የዋልክበት የሺእመቤት ዱባለ ሙሉ አልበም-Yeshimebet Dubale Full Album - Ethiopian Oldies Music Yewalkibet

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 240

  • @MM-cg5zi
    @MM-cg5zi 2 ปีที่แล้ว +54

    እንደነዚህ ያሉ ዘፋኞች ጥበብ ጠራችን ቢሉ ያምርባቸዋል ችሎታቸው ዘመን የሚያሻግር ነው

  • @biniyamYNWA5916
    @biniyamYNWA5916 ปีที่แล้ว +127

    አፍሪካ አንድነት ት/ቤት አትክልት ተራ ፒያሣ 1984 የ 5ኛ ክፍል ተማሪ በነበርኩበት ጊዜ ሰላማዊት አርጋው ስሟን አልረሳውም በሂወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ በ 12 ዓመቴ በአይን ፍቅር የወደቁላት የክፍሌ ልጅ አንድ ቀን ሳላናግራት ትምህርት ቤቱን ለቀቀች ክላስ ውስጥ እሷን ለማየት ወደኋላ ስዞር አስተማሪ (ቲቸር ወርቁ) ባኖብኝ በኩርኩም የመታኝ ትዝ ይለኛል አሁን ግን የት እንዳለች አላቅም እና በዛን ጊዜ ይሄን (ሀሳብ ትካዜ) የሚለውን ሙዚቃ ስሰማ ፍቅሯ ያገረሽብኝ ነበር አሁንም በየቦታው ስሰማው ትዝ ትለኛለች አይ የልጅነት ፍቅር ደፍረህ አታወራ ነገር። አሁንማ ድፍረቱን አግኝቼ አግብቼ ሶስት ልጆች ወለድኩ ከሰማሽኝ።ግን የት ይሆን ያለሽው ሰላምዬ እንደዛ ያስጨነቅሽኝ?

    • @SuperNat99
      @SuperNat99  ปีที่แล้ว +7

      ጥሩ ትዝታ ነዉ የቲክቶክ አካውንት ላይ ትዝታህን አካፍልልሀለሁ

    • @yigerementertainment-ethio
      @yigerementertainment-ethio ปีที่แล้ว +5

      መሳጭ ታሪክ

    • @girmagetahun9653
      @girmagetahun9653 ปีที่แล้ว +12

      ካገባ በኃላ ያዙኝ ልቀቁኝ ብትተው ይሻላል 🤔

    • @sshalom395
      @sshalom395 ปีที่แล้ว +1

      Eny demo tamemy tegnich nber yemesemat 😞😞 zary yahel hulum neger teze yelegnal 😢

    • @gebrehiwotn.5946
      @gebrehiwotn.5946 ปีที่แล้ว +1

  • @musguntesfatsionkidane2482
    @musguntesfatsionkidane2482 9 หลายเดือนก่อน +11

    😢ይህ ዘፈን ስዘፈን የልጅነቴ ቀን ትዝ ይለኛል የደርግ ግዜ በአስመራ;እድሜ ይሰጠ የሽመቤት

  • @danielawol1930
    @danielawol1930 10 หลายเดือนก่อน +19

    እነዚህን ሙዚቃዎች ስሰማ ልቤን ስውር አድርጎ ወደኋላ የሚመልስኝ እኔን ብቻ መስሎኝ ነበር ለካ ብዙ ሰው የኔ አይነት ስሜት ነው የሚሰማው

    • @SuperNat99
      @SuperNat99  10 หลายเดือนก่อน +2

      Yes indeed....we all do

    • @HimiHimi-z7z
      @HimiHimi-z7z 9 หลายเดือนก่อน

      Betam❤❤❤❤

    • @rahilabraham7141
      @rahilabraham7141 8 หลายเดือนก่อน +1

      በህልማችን አይመለስም ያማ ዘመን ትዝታብቻአህ

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 10 วันที่ผ่านมา

      ​@@rahilabraham7141heywet malet yeh new..egnam alfen yemanmelesbet gize yemetal..raswa alemim chimir 🎉

