ሳናረጅ ያረጀን የሚያስመስሉን 10 የምግብ አይነቶች! | Feta Daily Health

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 237

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 5 ปีที่แล้ว +91

    እናመሰግናለን ግን ከማርጀት አናመልጥም እሱም በሂወት ከቆየን ነው

  • @yeneneshgerma4477
    @yeneneshgerma4477 5 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ

  • @الحمدللهعلىكلحال-م3د
    @الحمدللهعلىكلحال-م3د 3 ปีที่แล้ว

    ፈታየ ጥሩ ምክር ነው በተለይ ለጣፋጭ ተመጋቢዎች

  • @beyobeyo5733
    @beyobeyo5733 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ጠቃም መርጃ ነው ቀጥሉበት

  • @anuukonjooo927
    @anuukonjooo927 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @zaharaseiezahara217
    @zaharaseiezahara217 5 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @ጫልቱሰቦና
    @ጫልቱሰቦና 4 ปีที่แล้ว

    ተባረክ

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
    @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 5 ปีที่แล้ว +97

    ታዲያ መሲን እዚውስጥ ማስገባት የናንተን ብልግና እንጂ ቅንነት አደለም
    ሲጀመር ያለባለቤቱ ፈቃድ የሰው ፎቶ መለጠፈ
    ሁለተኛ ምን አገባት አሷ በዚሁ ወስጥ
    ያለሷ ሰው አታቁም በስንቱ ነው የምታንጠለጥሏት
    የሷ ጥንካሬና ብልህነት እንጂ እንደናንተ ስንት ባደረሳችኋት ነበር
    መስተካከል አለባችሁ

  • @kumetanyomendertudima6846
    @kumetanyomendertudima6846 4 ปีที่แล้ว +5

    መረጃው አይከፋም፣ የመሲ ፎቶ ግን ግራ ያጋባል፣ ብትችል ትንሽ ማብራርያ ብትሰጥበት፣ምርጥ ይሆን ነበር።

  • @yeshiegzabrykeryblhwweryat9286
    @yeshiegzabrykeryblhwweryat9286 3 ปีที่แล้ว

    Good bless you

  • @ጠባቂየእመቤቴጠባቂየእመቤ
    @ጠባቂየእመቤቴጠባቂየእመቤ 5 ปีที่แล้ว

    thank you

  • @tube-me3pd
    @tube-me3pd 3 ปีที่แล้ว

    እናመስግናልን

  • @deribabekele7655
    @deribabekele7655 5 ปีที่แล้ว

    ብዙ ጊዜ ጠቃሚ መረጃ ታቀርበለህ እናመሰግናለን ፡ ከምን ወደቸዉ ምግቦች ከምታቀበችን በፊት ምንጭ ብትጠቅስልን መልካምነትህን የጎላ ይሆናል።

  • @tsgegebru3037
    @tsgegebru3037 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነዉ በዚህ ቀጥሉ

  • @fateyarashad6908
    @fateyarashad6908 4 ปีที่แล้ว +1

    Enameseginalen wadim

  • @መስከረምጌታቸውጎዳና
    @መስከረምጌታቸውጎዳና 5 ปีที่แล้ว

    ዋዉ እናመሰግናለን 💚💋

  • @gghhfggg1355
    @gghhfggg1355 5 ปีที่แล้ว

    Thank u 🙋

  • @yordyord354
    @yordyord354 5 ปีที่แล้ว +1

    Wowow for the good information
    Thank you

  • @blnekenfamothermygivftlove9934
    @blnekenfamothermygivftlove9934 5 ปีที่แล้ว

    Tnxs Batme Desa Yeila

  • @እታገወይንየአርሴማ
    @እታገወይንየአርሴማ 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን አንዷ ተጠቂ እኔ ነኝ ጨውና ጣፋጭ ነው ለካ ጠሬ

  • @melisewtadesse2228
    @melisewtadesse2228 5 ปีที่แล้ว

    errrr thanks lemanignawim

  • @abarsheabarshe6538
    @abarsheabarshe6538 5 ปีที่แล้ว

    እናመሠግንሊን ዉንድሜችን

  • @ወለተቁስቛምየተዋህዶልጅ
    @ወለተቁስቛምየተዋህዶልጅ 5 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen

