"እጄን ሰጥቻለሁ..." አስገራሚ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 3,2019 © MARSIL TV WORLDWIDE

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 648

  • @SaraSara-tr9co
    @SaraSara-tr9co 3 ปีที่แล้ว +13

    እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ለዮኒ ያለኝ ፍቅርና ክብር ግን ወደር የለዉም ተባረክ ወንድሜ ስንቱን ወጣት ከሰይጣን አስመለጥከዉ እዉነትም መልካም ወጣት

    • @almazmogose1337
      @almazmogose1337 2 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ ይህን የገለጠሽ ሥጋና ደም አይደለም ማለት ብዙዎቹ የሐይማኖት በሽታ ይዞአቸው በክፋት በተሞላ ልቦቹን ጌታ ይፈውስ ወንድም እህቶች ስደኑ ስመለሱ ትልቅ ደስታ ነዉ ዮንን ለትዉልድ መፍትሔ አድርጎ ነዉ የሰጠው

    • @almazmogose1337
      @almazmogose1337 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ክርስቶስ ይወድሻል ታባራኪ

    • @nerohamieh2260
      @nerohamieh2260 2 ปีที่แล้ว

      Edgings the voucher cuts viuh9bhfiivfiunnn The price etchings for mbnvvkbbjcgfgjujghfugjgsedcfvhgf

    • @asmaruatnafu5915
      @asmaruatnafu5915 3 หลายเดือนก่อน

      በእውነት አስመሳይ ቀዳዳነሽ ኦርቶዶክስ እዳቺ አይነት ሰው አታፈራም 😡👎

    • @asmaruatnafu5915
      @asmaruatnafu5915 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@almazmogose1337😂😂😂😏 አላለቺም

  • @edenmoges4968
    @edenmoges4968 5 ปีที่แล้ว +9

    የኔ ኢየሱስ ስንት ጉዳችንን ሸፍነህ እንዳንጠፋ ቀን ቀጥረህ ያዳንከን ዋው በቤቱ ተተክላችሁ ለዘለአለም ቅሩ ክብር ሁሉ ተጠቅልሎ ለአምላኬ ይሁን!!!

    • @asmaruatnafu5915
      @asmaruatnafu5915 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂🙆ተይ እንጂ ቀዳዳ

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
    @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 5 ปีที่แล้ว +81

    ኢየሱስ እኮ እውነትም ኢየሱስ ነው ስምህ እራሱ ድንቅ ነው ፍቅር በፍቅር የሆንክ አባት ዮኒዬ የኔ ወንድም ተባረክ

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe 5 ปีที่แล้ว +63

    ይሄማ እራሱ በደማስቆ የተገኘው ጳውሎስ እራሱ ነው አየሁት ባንተውስጥ ኢትዮጵያ ልጆቿ ከተበሉበት ከዚህ ጋንኤል ሲተፉ እየሱስ እንኳንም አገኘህ ዘመንህ ይባረክ

  • @zbekele5939
    @zbekele5939 3 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒ በሀንተ ላይ ማርት አይሰራም ገና እነሱ ያማርቱ ሀንተ እያፈረስክ ትውልድን ትታደገናለክ የተቃጠለ ሰይጣን ነው አባታችን ሀንተን የሚያይ የጠላት ዓይኖች ይታወር ዮንዬ ብዙ ዕድሜ ኑርልን ተባረክ

  • @tinathedaughterofjesus5446
    @tinathedaughterofjesus5446 5 ปีที่แล้ว +12

    እየሱስ የኔ ጌታ አሳ በመንጠቆ እንደሚያዝ ከያሉበት ከጠፉበት እየፈለገ እየያዘ ስንቱን ወጣት አስመለጠ የኔ ጌታ እየሱስ የኔ አዳኝ

  • @wondyeferu5899
    @wondyeferu5899 5 ปีที่แล้ว +10

    ይህ ጉዳይ የሀይማኖት ብቻ ባናደርገው! የሁሉም ዕምነት ተከታይ / የሁሉም ወጣት ችግር መሆኑን አውቀን ኢትዮዽያውያን ወጣቶቻችንን፣ልጆቻችንን፣እህቶቻችንን፣ወንድሞቻችንን ፣አገራችንን ከገቡበት ጥፋት ለማዳን ፣ የሀይማኖት መገፋፋታችንን ትተን ለእንደዚህ አይነቱ ለውጥ በአንድነት ብንቆም? ……ትውልድን እናድን! ትውልድን እናትርፍ! ……የሁላችንም ችግር እንደሆነ አውቀን ለመፍትሄው በአንድነት እንቁም!