  • @GenetGetu-t1g
    @GenetGetu-t1g 11 หลายเดือนก่อน +11

    ይህንን እየሰሙ በስደት ሀገር ቢከብድም ልብስ መተኮስ ስጀምር ሁልጊዜም እሰማሻለሁ እድሜ ይስጥሽ

    • @SuperNat99
      @SuperNat99  10 หลายเดือนก่อน +2

      Owww .....that's so sweet 😊

  • @oustar1212
    @oustar1212 2 ปีที่แล้ว +21

    ለምንድነው ውስጤ እርብሽ የሚልብኝ ይህን ሙዚቃ ስሰማ

    • @aabb2160
      @aabb2160 2 ปีที่แล้ว

      They're

    • @tatelove50
      @tatelove50 6 หลายเดือนก่อน

      enem endeza Yadergegnal

  • @berketokubay5988
    @berketokubay5988 2 ปีที่แล้ว +20

    በጣም ኣስታወስኩ 6 ክፍል በደርግ ጊዜ ሲማር ኣስመራ ይህችን ዘፈን ስትወድ ነበር፡ የሺ ሽኮር ዕድመ ጥዕና ይሃብኪ💚👍
    ማሓሪ/ኣስ።ኣዝማሪኖ

    • @bereketketema9140
      @bereketketema9140 ปีที่แล้ว +1

      I hope you are doing fine, brother . Wish you the best.(From : Addis Ababa)

  • @tewodrosdagnachew7517
    @tewodrosdagnachew7517 2 ปีที่แล้ว +15

    ኢትዮጲያ ሙዚቃ ላይ ትልቅ አሻራ አለሽ።ድምጽሽ ከረጅም ዘመን በፈት የነበረን ክስተት አሁን ላይ እንደተደረገ የመከሰት አቅም አለው።ግጥሙ ዜማው ሙዚቃ ቅንብሩን ሳዳምጥ ወደዚያ ዘመን በትዝታ ስቦ ይወስደኛል🤔🤔🤔🤔እግዜር ረዥመ እድሜና ጤና ይስጥሽ የሺዎች እመቤት❤❤❤❤❤❤

  • @hilmalegn3836
    @hilmalegn3836 2 ปีที่แล้ว +16

    ሆዴን ባር ባር አለው ቃላት የለኝም love you!

  • @የቶርየየዛብልጅ
    @የቶርየየዛብልጅ 2 ปีที่แล้ว +23

    ይሄንን ሙዚቃ ስሰማ ልክ በዛን ዘመን እንደነበርኩና የታሪኩ አንድ አካል እንደሆንኩ አድርጎ ይሰማኛል ትዝታው ብዙ አመት ወደኋላ ይዞኝ ይጓዛል የሽዬ ልዩ ችሎታ ነው አጃኢብ ነው ።ልዩ ችሎታና ተሰጥኦ ነው።

  • @sawirosafework4333
    @sawirosafework4333 11 หลายเดือนก่อน +8

    የሺመቤት ዱባለ የ80ዎቹ የኢትዮጵያ ሙዚቃ አንዷ ውብ ቀለም 😍😍😍

    • @SuperNat99
      @SuperNat99  11 หลายเดือนก่อน +2

      Indeed she has done it all....

  • @EnatTarekegn-s8o
    @EnatTarekegn-s8o 5 หลายเดือนก่อน +7

    የልጅነት ጊዜ የትምህር ቤት ሰኔ 30 ት/ቤት የወላጆች ቀን በእስፒከር ይለቀቃል እኛ የነበረን ደስታ እሩጫ ጨዋታ ውስጤ ልዬ ትዝታ❤❤❤❤❤❤❤

  • @LemiEyob
    @LemiEyob 8 หลายเดือนก่อน +13

    እኔ የአሰመራ ልጂ ነኝ አሁን ግን አዲሰ አበባ ነዉ ያለሁትና የልጂነት ጊዜን ወደ ኋላ ይመልሰኝና የነዚህ ዘፈኖች ትዝታ በጣም ይሰማኛል

