የ ቤት እቃወች ዋጋ ዝር ዝር በኢትዮጵያ ተመልከቱ |Amiro tube|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 268

  • @hayutitube
    @hayutitube 2 ปีที่แล้ว +53

    ሰብሀን አላህ ወቢ ሀምድህ ሱብሀን አላህ አል አዚም በቀን መቶ ጊዜ ካልቻለን አስር ጊዜ ብልን በአላህ ፍቃድ ጀነት እንገባለን አላህ የጀነት ሰዎች ይበለን ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ድናችንን እንወቅ📚📚✔ኑኑ ወደ ተውሂድ✔✔

  • @ekramweloyewa5340
    @ekramweloyewa5340 2 ปีที่แล้ว +22

    እስኪ ወድ እህቶች ልብ ገዙ ወላሂ ለቤተሰብ ብሩን ላክ አድርጋችሁ ቤተሰብ ተከራክሮ ይግዙላችሁ እዚህጋ በጠሩበት ነው የሚሼጡት በጣም ውድ ነው ሌላ ቦታ ጠይቁና ተመሳሳይ ከሆነ ግዙ እኛ ሀረብ ሀገር ብር እዴቅጠል ይመረታልዴ ይህ ሁሉ ጭማሬ ከባድ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል የዛሬን ሳይሆን የነገን አስቡ እዴአቅማችሁ ኑሩ ብራችሁን አታባክኑ ነገ ሀገር ስገቡ ባዶ ትሆናላችሁ ውዶች ይቅርታ ለምትቀየሙም

    • @user-jz3br8ur5g
      @user-jz3br8ur5g 2 ปีที่แล้ว +3

      ልክ ነሺ ማማየ ወላሂ በጣም የዋህ ነን እኛ አረብ ሀገር ያለን ልጆች ሀሉ ነጋደ ሁኖ እየቃፈፉን ነው

    • @ፋፊቢትባባ
      @ፋፊቢትባባ 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ውደ እሳቸው ሱበሀን አላህ ይህን ያህል የሰወለች መጨዋቻ ማረጋቸው ነገሩ እኛ ብንተዋቸውኮ እደህ አይሆንም ነበረ

    • @كونفيكون-د8ظ
      @كونفيكون-د8ظ 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል ቤተሠብ የለላቸው ይመስላሉ እዚህ ሽንት ቤት እያጠቡ በማንም ዩቱበር ይበላሉ

    • @fozefeker6964
      @fozefeker6964 2 ปีที่แล้ว

      ልክ ነሽ ውዴዋ

  • @Hope20437
    @Hope20437 2 ปีที่แล้ว +19

    የትልቁ ሶላር እና የትልቁ ብረት ድስት ዋጋ ንገሪን እባክሽን

  • @መክሊት-ፐ4በ
    @መክሊት-ፐ4በ 2 ปีที่แล้ว +3

    በርቱ እሙ አሚር ጎበዝ እንኳን ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ ሙስሊም ወገኖቸ

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ
    @ለበጎነዉስደተኘዋ 2 ปีที่แล้ว +5

    በእዉነት በጣም ነዉ ማደንቃችሁ።እኔም ለሚቀጥለዉ አመት ፈልጋለሁ።ሃገራችን ሰላም ያርግልን

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว +1

      አድ ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርገኝ ያገሬ ልጂ

    • @Tube-nd9ip
      @Tube-nd9ip 2 ปีที่แล้ว +1

      እ እዛድርስ መኖርሽን በምን አወቅሽእህቴ

    • @sstube1890
      @sstube1890 2 ปีที่แล้ว

      @@Tube-nd9ip እህቴ ደምሪኝ

  • @Shekla296
    @Shekla296 2 ปีที่แล้ว +5

    ሹክራን ጀዛኩም አላህ እሙ አሚርየ
    ማነው የስደተኞች ግፍ እንደኔ የደከመው በላይክ አሳውቁኝ ፍት ለእስረኞች

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

      አሚናየ አድ ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @miskuabdu5638
    @miskuabdu5638 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአ ወረ ወበ ምርጥ ያገሬ ልጅ የሴቶች እና የናቶች አርአያ ኡሙ አሚር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር

  • @AaAa-hu6ld
    @AaAa-hu6ld 2 ปีที่แล้ว +4

    የትልቁን ሶላር ዋጋና የትልቁን ብረት ድስት ዋጋ ንግፕሩኝ

  • @ተሥኒምመቅደላቲዩብ
    @ተሥኒምመቅደላቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +10

    ቆይ በጣም አሥፈላጊ የሆነዉን ነገር ለምን ዋጋዉን አትናገሩም ምሣሌ ሦላርና ትልቁን ብረት ድሥት ምን ችግር አለዉ ብትናገሩ ከተ

    • @fatumayimer9371
      @fatumayimer9371 2 ปีที่แล้ว

      የኔምጥያቄነው ለምንእደማይናገሩአላቅም

  • @f8573
    @f8573 2 ปีที่แล้ว +12

    ለምን በውስጥ ትላላችሁ ድስቱን አትናገሩምዴ ዋጋውን

  • @hayte7511
    @hayte7511 2 ปีที่แล้ว +6

    በርቱ ደስትላላች እኳንም ከዛመከራ አወጣችሁአሚሮ ኡሚ አላህይጠብቃችሁ

  • @MasaMediya
    @MasaMediya 2 ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አላህ በርቱልኝ ከናንተ ነው የገዛ እኔማ ልመጣ ስል ትቀበሉኛላችሁ የአሚሮ እናት

  • @ttww9470
    @ttww9470 2 ปีที่แล้ว +6

    ብረድሥቱ አንድ በግ የሚሠራ
    ሥትነው ዋጋው?????

    • @የወሎልጅዪቱብ
      @የወሎልጅዪቱብ 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔምጥያቄነው

    • @alemmidatube6451
      @alemmidatube6451 2 ปีที่แล้ว +2

      አልተናገረችም በውስጥ አለች ከሳው መናገር ነው እኔም ማወቅ ፈልጌ ነበር

  • @ዜድየወሎዋቀበጥ-ዘ7ለ
    @ዜድየወሎዋቀበጥ-ዘ7ለ 2 ปีที่แล้ว +2

    አደ ኝነኝ የኔ እናት እኩን ደህና መጣሽ እማ የኔም ሱፋ እፈልግ አለሁ የቤት እቃ ሁሉንም ሀልጋ እስከ ዱላቡ ፊሪጅ ቲለብጂን ቡፊ ከዛ ደግሞ እያየሁ እጨምር አለሁ በቁጥር አችሁ እድዉል አለሁ 😍😍😍😘😘😘

  • @ሳራ-ኘ1ቨ
    @ሳራ-ኘ1ቨ 2 ปีที่แล้ว +17

    ሶላሩ ዋጋው ስንት ነው ዋጋው
    ንገረኝ አሚር

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 2 ปีที่แล้ว +2

    እሰኪ የሰቢቶ የአፈረ የአሸዋ ዋጋ ጠይቅልን😍

  • @missfathima8318
    @missfathima8318 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህአላህሠላምያድርገን ከዚህአድምእቃአሊዚም እዛውአሥገዛለሁ እዚህ ቀረፀምእዳነው

  • @emueimanyutub9726
    @emueimanyutub9726 2 ปีที่แล้ว +9

    መኖሩንማ እናቃለንኮ እምንፈልገዉ ዋጋዉን እጂ

  • @fhfg6083
    @fhfg6083 ปีที่แล้ว

    ቁጥርሽን አስቀምጨልን ማዘዝ እንፈልጋለን

  • @fathimafathima8148
    @fathimafathima8148 2 ปีที่แล้ว

    ኡሙ አሚር እኔ ሸቀጣሸቀጥ መነገድ እፈልጋለሑ ቁጥርሽን የትላግኘው

  • @halimatube7942
    @halimatube7942 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በረቺ ኡሙ አሚረ