  • @bezasleshi6342
    @bezasleshi6342 5 ปีที่แล้ว +5

    ሀሌ ሉያ !!!እጅህን የሰጠህው ጌታ አይተውህም አይጥልህም ዘላለም በቤቱ መኖር ይሁንልህ።
    ዮኒ የአንደኞች አባት ዘመንክ ይለምልም እወድሀለሁ

  • @WorldPhone-ip2ub
    @WorldPhone-ip2ub 5 ปีที่แล้ว

    ዮኒ በጌታ ፀጋ ብዙ እራስህን የመሰሉ ልጆች እየወለድክ ነው ጌታ በቤቱ ያፅናቸው ያለምልማቸው ፍሬአማ ያድርጋቸው ከፍሬአቸው ጥገብ

  • @ruthabera72
    @ruthabera72 5 ปีที่แล้ว +7

    ኡ ኡ ኡ ጌታ ጌታ ሆይ ተባረክ! ልጆችህ ወደ ትክክለኛ በረታቸው ገቡ!
    አሁንም ድነው ይቅሩ! በቤትህ ይተከሉ!

  • @galanetube7881
    @galanetube7881 5 ปีที่แล้ว +9

    wwwwwwwwwwwwwwwwwwwwooooooowwwww ቃላት የለኝም ጌታ ይባረክ ለነቀምት ቀን ወጣላት ሁላችንም አመለጥን እግዚሐብሔር ስምህ የተባረከ ነው።ግን ደግሜ ደግሜ እባርክሀለሁ። ዮኒ ተሳክቶልሀል አንደኛ ነህ ።በዛ በ15አመቱ ህፃን የተጠቀመ ገና ስራ አለው ጌታ እወድሀለው።ዮኒዬ ይሄ የስደት ቀናቶቼ አልቆ መጥቼ እኔም እስካገኛችሁ በአንተ ውስጥ ያለውን ጌታ ላከብረውና እኔም እመሰክር ዘንድ እናፍቃለሁ።

  • @ritarita5952
    @ritarita5952 5 ปีที่แล้ว +28

    አንደኛ ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ ፈጣሪ ትዘረጋለች።

  • @michaelhailemariam7597
    @michaelhailemariam7597 5 ปีที่แล้ว +8

    I'm crying while I watch this testimony. Let God sustain your salivation and deliverance.
    In Jesus name.

  • @salamsalam6769
    @salamsalam6769 5 ปีที่แล้ว

    ወጋው የታቱ መንፈስ እግዚአብሔር በስራው አይሳሳትም ለምን ግን ለምን ይሄታቱ ዮኒዬ ዘመንህ ለመትረፍረፍ ይሁን በሱ ሌላ ይድናል እግዚአብሔር ሃፅያትን እንጂ ሃፅያተኛውን አይጠላም ስሙ ይባረክ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 ปีที่แล้ว +140

    ኢየሱስ በስራ ላይ ዮኒም ልጁ በስራ ላይ ጠላት በስጋት ላይ ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ የኢትዮጵያ ሕዝብ ባለውለታ ነው ዘመን ይባርክ

    • @matyzeleke5954
      @matyzeleke5954 5 ปีที่แล้ว +3

      ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች አሜን ክብሩን ለጌታ ይሁን 👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍

    • @hosanna3393
      @hosanna3393 5 ปีที่แล้ว +1

      @@matyzeleke5954 አሜንንን

    • @sakonjogak7454
      @sakonjogak7454 5 ปีที่แล้ว +1

      Ammeenn

    • @martamarta1565
      @martamarta1565 5 ปีที่แล้ว

      Abedeye adegn selate geta yemesegen bereta geta yeredakal adegn adegn adegn

    • @nanyneiseatayes9573
      @nanyneiseatayes9573 5 ปีที่แล้ว +2

      ጌታ ፍቅር ነው

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +29

    ድንቁ የኔ አባት አንተ ኃይለኛ ነህ ሳትዋጋ አሸናፊ እጅ ወደላይ አርገህ የምትማርክ አምላካቺን ስምህ ከፍ ይበል

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 5 ปีที่แล้ว

    እሰይ የኔ ጌታ ምን ይሳንሀል እንኳንም ጌታ ወደቤቱ አመጣህ ስሙ ይባረክ ዮኒና አብራቹህ የምታገለግሉ ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @binimehari7877
    @binimehari7877 5 ปีที่แล้ว +4