  • @martawoldyohannes888
    @martawoldyohannes888 2 ปีที่แล้ว +15

    ጥሩ ዘመንን ያስታውሳል

  • @GeremewWubishet
    @GeremewWubishet 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድሮ እኔ ደሞ ድሮ ይህን ሙዚቃ በየሰዉ ቤቱ በየሱቁ ስሰማ ሙዚቃዉ እስኪያልቅ ቆሜ ነበር የምሰማዉ የሷድምፅ ሙዚቃዉ ዉስጤን በጣም ይገዛዉ ነበር አሁንም ሙዚቃዉ ያዉ ነዉ በጣም ምርጥ ነዉ ዘመን አይሽሬ ነዉ እናም በቃ ምን ልበላችሁ አሁን በሰማሁት ቁጥር ወደድሮዉ ጊዜ መመለስ ነዉ እድሜና ጤና ይስጥልን የሺ

  • @SamrawitGebreamlak
    @SamrawitGebreamlak หลายเดือนก่อน +1

    አራት ኪሎ በፍቅር ያበድኩበት ጊዜ አሁን የማፈቅረው ልጅ በህይወት ባይኖርም ደሰ የሚል ትዝታ ነው የሺመቤት ሆዴን አባባሽው

  • @endrisseid9960
    @endrisseid9960 6 หลายเดือนก่อน +9

    ወይ ጊዜ እነዚህን በሰማሁበት ጆሮ አሁን እነ ሳንቾን ያሰማኝ!

    • @mitiku5068
      @mitiku5068 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂 እኮ

  • @abrhaadhena1904
    @abrhaadhena1904 11 วันที่ผ่านมา

    በ1981 ዓ.ም የስምንተኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ ከወታደሮች ጋር ቢራ እየጠጣን የተዝናናነው እና የጨፈርነው ጊዜ ትዝታው ከአይምሮየ አይረሳኝም።ትዝታው ወደኋላም ወስዶይመልሰኛል ጊዜውም ይናፍቀኛል። አይይይይይ ልጅነት ተመልሶ ቢመጣ ምንአለበት። የቁማሩ ነገርም አይወራ ።የተበላነው የበላነው አረ ስንቱን አሳለፍነው።

  • @SeyoumKebede-o6f
    @SeyoumKebede-o6f 6 หลายเดือนก่อน +11

    ወይ ዘመን ያ እውነተኛ ፍቅር ያለበት ዘመን አልፎ አውሬ የበዛበት እረፍት የሌለበት የቃጠሎ ዘመን ላይ ደረስን

  • @sawirosafework4333
    @sawirosafework4333 11 หลายเดือนก่อน +6

    ትዝ አለኝ አንድ ሰው
    እንባዬን ሊያፈሰው ❤❤❤

    • @SuperNat99
      @SuperNat99  11 หลายเดือนก่อน +1

      😁✌️✌️✌️

  • @MoonSun-wu2tx
    @MoonSun-wu2tx 2 ปีที่แล้ว +8

    የሽዬ የኔ መር የፍንዳታ ዘመን ትዝታዬ ስወድሽ የመልካም ዘመን እንዴት ይረሳል!!

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 9 หลายเดือนก่อน +3

    Nostalgic! The first country music I fall in love with her voice back then in my teens !! unique voice !!

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 4 หลายเดือนก่อน +3

    In 1985 E.C. I graduated from Shenno high School. I remember that I was going to 6 hours by my feet in rular areas in August listening this music. I teached myself from elementary to high school. I was so scarfired for 11 years to finish. But I did it even if I couldn't get good points at the end. Then, I worked government office in Ethiopian for 10 years. After that I left Ethiopia 20 years ago and came to USA.
    Thank you God ! All that terrible terrible life is gone !!!
    So Embet music is coming up in my mind every time and remembered me back my life
    It is new to me still now and Im listening on you tube. That musicians before 1983 E C are so professional and very very talented people!!!
    Naturally. I do not think so if those kind of smart people Created again in music industry. My Goodness!
    They are so unexceptional people!!

  • @GeremewWubishet
    @GeremewWubishet 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሙሉ አልበሙ በአበበ ብርሀኔ እንደተሰራ ታዉቃለችሁን የሺንም አበበ ብርሀኔንም እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @abrhaadhena1904
    @abrhaadhena1904 5 วันที่ผ่านมา

    How powerful and strong her songs and melody is.Never ever will be forgotten.every time u listen it is alluring

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว +14

    ወይ ትዝታ እንዲህ ቅርብ ነበር እንዴ እናንተየ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @edwardbyrne5746
      @edwardbyrne5746 ปีที่แล้ว