  • @yetwohdolij4263
    @yetwohdolij4263 4 ปีที่แล้ว

    Betam enamesgen alen👍😍

  • @romanromi6501
    @romanromi6501 5 ปีที่แล้ว

    Thans

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 4 ปีที่แล้ว

    አይ ፈታ ዴይሊ እናንተ ቤት ጎራ ከተባለ ምንም የሚጠፋ ነገር የለም በጣም ደስ ትላላችሁ።

  • @ethioethio4268
    @ethioethio4268 3 ปีที่แล้ว

    ውይ ወድሜ እኔማ ሻይ ሥጠጣ የብርጭቆ ግማሽ ሥካር ነው የምጠቀመውአላህ ይሥቱር

  • @Etfeben
    @Etfeben 5 ปีที่แล้ว

    Is yebesele dinich and cornflex the same?

  • @Bሀናማርያም
    @Bሀናማርያም 5 ปีที่แล้ว +1

    ሽኩረን

  • @ፍቅርታሥላሤ
    @ፍቅርታሥላሤ 5 ปีที่แล้ว

    Tnx

  • @zinetzinet8369
    @zinetzinet8369 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናል ግን ከማርጀት አናመልጥም

  • @azooz7923
    @azooz7923 5 ปีที่แล้ว

    Thanks you dare.video

  • @habeshawitkonjo1513
    @habeshawitkonjo1513 5 ปีที่แล้ว

    Waww betam astemari new thank you

  • @monasona6097
    @monasona6097 5 ปีที่แล้ว

    አመስግናለን

  • @Habtam_cooking
    @Habtam_cooking 5 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ወንድም

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 5 ปีที่แล้ว

    ፈታሰላምነውጥሩመረጃነውያቀረብከውእናመሰግናለን

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን መጣክ ወንድማችን ስለምክርክ እናመሰግናለን

    • @tube2407
      @tube2407 5 ปีที่แล้ว

      እና መሠግናለን።

  • @zainabmohammed8616
    @zainabmohammed8616 5 ปีที่แล้ว

    Tankus

  • @eliabeanbesawo7144
    @eliabeanbesawo7144 5 ปีที่แล้ว

    Think you So much for all information keep it up bro

  • @ሰሙነኝጉራጌዋእናቴንእወዳ
    @ሰሙነኝጉራጌዋእናቴንእወዳ 5 ปีที่แล้ว

    ማርጀት መች ይቀራል እርፍ እናመሰግናለን ስለምክር

  • @zenebechzenebech2040
    @zenebechzenebech2040 4 ปีที่แล้ว +1

    Ene. Sukule. Betam. Abezalehu.. Enamasegenalen

  • @igyv7729
    @igyv7729 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ከጠቀስካቸው ምግቦች ውስጥ የማዘወትረው በርበሬ ሚጥሚጣ ናቸው እቀንሳለሁ

  • @እንደመርበፍቅር
    @እንደመርበፍቅር 5 ปีที่แล้ว +17

    እረዝም በልአልሰማክም በዚክ ቢሆን እነመዳም ያረጁ ነበር ጣፍጭ በጣም ይጠቀማሉ ኑሮህ ነው የሚያስረጀው

  • @helenyemariyamlij8945
    @helenyemariyamlij8945 5 ปีที่แล้ว +4

    ጉዴ ፈላ እኔ እምጠቀማቸው ናቸው

  • @Mነኝስደተኛዋተስፋያደከመ
    @Mነኝስደተኛዋተስፋያደከመ 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን በርታ

    • @alain1461
      @alain1461 5 ปีที่แล้ว

      Amrseie

    • @alain1461
      @alain1461 5 ปีที่แล้ว

      Amrseid

    • @rahlemolla6386
      @rahlemolla6386 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል ነህ ገን ለኢትዮጵያውያን ተዉዉ እንጀራም ርቆናል ok

