የዐብይ ፆም መዲና እና ዘለሰኛ | ብርሃኑ ሞላ | አዝማሪ ምን አለ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • በሳምንቱ የአዝማሪ ምን አለ ፕሮግራማችን ስለሃገራችን ዜማ እና ዝማሬ ስናነሳ አሁን ባለንበት የአብይ ፆም ወቅት ከምናዳምጣቸው እና ከአዝማሪዎች አንደበት ከማይጠፉ ሙዚቃዎች ውስጥ ህዝቡ ከአምላኩ ጋር ለመገናኘት እና ለማመስገን ከሚያዘወትሯቸው ዋነኞቹ የሆኑትን ለጆሮ የሚጣፍጡ የዘለሰኛ እና መዲና ዜማ ይዘንላቹ መተናል ።
    #አዝማሪ #አዝማሪ ምን አለ#መዲና እና ዘለሰኛ #Ethiopian_azmari_masinko #አዝማሪ_ማሲንቆ #ባህላዊ_ሙዚቃ#medinazelesegna#hopemusic# #minewshewa #Nahomrecords #Ethiopianorthodoxtewahedomezmur#ETHIOPIA#ዘለሰኛ_መዝሙር
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2024 Arts Tv World

ความคิดเห็น • 10

  • @NebiyuTadege-lg5kw
    @NebiyuTadege-lg5kw 4 หลายเดือนก่อน

    እኔም ከሚያሳስበኝ ነገር አንዱ ነው

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህወት ያሰማልን 🎉🎉🎉

  • @ashufirmino596
    @ashufirmino596 5 หลายเดือนก่อน

    Well come Sweetie ♥️

  • @ab_sis
    @ab_sis 5 หลายเดือนก่อน

    ደሞ ዘለሰኛ እና መዲና ይባላል እንዴ!?

  • @tadelealemseged2086
    @tadelealemseged2086 5 หลายเดือนก่อน +1

    ባህላዊ ሀይማኖት ባህላዊ ጾም ጾም ሲያበቃ ዘፈን ጾም ሲጀመር መዝሙር ይህ እምነት እየፈራረሰ እውነተኛ የክርስትና እምነት እየበረታ ነው ወንጌል ከዘፈን ከአለማዊ ህይወት ከድብትርና ከጥንቆላ ህዝባችንን እያወጣ ነው ።

    • @gezuworku7603
      @gezuworku7603 5 หลายเดือนก่อน

      ዘላባጅ የት ታውቀዋለህ

    • @ADDISUTASEW-fr7kw
      @ADDISUTASEW-fr7kw 5 หลายเดือนก่อน

      ዘመናዊ ጨፋሪ አንተም ተች ሆንክ

    • @abebeyenenew5795
      @abebeyenenew5795 5 หลายเดือนก่อน

      እውቀት እስከ ጥግ አለች አንተ ጋር ልበል?

  • @BsG-np9kq
    @BsG-np9kq 5 หลายเดือนก่อน

    ያሳዝናል ለኦርቶዶክስ ውድቀት ምክንያት እንደዚ ዓይነት ሰዎች በቃቹ አለመባላቸው ነው፥ ወይ ዘፈኑን ወይ መዝሙሩ ሁኑ ኦርቶዶክስ ዘፈን የምትፈቅድ አስመስሎ በማቅረብ ቤተ-ክርስትያን በማጠልሸት ህዝቡን አሳስቶ ሃይማኖት እንዲቀይር የምታደርጉቴ ሴራ ተንኮል በቃ ሊባል ይገባል