      አዎ ቅርብ ነበር። ግን አይዞን

  • @abdelausman2746
    @abdelausman2746 7 หลายเดือนก่อน +8

    የዱሮ ሙዚቃ ስሰማ የሚሰማኝ ስሜት የተለየ ነው ማታውቀው ትዝታ አለው

  • @pawlosbogale149
    @pawlosbogale149 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow journey back in memory. የስራሽን ይስጥሽ የሺመቤት። በወጉ እንዳንማር ያረግሽን።

  • @yibeltalfenta-u5e
    @yibeltalfenta-u5e 11 วันที่ผ่านมา

    እኔ ይህን ሙዚቃ ስሰማ አብሮ አደጎቸ ትዝ ይሉኛል❤❤❤❤❤

  • @ashenafsaba8182
    @ashenafsaba8182 2 ปีที่แล้ว +8

    እናመስግናለን የሺመቤት ሰላም ሁኘኝ???

  • @eyobeyoze108
    @eyobeyoze108 2 ปีที่แล้ว +14

    የሽዮ ሺ ዘምን ኑሪልኝ። ምርጥ ሙዚቃ ከግጥም።

  • @dassalegntaddess7354
    @dassalegntaddess7354 8 หลายเดือนก่อน +3

    ትዛለኝ ትዝ አለኝ አንድ ሰው
    እንባዬን ሊያፈሰው እንባዬን ሊያፈሰው😭
    በእውነት ይህን ዘፈን ስሰማ እዚያው ደጉ ዘመን ላይ ወስዶ አስነፈረቀኝ😭..

    • @SuperNat99
      @SuperNat99  8 หลายเดือนก่อน

      I felt that too

  • @kibruayele3840
    @kibruayele3840 10 หลายเดือนก่อน +4

    የልጅነት ትውስታዬ

    • @SuperNat99
      @SuperNat99  10 หลายเดือนก่อน +1

      Yehulachenm ✌️

  • @TesfuAdane-oq9jg
    @TesfuAdane-oq9jg ปีที่แล้ว +3

    አሁን የልጁቼ እናት በዚ ዘፈን ሲዘፍን አብረን እናዳምጥ ነበር

    • @SuperNat99
      @SuperNat99  ปีที่แล้ว +1

      Wow...it the beauty of it.

  • @aynalemgetachew853
    @aynalemgetachew853 หลายเดือนก่อน

    ትክክለኛ ውስጥን የሚኮረክር ዘፈን የሺዬ የአገራችን ትልቅ ዘፋኝ ነሽ ሳዳምጠው ውዬ ባድር የማይሰለች ምርጥ ነሽ

  • @Gen777G
    @Gen777G 2 ปีที่แล้ว +13

    You have no idea how much I love this album. Thank you for sharing.

  • @SaidHussen-ct4sy
    @SaidHussen-ct4sy 2 หลายเดือนก่อน +2

    እደዝክያሉሙዚቃወች። ወደሀላመለስብሎ። ለማስታውስበጣምይጠቅማሉ

  • @ahmedelgudu2415
    @ahmedelgudu2415 21 วันที่ผ่านมา

    I was a grade 6 student in one of elementary school in Harar when this album released.

  • @DegeneTesfaye
    @DegeneTesfaye 3 หลายเดือนก่อน +2

    2ኛ ከፍል ጎረቤትነበር የምንሰማው

  • @GetnetZewide
    @GetnetZewide 2 หลายเดือนก่อน

    የሺመቤት ዱባለ ዘፈኖቿን በሙሉ እወደዋለሁ 1988 የ6ኛ ክፍል ነበርኩ አይ ዘበነ እድሜ እና ጤና ይስጥሺ የሺዬ እኖድሻለን

  • @hailualmaw9189
    @hailualmaw9189 2 ปีที่แล้ว +8

    ዱባለወች:: one of the many greatest singers Ethiopia have produced in the early days. It’s a blessing to grow up listening to your music. Hope you are doing well. ኑሪልን::

    • @SuperNat99
      @SuperNat99  ปีที่แล้ว +1

      We all hop that too....