  • @viva20q98
    @viva20q98 5 ปีที่แล้ว

    Tanks

  • @mekonndemissie6343
    @mekonndemissie6343 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለ

  • @abebahabtemariam9384
    @abebahabtemariam9384 5 ปีที่แล้ว +1

    GOD bles you

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
    @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ 5 ปีที่แล้ว +6

    በርበሬ ቃርያ በጣም ነው የምጠቀመው ሌላውን አልወድም ጣፍጪ ነገር አልመገብም ግን ሰውነቴ አርጅቷል ይመስለኛል እንቅልፍ አልተኛም

  • @mm.3058
    @mm.3058 5 ปีที่แล้ว +3

    እምኑም የለሁበት ብቻ ሽሮዬደህና

    • @tube-me3pd
      @tube-me3pd 5 ปีที่แล้ว

      Ere nachoche tafache nwe qelbachewe wetate ademeselo nwe emenorote wetate yaregal tafeche betel ayeseheleme

  • @ጄሪሓፍቲናኦድ
    @ጄሪሓፍቲናኦድ 5 ปีที่แล้ว +6

    እና ምን ልንበላ ነዉ ?

    • @azooz7923
      @azooz7923 5 ปีที่แล้ว

      Mekens news.mulu.lemulu.kemetewu

    • @selam5822
      @selam5822 4 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

  • @meron7439
    @meron7439 4 ปีที่แล้ว +5

    የመንሲን ፎቶ ማውጣት ምቀኝነት እና ቅናት ነው የያዛችሁትን ቅጥል በሉ እሷ አግብታለች ምን አለ ስለ ሌላ ብታወሩ ማርጀት ብርቅ ነው እንዴ ልናልፍበት ግድ ይለናል አያሳፍርም መሲህ ለቀቅ አርገህ እናትህን ለጥፋት ለሴቶች ክብር ይኑራችሁ የኢቱዩብ ተጠዋሪዎች

  • @hiwottemesgen9009
    @hiwottemesgen9009 4 ปีที่แล้ว

    ታዲያ ምን እንብላ?

  • @sosoasella7556
    @sosoasella7556 3 ปีที่แล้ว

    Melkam Mikir

  • @ሩቅያብትመሀመድ-ፈ9ጰ
    @ሩቅያብትመሀመድ-ፈ9ጰ 4 ปีที่แล้ว +3

    መሲ ለምነ አላረጀችም ነው አይደል መሲ እኮ ትልቅ አይደለችም ባይሆን 40 ብትሆን ነው ስለዚ የተፈጥሮ ነው እጂ የፈለገ ነገር ብናደርግ ማርጀት አይቀርም ጤና ዋናው እሺ አልኸምዲሊላ በአላህ ስራ እየገባቹሁ ስታወሪ ትገርሙኛላቹሁ

  • @Fantastic-b9h
    @Fantastic-b9h 5 ปีที่แล้ว +7

    ጥሬም የበሰለም የተከለከለውን ስጋ ላስፈቅድ ሌላውንስ ግድ የለኝም ቡናንማ ለፊት ተቀቡ እያሉ ነው እነትና

  • @fayselnurye9238
    @fayselnurye9238 5 ปีที่แล้ว +2

    ሀሪፍ ትምህርትነው ይቀጥሉበት ።

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 5 ปีที่แล้ว +3

    እንኚ ለውጪው ህዝብ እንጂ ለኢትዮጵያ እዝብ አይስራም ምክንያቱም ኢትዮጵያ ከሽሮ እና ከእንጀራ ያለፈ እሚመግብ. ሰው የለም. በዚህ. ኑሮ ውድነት