    ዋውውውው እግዛብሄር ይመስገን ክብርህን ለሰይጣን ሳት ጥል ነው የመለሰክ ስንት ውድ ነገር ሂዘክ ነው የመጣሀው ገታ ክብር ይሁንለት

  • @hulemgetagiruminadinkkinaw5175
    @hulemgetagiruminadinkkinaw5175 5 ปีที่แล้ว +3

    እዉናተኛ ወዳጅ ወረት የሌለበት ፍቅሩ የመይለወጥ የፍጥረተት አበት እየሱሴ ኦ አበት ሆይ ክብር ሁሉ ለአንቴ ይሁን
    ዮን ቀሪ አገልግሎትህና ዘማንህ ብሩክ ይሁን እንወድኃለን ወንድሜ እንኳን ጌታ አጋኛህ በጣም ደስ ብሎናል

  • @Sami-kn7qg
    @Sami-kn7qg 5 ปีที่แล้ว +40

    “ስለ ሞተውም ሥጋችሁን አትንጩ፥ ገላችሁንም አትንቀሱት፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።”
    ዘሌዋውያን 19፥28

  • @genetxyz3369
    @genetxyz3369 5 ปีที่แล้ว +2

    እንደኔ ማነው የኔሥልዩ ነው ወደቀሢባል ጌታሚያነሣው የወደቀውን ጌታ የሚያ ነሣው ተባረክ አንተ አንደኛ ነህ ጌታ በቤቱ ያሥቀርህ!!! ዮኒ በብዙ ተባባረክ የድካምህን ውጤት ጌታ በጥፍ ይክፈልህ!!!!

  • @serawitadinew4599
    @serawitadinew4599 5 ปีที่แล้ว +29

    አባትየውን አስቤ ውስጤ ሀሴት አደረገ የአብዲ አባት ቀሪ ዘመኖ የደስታ ይሁን

  • @seenaaseenaaabdiinkoojirit1306
    @seenaaseenaaabdiinkoojirit1306 5 ปีที่แล้ว +3

    Waqayyoo baraa kee jirenyaa kee haa ebbisuu dachaa

  • @TarikuUte
    @TarikuUte 7 หลายเดือนก่อน

    ከእግዚአብሐር በታች ዮናታአለ ለወጣትጌታ ይመስገን።

  • @ስለማይናገርስጦታውእ-መ5ጸ
    @ስለማይናገርስጦታውእ-መ5ጸ 5 ปีที่แล้ว +2

    አንደኛ ነው ኢትዮጵያ አጇን ትዘረጋለች ለልጆቿ 👏👏👏👏

  • @konjitdesta3929
    @konjitdesta3929 5 ปีที่แล้ว

    ዋው የምገርም ልጅ ነው በእውነት ዳብሎስ ጉድ ፋላበት አረ እየሱስ ጌታ ነው ዮኒዬ ፀጋ በእጥፍ ይብዛልህ ጌታ ያስተማረከው ዳቂቃ ሳይቆ በፍሬ እያሳየ ነው ጌታ ይባረክ

  • @መሲየሻሼልጂ
    @መሲየሻሼልጂ 5 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ዘመንክ ይባረክ በጣም ብዙ ወጣት እያስመለጥክ ነው ክብሩን ሁሉ ጌታ ይውሰደው ውይ ቃላት አጠረኝ

  • @tezetasahbel9846
    @tezetasahbel9846 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያፅና ያበርታ ተባረክ ዮኒ ዘመንህ ይባረክ በጌታ

    • @sunnight6478
      @sunnight6478 5 ปีที่แล้ว

      Yònas eko sew new dagemo ya sew tadek yalam ok 👎👎👎👎 manfkan

  • @LukasBirhanu-h9f
    @LukasBirhanu-h9f 5 หลายเดือนก่อน

    ዮንየ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ሰቶ ለእትዮጵያ ምላሽ ያርግ ያብዛ።ቃላት ያጥሬይኛል።

  • @yabiendkaseshtueb8299
    @yabiendkaseshtueb8299 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሀለሉያ ሀለሉያ ሀለሉያ ሀለሉያ ሀለሉያ ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ እንደዚህ ወጣቶችን የለውጠህ ስላየው ደስ ብሎናል ዮንዬ የትውልድ አባት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የኔ መልካም ሰው ውድድድድድድድ

