ጋብቻንና ቅድመ ጋብቻን የሚመለከቱ ጥያቄዎችና ምላሾቻቸው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @sofyadbiba9282
    @sofyadbiba9282 4 ปีที่แล้ว +24

    በእውነት ንንንንንቁ የተዋህዶ ልጆች አዳምጡ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው!

    • @amenteshome6013
      @amenteshome6013 4 ปีที่แล้ว

      እሺ

    • @ghenethaile2803
      @ghenethaile2803 4 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @BbBB-yv8vy
      @BbBB-yv8vy 4 ปีที่แล้ว

      ሚስት አፈላልጊኝ እባክሽ። እኔም ላስብበት!

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 4 ปีที่แล้ว

      @@BbBB-yv8vy እኔ አግባኝ

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል ዉዴ እሺ እሰማለን

  • @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ
    @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ 4 ปีที่แล้ว +2

    *ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእዉነት ልብ ያለዉ ልብ ይበል የተወደዳችሁና የተከበራችሁ የተዋህዶ ልጆች በሰደት ያላችሁ አዳምጡት የሁላችን ጥያቄ ነዉና እግዚአብሄር በሰማነዉ 30 60 100 ፍሬ የምናፈራ ያድርገን ይህ አይነት ትምህርት ለገጠሩ ዳቆናትና እያወቁ አላዋቂነት የሸፈናቸዉን ምእመናን ልብ የሚከፍት ልዩ ትምህርት ነዉ በጣም ብዙ መምህሮቻችን ይጮሀሉ ጩህታቸዉን ሰምቶ የፈጸመ በቃሉ የምንጸና ያድርገን አሜን ፫*

  • @ሐመልማልዘጎንደር
    @ሐመልማልዘጎንደር 4 ปีที่แล้ว +14

    *አሜን ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመገነ ይሁን አሜን*
    *አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ያሰማን አሜን*
    *አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ለእኛም ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን*
    *እግዚአብሔር ይስጥልን። ውድ እና የተከበሩ ወንድማችን ዲያቆን ጥበበ ይበርቱልን❓*
    💠💠💠💠💠💠💠💠💠
    🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
    🕊🌾🕊🌾🕊🌾🕊🌾🕊
    እውነት ነው እሺ

  • @touchtouch6616
    @touchtouch6616 4 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ማሀዴሬ ተዋህዶን ሰብስክራብ በማደረግ አድርጉ እና ተከታተሉ የተዋህዶ ልጆች በጣም አስፈላግ ትህምርት ንዉ ኑርልን ወነድማችን።

  • @ኢትዮጲያእጆቿንወደእግዚአ
    @ኢትዮጲያእጆቿንወደእግዚአ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግናለን መምህራችን ማህደረ ተዋህዶን ሁሌ ነው የምመለከተው በጣም ደሥ የሚል ትምህርትነው በእውነት እኛ ሥደተኞች እግዚአብሄርን ልናመሠግነው ይገባል መሠደዳችን ለበጎነው ይሄን የመሠለ ትምህርት የምሠማበት በጣም ብዙ ነገሮችን እያወቅን ነው እኔ ሀገር ቤት እያለሁ ምንም ነገር አላቅም ነበር የሀይማኖት አባቶችም እደዚህ አይነት ትምህርቶችን አያሥተምሩም እና አሁን በጣም ብዙ ነገሮችን አውቄአለሁ እግዚአብሄር ይመሥገን የተዋህዶ ልጆች በደንብ አዳምጡ ከብዙ ነገሮች እንጠበቃለን እኛ እራሡ ተምረን ለማያቁ እናሥተምራለን

  • @ውቤየድንግልማርያምልጅ
    @ውቤየድንግልማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ብዙ ነገር ያላወኩትን አወቂያለሁ የሰማነውን
    በልቦናችን ያሳድርብን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እጅግ ግሩም ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር እንኳንም ንስሀን አዘጋጀልን እንጂ ሁላችንም ወድቀን ቀርተን ነበር አሁንም በንስሀ ለመታጠብ ጌታ ይርዳን 🤲❤

  • @MmMm-mv3qk
    @MmMm-mv3qk 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን

  • @selfokuder2926
    @selfokuder2926 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ጥበበ በእውነት በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እናመሰግናለን