  • @paradisetube1473
    @paradisetube1473 5 ปีที่แล้ว +1

    Ante feta Mekegna seyetan , mesi love bless you more and more

  • @liaLia-nl3dj
    @liaLia-nl3dj 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ፈታ ፕሮግራም አዘጋጅ እባክህ አንድ ጥያቄ አለኝ ጥያቄዬም እኔ ሰዉነቴላይ አልፎ አልፎ እደለምጽ ወጣብኝ ግን ከሚገርመዉ ከቦታ ቦታ ይለዋወጣል እንጂ አይሰፋም አሁን ሀኪም ቤት ሂጄ ብስጭት ሀሳብ እና ያለሽበት ሀገር ሀየር ጸባይ ያለመስማማት ነዉ አሉኝ ግን እኔም ችላ አላልኩም ክሬሞችን እየተጠቀምኩኝነዉ አሁን ግን ትንሽ ፍርአት አለብኝ ፍርአቴም የምጠቀመዉ ክሬም ኮርቶዚን አለዉ እና ክሬሙ ኩላሊትሽን ይጎዳዋል አሉኝ ተመልሼ ሀኪም ቤት ስሄድ የሜላኒ እጥረትነዉ አሉ እስኪ እናተ ስለዚህ በሽታ የምትሉኝ ካላችሁ

    • @baytawarulibaayshayasafqar5544
      @baytawarulibaayshayasafqar5544 5 ปีที่แล้ว

      Selkshen sechighi enawra

    • @አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ጸ9ኘ
      @አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ጸ9ኘ 5 ปีที่แล้ว

      እህቴ እኔም ከሁለት አመት በላይ ሆነኝ አንድ ሁለተየ ሀኪም ቤት ከድኩኝ መፍትሄም አልሰጡኝ የሀበሻዎቹማ ተስፋ ነው ያስቆረጡኝ እስካሁን ምንም ነገር አልጠቀም ውስጤ ግን ሁል ጊዜ እየተረበሸ ነው አይዞን የኔስ በጣም እየሰፋ ሂዷል የኔ እጀ ላይ ነው ስልክ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ ከቻልሽ

    • @liaLia-nl3dj
      @liaLia-nl3dj 5 ปีที่แล้ว

      @@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ጸ9ኘ 00961 386 1565

    • @liaLia-nl3dj
      @liaLia-nl3dj 5 ปีที่แล้ว

      @@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ጸ9ኘ እኔ እኳን ክሬም ሰጥተዉኛል ከሚገርምሽ ክሬሙ በጣም ዉድነዉ ቢሆንም ግን ተጠቅሜያለሁ አንድ ቦታ ሲጠፋ አንድ ቦታ ይወጣል ለማንኛዉም በዉስጥ እናወራለን

  • @marrygemesekel8104
    @marrygemesekel8104 5 ปีที่แล้ว +3

    ታዲያ ከመሢ ጋ ምን አገናኘው አረ ወደ ገደለው ግባ

  • @حنانبنتإدريس
    @حنانبنتإدريس 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ግን ሁሉን ከለከላችሁን ምን እንብላ ምን እንጠጣ ሆ ኧረ ፈጣሪ ያለው ላይቀር አልጨነቅም አዳሜ አትጨነቂ በልከወ እያደረግሽ ተጠቀሚ

  • @sabrinalli1431
    @sabrinalli1431 3 ปีที่แล้ว

    Kushasha Bahrinwe ke Sew Rase Atewrdm Betly yechin Lije?
    Edma Kuternew sent Beruk sayhun
    Menserahbt new ntbu Messert yewrah matafcha nechi?

  • @abebahabtemariam9384
    @abebahabtemariam9384 5 ปีที่แล้ว

    super

  • @memegetachewable
    @memegetachewable 5 ปีที่แล้ว +1

    ከመሲ እራስ አትወርዱም እግዚአብሔር ይይላችው ምን አይነት የተረገመ ትውልድ ነው ሰው ያለፍቃዱ እንደፈለጋችው ፎቶውን በፈለጋችውት ነገር የምትለጥፉ እግዚአብሔር እሷን የምትረሱበት ነገር ይስጣችሁ

  • @senayetedema5412
    @senayetedema5412 5 ปีที่แล้ว +1

    So why you put messy picture ? She is pretty and brilliant girl

  • @sarawolde2790
    @sarawolde2790 5 ปีที่แล้ว

    Ahun enkuwan buna tetche new yemisemak buna yasrejal?