  • @MimiMimi-ch2ge
    @MimiMimi-ch2ge 5 ปีที่แล้ว

    ጌታ እየሱስ ስለ አንዱ አመስግኘ ሳልጨርስ ሌላ ታምር አያለሁ አምላኬ ሌላ ቃል አጣው ተባረክልኝ እየሱሴ የል ደስታ

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 5 ปีที่แล้ว +1

    እጅን በአፍ ሚያስጨን ጌታ ነው ጌታ የተባረከ ይሁን የኒይ አዎ ተሳክቶልሀል ጌታ ይባርክህ ተባረክ ወጣቶችዬ እነወዳቹዋለን ተባረኩ ዮኒ ተባረክ ቅዱሳን ተባረኩ

  • @ሎዛሎዛ
    @ሎዛሎዛ 5 ปีที่แล้ว

    እየሱሲ ክብር ክብር ለጌታ ይሁን እደማግኔት ከሉበት እየሳበ የሚወጣ አባት ይባርክ ዮኒ በእውንት እኛም ተሳክቶልናል አሜን መንፈስ ቅድስ የባርክ አሜን

  • @joycephone7296
    @joycephone7296 5 ปีที่แล้ว +1

    አቤት የኔ ጌታ እንዴት አርገህ ወደ መስመርህ ማስገባት ስትችልበት እኮ ስምህ ይባረክ!! ዮኒዬ ዘመንክ ይባረክ

  • @eysusyadinaleysusgetanew4992
    @eysusyadinaleysusgetanew4992 5 ปีที่แล้ว +3

    ኢየሱስ ልቡን ከነካ ማን ይቃወማል
    ዮኒ ተሳክቷልሀል ተባረክ ❤❤

  • @TarikuUte
    @TarikuUte 7 หลายเดือนก่อน

    ዮንየ እግዚአብሐር ስሙይባርክ አንተን የአለምን ወጣት እንዲታነሳ ያዘዘ እየስ ሰሙ ከፍይበል።።።።።

  • @selammesfin3742
    @selammesfin3742 5 ปีที่แล้ว +1

    አንተ የዚ ዘመን በረከት የዚ ትውልድ ብርሃን ዮኒ አንደኛ እንወድካለን ዘመንክ ቤተሰብክ ዘር ማንዘርክ ይባረክ
    😍😍😍😍😍

  • @chinasweet8634
    @chinasweet8634 5 ปีที่แล้ว

    ዮኒ የስ የእጅህን ውጤት እያሳየህ ነው ስሙ ይባረክ።

  • @Utrynottolaugh
    @Utrynottolaugh 5 ปีที่แล้ว +13

    Hallelujah amen, I am so happy God bless Ethiopia! Ethiopia 🇪🇹

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 5 ปีที่แล้ว +7

    ሰይጣን ጉድ ፈላበት ሰራዊት መጣበት ዮኒዬ አይኖችህ ትውልድን ለማየት ስለተከፈቱ በፈረሰው ቅጥር ለመቆም ስለቆረጥክ ጌታ ይባረክ ይባርክህም በፀሎትም በገንዘብም ለመደገፍ ከጎንህ ነን

    • @ahmadh8729
      @ahmadh8729 5 ปีที่แล้ว

      🐖🐖🐖🐖🐖🐖🐖🐖🐗🐗🐗🐗🐗🐂🐃

  • @hermelaelias4016
    @hermelaelias4016 5 ปีที่แล้ว +46

    I believe that Jesus never stop working in our life specially at this moment in Ethiopian youths!

  • @Nardi819
    @Nardi819 5 ปีที่แล้ว

    uuuuuuuuuuuuu Yes ዮኒ የእግዚአብሔር ልጂ እንኳን ደስአልክ ደስብሎኛል ምክነቱም የክፉ የ666 መረዚህ የደረገው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @saradanielle2101
    @saradanielle2101 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ናው ቡርቱና ሃያል ስሙ ይባረክ ዮን የኛ 1ኛ ይሳካል ዳስስስ ይላል ሳው ሁሉ የኢየሱስ ሆነ ሃሌሉያ አሜንንን 🙌🙌🙌🙌

