ኦርቶዶክስ ማርያምን ታመልካለች? ለተሀድሶ ፕሮቴስታንት የስህተት ትምህርት የተሰጠ ምላሽ ( ዲ/ን ዘማርያም ዲ/ን ያሬድ ልደተ ቃል )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 3

  • @eleni311
    @eleni311 2 วันที่ผ่านมา

    ድብን አድርጋችሁ ማሪያምን ታመልካላችሁ አባቶቻችሁ መሪያም ከሌለች አበ ወልድ መንፈሰ ቅዱሰ የለም እያሉ እግዚአብሄርን የማሳደቡ አጋንንታዊ አሰተማሪዎች አይደሉዴ ከዚህ በላይ ማምለክ አለ ? እናተ ከዚህ ካላችሁበት ከንት በሩጫ አምልጡ ጌታ ኢየሱስ ሳይመጣባችሁ አሁን ሙታን ናችሁ እግዚአብሄር የላከውን አልተቀበላችሁም ብትቀበሉትማ ከሰእልና ከእንጬት አምልኮ ፈቀቅ ትሉ ነበር እግዚአብሄር ግን ትውልድን አሰነሰቶ የቤታችሁን እርኩሰት እደጅ እያሰጣው ነው ። ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ብቻውን አዳኝ ነው አማላጅ ነው ሌላ ጥርቅምቅም አያሰፈልግም።

    • @AntiochMedia77
      @AntiochMedia77  วันที่ผ่านมา

      @@eleni311 በለው 😂

    • @DanielMeresa-cj6nz
      @DanielMeresa-cj6nz 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አረ እባክህ ጨለምተኛ አትሁን በንፁህልቦና ተረዳ ከቻልክ የሀዋርያት ስራ ፳፯:፳፫