  • @dawitabrha5755
    @dawitabrha5755 2 ปีที่แล้ว +7

    የልጅነቴ ትዝታዬ ስንት አለ በሆዴ

  • @YosefTilahun-q3y
    @YosefTilahun-q3y 11 หลายเดือนก่อน +3

    ትክክለኛው ተሰጦ

    • @SuperNat99
      @SuperNat99  11 หลายเดือนก่อน +1

      Bewnet yegebatal...

  • @ahmedibrahim6415
    @ahmedibrahim6415 7 หลายเดือนก่อน +3

    You brought all my old days back. Very nostalgic melody

  • @YosefTilahun-q3y
    @YosefTilahun-q3y 11 หลายเดือนก่อน +2

    እድሜና ጤና ይስጥሽ

    • @SuperNat99
      @SuperNat99  11 หลายเดือนก่อน +1

      Nebsuan begenet yargew enji..

    • @አለምማሞ-ረ8ቘ
      @አለምማሞ-ረ8ቘ 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@SuperNat99ሞታለች ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እዉነትክን ( ሽን ) ነዉ

  • @WasihunKassahun-e8z
    @WasihunKassahun-e8z 2 หลายเดือนก่อน

    የልጅነት ትዝታዬ ዘመን የማይረው በልማ

  • @behailuberhanu422
    @behailuberhanu422 ปีที่แล้ว +4

    With the right music, you will either forget every thing or remember every thing.Such a unique sound and music which do not fade easily from memory!

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 2 ปีที่แล้ว +11

    I was a freshman student at uni campus when this song was released in 1990, with massive hope about the future but with a very dark cloud of war overhead. How sad I listen to it again as our country is in the same bloodletting situation. It takes me back strongly.
    Where is she now?

    • @iamchristian5735
      @iamchristian5735 2 ปีที่แล้ว +3

      She is still alive I think she lives in Ethiopia or USA but I know she is still alive..
      She is a great singer and sweet soul
      God bless her and Ethiopia

    • @ekram0007
      @ekram0007 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/7rz-IL6ysxk/w-d-xo.html her last interview

    • @meronasefa-kc3wx
      @meronasefa-kc3wx ปีที่แล้ว +2

      She is in Ethiopia

    • @dawitnigatu843
      @dawitnigatu843 ปีที่แล้ว +1

      What???? are u kidding us bro.? this music album was released in the year 1981 E.C (1989 GC). May be your are talking about the re-mastered (remix ) one.

    • @honestygalor6748
      @honestygalor6748 ปีที่แล้ว

      @dawitnigatu843 could be so but the first time I listened to it was 1990 in campus lounge. Everyone was crazy about it then.

  • @davayshe649
    @davayshe649 ปีที่แล้ว +2

    what a music ... voice
    always new when i hear again mostly when am reading 🥰🥰🥰🥰

  • @teferibayakedagan3346
    @teferibayakedagan3346 8 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ደጉ ጊዜ ነበር ክፋት የሌለበት ❤❤❤

  • @AjshddAawijb-wt7cp
    @AjshddAawijb-wt7cp ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል

  • @itsmeok4670
    @itsmeok4670 2 ปีที่แล้ว +9

    እንዲያው ልቤን ልቤን
    ማን እውቆት ህመሜን
    ያሙኛል ያሙኛል_________

  • @kalidabdurezaq9981
    @kalidabdurezaq9981 11 หลายเดือนก่อน +1

    Really you back me long time

    • @SuperNat99
      @SuperNat99  10 หลายเดือนก่อน +1

      It's for an eternity..

  • @mimimimi7949
    @mimimimi7949 ปีที่แล้ว +2

    Tegn yeshye tezetay Atekashe keshebgn 😍💙💞💞🔥🔥🔥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔😭

  • @kalehiwet8821
    @kalehiwet8821 2 ปีที่แล้ว +4

    Tergumu Zeyflto Gen Deskiblka Best Music

  • @biretesfaye171
    @biretesfaye171 2 ปีที่แล้ว +4

    Wow..yenanetene neger !! Lefetarey mesetetenewe ..regeme edemeye yesetacheoue ...