  • @asterofficial8175
    @asterofficial8175 5 ปีที่แล้ว

    ዊዊዊዊዊዊዊ የጌታ በፍቅርህ ስንቱ ተባረከከ ጌቲይ ይህንን ወንድሜን ስላስመለጥከው አመሰግንአለሁ ዮኒ ተባረክልኝ

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 5 ปีที่แล้ว +1

    እረ እየሱስ ድንቅ ነው ዩኒየ ተባረክ ወንድሜ እንኳንም እጅህን ሰጠህ ለአምላክህ በቤቱ ኑር ለምልም ክፉ አያግኝህ

  • @jannajanna6475
    @jannajanna6475 5 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒ እድሜ ይስጥህ ትውድን አድነአል ተባረክ

  • @ketty14325
    @ketty14325 5 ปีที่แล้ว +9

    እርር ኢየሱሰ ጌታ ነው የታቱ መንፉሰ ተመታ የእኔ አባቴ ትልቅ ነው💒💒💔💔💔💔💔💪💪💪💪💪💪

  • @meskermdu5772
    @meskermdu5772 5 ปีที่แล้ว +4

    እረ ዘመንክ ይባረክ ዮኒዬ ሁሌም አገልግሎትክ ያስደንቀኛል ፀጋው ያብዛልክ

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 5 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ ለንተ ያል ተማረከ ማነው ተባረክ የኔ ጌታ ዮኒ ዘመን ሁሉ ይባረክ

  • @እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ
    @እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ 5 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ በስራ ላይ ነው ጠላት በሺብር ላይ ነው ዮንዬ የዘመኑ ጳውሎስ ዮንዬ እግዚአብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ ውንድሜ እንኩን ኢየሱስ ደረሰልክ አንተ 1 ደኛ ነህ

  • @hermelaelias4016
    @hermelaelias4016 5 ปีที่แล้ว +40

    There is power in the Name of Jesus to brake every chain

    • @eminetbegeta4743
      @eminetbegeta4743 5 ปีที่แล้ว +1

      Hermela elias Amen Amen💯👍🏾🙌
      There’s power in the name of Jesus .. to break E V E R Y CHAIN...break EVERY CHAIN ..
      I hear those chains fallin’
      AMEN AMEN AMEN!!

  • @Joy-op2qh
    @Joy-op2qh 5 ปีที่แล้ว +4

    የኢትዮጵያን ወጣት ህዝብ ለሚያስመልጠው ክብር ሁሉ ለፈጣሪያችን ለእግዚአብሄር ይሁን። ግን ምስክርነቱንም መዝሙሩንም በአንድ ላይ መስማት ስለሚያስቸግር እያፈራረቃችሁት ቢሆን፥ ምስክርነቱን ሳንሰማው እንዳያመልጠን።

  • @Ana-ww5ki
    @Ana-ww5ki 5 ปีที่แล้ว +12

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ አይዞክ በእውነት ትልቅ ትምህርት ነዉ ውይ እየሱሰ እኮ ድንጋይውን ልብ የሚቀልጠው ባአንተ ነዉ

  • @wassimsassine8257
    @wassimsassine8257 5 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ፀጋ ውን ያስፍልሕ ነብይ ዮናታ

  • @hiyabyis9907
    @hiyabyis9907 5 ปีที่แล้ว +16

    it's really amazing and i say to him congratulation! Thank you God for everything

  • @መክሊት-ፐ4በ
    @መክሊት-ፐ4በ 5 ปีที่แล้ว

    ህዝባችን ጠፍቷል በጣም ነው የሚገርመው ወጣቱ ያለው በእግዚአብሔር ሀይል ነው ዬኒ የድንግል ማርያም ልጂ ይርዳህ ፕሎግራምህ በጣም የሚገርም ነው እኔ ባየሁ ቁጥር ማልቀስ ነው ስራየ ለዬኒ ሁሉም በሀይማኖቱ ይፀልይለት ምክንያቱም ሀይማኖት ሳይመርጥ ከመጥፎ ነገር ወጣቱን እያወጣ ነው ፍጻሜአችሁን ያሳምረው አሜን

  • @kiyakiykiya6587
    @kiyakiykiya6587 5 ปีที่แล้ว +2

    አየሱስ አንተ ብቻህን ከበሩዉን ዉሰድልኝ ሃየልዉ ያንት ነው ከበር እንደልል ካበራል ነገስ እንደሌለ ነገሳል ምን እላዋልዉ ብቻ ተመስገን ከማለት ዉጭህ አሜን አሜን አሜን ዮንን አግዚአብሔር የበርክህ ተበርክ አሜን yonn1ኛ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውዲንቅ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውዲንቅ 5 ปีที่แล้ว +7

