه البرنآمج مفيده جداً. شكراً جزيلاً لك أستاذ دكتور وداجينه.
ባማርኛ ጻፈው
@@AshenafiHabte-n2n ____________ፅድቅና ኩነኔ : ቢኖርም ባይኖርምከክፋት ደግነት : ሳይሻል ኣይቀርም
ግሩም ትእይንት ነው ዶክተር
Betam des yemil Egzyabher yebarkh wendeme
እንግደነት እንዴት እናደርግ!!!
ፈረንጅን ሁሌ ማጥላላት ልክ ነው ብዬ እላስብም ዲስፕሊንም ሆነ መግባባት ከኛ የተሻለሆነው ነው ሀገራቸውን ያሳደጉት
ዶክተር ወዳጄ እንደምታዉቀዉ በዉጭ አገሮች የምንንኖር ሰወች በጣም ትርፍ ልብሶች ና ጫማወች ሞልተው ተርፈዋል እኔ በእድሜ እኩያህ ነኝ ና ኢትዮጵያን በደንብ ከነሁለመናዋ አዉቃታለሁ እና አንዴ ለጓደኞቼ ለምን ቤተክርስቲያን ይህንኑ ልብሱን ወደአገር ቤት አንልክላቸዉም ብየ ስጠይቅ ከኢትዮጵያ ተከልክሏል አሉኝ ግን የአዉሮጳ ቦንዳ ይገባል ያዉ እዚህም አለ ሴቨርስ ትርቪቲ ስቶር አለም እያገላበጠ ነው የሚኖረው ሁሉም የሞላለት አይደለም እና በዉጭ ያለነውን የእምነት ቦታዎች ሰርኩላር ቢተላለፍ የተሻለ ነው በአጭሩ ለዉጥ እንዲመጣ ከተፈለገ እኔ የአለሁበትን ከተማ ቤተክርስቲያን ወክየ ማሰባሰብ እችላለሁ እጅግ በጣም ብዙ አልባሳት እንዲሁም ጫማ እየጣልን ነው እና የፈለገ እኔን መጠቀም ይችላል መልካም ዘመን።።።።
እንዴት ነው በዚ ፕሮግራም ለይ ተሳታፊ መሆን የምንችለው
በ ፕሮግራሙ ለመታደም እንዴት ነው የሚቻለው?
Ewenatem Wendemanehe Ename Wendemanehe Beyahalew
Ena ahun etv subscribe laderg new?😢
አቤት ግርመ ሞገስ ትህትና ሁሉን አሞልቶ የሰጠህ ድምፅህ ሁላ ነፍቆኝ ነበር
the 1st human trafiker in the world is mother Teresa
What kind of handsome is he?i mean both
Endayedekemhe weha teta ena demo wenber felg
ይሄ ወዳጄነህ የሚባለው ሰውዬ "ሕክምና ነው የተማርኩት" ይል የለ እንዴ? ለምን ወሬውን ትቶ ታማሚን አይረዳም? እየዞረ ሲያወራ ዕድሜውን ጨረሰ::
shame on you

@@AshenafiHabte-n2n
____________
ፅድቅና ኩነኔ : ቢኖርም ባይኖርም
ከክፋት ደግነት : ሳይሻል ኣይቀርም