Psycho-Cybernetics Book Review in Amharic | Part 1 | | አይምሮን በመጠቀም ራስን የመለወጥ ጥበብ መፅሀፍ በአማርኛ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @BookishWisdomAndBeyond
    @BookishWisdomAndBeyond  6 วันที่ผ่านมา

    Join Our Telegram Channel : - t.me/BookishWisdom

  • @Zgor8919
    @Zgor8919 หลายเดือนก่อน +4

    እናመሰግናለን. ቀጣዩን እንጠብቃለን❤

  • @kbrabzekarias8064
    @kbrabzekarias8064 9 วันที่ผ่านมา

    Betaaaam desilal sis❤❤❤❤❤❤

  • @NebiyouGetachew-mv2pt
    @NebiyouGetachew-mv2pt 22 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ።

  • @BookishWisdomAndBeyond
    @BookishWisdomAndBeyond  หลายเดือนก่อน +3

    You can Find Part 2, Part 3 and Part 4 (Final Part) Video Link at The description above.

    • @DagimGoa
      @DagimGoa 28 วันที่ผ่านมา

      Thanks

  • @abrhamzemene4646
    @abrhamzemene4646 10 วันที่ผ่านมา

    good idea and thank you

  • @alemnewberhanu594
    @alemnewberhanu594 หลายเดือนก่อน +1

    Excellent work. Please continue the remaining chapters.

  • @DawedMohammed-ub2hu
    @DawedMohammed-ub2hu 27 วันที่ผ่านมา

    በርች ትንሽ ፍጥነት ቀነስ በተረፈ አሪፍ ነው 🙏

  • @gezahegnshirmeka4404
    @gezahegnshirmeka4404 หลายเดือนก่อน

    አዎንታዊ አስተሳሰብ (positive thinking) እና የራስ ምስል ግንባታ (self image) ያነፃፀርሽበት መንገድ ተመችቶኛል። በርቺ፤ ቀጥይበት!

  • @Shambel1221
    @Shambel1221 หลายเดือนก่อน

    Thank u ❤❤❤❤❤ love it true

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 หลายเดือนก่อน

    Thank you, Thank you, Thank you, very INTRESTING TOPIC ❤️ ❤️ ❤️

  • @samuelwubie1694
    @samuelwubie1694 หลายเดือนก่อน +1

    I like the way you narat the story

  • @hiwottesfa7358
    @hiwottesfa7358 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ቀጣዩን ስሪልን

  • @shemsuhassen
    @shemsuhassen หลายเดือนก่อน

    keep it up, Thankyou

  • @bchalikasa
    @bchalikasa หลายเดือนก่อน

    ይህ መፅሐፍ በጣም ልዪ ነዉ ።
    ሁሉንም ምዕራፍ riviwu ሥሪ አመሠግናለሁ።

  • @mubarek466
    @mubarek466 หลายเดือนก่อน

    Very interesting🎉🎉🎉

  • @mubarekabdulahi2868
    @mubarekabdulahi2868 หลายเดือนก่อน

    Qetayun miaraf yiseralin ❤❤❤❤ more mulu metsaf bitseralen turu temarish indemihon mulu imnetenew tnx sis❤

  • @tesfayesiyamregn6912
    @tesfayesiyamregn6912 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ነው።

  • @husseinhamid-w7c
    @husseinhamid-w7c หลายเดือนก่อน

    You WEL come! Thank you

  • @የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ
    @የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ หลายเดือนก่อน

    አመስግናለሁ በጣም ቀጥይበት ተቀሚ መፀሀፍነው

  • @ShibeshiMesfin
    @ShibeshiMesfin 25 วันที่ผ่านมา

    Selam, yegeta selam yibizalish , BEZIHU KETIYI AMESGNALHU,

  • @kelemeworkyeshaneh7546
    @kelemeworkyeshaneh7546 หลายเดือนก่อน

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ስፈልገው የነበረ መጽሐፍ ነው አደራ በሞቴ ሁሉንም ምዕራፎች ስሪልን

  • @EyuInnovate_coder
    @EyuInnovate_coder หลายเดือนก่อน

    ketayi good berchlini

  • @OlinafGidisa
    @OlinafGidisa หลายเดือนก่อน

    You are the best reviewer! The book is also interesting. I expect next part too!