    ክክክክክክክ በእሪግጣኝናት ይሻጡኝል
    ይህ ልጆች 😀😃😃😃😃 ዮን እውነት ነው ተባረክ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 ปีที่แล้ว +1

    ብዙ አሉ በምድር ላይ
    ፍቅር አለ የሚሉ የወደደን
    ሚወዱ ሞተዋል በሃገሩ
    መች እንደዚህ ሆነና ያንተ
    ፍቅር ከሰው ይለያል እግዚያአብሄር
    ጠፍቼ ነበር ያኔ በዚያ ጊዜ
    ሙት ሆኜ ማረባ ካንት ተለይቼ
    እንዲህ አልተውከኝም በፍቅርህ
    አዳንከኝ በምትወደዉ ልጅህ
    በኢየሱስ ታረከኝ
    ምን ብዬስ እኔ ልናገር
    ስለአንተ ፍቅር ጠፍቼ እንኳን
    የምትፈልገኝ ምክርህ የምትመልሰኝ
    ፍቅር ነህ ሁሌም አንተ ፍቅር ነው
    የማትለወጥ ፍቅር ነህ ፍቅር ነህ
    እኔ የዚህ እምነት ተከታይ
    አይደለሁም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ዮኒ በጣም ነው የምወድህ እግዚያአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ እምነት የግል ነው ሃገር የጋራ ነው

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 ปีที่แล้ว +1

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም አቤቱ ጌታ ሆይ ክብር ላንተ ይሁን ምን ይሳንሃል 🙏🙏ዮንዬ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @hiyabyis9907
    @hiyabyis9907 5 ปีที่แล้ว +5

    Yoniyee My God bless you, i pray for a better what you wanna be, Thank U for serving Saints by joyful spirit and thank you for serving youth, i have no words, God be crowned you. i'm speechless GOD BLESS YOU, U R Blessed!

  • @MitikuDesta2070
    @MitikuDesta2070 5 ปีที่แล้ว +9

    Wow how amazing testimony it is!
    Continue forward with God never go back in Jesus Name!!
    Yoni God bless your life!!!

  • @dilamoabayineh9846
    @dilamoabayineh9846 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር መልካም ነው
    ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባርክ ተባርክ
    ዮኒዬ 1ኛ 👏👏👏👏👏👏👏

  • @dagmawitwakeyo3181
    @dagmawitwakeyo3181 5 ปีที่แล้ว

    አይ ጠላት ተበቃዮችህ በዙ። ደሰ ሲል ወንድሜ ጌታ ያበርታህ። ዮኒ ደስታህ እጥፍ ድርብ ይሁን ተሳክቶልሀል።

  • @enkusami1356
    @enkusami1356 5 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ጌታ ሲያሳዝን። እንኳን እግዚያብሄር አስመለጠክ

  • @wisdomiscalling6693
    @wisdomiscalling6693 5 ปีที่แล้ว +3

    AMAZING! God hasn’t FORGOTTEN NOR FORSAKEN ETHIOPIA! This’s the beginning, the BEST IS YET TO COME!

  • @wisdomyashagral3058
    @wisdomyashagral3058 5 ปีที่แล้ว +33

    ዮናታን የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ይገባዋል:: የዘመናችን ጳውሎስ የክርስቶስ አምባሳደር, እንደቃሉ የአለም ብርሃን የምድር ጨው , በመንፈስ ቅዱስ ሃይል የአጋንንትን ዓለም ያርበደበደ ድንቅ አገልጋይ ነው::

  • @yesusmedhani6937
    @yesusmedhani6937 5 ปีที่แล้ว

    Amenn praise God ante 1gia neke yadenal!!

  • @ok4757
    @ok4757 5 ปีที่แล้ว +12

    ክብር ልጌታ ይሁን አሜን ተባረኩልኝ በብዙ all🙌🙏💯✅😘🤗

  • @haniasellaa8795
    @haniasellaa8795 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የተሳካልክ እንጂ የትሳካልክ ዮናታ እደው ምን ልበልክ ፈጣሪ ያስደስትክ

  • @eyerusalemteka3493
    @eyerusalemteka3493 5 ปีที่แล้ว +4

    "አሜን ዘመን በቤቱ ይለቅ ሌሎችን የምትናጠቅ የምታስመልጥ ያድርግ!!!!!!!!"