  • @rutzihirut6737
    @rutzihirut6737 2 ปีที่แล้ว

    Yet ager naw yemtnorut nazerit tamxalach wayi baxam yamral👍👍👍👍

  • @ssssssd8689
    @ssssssd8689 2 ปีที่แล้ว

    የትልቁን ብረድስት ዋጋ ንገሩን መውስጥ አልተመለሰልኝም

  • @Sada-hx7yf
    @Sada-hx7yf 2 ปีที่แล้ว +5

    ዋናውንየምንፈልገውን፡ዋጋአልነገርሺንም፡እናታችን፡

  • @ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና
    @ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና 2 ปีที่แล้ว +1

    አሁንስ ምን ደስ አለኝ ባገሬ ላይመጥቼ ሰርቼ ማደግ ነው የሰው መጉዚት እስከ መቼ

  • @zd8699
    @zd8699 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እሙ አሚር የሶላሩን የትልቁንም የትንሹንም ዋጋ ንገሩን ???

  • @seadaseid3981
    @seadaseid3981 2 ปีที่แล้ว

    ኡሞ አሚሮ በአላህ ቴቭ ማንቀሳቀሻውን ዋጋውን አሳውቄን እኛ ጋ መብራት ከጠፋ ዓመት ለያስቆጠር ነው

  • @mameወሎየው
    @mameወሎየው 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላም አሌይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱ ውድ የእስላም ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በእያለም ዳርቻ ▪️አሳ በህይወት ለመኖር ውሀ እንደ ሚያስፈልገው ሁሉ ቀልባችን ህያው ይሆን ዘንድ ቁርአን ያስፈልገዋል!! ኑ ፕሮፋይልሉን በመጫን አብረን ቁረአን እንቅራ ምርጥ 🌹አባት 🌹ምርጥ 🌹መሪ 🌹 ምርጥ 🌹ነብይ 🌹 ምርጥ 🌹አስተማሪ 🌹 የኛ አዛኚ🌹ነብዩ 🌹ሙሀመድ ሱለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @ፍኢነልመአልይሥሪይሥራኢነ
    @ፍኢነልመአልይሥሪይሥራኢነ 2 ปีที่แล้ว

    ወላሒ በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝጅ ከዚህ ኮተት ገዝቸ ቀርጥአልበላም ኡምአሚሮ ትገዛልኛለይ ኢሻአላህ

  • @user-ch9gq1dz5r
    @user-ch9gq1dz5r 2 ปีที่แล้ว

    የጥልቁን ብረት ድስት ዋጋ እድትነግሪን ማማዬ

  • @ከዲነኝየወሎልጂ
    @ከዲነኝየወሎልጂ 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💋💋💋❤️❤️❤️❤️👌🏻

  • @ganeyoutub2933
    @ganeyoutub2933 2 ปีที่แล้ว

    Ye ikahochini waga ba tsihufi bitasikamichi arifinew&ye solariwaga sitinew

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ 2 ปีที่แล้ว

    በርታ አሚሮ

  • @marwaidk7319
    @marwaidk7319 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራመቱላሂ ወበረካትሁ እህቴ ማሻ አላህ

  • @kelemaltay9719
    @kelemaltay9719 2 ปีที่แล้ว +1

    ለምን የሦራሉንና የትልቁን ብረድሥት ዋጋ አትነግሪንም

  • @ከዶነኝቤንትዕስማዒል
    @ከዶነኝቤንትዕስማዒል 2 ปีที่แล้ว

    የውጩ በረድስት ትልቅ 46 ቁጥር እና ብርድልብስ የውጩን ፈልጌ ነበር የት እደሚገን ንገሩኝ ሰኞ እገባለሁ ኢትዮጵያ ለመግዛት ፈልጌ ነው

  • @sofiahussen2171
    @sofiahussen2171 2 ปีที่แล้ว

    አሚሮ ለምን ሰልክ አታነሡም እቃ ማወጣቱን ተዋችሁ እነደ

  • @Fikr_selam.
    @Fikr_selam. 2 ปีที่แล้ว +3

    በርቱ እናመሰግናለን የሶላሩን ዋጋ ብትነግሪን እማ🥰

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ 2 ปีที่แล้ว +1

    አገላለፅሽ ደስ ሲል የትነው ግን ቦታ መምጣት ፈልጌነበር

  • @ሰላምለሰውዘርበሙሉ-ወ4ወ
    @ሰላምለሰውዘርበሙሉ-ወ4ወ 2 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናል የዋጋውን ሁኔታ ስላሳወቃችሁን

