ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ዘህራ / ሙሉ ክፍል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 59

  • @amin_multimedia_production
    @amin_multimedia_production  6 หลายเดือนก่อน +6

    በአሚን tube-ሲራ ኢስላማዊ ቪዲዬ ብቻ ነው የምንለቀው ሁላቹም እየተቀላቀላቹ .የነብያት ታሪክ .የሰሀቦች ታሪክ .የትላልቅ ስብእና ባለቤቶች ታሪክ👇
    youtube.com/@AMINTUBE-SIRA?si=QjxuShPALdpCQ4sF

  • @user-ms9tg7ld8f
    @user-ms9tg7ld8f 12 วันที่ผ่านมา

    የኔ ታሪክ አስኪመሥለኝ ድረስ ነው ያዳመጥኩት 😢😢😢

  • @user-mt3nw9ep5i
    @user-mt3nw9ep5i 6 หลายเดือนก่อน +4

    ገራሚ ታሪክ እውነተኛ እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ሰው ከተዋደደው ጋር አይኖርም

  • @HikmaHikma-gm9mb
    @HikmaHikma-gm9mb 6 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ታሪክ የሚመስለው ልጁም እብራሂም ነው የሚባለው ኢላሂ አንተ እየንን😢

    • @user-xi4de5td5l
      @user-xi4de5td5l 6 หลายเดือนก่อน

      ጠካራ ሁኝ ማማየ ተይው ምናልባትም አላህ የተሻለ ሊሠጥሽ ይሆናል ። እናተ ወዶች ተው የሴትልጅ ልብ አትስበሩ !?

    • @HikmaHikma-gm9mb
      @HikmaHikma-gm9mb 6 หลายเดือนก่อน +2

      @@user-xi4de5td5l ኢንሻ አላህ ሁቢ

  • @JjdfJkdd
    @JjdfJkdd 11 วันที่ผ่านมา

    ውይ አላህ ይካሳት 😭😭😭 በጣም ያሳዝናል

  • @Hikk-ds9pc
    @Hikk-ds9pc 6 หลายเดือนก่อน +2

    Weduwa bselam new tefteshal demo

  • @user-ew3ob8dp4h
    @user-ew3ob8dp4h 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኢናያ ዬ ወላህ ስወድሽ❤❤❤❤

  • @user-xi4de5td5l
    @user-xi4de5td5l 6 หลายเดือนก่อน +7

    አንደኛ ነው የሞክሼ ታሪክ ነው ፋትህ ለስሜ😂😂😂😂

    • @JjMm-ke5yr
      @JjMm-ke5yr 6 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

    • @FyigxbdfCmhgfcb
      @FyigxbdfCmhgfcb 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም😂❤

    • @AbchHwhg
      @AbchHwhg 6 หลายเดือนก่อน +1

      😅😅😅😅

    • @zeharaawel1241
      @zeharaawel1241 5 หลายเดือนก่อน

      እኔም እስኪ ዛህራዎች ሰብሰብ በሉ

  • @user-xi4de5td5l
    @user-xi4de5td5l 6 หลายเดือนก่อน +10

    ውይ ያሳዝናል አይ ሴትነት የአላህ😢
    አላህ መልካሙን ትዳር ይስጣት ይስጠን እኔኮ ለዚህ ነው ወዶችን የማላምነው ደሞኮ ፍቅር አይገባሽ ይላሉ ጀዝባ ሁላ😂

    • @AminaAmina-ps9qo
      @AminaAmina-ps9qo 6 หลายเดือนก่อน +1

      😂 እነሱኮ እዳሉሽ ካልተነዳሽ አይገባሽምነውየሚሉት

    • @user-xi4de5td5l
      @user-xi4de5td5l 6 หลายเดือนก่อน

      @@AminaAmina-ps9qo እኮ እኔ ታዳ የአባቱ በግ አይደለሁ በፈለገበት የሚነዳኝ። ሆሆሆይ😂😂😂

  • @ሂባየወንድሞቸእህት2q
    @ሂባየወንድሞቸእህት2q 5 หลายเดือนก่อน

    የብዙወቻችን ታሪክ ነው 😢😢😢

  • @user-du3jq6uk6t
    @user-du3jq6uk6t 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህ የሚገርም ፍቅር ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fjfjgfjhjj1906
    @fjfjgfjhjj1906 6 หลายเดือนก่อน +1