  • @samraabarra3940
    @samraabarra3940 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ዮኒዬ ይሳካልህ ፍሬዎችህ ናቸው ክብር ለጌታ ይሁን

  • @rhemawords2542
    @rhemawords2542 5 ปีที่แล้ว +8

    what amazing ! Abdi keegna Its difficult to believe but God can do it!

  • @ህይወትገብረዮሐንስ
    @ህይወትገብረዮሐንስ 5 ปีที่แล้ว

    ዘንድሮ ዳብሎስ እየተናወጠ ነው ጌታ ስሙ ይባረክ ዮኒ ተባረክልኝ

  • @ethiopianprincess8445
    @ethiopianprincess8445 5 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ወጣት ሱስ ነው የሆነብኝ. God bless you yoni for changing so many lives.

  • @tsegaineshasfaw2200
    @tsegaineshasfaw2200 5 ปีที่แล้ว +1

    ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍኡኡኡኡኡኡ
    ስለሁሉም ነገር ክብርርርርርርር ይሁንንንን አባት!! የኔ ኢየሱስ ለዘላለም ክብር ይሁንን:
    ኢየሱስ ጌታ ነው ለዘላለም ክብር ይሁንንንን።
    ወንጌል ያሻንፋል ለኢትዮጵያ ሚዲሪ ላይ🔥📖🔥📖🔥📖🔥📖🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እስይ📖🔥📖🔥📖🔥
    ክብር ይሁን!!! ዮኒ---------- I Love You
    God bless you more everything my broooooo📖📖🔥🔥🔥📖🔥📖

  • @elsabetgetachwo4079
    @elsabetgetachwo4079 5 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን
    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ❤❤❤🙇🙇

  • @sakonjogak7454
    @sakonjogak7454 5 ปีที่แล้ว +5

    ብሮ ተባረክ እግዛአብሔር ሠዉ አይጥልም መለወጥሕ ደሥ ይላል

  • @የኔነሸተደሰ
    @የኔነሸተደሰ 5 ปีที่แล้ว +1

    Eyesusss fikiri new uuuuffffffffff
    Abaaaa Abaaaa Woooooooooow
    Kibiri la geta Yihuni haleluyaaa
    Tabaraki yoniyee Zamaniki hulu yebariki❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰላምለሀገርለኢትዮጵያብር
    @ሰላምለሀገርለኢትዮጵያብር 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔም በጣም በጣም የምወድህ እግዚአብሔር ስው ዮኒዬ😘😍❤️🙍
    እግዚአብሔር አብዝቶ ኢትዮጵያን ይባርካት እንደ እግዚአብሔር የለ መንም የለም 🙋🙏🙏

  • @ebbaebbba151
    @ebbaebbba151 ปีที่แล้ว

    እሬ ዮኒ በዚህ አመት እሄንን ወጣት ቢቻ ቢትልውጥ ኑሮ በቅ ነበር ጌታ ይባርክህ

  • @hjfhanalhff9128
    @hjfhanalhff9128 5 ปีที่แล้ว

    እግዛብሔር ካንተ ጋር ይሁን ፍሬህን ያሳየኝ አንተ ወንድም ዮንዬ ተባረክ

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
    @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 5 ปีที่แล้ว +47

    አሁንስ እጄን በአፌ አላ ጫንኩኝ ኧረ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ

  • @saraoumer1171
    @saraoumer1171 5 ปีที่แล้ว

    ኧረ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @asterasefa5753
    @asterasefa5753 5 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ የእግዜአብሔር ልጅ ክብር ሚስጋና ላአንተ ብቻ ይሁን ዮን፡ዘመነህ አገልግሎትህ፡ይባረከ

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 5 ปีที่แล้ว

    የበቀል ዘምን ነው ሰይጣን በምድሪቱ ላይ እንደቀለደ አይቀርም:: እነኚህን የምሰለ ከትንታግ እሳት ውስጥ የወጡ ሃያላን ምድሪቷን ይወርሳሉ:: የወላጇች እንባ እንባ እንዲሁ ፈሶ አይቀርም: ፅዋው ሞልቷል ጌታ በክብር ምድሪቱን ትውልዱን ይወርሳል:: ዮኔ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ታማኝ የእግዚአብሔር ባሪያ :: ዘመንህ ይባረክ ትውልድ አለ በእሳት ተፈትኖ የወጣ ::: እሰይ እሰይ ሰይጣን ቅጥል ይበል :: እግዚአብሔር ይባረክ::