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 7 หลายเดือนก่อน +3

    እኔማ ካሴቱን በኪሴ ይዠ ነበር የምንቀሳቀስ፣ካሴቱ አሁንም እዚህ አሜሪካን ይዠው መጥቻለሁ።

    • @SuperNat99
      @SuperNat99  7 หลายเดือนก่อน +1

      Beautiful story ❤️❤️❤️

  • @TerefeBirhanu-t6j
    @TerefeBirhanu-t6j 22 วันที่ผ่านมา

    Qalat ytryal bica gin gize ymayshrachu nachu❤❤

  • @545menel
    @545menel 2 ปีที่แล้ว +6

    Sweet Voice long life Yeshiya

  • @teshomeTesfaw
    @teshomeTesfaw 5 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ በመፈጠሪ በጣም እድለኛ ነኝ አሑን ግን እምኖረው እሮማንያ ነው እና በአርቲሥቶቻችን በጣም ነው እምኮራባቸው

  • @boonaacarcar8312
    @boonaacarcar8312 ปีที่แล้ว +1

    I love Yehimebet her sisters & her brother till now.
    I remember my childhood by their songs.
    I do have so many memories with my class mate students when I was child.

  • @mitiku5068
    @mitiku5068 4 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ዛሬ ከማላውቀው ስው ፍቅር ሊይዘኝ ነው የዘንድሮ ዘፋኖች ግን ምን ውጠው ነው ሚቀለቀሉት

  • @mulualemu4560
    @mulualemu4560 2 ปีที่แล้ว +5

    የጥሩም የመጥፎም ትዝታ ቀስቃሽ ነው ይህ ሙዚ ለኔ

  • @AntenehMesfin-qq4ow
    @AntenehMesfin-qq4ow 11 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ❤️❤️❤️

    • @SuperNat99
      @SuperNat99  11 หลายเดือนก่อน +1

      Legendary right....

  • @AschaleteshomeTsema
    @AschaleteshomeTsema 6 หลายเดือนก่อน +1

    የሺእመቤት ወስጤ ናት

  • @habtamudinku
    @habtamudinku 10 หลายเดือนก่อน +4

    ደጉግዜ

    • @SuperNat99
      @SuperNat99  10 หลายเดือนก่อน +1

      🙏🙏🙏

  • @ashebera9952
    @ashebera9952 ปีที่แล้ว +2

    Took me back to that golden tine❤

  • @eldanamusemate6624
    @eldanamusemate6624 ปีที่แล้ว +2

    Mare Yeshiye Tezetaye Yeljente

  • @yewondwossenbitew4253
    @yewondwossenbitew4253 ปีที่แล้ว +2

    My usual preference

  • @fretaQueen1100
    @fretaQueen1100 5 หลายเดือนก่อน

    Old is Gold amazing memory❤❤❤

  • @smumd
    @smumd 8 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ግዚየ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሻምበል
    ቢያብል ጎጃሚየዉዐተዝ አለኝ
    ኤፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍምናአይ ከፉግዝየ ደረሰን😢😢😢😢😢😢😢

  • @yihunedesta3891
    @yihunedesta3891 ปีที่แล้ว +2

    Yeshey Long Life ❤❤❤

    • @SuperNat99
      @SuperNat99  ปีที่แล้ว

      Of course my men..

  • @TadesseAlemu-u8h
    @TadesseAlemu-u8h 11 วันที่ผ่านมา

    ትዝታ ተማሪ

  • @yemanetesfay7052
    @yemanetesfay7052 11 หลายเดือนก่อน +3

    Wowww Really u back me long time

  • @mekdykzy2608
    @mekdykzy2608 ปีที่แล้ว +2

    Beautiful music 🎵

  • @EliasTakele-yc2ft
    @EliasTakele-yc2ft 10 หลายเดือนก่อน +2

    አቦ እኔ ልጅ ሁኜ ሜኤዴ ሰማር 32,ቀበሌ መሠሉ ፋታሁንን አስታውሳለሁ

  • @EsmaelHussein-u4j
    @EsmaelHussein-u4j 4 หลายเดือนก่อน

    በዚህ አልበም የተነሳ የሺመቤትን አፍቅሬያት ነበር 1984 የ

  • @hhnahhna5136
    @hhnahhna5136 2 ปีที่แล้ว +5

    የዋልክበት፣፣፣፣፣፣እእእእእ

  • @geberealx3449
    @geberealx3449 10 หลายเดือนก่อน +3

    የሽዬን ስሰማት በፊት የኬኔዲ ሚስት ትመስለኝ ነበር

  • @mesfinyihune3084
    @mesfinyihune3084 2 ปีที่แล้ว +3

    እንዲያው ልቤን ልቤን…..