    • @asiay8063
      @asiay8063 2 ปีที่แล้ว

      ያምራል

  • @semiratube9958
    @semiratube9958 2 ปีที่แล้ว

    ዋአሊኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ግን በጣም እራሥይመታል ዋጋ ኢሻአላህ አናዛለን

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

      ሰሙየ ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @bamlakemulugeta1654
    @bamlakemulugeta1654 2 ปีที่แล้ว +2

    ምትናገሪዉ ዋጋግን በጣም ተጋነነ እያንዳንዱ እቃላይ በጣም ጭማሪ አለዉ እኔ ኢትዮጵያ ነኝ የእቃወቹን ዋጋ አቃለዉ

    • @ሰአዲየወረባቦዋዩቱብ-ገ3ዘ
      @ሰአዲየወረባቦዋዩቱብ-ገ3ዘ 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ሀራሚ ናቸው

    • @كونفيكون-د8ظ
      @كونفيكون-د8ظ 2 ปีที่แล้ว

      አወ በጣም ያስወድዳሉ እኛ ሸቃሎች ዝም ብለን እነበዘበዛለን እረ ንቁ ተው በቤተሠብ አስገዙ እኔ እምለው ቤተሠብ የላችሁም እንዴ እነሡን አስገዙ

    • @Dubai825
      @Dubai825 2 ปีที่แล้ว

      አረ እደሱ አፅናኝን አረ እኔ በስደት ልቀር ነው😥😥

    • @አልሀምድሊላህአላኩሉሀል
      @አልሀምድሊላህአላኩሉሀል 2 ปีที่แล้ว

      እስኪ ኢትዮጵያ ከሆንሽ እህቴ ቴሌቢጂን የሚያንቀሳቅሰውን ሶላር ዋጋ ጠይቂልኝ

  • @sarahseid356
    @sarahseid356 2 ปีที่แล้ว

    ዉአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ኡሙአሚረ አሚሮ እኳን ደናመጣችሁ ማሻአላህ ሀገራችን እቃኮ በጣምነዉ የሚያማምረዉ አላህ ለሀገራችን ያብቃን እጅ ሀገሬነዉ የምገዛዉ እቃየን ኢንሽአላህ

  • @biratub8619
    @biratub8619 2 ปีที่แล้ว

    እሙአሚሮየ እንደው የትልቁን ድስት ዋጋነግርሽንበሆን

  • @ፋጡማፋጡማ-ቀ3ኸ
    @ፋጡማፋጡማ-ቀ3ኸ 2 ปีที่แล้ว

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ስልክ ለምን አትመልሱም !!

  • @HabtshTube-j7l
    @HabtshTube-j7l 2 ปีที่แล้ว +5

    ኑሩልን እናት እና ልጅ
    መቼ ነዉ ደሴ የምትሔዱት

  • @HaWaHa
    @HaWaHa 2 ปีที่แล้ว +15

    ፍትህ ለሳኡዲ ስደተኞች

  • @ahmedseid8019
    @ahmedseid8019 2 ปีที่แล้ว

    ኡሙ አሚሮ በጣም ፈጣን ቀልጣፍ ነች

  • @Habebetoube
    @Habebetoube 2 ปีที่แล้ว

    የትልቁን ሶላር ወጋ ንገርን

  • @ትርጎተስፍነውያለው
    @ትርጎተስፍነውያለው 2 ปีที่แล้ว +2

    ደስየምትሉኘ ከነዋጋውነው የምታሳውቁን

  • @habibahassan151
    @habibahassan151 2 ปีที่แล้ว

    Waeleykum selam werahmetulah weberekathu masha allah berchi

  • @አዩyoutube-m5k
    @አዩyoutube-m5k 2 ปีที่แล้ว

    በናትሽ ስልክሽን እደት ነው ማገኘት እምችለው

  • @አልሀምዱሊላህ-ወ8ዐ
    @አልሀምዱሊላህ-ወ8ዐ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣም ያምራል እሙ አሚርአላህእረጂም እዲሜ ይስጥሽ ከነልጆችሽአረ ለኔም ተው አዲርሱልኝ አሚሮ እቢ አልከኝ በቃ አኩርፌያለሁ ☺