  • @የምክርየማርያምልጆየምክር
    @የምክርየማርያምልጆየምክር 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት። በጣም እናመሰግናለን። ላስተማሩን ለመከሩን ቃለ ህይውት። ያሰማልን። ፀጋውን ያብዛልን። ያገልግሎት በዘመኑት ያብዛልን። ለመምህራችን እረጅም እድሜና። ጤና ይሠጥልን። አሜን አሜን። አሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።ሁላችሁም በፀሎታችሁ አስቡኝ እኔ ማግባት የምፈልገው በተክሊል ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ

  • @ሀብታምነኝየቤተሰቦቸናፋቂ
    @ሀብታምነኝየቤተሰቦቸናፋቂ 4 ปีที่แล้ว

    በእዉነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያረዝምልን

  • @yalemzerefyaze523
    @yalemzerefyaze523 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለወንድማችን ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ለኛም ሰሚ ጆሮን አስተዋይ ልብን ይስጠን በወንድማችን ለይ አድሮ ያስተማርን የመከረን ልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው

  • @sabla9881
    @sabla9881 4 ปีที่แล้ว

    አሜን በውነት መምህራችን ቃለ ህይውት ያስማልን ፀጋውን ያብዛለውት እኛንም ቅሉን ሰምቶና 30 60 100 እናፍራ ዘንድ የአምላካችን ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን

  • @የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ
    @የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ በጣም ስፈልገው የነበረ ትምህርትነው እግዚያብሄር የተባረከ ትዳር ይስጠን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናቹ ግሩም ትምርት ነዉ

  • @hiwotm3254
    @hiwotm3254 4 ปีที่แล้ว +5

    ስለ ድንግልና ወላጆች ለልጆቻቸው ምን ያህል ክቡር እንደሆነ እያስተማሩ ቢያሳድጉአቸው መልካም ነበር
    እንደነዚህ አይነት ትምህርቶችን በልጅነት ተምረን ቢሆን ኖሮ ብዙዎቻችን ወጣትነታችንን በሀጥያት ስራ ባላሳለፍነው ነበር ።

    • @rooza7555
      @rooza7555 4 ปีที่แล้ว +2

      በእውነት የኔን አሣብ ነው የገለጥሽው በክፍለ ሀገር ተክሊል አሚባል መኖሩንም ሣናውቅ በሀይማኖትም ድንግልና ክብር መሆኑን አናውቅም ብዙዎቹ በዚህ ተበድለናል ባለማወቅ ብቻ ቀሪውንም ዘመናችንን እግዚአብሔርን እድናውቅ በስደት በስጋም በነፍስም እድናፈራ ቃሉንም እንድናውቅ የረዳን አምላክ ክብር ይግባው

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

  • @ኤደንየድንግልማርያምልጅኤ
    @ኤደንየድንግልማርያምልጅኤ 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ዲያቆን ጥበበ ፀጋዉን ያብዛልህ
    በእዉነት አብዛኞቻችን ወጣቶች ከጥፋት እየታደጋቹ ነዉ እመብርሀን ትባርካቹ
    አቤቱ አንተንመፍራትን በልቦናችን
    በጎ አምልኮትንበህሊናችን ጨምር አሜን

  • @SaraSara-tn5sb
    @SaraSara-tn5sb 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን.አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሄር ይስጥልን በእድሜም በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን ፀጋው ያብዛልህ እናመሰግናለን

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 4 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ አንተን መፍራትን በልቦናችን፣
    በጎ አምልኮትህንም በህሊናችን ጨምር ፣
    አሜን ይቆየን ።

  • @ህያብህያብ-ቘ2ጠ
    @ህያብህያብ-ቘ2ጠ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው እግዚ አብሔር ያክብርልን።

  • @tsehaytsehay9577
    @tsehaytsehay9577 4 ปีที่แล้ว +1

    ለመምህራችን ጥበብ ቃል ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
    አቤቱ ፈጣርዪ እኔስ ሀጣያቴ ብዙ ነው እጠበኝ ቆሽሻለሁ አምላኪን በድያለሁ አቤቱ እግዚአብሄር ሆይ ይችን አለም ንቄ ወዳንተ እቀርብ ዘንድ እርዳኝ ፈጣርዪ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ለምኝልኝ

  • @አዲስአለምአ
    @አዲስአለምአ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሂወትን ያስማልን ወንድማችን በድሜበፅጋይቆይልን