  • @ጀሙ5-ጐ1ተ
    @ጀሙ5-ጐ1ተ 5 ปีที่แล้ว +4

    እረጎበዝ ሠው የሚወዳድቀው የኑሮ ዴረጃው ነው ክፉው እራብነው እኔሥ በልቸ ልሙት እንጂ ምግብ አልተውም የሠው ልጂ ሢጀመር ይወለዳል ያድጋል ይጎረምሣል ያረጃል እና አላረጂም ማለት አይቻልም

  • @ሜቲ
    @ሜቲ 5 ปีที่แล้ว +3

    እርጅና ያመጣሉ የተለያየ በሽታ ያጋልጣሉ ለምሳሌ ስካር (ዳይቤቲክ) ሲይዝ ልብ ኩላሊት አይን መታወር ሰውነት ኪሎ መጨመር ለወገብ ቶሎ ድካም መሰማት ለደም ብዛት ለብዙ በሽታ ይዳርጋል

    • @tube-me3pd
      @tube-me3pd 5 ปีที่แล้ว

      Enamesegenalen

  • @selamwaldearegay2187
    @selamwaldearegay2187 5 ปีที่แล้ว

    Waw tru tmhrt new kethubet 👍

  • @AaAa-sf8vw
    @AaAa-sf8vw 5 ปีที่แล้ว +11

    እረ ጥሎብኝ ጣፋጭ አልወዲም

  • @shewayeabera5882
    @shewayeabera5882 5 ปีที่แล้ว

    ምን ዋጋአለዉ ስደት ሊበላዉነዉ ወጣትነቴን. አይ ማጣት አድም ቀን አጊጨበት አላቅም ወጣትነቴን. 15አመቴ ነዉ የመዳም ሠራተኛ ለመሆን አገሬን ትቸዉ የመጣሁት ወጣትነቴን ያየሁት እፎቶላይ ብቻነዉ

    • @uuyy1546
      @uuyy1546 5 ปีที่แล้ว

      እኔም ማማየ

  • @alyabaflani762
    @alyabaflani762 5 ปีที่แล้ว

    Silemeikro.enamesignalin👏👍

  • @selamlethiopa9898
    @selamlethiopa9898 5 ปีที่แล้ว +4

    Cornflakes is not made from potatoes it's made from corn Flour
    Thanks.

  • @mamamaa9740
    @mamamaa9740 5 ปีที่แล้ว

    እሺወድምአለም ያተምውበት ሰላምህብዝዝት ይበል።

  • @nahomtegen8774
    @nahomtegen8774 5 ปีที่แล้ว

    ወይ እናንተ ምኑን ታሰሙናላችሁ እና ኣልጫ መጠቀም ነው ጎበዝ

  • @cgcgj6403
    @cgcgj6403 5 ปีที่แล้ว +17

    እኔ ቡና በርበሬ መተዉ አልችልም

  • @አባቴኑርልኝኡሚየኔ
    @አባቴኑርልኝኡሚየኔ 5 ปีที่แล้ว +4

    እድሜ ለስደት አይይይይ

  • @حياتيمعاللهاجمل-ل9ج
    @حياتيمعاللهاجمل-ل9ج 5 ปีที่แล้ว

    እና ምኑን አስቀራቺሁት ሁሉም የተጠላ አረብ ሀገር ያለነው ከዚህ ነፃ አደለንም ሁሌም የምንመገባቸው ናቸው

  • @ameleworkbugale1822
    @ameleworkbugale1822 5 ปีที่แล้ว

    Wishetam

  • @paolopalomba553
    @paolopalomba553 4 ปีที่แล้ว

    ታዲያ መሲን ለምን እዚህ አመጣኻት? ቁልቁል አትውረድ ኢትዬጵያውያኖች የምናከብራቸውን ሰዎች አክበር።

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እሺ እኔ ጨዉ እቀንሳለሁ

  • @nahomteklu9231
    @nahomteklu9231 5 ปีที่แล้ว

    Welcome

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 4 ปีที่แล้ว +5

    ባለጌ ነህ ያውም ምናልባት ወንድ ከሆንክ የወንድ አሽሙረኛ የታዋቂዋን ምስል መለጠፍ ለምን አስፈለገህ?እኳን ማርጀት መሞትም አለ ደሞ ለዚህ ለአፈር ገላ።