  • @ተሸለችኤልያስ
    @ተሸለችኤልያስ 5 ปีที่แล้ว

    Uuuuuuuuuu ዮንዬ በእውነትም ተሰክቶልሃል ጌታ ይባራክ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ
    እልልልልልል እልልልልልል እሰህ እሰህ
    ከጌታ ቃለት የላኝም
    አንዳኛ ዮንዬ አንተም አንዳኛ ናህ

  • @genettg1130
    @genettg1130 5 ปีที่แล้ว +5

    እየሱስ ከሁሉ ያድናል🙌🙌🙌🙌🙌

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 5 ปีที่แล้ว +85

    በዚህ ትምህርት ተለውጦ የሚነሳው ወጣት ከዮናታን ከራሱ የበለጡ የወንጌል አርበኞች ነው የሚሆኑት::

    • @Gelane1
      @Gelane1 5 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ፡ ለትውልድ መመለስ ፡ አንተን ፡ ስለሰጠን ፡ ክብሩ ፡ ይስፋ ፡ እስካይህ ፡ በጣም ቸኩያለሁ ፡ ፈጣሪ ፡ አንተንም ያንተ የሆነውን ፡ ሁሉ ፡ ይጠብቅልን ፡ ያብዛህ ፡ ፡

    • @greatamenamenamenamenamens3431
      @greatamenamenamenamenamens3431 5 ปีที่แล้ว

      ዮነታን እግዝአብሔር ዘማንህን ይበሪከው

  • @agfamily7194
    @agfamily7194 5 ปีที่แล้ว

    ደሞ እኮ ልጆቹ ጭንቅላታቸው በጣም ምርጥ ነው ተባረክ ዮኒ ተሳክቶልሀል ፍሬማ እንዲሆኑ ክትትል ያስፈልጋቸዋል

  • @rainaqueenie6736
    @rainaqueenie6736 5 ปีที่แล้ว

    እዉነት ጌታ ጌታነዉ እሠይ እየሡሥ ክብር ላተ ይሁን ወድም እኳን ፈጣሪ እረዳህ የወኒ ተባረክ እወድሀለሁ❤❤❤

  • @ዘድነኝ-አ9ዠ
    @ዘድነኝ-አ9ዠ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይባረክ እየሱስ ጌታ ነው
    ዮኒ ፀጋ ይብዛለክ አብድዩ ተባረክሊኝ

  • @keyamfahed8462
    @keyamfahed8462 5 ปีที่แล้ว

    Amen eseye gata yebarek wendmachinin yedereselk eyesus yekber

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 ปีที่แล้ว +75

    እጄን ሰጥቼዋለሁ አንደኛ ነህ ወንድማችን

  • @meskeremhabtegebreal6362
    @meskeremhabtegebreal6362 3 ปีที่แล้ว

    ዬኒዬ ዘመንህ ይባረክ ትውልድ እየወጣልህ ነው።

  • @mesertjesus6051
    @mesertjesus6051 5 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ ጌታ ነው ምን ይሳንዋል ይታድጋል ኒዮ ምን ልበልህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ ተባረከ

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
    @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 ปีที่แล้ว +1

    ዬኒ ዘመንህ ይባረክ በፍቅር የምማርክ ክርስቶስ ብቻ ነው ተባረክ

  • @ethsaalam942
    @ethsaalam942 5 ปีที่แล้ว +5

    Waw wow waw wow waw
    Uuuuuuuffffffff
    Jesus SIS Jesus LORD
    Jesus SIS Jesus LORD
    Jesus SIS Jesus LORD
    Tebarekuuu 🙏

  • @ሄሌንነኝየደሙፍሬ
    @ሄሌንነኝየደሙፍሬ 5 ปีที่แล้ว

    የቱ ጃግናነው እጅን የለሰጣ ኢየሱስን አይቶ የለበረካከ ዮና ጌታ ዘመንህን ይበርክ

  • @ሁሉምበርሱሆነ-ፀ1ቸ
    @ሁሉምበርሱሆነ-ፀ1ቸ 5 ปีที่แล้ว

    ዩኒዬ እውነት ተባረክ የኔንም ማን ይዞልኝ ይሄድ እግዚአብሔር ሆይ በመንፈስክ ጥራልኝ