  • @ወለተስላሴየተዋሕዶልጅነኝ
    @ወለተስላሴየተዋሕዶልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር 👏👏🌺🌺🌺🌺ጸጋውን ያብዛለወት

  • @የማርያምብቸኛዋየድንግልል
    @የማርያምብቸኛዋየድንግልል 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat1865 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ደስ የሚል ትምርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን

  • @fecarn0438
    @fecarn0438 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናቸው ይባርክ አሜን።

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz 4 ปีที่แล้ว

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    እኛም የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን አሜን፫

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት የአሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ለዚ ክብር ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @ss-xr4ok
    @ss-xr4ok 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ለመምህራችን

  • @ወለተማርያም-ረ7ጠ
    @ወለተማርያም-ረ7ጠ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @saragasa174
    @saragasa174 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜንአሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ayinachinneshmariyamas9468
    @ayinachinneshmariyamas9468 4 ปีที่แล้ว

    በ እውነት ለ መምራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የ አገልግሎት ዘበንህ ይባረክልህ

  • @etebegnkosheshalewamlakebe356
    @etebegnkosheshalewamlakebe356 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale Hewotn yasemaln

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አቤቱ አንተን መፋራት በልቧናችን በጎ አምልኳትህንም በህሊናችኖ ጨምር አሜን አሜን አሜን

  • @hulagerishlegesseteshome1689
    @hulagerishlegesseteshome1689 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehiwot yasemalin memirachin edime tena yistxilin

  • @zinashteshome2764
    @zinashteshome2764 4 ปีที่แล้ว +2

    KALEWHT YASEMALENI Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ትግራይሃገረይ-ኈ9ፀ
    @ትግራይሃገረይ-ኈ9ፀ 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት

  • @shdlove6679
    @shdlove6679 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመናችሁን ያራዝማል የእናንተ ትምህርት ስሳማ ሂወቴን በደብ አድርጌ አያው አለሁ ግን በጣም ያስጨንቀኛል መከናቱም ስራይ አንድ የተሻለ ስራ የለኝም እና

  • @astertesfaya8296
    @astertesfaya8296 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hewetn yasemaln tegawn yabezaln

  • @ethiopiaayni3347
    @ethiopiaayni3347 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @mangalg783
    @mangalg783 4 ปีที่แล้ว

    ቃልህወት ያስማልን መምሕራቺን ፄጋዉ ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @firhewotyenatenafaki6256
    @firhewotyenatenafaki6256 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን የስማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @ሙሉዬሀበሻዊት
    @ሙሉዬሀበሻዊት 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @ላያስችልአይመጣ
    @ላያስችልአይመጣ 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን የሁላችንም ጥያቄ ነበር ይሄ ጥያቄ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @aymanouut2389
    @aymanouut2389 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን በእዉነት በጣም ብዙ ነገር ተምሬበት አለሁ አዉቄበታለሁ እድሜና ጤናዉን አብዝቶ ይስጥልን እሱ አምላካችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አገራችን ህዝባችን ይጠብቅልን አባ ጥያቄወች አሉኝ እነሱም አደኛ አዲት ሴት ልችጅ በወለደችበት ቤት ለመጠየቅ የገባሰዉ ሳይጠመቅ ወደ ቤተ መቅደስ መግባት አይቻልም ካህንም ሆነ ማንኛዉም ሰዉ ይባላል እዉነት ነዉ ወይስ ሁለተኛ ጋብቻን በተመለከተ በቁርባንም ሆነ በተክሊል የሚጋቡ ሰወች ከተጋቡ በኃላ ባጋጣሚ አልመግባባት ተፈጥሩ እስከመፋታት የሚያደርስ ጉዳይ አለ እና ከተፋቱ በኃላ ሌላ ሴት ወይም ወድ ማግባት ይቻላል ወይስ አይቻልም የሚል ነዉ ወድማችን