    በአሏህ🌻🌻🌻

  • @user-fq3vt9vh2w
    @user-fq3vt9vh2w 6 หลายเดือนก่อน +7

    አረዚቃ ሙሀመድ ጠፍች እኮ ሀቢበቲ ስወዳት እኮ በሷ የተረከው ሁሉ በጣም ነው እሚመቸኝ

  • @amin_multimedia_production
    @amin_multimedia_production  6 หลายเดือนก่อน +16

    ላይክ እያረጋቹ ካያቹ ቶሎ ቶሎ እንለቃለን

  • @user-gs1jr1jv9v
    @user-gs1jr1jv9v 3 หลายเดือนก่อน

    ተሪከቹ ተመችቶነል

  • @user-du3jq6uk6t
    @user-du3jq6uk6t 5 หลายเดือนก่อน

    የሚገርምታሪክ ነው

  • @mariyaak8662
    @mariyaak8662 6 หลายเดือนก่อน +8

    እኔኮ እሚገርምኘ ያለ ኒካህ በፍቅር ማበድ ምን ይሉታል
    ይህ ለሸይጧን በር መከፈት ነው
    አሏህ ይጠብቀን

    • @MubrakBusera
      @MubrakBusera 6 หลายเดือนก่อน

      አሚን ❤

    • @heyryafedlu9371
      @heyryafedlu9371 6 หลายเดือนก่อน

      አሚንን

    • @nasrukalid1445
      @nasrukalid1445 6 หลายเดือนก่อน

      አሚን ❤❤

    • @AajAuu
      @AajAuu 5 หลายเดือนก่อน

      አሚን

  • @bintsiraj4512
    @bintsiraj4512 6 หลายเดือนก่อน +9

    ቅመሞችየ እስኪ ጎራ በሉ ያለናንተ አይነፋም

  • @user-vp9nd6qx1l
    @user-vp9nd6qx1l 4 หลายเดือนก่อน +1

    ግን እዉነተኛ ታሪክ ነው

  • @ሂባየወንድሞቸእህት2q
    @ሂባየወንድሞቸእህት2q 5 หลายเดือนก่อน

    ወንድ ልጂ እና ድመት የኔ ነው አይባልም አይ ዘሀራየ ይተሻለ ይስጥሽ ሽኪ እየመሰሉ ልባችንን ይሰባብራሉ

  • @user-qc8go3fy9l
    @user-qc8go3fy9l 6 หลายเดือนก่อน

    Yallh macershchinan asmrw

  • @zeynebyoutoube1461
    @zeynebyoutoube1461 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሰለሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ

  • @FyfgF-cq1bj
    @FyfgF-cq1bj 5 หลายเดือนก่อน +1

    አላማለይኩም ሠላምነው እዴትነሽ አልተመቻቸልኝም እናተከታትሊሽ አላውቅም ሥወድሽ አደየምአተልፈኝምነበርተሪክሽ

  • @MunaLisa-yk2cd
    @MunaLisa-yk2cd 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @rahamarahama9670
    @rahamarahama9670 6 หลายเดือนก่อน

