ወይ ቀልድ ፍቅር የማይዘው ሰው አለ እንዴ? apostolic answers | barok | zemariam zeleke | enat betekrstian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 40

  • @BlanishAyla
    @BlanishAyla 5 หลายเดือนก่อน +1

    በኡነቱ ለሁለችሁም ቃለ ህዎት የሠመልን ጸገዉን የብዘለችሁ ደስ ስትሉ

  • @ሒወት-ቐ1ቨ
    @ሒወት-ቐ1ቨ 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔርን እዉነት ነው
    መምህራችንን እማ የገባችው እግዚአብሔር
    አምላክ ፀሎቷን በደንብ ነው የተሰማላት ❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 5 หลายเดือนก่อน +6

    እናመሰግናለን ዲያቆን ሁሌም ምክርህክ ያስፈልገናል ❤

  • @ኢቶቢያዊነኝ
    @ኢቶቢያዊነኝ 5 หลายเดือนก่อน +7

    ድንቅ ትምርትነወ ቃለህወት ያሰማልን እኛም ተስደትስነመለስ በ ቤቱ እንድናደባ ይርዳን ቸሩ መድየ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsniAsni-rq5dj
    @AsniAsni-rq5dj 5 หลายเดือนก่อน +1

    ልብን እርፍ የሚያደርግ የእግዚአብሔርን ቃል ስላስተማሩ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 5 หลายเดือนก่อน +8

    ዲያቆንን የጠያከው ለኔም ተመለሰልኝ ባሮክየ❤

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ 5 หลายเดือนก่อน +5

    ሰሙዬ በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን እኔም በጣም ጨንቅ ውስጥ ነው ያለሁት ግን ጭንቄን እንድረሳ እርፍት እንድሰማኝ ነው ያደረከኝ🥺✝️♥️🤲🙏

  • @HanaNardos-o9b
    @HanaNardos-o9b 5 หลายเดือนก่อน +6

    መምህራችን እንኳን ደና መጣክ

  • @frehiwotz
    @frehiwotz 5 หลายเดือนก่อน +8

    መምህራችን በጣም ጠቃሚ ልምድነው ያካፈልከው ለተረዳው።

  • @winniea9803
    @winniea9803 5 หลายเดือนก่อน +5

    መምህር እንኳን በደና መጣ❤❤🎉

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ጉድ በኛ አገር በቁርባን ማግባት እንደ እስርቤት መግባት ነውኮ የሚያስቡት😂 ለማነኛውም እግዚአብሄር በፈቀደው ይሆናል ዲያቆን ዘማርያም ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @emano5974
    @emano5974 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አንድ ቦታ 15ምእመን ከነልጆቻቸው ጋር ያሉት አንድ ቄስ ብቻነው ለዛውም በወር አንድየቅዳሴ የሚቀደስበት ቦታ አለ ከፍ ከፍ ያሉትን ልጆቻቸውን በብር ሃይማኖታቸውን አስቀየሩባቸው እና እባካችሁ መምህር እንዳለው እንቃ ለትውልዱ እንድረስለት ❤❤❤😢😢😢😢

  • @mollayehuale4949
    @mollayehuale4949 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲ.ን ቴድየ።የእውነት የልቤን ነው የገለጽክልኝ።

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 5 หลายเดือนก่อน

    ሰሙ ወንድሜ ጸጋው ያብዛልክ አንጀት አረስ ትምህርት🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 5 หลายเดือนก่อน

    ስሙ ወንድሜ ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @ቸርነትህነዉያደረሰኝእስከ
    @ቸርነትህነዉያደረሰኝእስከ 5 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ መልክትነዉ ለኛ ለሴቶች ወንድም ከምር ምክርህ አሰተማሪ ነዉ እንኳን ለዚህ አበቃህ በትዳርህ የተ በረክ ሁን እዲህም ማሰተዋል ይስጠን ለኛ ሴቶች

  • @emano5974
    @emano5974 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርሰሙዬ❤❤❤❤❤

  • @jerusalemteshome5748
    @jerusalemteshome5748 5 หลายเดือนก่อน

    Semiya kalehiwet yasemalen

  • @enatyemaryamlj4125
    @enatyemaryamlj4125 5 หลายเดือนก่อน

    ዲያቆን ዘማርያምንና ያሬድ ያሉበትን ቪዲዮ ፈልጌ ነው ማዳምጠው😍😍

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 5 หลายเดือนก่อน

    kale hiwet yasemalin❤❤❤

  • @frehiwotz
    @frehiwotz 5 หลายเดือนก่อน +13

    ወይ ቀልድ 😂 አኬ ሰማህ

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 5 หลายเดือนก่อน +2

    በአሁን ስአት እዩኝ እዩኝ ያላለ ሰው ምንም የማያውቅ ይመስላቸዋል ምዲያቆን ፍቅር ይዘዋል ወይ ያለች ልጅ መቼም ክርስቲያናዊ ህይወት የገባት አትመስልም ፍቅር ማለት እግዚአብሔር ነው ስለ ፍቅር ከእርሱ በላይ ማን ሊያውቅ ይችላል ፍቅር ስለ ሆነው ክርስቶስ እየሰበከ ክርስቲያን ሁሉም በአግባብና በስራት እንዲኖር ታዞዋል ዲያቆንም ይህንን ስራትን በመኖር አሳይቶዋል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ በገንዘብ አስዘዋ አንተን ለመፈተን የተደራደሩ ሴቶችን ግን ሴይጣን አገልጋይን ለመጣል ይህናክል በሰው ላይ አድሮ መምጣቱ በጣም ይገርማል 😮

  • @selamselam7608
    @selamselam7608 5 หลายเดือนก่อน

    ቴዲዋ👍💜

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር 5 หลายเดือนก่อน

    ገጠር ላይ ዲያቆን በተክሊል አያገቡም በሙዚቃ በጭፈራ ነዉ የሚያገቡት😢

  • @winniea9803
    @winniea9803 5 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂 አዎ እጠብቃለን የሁሉንም

  • @YonasZeleke-r2s
    @YonasZeleke-r2s 5 หลายเดือนก่อน

    ወይ ቀልድ

  • @emano5974
    @emano5974 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ ቴድዬ❤❤😂😂😂😂😂

  • @frehiwotz
    @frehiwotz 5 หลายเดือนก่อน +4

    አኬ እባክህ መልስ 😂

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ 5 หลายเดือนก่อน +3

    እውነትም ወይ ቀልድ😁😁😁

  • @emano5974
    @emano5974 5 หลายเดือนก่อน +3

    አሁነው ወይ ቀልድ ማለት ፍቅር የማይዘው አለወይ😂😂😂😂

  • @fiki230
    @fiki230 5 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ ቀልድ😂😂😂

  • @ወለተስላሴከኔየበረታቹህአ
    @ወለተስላሴከኔየበረታቹህአ 5 หลายเดือนก่อน

    ወይሁ በሳቅ ሞትኩ ዘማርያም😅

  • @Aziza100-y5w
    @Aziza100-y5w 5 หลายเดือนก่อน +1

    😮😂😂😂😂❤

  • @frehiwotz
    @frehiwotz 5 หลายเดือนก่อน +2

    ድያቆን ነው በሎ በዙመቀራረበ ጥሩ አይደለም። ሴቶች እህቶች ጠንቀቅ ማለት አለብን እላለው።