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 4 ปีที่แล้ว +2

      Ayman Ouut
      አራስ ሊጠይቅ የሄደ ሰው ጠይቆ ሲወጣ ጠበል ይረጫል የሚል የቤተ ክርድቲያን ትምህርት የለም::
      ፍቺን በተመለከተ እግዚአብሔር አጥብቆ የሚጠላው እንደሆነ ተጽፎልናል:: በተለይ በቅዱስ ቁርባን ተጋብተው መቻቻልና ማለፍ እንዲሁም ሁሉን ለፈጣሪ እየሰጡ እርሱ አንድ ቀን የጎደለውን ይሞላዋል የተጣመመውን ያቃናዋል ማለት አቅቷቸው በተለያዩ በሚያልፉ ጉዳዮች መጣላትና መለያየት ስለ ሥጋወ ወደሙ ክብር ሲባል እንኳ ቅጣት ያመጣል:: ለመለያየት አንዱ በዝሙት ሲገኝ አሊያም በሞት ሲለይ ነው የሚፈቀደውና ሌላ ለማግባት የሚቻለው:: ይህም እንኳ ይቅር ብዬሃለሁ/ ብዬሻለሁ ከተባባሉ እንኳ መቀጠል ይችላሉ:: ይህ ሁሉ የቤተ ክርስቲያን ትምህርት: የንስሐ አባቶቻችን ምክርና ተግሳጽ: የወዳጅ ዘመድ ልመናና መማፀን ከዚህ ሁሉ በላይ ደግሞ የራስ ኅሊና አለመወሰንና ትዳርን ያህል ነገር እንዲሁ ለመበተን ቆርጦ መጨከን ሌሎችም ተደማምረው ትዳሩን መመለስ የማይቻል ከሆነና አብሮ መዝለቅ ካልተቻለ በአባቶች ውሳኔ ምናልባት መለያየት ይቻላል:: ተለያዩ ማለት እጅግ በጣም ከባድ ጥንቃቄ የሚያስፈልገው ምላሽ ስለሆነ ነው ምናልባት ያልነው:: ባልና ሚስት ለምንድነው መለያየት ያስፈለገን ብለው ቆም ብለው ለብቻቸው የማሰቢያ ጊዜ ያስፈልጋቸዋልና:: በተለይ ልጆች ካሉ የሚደርስባቸውን የአባት እናት የመለያየት ፈተናን አርቆ ማሰብ ያስፈልጋልና:: "መፋታት" ግድ ከሆነ ከተወሰነ ጊዜ በሁዋላ ማግባት ይችላሉ:: አለመፋታት ግን ምርጫ የማይገኝለት መልስ ነው

  • @abebechsergawi1035
    @abebechsergawi1035 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @Henoka369
    @Henoka369 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @siyumhagazi1842
    @siyumhagazi1842 4 ปีที่แล้ว +1

    Egizabhr ymesigen Amen amen amen lewedimachin kale hiwet yasemalin

  • @liyab3730
    @liyab3730 4 ปีที่แล้ว +3

    ♥️♥️♥️Amen Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln wendmachin yageligilot edmehin yarizimilin betam des yemil tmrt nw yesemanewn belbonachen yaskerlen ♥️♥️♥️

  • @sabbotuuoromoosabbotuuorom7833
    @sabbotuuoromoosabbotuuorom7833 4 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen ebbifami ⛪⛪⛪📚📚✝️✝️

  • @almaazabebe5852
    @almaazabebe5852 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwetn yasemalen wendmachin

  • @ድንቃድንቅ-ገ6አ
    @ድንቃድንቅ-ገ6አ 4 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwotin yasemalin

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
    @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @zaventatian724
    @zaventatian724 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen KaleHiwetyasemalN

  • @destaniguse6307
    @destaniguse6307 4 ปีที่แล้ว

    Amen kela hiwot yasemalin Amen

  • @Mimi-ds7rc
    @Mimi-ds7rc 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ የሠማነውን በሌቦናችን ያሳድር አሜን አሜን አሜን

  • @በፍጹምልብህበእግዚአብሔር
    @በፍጹምልብህበእግዚአብሔር 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህወት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሄር ይስጥልኝ በጣም ጠቃሜ ት/ም /ነዉ እግዝአብሄር ያቆይልን አሜን ::

  • @hayemanoabera6104
    @hayemanoabera6104 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen wendemachen enamsegnalen

  • @yetwohdolij4263
    @yetwohdolij4263 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏 ♥️
    Kalehewot yasemalen geta 🙏 ♥️

  • @wogenkefelegn3235
    @wogenkefelegn3235 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @yohannesselam3303
    @yohannesselam3303 4 ปีที่แล้ว