  • @anaschali5553
    @anaschali5553 หลายเดือนก่อน

    Thank kathunem serlen

  • @zowitravelfamily9102
    @zowitravelfamily9102 หลายเดือนก่อน

    Please part 2 ur blessed Thank you

    • @BookishWisdomAndBeyond
      @BookishWisdomAndBeyond  หลายเดือนก่อน

      Part 2 is already uploaded, You Can find the link on the description section or the video in the channel.

  • @Shambel1221
    @Shambel1221 หลายเดือนก่อน

    Do next chapter ok 👍 wonder u are

  • @samisami8007
    @samisami8007 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much!!!

  • @scorpion-mk9by
    @scorpion-mk9by หลายเดือนก่อน

    Please continue the remaining chapters.

  • @JooMan-v1k
    @JooMan-v1k หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ

  • @endalebesufkadtaye3326
    @endalebesufkadtaye3326 หลายเดือนก่อน

    Please continue the remaining chapters

  • @dawitnigatu366
    @dawitnigatu366 หลายเดือนก่อน

    በጣም ወድጄዋለሁ ስሪልን

  • @awalnuran7618
    @awalnuran7618 หลายเดือนก่อน

    next.........thank yu v much

  • @sisaymamo7783
    @sisaymamo7783 หลายเดือนก่อน

    ketayyyyyy, garami agalalats

  • @robielgezai
    @robielgezai หลายเดือนก่อน

    thank you so much

  • @MaheletDejene
    @MaheletDejene หลายเดือนก่อน

    አቀራረብሽ ይስባል በርቼ

  • @redaekidanu
    @redaekidanu หลายเดือนก่อน

    Next chapter...

  • @HabeshaCreator
    @HabeshaCreator หลายเดือนก่อน +10

    እና መሰግናለን በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው። ይሄን ስክሪፕት ለማዘጋጀት ምን ያህል እንደሚከብድ አውቃለሁ። ከቻልሽ ይሄን ስክሪፕት Gemeni AI ተጠቅመሽ በቀላሉ ወደ እንግሊዘኛ በመቀየር ከዚያም TTS ተጠቅመሽ በሌላ ቻናል ላይ ልቀቂው። በጣም አሪፍ ይሆናል። በአንድወፍ ሁለት ወንጪፍ ይባል የለ። ውይ ገለበጥኩት መሰለኝ።

    • @BookishWisdomAndBeyond
      @BookishWisdomAndBeyond  หลายเดือนก่อน +4

      Thank you very much for understanding our effort. It is not easy to summarize a book in Amharic which is written in English. But I like sharing it. Thank you for your suggestion.

    • @HabeshaCreator
      @HabeshaCreator หลายเดือนก่อน +3

      @@BookishWisdomAndBeyond በርቺ

    • @zewidetilay9679
      @zewidetilay9679 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @MuseAdan-uz6qo
      @MuseAdan-uz6qo หลายเดือนก่อน

      Thanks ❤️🤙

    • @MuseAdan-uz6qo
      @MuseAdan-uz6qo หลายเดือนก่อน +1

      Ketay meraf❤

  • @GetuGebrale-fh1df
    @GetuGebrale-fh1df หลายเดือนก่อน

    አሸናፊ ታዬ ኢፓክት ሲሚናር ላይ ሁል ጊዜ ይሄ መፀሀፍ ነው ይወቴን የቀየረው ሲል ሁል ጊዜ ለማንበብ እጐጐ ነበር አንቺ ስለቀረብሺው እናመሰግናለን

  • @ManaMana-px3ys
    @ManaMana-px3ys หลายเดือนก่อน

    Wow Tanks

  • @wellcome1660
    @wellcome1660 หลายเดือนก่อน

    Next party 🎉🎉🎉

  • @birhankibret4032
    @birhankibret4032 หลายเดือนก่อน +1

    Please next

  • @GutemaBekela-pl6wb
    @GutemaBekela-pl6wb หลายเดือนก่อน

    Continue

  • @damenutsegaye8260
    @damenutsegaye8260 27 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ ነው። ይቀጥል።