  • @birkubelachew8194
    @birkubelachew8194 9 หลายเดือนก่อน +4

    እርጎዬዎች ድምፃውያን:-
    ❤️❤️❤️❤️❤️
    - የሺመቤት ዱባለ
    - ብርቱካን ዱባለ
    - ንጋቱ ዱባለ
    - እናና ዱባለ
    - ኢየሩሳሌም ዱባለ
    ታሪካዊ ቤተሰብ
    🌹🌹🌹🌹🌹

  • @EsmaelHussein-u4j
    @EsmaelHussein-u4j 4 หลายเดือนก่อน

    የማይረሳኝ አልበም 1984

  • @yigerementertainment-ethio
    @yigerementertainment-ethio 2 ปีที่แล้ว +2

    Good music

  • @tilahunmengiste1367
    @tilahunmengiste1367 2 ปีที่แล้ว +1

    I like it very well!

  • @אטאלואברה
    @אטאלואברה 2 ปีที่แล้ว +2

    You very wonderful mather sweet

  • @HIIBBOO-PRESS
    @HIIBBOO-PRESS 2 ปีที่แล้ว +5

    Amazing Voice

  • @AEMA349
    @AEMA349 ปีที่แล้ว +2

    ትዝ ቢለኝ ባይለኝ አሳልፌ ሰጥቼው። ምን ዋጋ አለው። ሁሌ ሲመሽ ጭንቀት 10 አመት አልፎም ኡፍፍፍፍፍፍ ይስተካከል ይሆን? የአምላክ ስራ አይታወቅ......በ50ም ላግኝህ f

  • @amiro135
    @amiro135 4 หลายเดือนก่อน

    Mnylal godanaw 😢 bewalkbet 😢😢

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 2 ปีที่แล้ว +1

    Human society around the world celebrates its famous artists and musicians by organising concerts and get togethers with the opportunity of keeping the past good things alive and making the most out of it before the final call comes for all by their turn.
    Unfortunately division in our society meant we are either seen callously poisoning our talented individuals to death or quite unable to get together with clean heart and freidly spirits to give such invaluable individuals among us the opportunity they deserve as we also have good time with them and their timeless skills.
    How sad!!!

  • @woynshetassaye4257
    @woynshetassaye4257 3 หลายเดือนก่อน

    ደጉግዜ❤❤❤❤

  • @hanaeshetu5689
    @hanaeshetu5689 6 หลายเดือนก่อน +1

    yesheya sweet voice ❤❤❤❤❤

  • @ethiopost1210
    @ethiopost1210 2 ปีที่แล้ว +2

    Perfacto👍

  • @TeshomeGelete
    @TeshomeGelete 5 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ትዝታ 18:47

  • @addisuberhe9148
    @addisuberhe9148 2 ปีที่แล้ว +1

    I am from Gola

  • @Ahmed-hw9wl
    @Ahmed-hw9wl 11 หลายเดือนก่อน +1

    love

  • @Wanishet
    @Wanishet 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤እትነዉ

  • @GeniMaraki
    @GeniMaraki 25 วันที่ผ่านมา

    ስወዳት አዳምጡት በደብ ❤❤❤

  • @GebreegziabherTegene
    @GebreegziabherTegene ปีที่แล้ว

    Nice

  • @smachewabebe6014
    @smachewabebe6014 11 หลายเดือนก่อน +1

    ለምን እንደሆን አይገባኝም እንደነዚህ ያሉ አርቲስቶች የራሳቸው ዩቱብ ቻናል የሌላቸው ?

    • @SuperNat99
      @SuperNat99  11 หลายเดือนก่อน +2

      Actually...abzagnaw behiwet yelum .many has gone but not forgotten

  • @AbdulazizAhmedjudo
    @AbdulazizAhmedjudo 11 หลายเดือนก่อน +1

    batam des yemil muzika nw baziyan gize 1985 1gna B kifil simar tinish hogne baseferachin digis ametibal sihon ba tep tekfiteew enadamitalen !

    • @SuperNat99
      @SuperNat99  11 หลายเดือนก่อน

      Oww...same type of experience...but on 1992