    Amen kal hiwat yasmaln

  • @genifiker3958
    @genifiker3958 4 ปีที่แล้ว

    Memiher bewunet kale heweten yasemalin be edmey be tsega yakoyilen

  • @ganetganet4079
    @ganetganet4079 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalehyiwetn yasemalen tesgawen yabezalehe wendemachen

  • @sofyadbiba9282
    @sofyadbiba9282 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን አሜን በርታለን

  • @mesertgirma2143
    @mesertgirma2143 4 ปีที่แล้ว

    Egzabher hemsgen Amen wedemachen yastemaren yemekeren kalehewto yasemalen mengest semayat yawarselen Amen yagelgelot zemenunem yarezemelen Amen tsegahwun yabezalachu Amen

  • @eyerusalembisrat8944
    @eyerusalembisrat8944 4 ปีที่แล้ว

    Amen Kale Hiwet Yasemaln Memhrachin

  • @serawitworkeneh3842
    @serawitworkeneh3842 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwoten yasemalin memehr 🙏🙏🙏

  • @eyerusalemtarekegn5590
    @eyerusalemtarekegn5590 4 ปีที่แล้ว

    Kal hiwot yasimaln tegawn yabezalen Amen Amen 🙏

  • @hareghareg9994
    @hareghareg9994 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውንደማችን

  • @ሃናየድንግልልጅ
    @ሃናየድንግልልጅ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋ እግዚያብሔር ይብዛልህ ።

  • @mulugetaamzen8923
    @mulugetaamzen8923 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለያሰማልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ 4 ปีที่แล้ว

    Amen kal hywot yasmalen

  • @etabezahudejena1686
    @etabezahudejena1686 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @ሀይማኖትዘመነኦ
    @ሀይማኖትዘመነኦ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ንን እግዛብሔር ቃል ህወት ያስማልን

  • @حياةأعياد-ت9ح
    @حياةأعياد-ت9ح 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን አሜን (3

  • @folatejtawm8700
    @folatejtawm8700 4 ปีที่แล้ว

    እሜን አሜን አሜን

  • @amenteshome6013
    @amenteshome6013 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜችኝ

  • @saraz7897
    @saraz7897 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hanayellow6478
    @hanayellow6478 4 ปีที่แล้ว

    አሜን፤፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @አታድክመኝጠላቴየፅናነውእ
    @አታድክመኝጠላቴየፅናነውእ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያስማን

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @asamiasami6108
    @asamiasami6108 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @MelakuBiru
    @MelakuBiru 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን!!

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 4 ปีที่แล้ว

    Kalehiwot yasemalen

  • @aschalechderbe8971
    @aschalechderbe8971 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yesmalena Amennnnn amennnnn amennnnn ❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @ስደተኘዋውባለምየነውዴእህ
    @ስደተኘዋውባለምየነውዴእህ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    እግዞ ማረኝ ይቅር በለኝ እኔስ ንስሀም ገብቸ የሚወጣ አይመስለኝም የሰረውት ሀጢያት ያሳለፍኩት ጌዜ ሁሉ አንድም ጥሩ ነገር የለኝ😭😭😭😭😭

  • @ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ
    @ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ 4 ปีที่แล้ว

    AMEN KALE HIWETE YASEMALENE

  • @ፃድቃኔማርያምእናቴ
    @ፃድቃኔማርያምእናቴ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን

  • @asterethiopiaorthodox5793
    @asterethiopiaorthodox5793 4 ปีที่แล้ว

    Amene Amene Amene

  • @erbkamengstu6847
    @erbkamengstu6847 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እንደፍቃዱ እንራመድ ዘንድ ይርዳን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ጥበበ ፀጋውን ያብዛልን ለኛም የምንሰማበትን ልቦና ይስጠን ቃሉን ይግለጥልን ውድ የተዋህዶ ምእመናን በቅንነት ማህደር ተዋህዶን ሰብስክራይብ በማድረግ ቃለ እግዚአብሔር እንማማር

  • @ክርስቶስአዳኜድንግልማርያ
    @ክርስቶስአዳኜድንግልማርያ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @egziyabhierymesgen1980
    @egziyabhierymesgen1980 4 ปีที่แล้ว +1

    Ye ewunt Kale hiwet yasemaln wendmochie

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 4 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያስማልን

  • @weletharegawimz3347
    @weletharegawimz3347 4 ปีที่แล้ว

    Eskaa sinti qen newu metaxeb yemayichalewu??

  • @shewasamuel530
    @shewasamuel530 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemalen wendemachen be