እድላችን ተወስዶ ይሆን እንዴ?ይህን በምን እናውቃለን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 18

  • @HaftomTekie-t9c
    @HaftomTekie-t9c 2 วันที่ผ่านมา +6

    የትንሽ ትልቅ የሚሉት ባንተ አይቻለሁ በእውነት ካንተ ብዙ መልካም ነገር ተምሬያለሁ አንድም ቀን ሰልችተሀኝ አታውቅም የአሁኑ ደግሞ ይለያል የውስጤ ነው የነገርከኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ዘርህን ይባረክ ጠላቶችህን ያርቅልህ በፀጋው ላይ ፀጋው ይጨምርልህ ተባረክ መዝገበ ሥላሴ ብለህ ፀሎት አድርግልኝ ወንድሜ።

  • @tigisttareke8034
    @tigisttareke8034 2 วันที่ผ่านมา +1

    Amen

  • @Kiber1221
    @Kiber1221 2 วันที่ผ่านมา +1

    ከድብርት ከአዚም ይሰውራቹሁ 😢😢😢😢😢😢

  • @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
    @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ 2 วันที่ผ่านมา

    የኔ የሁላችንም ቤተሰቦቸ እድላችን ተወስዷል😢😢😢

  • @bitewlignchalla43
    @bitewlignchalla43 3 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን ከበረከቱ ያካፍለን

  • @maziyemariyamlijgear2278
    @maziyemariyamlijgear2278 3 วันที่ผ่านมา

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 2 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ የኔን ሂወት ነው የተናገርከው 🥹ይሀው በሰው አገር እለፋለው ወፍ የለም 🥹በፀሎት አስቡኝ🤲

  • @יונימראיד-פ1ת
    @יונימראיד-פ1ת 3 วันที่ผ่านมา

    አሜን

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 3 วันที่ผ่านมา

    ጌታ፡ያሳድግህ❤❤❤❤❤አመሰግንሀለሁ

  • @הבטםהבטם
    @הבטםהבטם 3 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen

  • @DawitFekadu-fj7dg
    @DawitFekadu-fj7dg 2 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛል መምህር

  • @MershaYmer
    @MershaYmer 3 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእዉነት ያገልግሎት ዘመንክን እግዚያቤር ይባርክልህ ወንድሜ እባክህ በፀሎት አስበኝ ወለተ ኪዳን ብለህ

  • @mikyasawoke3651
    @mikyasawoke3651 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ምኑ ቀረ ሰው ወደ ሽባነት ያድጋል😢

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 3 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @bitewlignchalla43
    @bitewlignchalla43 3 วันที่ผ่านมา

    እኛ ስላሰማን እንደገና መናገር አለብህ መምህር ይህ ቪዲዮ ሌላ ቀን ሰለተቀረፀ

  • @taabebe8388
    @taabebe8388 3 วันที่ผ่านมา

    ስልክህን ትክክለኛውን ስጠን ደጋግመን ብንሞክርም ስልኬ ነው ያልከውን ስልክ የሚያነሳው ሰው የለም

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 3 วันที่ผ่านมา

    ግን፡ጥያቄ፡አለኝ፡ካልተጠመቀ፡ሰው፡መንፈስ፡መገሰፅ፡ይቻላል❤❤

    • @getahoy3619
      @getahoy3619 2 วันที่ผ่านมา

      ይቻላል መምህር ግርማ ሙስሊሞች ላይ መንፈስ ሲሸኙ አይቻለሁ