    • @BookishWisdomAndBeyond
      @BookishWisdomAndBeyond  23 วันที่ผ่านมา

      ሁሉንም ክፍሎች ቪዲዮ በዲስክሪብኝን ላይ ታገኛላችሁ

  • @techfreak_et
    @techfreak_et หลายเดือนก่อน

    i like it,please do next chapter

  • @ayalewtebarkeeabegaz6085
    @ayalewtebarkeeabegaz6085 หลายเดือนก่อน

    ምስጋናዬ ይድረስሽ ። እባክሽ ቀጣዩን

    • @BookishWisdomAndBeyond
      @BookishWisdomAndBeyond  หลายเดือนก่อน

      የመፅሀፉ ሁሉም ክፍሎች ቪዲዮ ተለቀዋል። ሁሉንም ክፍሎች በዚህ ቪዲዮ ዲስክሪብሽን ላይ ሊንካቸውን ታገኘዋለህ። 🙏🏽

  • @ibrosulta
    @ibrosulta หลายเดือนก่อน

    ቀጣዩን እንጠብቃለን thanks

    • @BookishWisdomAndBeyond
      @BookishWisdomAndBeyond  หลายเดือนก่อน

      Part 2 is already out, Check out the description for the Part 2 video link.

  • @ChristianoRonaldo24
    @ChristianoRonaldo24 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @gedfewayalew2208
    @gedfewayalew2208 หลายเดือนก่อน

    አመሰግግናለሁ ቀጥይ

  • @weynshettsegaye3611
    @weynshettsegaye3611 หลายเดือนก่อน

    please do the next chapters

  • @BekiGhi-md4dx
    @BekiGhi-md4dx หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @estifanosyohannes7520
    @estifanosyohannes7520 หลายเดือนก่อน

    Next chapter please

  • @beteselassiebiru9671
    @beteselassiebiru9671 หลายเดือนก่อน

    ቀጣዮቹን ምራፎች ስሪልን

    • @BookishWisdomAndBeyond
      @BookishWisdomAndBeyond  หลายเดือนก่อน

      የክፍል 2 ቪዲዮ ሊንክ ዲስክሪብሽን ላይ አለ።

  • @SalahMan-d7c
    @SalahMan-d7c หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለው፡ ማንበብ የምፈልገውን መጽሃፍ እንዲህ አጠር እና ግልጽ አርገሽ ስላቀረብሽልን፡ እባክሽን የሚቀጥሉትንም ምእራፎች አቅርቢልን?

  • @brhanehaileslassie261
    @brhanehaileslassie261 หลายเดือนก่อน

    Please next chapters

  • @mubarek466
    @mubarek466 25 วันที่ผ่านมา

    🎉

  • @wonda2861
    @wonda2861 หลายเดือนก่อน

    እንደ ዛሬ ገብቶኝ አያቅም ቀጥይልን አንብቦ የገባው ሰዉ ሲያወራ ይገባሀል ግን ዝምበሎ ያነበበውን ሲተረክ የተለያየ ነው እናመስግናለን

    • @BookishWisdomAndBeyond
      @BookishWisdomAndBeyond  หลายเดือนก่อน

      Thank you very much🙏🏽 I am glad it is clear and understandable.

  • @mihretusimeonamengodblesu2198
    @mihretusimeonamengodblesu2198 หลายเดือนก่อน +1

    ቀጣይ ምዕራፍ ሥርልን PLS

  • @nuurstudio
    @nuurstudio หลายเดือนก่อน

    Enamasagnalen
    Next yiseralen entebkalen

    • @BookishWisdomAndBeyond
      @BookishWisdomAndBeyond  หลายเดือนก่อน

      Part 2 is already out, Check out the description for the Part 2 video link.

  • @የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ
    @የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ หลายเดือนก่อน

    እንጠብቃለን ቀጣይ ምእራፍ

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k หลายเดือนก่อน +1

    መፅሃፉን በአማርኛ በpdf ማግኘት እችል ይሆን ዉዴ?