  • @ሰበዉተተንዥአታወልክ
    @ሰበዉተተንዥአታወልክ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ ጄዘሽ አሏህ ኸይር

  • @ፋፊዩቱብ-ሸ1ጐ
    @ፋፊዩቱብ-ሸ1ጐ 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እህቴ መካነሰላም ይሄዳል እደ እስኪ መልሺልኝ ወድ

  • @አጃይባጭቅሳ
    @አጃይባጭቅሳ ปีที่แล้ว

    ትልቁ ሶላር ዋጋው ስንት ነው

  • @ሚጡየባሊአፍቃሬየጀማልሀቢ
    @ሚጡየባሊአፍቃሬየጀማልሀቢ 2 ปีที่แล้ว

    እሞ አሚሩ በአሏህ መልሽልኝ ካየሽው ትልቁ ሱላር በዝናብ ወቅት ይሰራል እደ

  • @zemzemali6307
    @zemzemali6307 2 ปีที่แล้ว

    ወአሊኩም ሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ መሻአላ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @ላታህዘንኢነላህማእና
    @ላታህዘንኢነላህማእና 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @እራህመትአሊወሎይዋ
    @እራህመትአሊወሎይዋ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ የእኔመልካም እኔሥ የለበሽዉ ቀሚሥ አማረኝ🌷💐💐

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

      ራህማየ ደምሪኝ ቪደወ እይና

  • @jemimedia_645
    @jemimedia_645 2 ปีที่แล้ว

    ይመችህ

  • @medinahayato9542
    @medinahayato9542 2 ปีที่แล้ว

    Waleykumi sallam worafmatulahii wabarakatuu

  • @zaynabzaynab190
    @zaynabzaynab190 2 ปีที่แล้ว +2

    የሰራሩ ዋጋ እና የብርድሱ ዋጋር ይነገርን

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 ปีที่แล้ว

      አይናገሩም የምር ይገርሙኛል ዩቱበሮች ከመ ዲና ውጭ አይናገሩም ሡብሀንአላህ

  • @ekramabnew7980
    @ekramabnew7980 2 ปีที่แล้ว

    masha Allah ..emu amira

  • @የተዋህዶልጅድንግልእናቴ
    @የተዋህዶልጅድንግልእናቴ 2 ปีที่แล้ว

    የቁርጥ ስሀን ደርዘኑ ስንት ነዉ ዋጋዉ

  • @aas-lh9rc
    @aas-lh9rc 2 ปีที่แล้ว

    እኔምለው እቃየምታዙልጆች ይህሁሉ እቃ አዘዛችሁ ምንሊበላበትው

  • @selamtube5798
    @selamtube5798 2 ปีที่แล้ว

    የብረድስቱ ወጋ ለምን በዉስጥ ሆና ብዙ ሰዉ እንፈልጋሌን

  • @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
    @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህ የኔ ምርጦች የሶራሉን ዋጋ ስወዳቹ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እህት አድ ቪደወ እይና

    • @قلوالحمدلله
      @قلوالحمدلله 2 ปีที่แล้ว

      @@Dryahyashow 8000 ሺ ነው እኔ ተገባሀ ይገዛሁት

  • @zenabzenab9948
    @zenabzenab9948 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ የሶላር ዋጋ ንገሩን

  • @-Ele
    @-Ele 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እዴት ናቹ የት ነዉ የሚገኘዉ

  • @አላህአክበር-ጨ7ፀ
    @አላህአክበር-ጨ7ፀ 2 ปีที่แล้ว

    ما شاء الله 💗💗አላህይጠብቃችሁ

  • @ፍትህለሳውዲእስረኞች-ዘ7ፀ
    @ፍትህለሳውዲእስረኞች-ዘ7ፀ 2 ปีที่แล้ว +2

    የሶላሩ ብረ ብትናገሩ ጥሩ ነበረ

  • @tubeethopia9997
    @tubeethopia9997 2 ปีที่แล้ว

    Masha Allah Betam Herif New

  • @ከድጃቲዩብ-ኘ8ቀ
    @ከድጃቲዩብ-ኘ8ቀ 2 ปีที่แล้ว +2

    ትልቁ ሶላር ስንት ነው ዋጋው/??