    አሰላም አልይኩም ወራህመት ውላሂ ወበረካትሁ እንደት ናችሁ አብሺሪ ማሚ ሁሉም ያልፋል አላህ መልካሙን ትዳር ይሥጥሺ

  • @user-xw3wm1yj1r
    @user-xw3wm1yj1r 6 หลายเดือนก่อน +8

    አረ እያስደበራቹን ነው የምር ለአንድ ቀን ካልሰማሁ ቀኑም ስራውም አሄድልኝም ውዶቼ😢😢

  • @zeharaawel1241
    @zeharaawel1241 6 หลายเดือนก่อน +1

    ስሜ ዘሀራ ነው እናቴ ፋጡማ እህቴ ሩቂያ😂 ደሞ አራተኛ ልጅነኝ 😂 ትንሽ መሰል ይላል

    • @ሂባየወንድሞቸእህት2q
      @ሂባየወንድሞቸእህት2q 5 หลายเดือนก่อน

      ያንች መሆን አለበት ታሪኩ😅😅😅

    • @zeharaawel1241
      @zeharaawel1241 5 หลายเดือนก่อน

      @@ሂባየወንድሞቸእህት2q ክክክ ኧረ አደለም ያው ትነሽ ይመስላልጅ

  • @bintsiraj4512
    @bintsiraj4512 6 หลายเดือนก่อน +3

    በአየር ላይ ተቀበልኩት

    • @user-jz9yd3wf3q
      @user-jz9yd3wf3q 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም እንዳቺ ነው የተቀበልኩት

  • @zeynebyoutoube1461
    @zeynebyoutoube1461 6 หลายเดือนก่อน

    አህለን

  • @ramlaabahruddin7845
    @ramlaabahruddin7845 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሢዋዳቹ ❤ጊን 18 ኣማት ማጨረሻው እዬ ጠባቄን ናው 😊

  • @seadimehamed2002
    @seadimehamed2002 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያስጠላል ማስታወቃዉ

  • @neimaabdu
    @neimaabdu 6 หลายเดือนก่อน +2

    ለምንድነው ቶሎ ቶሎ ማትለቁት

  • @JeurJ3jed
    @JeurJ3jed 6 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አሊኩም ወረህመቱ ላሂ ማማየ ምነው ጠፋችሁ በሰላም

  • @user-nt9ys8es2d
    @user-nt9ys8es2d 6 หลายเดือนก่อน

    እየዘገያችሁ ነው ልቀቁልን

  • @zeynebyoutoube1461
    @zeynebyoutoube1461 6 หลายเดือนก่อน +2

    አይይይይይ እኔ በስድስት አመቴ ነው ያጣሁት ክብሬን አይይይይይ ያሳዝናል እኔም ካደኩነው ያወኩት ሁሌም እተግዛለሁ ነገር ግን መመለስ አልችልም ቤተሰብም አያውቅም ብቻ ከባድነው በጣም ያማል እንድህ አይነት ወንዶች የጭካኔ ጥግ ነው የሚሰሩት አላህ ይይላችሁ

    • @AhayatSeid-dc8mj
      @AhayatSeid-dc8mj 6 หลายเดือนก่อน +2

      የኔ ማር😢😢😢

    • @farihatube2225
      @farihatube2225 5 หลายเดือนก่อน +1

      አብሽሪ ለኸይር ነው

    • @farihatube2225
      @farihatube2225 5 หลายเดือนก่อน +1

      ከቻልሽ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ እህቴ ላዋራሽ እፈልጋለሁ አብሽሪ ደግሞ ሴት ነኝ ወንድ እንዳልመስልሽ

    • @user-ry5xq2uf7q
      @user-ry5xq2uf7q 3 หลายเดือนก่อน

      የምርሽነው የአላህ ሚስኪን አብሽር

  • @user-dc1vz4zh5f
    @user-dc1vz4zh5f 6 หลายเดือนก่อน

    ሚሲኪን ሰታሳዝን

  • @neimaabdu
    @neimaabdu 6 หลายเดือนก่อน +2

    ለምንድነው ቶሎ ቶሎ ማትለቁት

  • @neimaabdu
    @neimaabdu 6 หลายเดือนก่อน +2

    ለምንድነው ቶሎ ቶሎ ማትለቁት

  • @neimaabdu
    @neimaabdu 6 หลายเดือนก่อน +1

    ለምንድነው ቶሎ ቶሎ ማትለቁት