    • @BookishWisdomAndBeyond
      @BookishWisdomAndBeyond  หลายเดือนก่อน

      በአማርኛ የተተረጎመ አይመስለኝም።

  • @robielgezai
    @robielgezai หลายเดือนก่อน

    qetey merafu nfelgalen sister

  • @alemayehutesfaye9319
    @alemayehutesfaye9319 หลายเดือนก่อน

    Do it next chapter

  • @btboy7445
    @btboy7445 หลายเดือนก่อน

    ቀጣይ ይሰራ የምትሉ🎉

  • @Commingsoon-g1c
    @Commingsoon-g1c หลายเดือนก่อน

    ketay chapter enfelgalen

    • @BookishWisdomAndBeyond
      @BookishWisdomAndBeyond  หลายเดือนก่อน

      Part 2 video is already uploaded on the channel. Please Check it out.

  • @tatekmelese196
    @tatekmelese196 หลายเดือนก่อน

    ቀጣዩን ምራፍ ስሪልን

    • @BookishWisdomAndBeyond
      @BookishWisdomAndBeyond  หลายเดือนก่อน

      @@tatekmelese196 ቀጣዩ ምዕራፍ ተለቋል፣ የቪዲዮው ዲስክሪብሽን ላይ ሊንኩ አለ ።

  • @Mebri19
    @Mebri19 หลายเดือนก่อน

    ስለዚህ መፅሀፍ አንድ ሴሚናር ላይ በትንሹ ሰምቼው ነበር።አመሰግናለው ጥሩ ነገር አስጨብጠሽኛል።በአማርኛ መፅሀፉን ማግኘት እችላለው?

    • @BookishWisdomAndBeyond
      @BookishWisdomAndBeyond  หลายเดือนก่อน

      መፅሀፉ በአማርኛ መተርጎሙን እርግጠኛ አይደለሁም።

  • @YonasTinsae
    @YonasTinsae หลายเดือนก่อน

    በርቺ ቀታይ ኣቅሪብልኝ

  • @EndayehuTesafe
    @EndayehuTesafe หลายเดือนก่อน

    ቀጣዮ ሞዕራፍ ይጨመርልኝ

    • @BookishWisdomAndBeyond
      @BookishWisdomAndBeyond  หลายเดือนก่อน

      የቀጣዩ ምዕራፍ ሊንክ የዚህ ቪዲዮ ዲስክሪብሽን ላይ አለ።

  • @tesfayesiyamregn6912
    @tesfayesiyamregn6912 หลายเดือนก่อน

    ቀጣዩን ምዕራፍ ይሰራልን

  • @TadessChekol
    @TadessChekol หลายเดือนก่อน

    ቀጣይ ምዕራፍ ስሪልን plz

  • @EndayehuTesafe
    @EndayehuTesafe หลายเดือนก่อน

    ትክለክለኛ ገለፃ ነው ምስሉ ገለፅሽው

  • @abditube6505
    @abditube6505 หลายเดือนก่อน

    ቀጣይ ይሰራ

    • @BookishWisdomAndBeyond
      @BookishWisdomAndBeyond  หลายเดือนก่อน

      ሙሉዉ ተሰርቷል። ሁሉንም ቪዲዮዎች ዲስክሪብሽን ላይ ሊንኩን ታገኘዋለህ።🙏

  • @የሀሳብሰሌዳ
    @የሀሳብሰሌዳ หลายเดือนก่อน

    ሙሉ መፅሐፉን በሚገባንና መረዳት በሚቻልበት መልኩ አሳጥራችሁ ስለምታቀርቡልን ከልብ አመሰግናለሁ

  • @GosaBrhanu-pg3my
    @GosaBrhanu-pg3my หลายเดือนก่อน

    ቀጣይ ምእራፍ ስሪልን

  • @Dagitips
    @Dagitips หลายเดือนก่อน

    Wow🤌

  • @Bereket-c7g
    @Bereket-c7g หลายเดือนก่อน

    Continue

  • @natiman3314
    @natiman3314 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