GOD is working.God bless you Bless you morerrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrr and morerrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrr....................Tell the truth for the world and for those in tradition.
ዘመን መጣ ዘመን መጣ ወንጌል የምፈተሽበት ምርት ከእንክሪዳድ የሚለይበት: እግ/ር ለክብሩ የተነሳበት
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል
እግዚአብሔርንና የቃሉን እውነት ከስህተት ትምህርት ትከላከሉ ዘንድ ለዚህ ክቡር አገልግሎት እናንተን የለየ የአብርሃም፥ የይስሃቅ፥ የያእቆብ አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ፥ እናንተንም በዘላለም በረከቱ ይባርካችሁ።
በእውነት እግ/ር ክብሩን ለማንም አሳልፎ
አይሰጥም ። አረ እየሱስ ክርስቶስ የእግ/ር
ልጅ እውነቱን ያብረላችሁ: ይጨምርባችሁ
እውነተኛው ወንጌል ያሽንፋል አሜን ።
እግዚኣቢሄር ይባርክልን እኛን ልብ ዓይንን የከፈተ ኢየሱስ ይባረክ i love you both
Uuuufff sewadechu eko tebareku be buzu gena alem enorsaln ye wangle arbagna nachuu eyesus geta nw lezelalem 🙏🙏🙌🙌
ብዙዎች እዉነትን እያደበዘዙ ሳሉ እንደዚህ ፍርጥርጥ አርጎ ማዉጣት ከአገልጋልነት መንፈፈስ የሚመነጭ ምስክርነት ነዉ፡፡ ቀጥሉ! በርቱ!
በጣም ይገርማል በደንብ ገባኝ በስመ አብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ምን አይነት ነገር ነው እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ከስው ሃሳብ ጋር ሳይሆም ከእግዚአብሄር ሃስብ ጋር እስማማለው እግዚአብሄር አምላክ ይባርካቹ ክብር ሁሉ ልእርሱ ይሁን!!!
waw batam girum timhirt naw
endabag eyatamaran wade sihol gabitan nabar egzihabher yasifachihu bartu
Wow wow i never learn all this thank you for teaching me the truth.
ትምህርታችሁ ከመጽሀፍ ቅዱስ እንደ ቃሉ መሰረት ስለሆነ ከልብ ነው
የተቀበልሁት ተባረኩ በውነት ኦርቶ ዶክስ መታደስ ወይም ተሀድሶ
ያስፈልጋታል
Geta egzabher ybarkachu
GOD is working.God bless you Bless you morerrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrr and morerrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrr....................Tell the truth for the world and for those in tradition.
በዉነት ይገርማል ቆይ እናተ ምድናችሁ ፈጣሪ ከናተ አይነት ይሰዉረን ከወዳጀ አተ ጠብቀኝ ከጠላቴ እኔ እጠነቀቃለሁ የሚባለዉ አባባል ለናተ ነዉ ግን ምን ያህል ብትከፈሉ ነዉ የምደክሙ ወደዳችሁም ጠላችሁም ኦርቶዶክስ አትታደስም
መናፍቃን ብትጠየቁ ምልስ የላችሁ መለፍለፍ ብቻ ኤድያ!
really to the point you are talking
በራዥ ማነው? ወደ አዳራሻችሁ ግቡ
GOD bless you
እሰይ እኛን መቀመጫ አሳጥታችሁን ነበር ተበጣበጡ የስራችሁን ይስጣችሁ የተዋህዶ ልጆች አሁን ተከራከሩ እልልልልል መላለት አይቸግር መልሱ
Endezi aybalem
እኔ ደግሞ የናንተን ዱንዛዜ መስማቴ?
those are elementary question: I never heard any hard question or contradiction here
Thankyou ... በትክክል ... 💚💛❤🙏
ስትቀንሱና ሰትደምሩ ከምትፈላሰፉ ምን ኣለ ብትማሩበት ? እግዚአብሔር እኮ ሙሉ ነው ኣሁንም ቅዱሳኑን ገድላቱን ይጨምሩልናል ለየላችሁ ! ድምጥማጣቹ ኣወጣቹ ሊቀ ጠበብት ኣርፋችሁ ተቀመጡ
deferet uuuuuuuu
ወይ ጉድ ለካ በየግዜው ኣርዮስ በየግዜው ብቅ ይላል እህ ። ልቦና ይስጣችሁ
ኦርቶዶክሳውያን የምናነበው መፃፍ ቅዱስ ሁሉ ግራ ገብቶን ማበብ ተሳነን??
Area Enanit yatinawi yalacut Batkiristeyan alacu
መምህራ ግራማን እዮ የጴንጤዋዘማራ ምን እንደተነገረች
mawek tiru temechachihugne
የድንግል ማሪያም ልጅ ማስተዋልን ይስጣችሁ የኦርቶዶክስ አትታደስም ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታችትኖራለች አሜን ፫ እናተ ነጣቂ ተኩላዎች በእኛ አለባበሳችሁን አስተካክሉ ወረኞች አሳሳች ናችሁ ልቦና ይስጣችሁ
Yene konjo tsenta tenoraleche menamen milew ayadnem..
እግዚአብሄር ይገስፅህ
ኦራቶዶክሥ መልሥ አላት ክብራ ለኦራቶዶክሥ ልጆች ክብራ ለድንግል ማራያም አሜን(3) እነተጴንጤወች እራፍ /ተው ተው ተው በላቸው ተውተው በላቸው እዳይመታ ጉልበታቸው ከነሡ ይበልጣል ከኝጋራያለው ተው ተው ተው ተው በላቸው ጥጌሥጦታው አንተጣጣቴ ደግሞ መልሥየለም የምትሉት አላያችሁም፡፡እነተ የያዕብ ልጆች እራፍ ማፍራያ እንዳይመታ ጉልበታቸው ከነሡ ይበልጣል ከኝ ጋራያለው፡፡
egziabher yigesistih
kkkkkkk uuuuu Endih Wintun Awtu
Hanan Hussein ተኩላ መናፍቅ
ahezaboch tut nekash
እናንተ እራሳችውን ሳትናኤል ናችው
ኦርቶዶክስ መልስ የላትም።
መልስማ የሌላችሁ እናንተ ናችሁ
tebareku
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋውን ጥበቡን ያብዛላችሁ።
ያልተበረዘውን የተከበረውን ቁረአን ተከተሉ ወደፉትም እማይበረዘውን አላህ ጠባቂው የሆነውን ግን ስለናተ በጣም አዝናለሁ ቀልባችሁ እውነትን ለመፈለግ ሞክሩ አላህም ይመራችኅልና አላህ ቀጣወት አምልኮ ነፃ ይበላችሁ የጀሀነብን እሳት ተጠቀቃት የጀሀነብ እሳት እደ አዱንያ እሳት አይደለችም በጣም ታስረቀርቃለች አላህ ደሞ በሱ የሚያሻርኩትን አይምርም ፈጥናችሁ ተውበት አድርጉ በኃላ እዳይፅፅታችሁ ምክሬ ለናተ ነው
አይ አትቀላመዱ የናንት ቁርአን ከየት መጣና ነው ሀሰተኛው ነብይ ሙሀመድ አይደል ያማጣው ቀልማዳ ሁላ
ሌቦች አንሠማችም
ባደባይ ሠው አታሣሥቱ ተሀድሶ ናችሁ
leba
tenquay debtera anisemachugim