  • @አኢሻእናኻሊድ
    @አኢሻእናኻሊድ 4 ปีที่แล้ว

    ለምን እንሳቀቃል እድሜፀጋነው ደሞስ ለዝች እዱኒያ የቆንወን ይህል ብንቆይ ጥለንው እንሄዳል

  • @ብሩክማርቆስ
    @ብሩክማርቆስ 3 ปีที่แล้ว

    ምግቡን ሁሉ ጨረስከው ምን እንብላ

  • @hanumaduri1029
    @hanumaduri1029 5 ปีที่แล้ว

    Atlanta harari hmn

  • @socialstady7014
    @socialstady7014 5 ปีที่แล้ว

    ሀሳብ ስበዛ ነው ።

  • @hiwwILoveEthio
    @hiwwILoveEthio 5 ปีที่แล้ว

    ድምጽክ አረፉ ነው እኝ የገኛነሁን ነው ምንባለው

  • @llaallaa8020
    @llaallaa8020 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍😍

  • @mebratuchani4094
    @mebratuchani4094 4 ปีที่แล้ว

    Niceone

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 4 ปีที่แล้ว

    Berbere ina qaariya bexam naw yemiwedew min yishalegnal tadiya????

  • @yohanisbelay3791
    @yohanisbelay3791 4 ปีที่แล้ว

    እና መሲ ምን ታርጋችሁ ለምንነው ፎቶዋን ያስገባችሁት

  • @اللهاكبراللهاكبر-س6ر
    @اللهاكبراللهاكبر-س6ر 5 ปีที่แล้ว

    amsginalhi

  • @engidawork6167
    @engidawork6167 4 ปีที่แล้ว

    የሆነ ነገር ለማቅረብ ስትፈልግ የማያገባቸውን ሰዎች ምስል መለጠፍ ትወዳለህ ክፉ አመል

  • @abebydm1769
    @abebydm1769 5 ปีที่แล้ว

    Sile mikirio inameseginalen.

  • @andunega2661
    @andunega2661 5 ปีที่แล้ว +5

    ኧረ ዝምበል ጀለሴ ቡና ቆዳየሚያደርቅ ቢሆን ቆዳ በጭራሽ ባልኖረን ነበር

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 5 ปีที่แล้ว

      እኮ በተለይ እናቶቻችን በቀን3እያፈሉ

    • @sis753
      @sis753 5 ปีที่แล้ว

      ከከከከከከከ

  • @marwanalmarzouqi1434
    @marwanalmarzouqi1434 5 ปีที่แล้ว +1

    የደም መነስ አለብኝ መፍትሄ ንገሩኝ

    • @hayatyoutube6326
      @hayatyoutube6326 5 ปีที่แล้ว

      Birtukan ina key sir jus xeche

    • @selamselam8224
      @selamselam8224 5 ปีที่แล้ว

      Ene betammmmm nberbgn kemilshe belay gen ye timatem juse setkme kanslgne

    • @ኡሙረምላነኝየራያዋኡሙረም
      @ኡሙረምላነኝየራያዋኡሙረም 5 ปีที่แล้ว

      ኧረ እኔም አለብኝ

    • @selamella7045
      @selamella7045 5 ปีที่แล้ว

      ፈሳሾችን በብዛት ተጠቅም

    • @MmMm-mv3qk
      @MmMm-mv3qk 5 ปีที่แล้ว

      እህቶች ቲማቲም ብችሉ በጁስ መልኩ አልያ ቆርጣችሁ ተጠቀሙ ለውጥ አግንቸበት አለሁ

  • @የድንግልማሬያምልጅ
    @የድንግልማሬያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አራፍ ትመህርት ነውዋው

  • @sfsr1527
    @sfsr1527 4 ปีที่แล้ว

    ዉድድድ