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እናተን ካየሁኝ ወድህነው ሀገሬ ውስጥ እቃ መግዛት ያሰብኩት አላህ ያሳካልኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ቻናሌን ተቀላቀሉ

  • @sadahadam1975
    @sadahadam1975 2 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ ያምራሉ

  • @IkramIkram-nq6ey
    @IkramIkram-nq6ey 2 ปีที่แล้ว

    የፀሀይ ጨረሩ ዋጋዉ ስት ነዉ በአላህ👈👈👈????

  • @ቢንትአብዱነኝ
    @ቢንትአብዱነኝ 2 ปีที่แล้ว

    ኡሙ አሚር እኳን ደህና መጣሽ ሶላሩ ትልቁ ቲቪ የሚያቀሳቅሰው ስንትነው

  • @እማአሎበይኝ-ቨ3ዐ
    @እማአሎበይኝ-ቨ3ዐ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ

  • @ሀያት-ኸ8ገ
    @ሀያት-ኸ8ገ 2 ปีที่แล้ว

    መሽአላህ እድህ ስትነግሩን ነው ደስ የሚለን

  • @የቤተሰቦቸናፍቂነኝ
    @የቤተሰቦቸናፍቂነኝ 2 ปีที่แล้ว

    የትልቁ ሶላር ዋጋ ስት ነው

  • @asiayimam7603
    @asiayimam7603 2 ปีที่แล้ว

    አዲራሻቸው ንገሩኝ ውዶች

  • @jgggbgghfc5683
    @jgggbgghfc5683 2 ปีที่แล้ว

    መሻአላህደሥይላልማሚ

  • @sususisi5699
    @sususisi5699 2 ปีที่แล้ว

    ትልቁ ሶላር ስንት ነው

  • @haytyoutubehaytyoutube5498
    @haytyoutubehaytyoutube5498 2 ปีที่แล้ว

    አሜሮ እምጠይቅህ ነበረኝ ቁጥርህን ላክልኝ ሥኡድ ነኝ በኢሞ ልደውልልህ ወደ ሀገር ምጣት አሥቤ ነበር

  • @almassmass336
    @almassmass336 2 ปีที่แล้ว

    ያኔ ቆንጆ የውሀ ማፍያው ማንቆርቆሪያ ካለሽ ዋጋውን ንገሪኝ

  • @tube3507
    @tube3507 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሶላሩ ስንት ነው እሙ አሚሮ ሶላሩን እፈልገዋለሁ ትልቁን ኢን ሻ አላህ

  • @FatimaSh-sf4xh
    @FatimaSh-sf4xh 9 วันที่ผ่านมา

    ማሻላህይምራእህትውድ

  • @ddo8226
    @ddo8226 2 ปีที่แล้ว

    እኔ እፈልግ ነበር ግን ለቤተሰብ ለረመዳን ቦታው መኪና አይገባም ምን ላርግ

    • @መሪየም-ፀ1ዘ
      @መሪየም-ፀ1ዘ 2 ปีที่แล้ว

      የት አገር ነሽ ቅርብ ከተማ የለም መቀበል ይችላሉ በአቅራቢያ መኪና የሚገባበት ከተማ ታለ

  • @sususisi5699
    @sususisi5699 2 ปีที่แล้ว

    ባለ 15አምፖል ሶላር ስንት ነው

  • @hayathayathayat6925
    @hayathayathayat6925 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጋቢው ስንት ነው?

  • @m.4582
    @m.4582 2 ปีที่แล้ว

    ሶላሩ ማንኛውም ሰው ሊገጣጥመው ይችላል ወይ

  • @sulamntoyba9990
    @sulamntoyba9990 2 ปีที่แล้ว

    በርቱልኝ👍👍👍👍

  • @foziamangistu9805
    @foziamangistu9805 2 ปีที่แล้ว

    Mashallah Hule Kane Wagawu Kach Balulen😘😘

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ታላቁ የረመዳን ወር እየተቃረበ ነው ቀናቶች ብቻ ናቸው የቀርት አለህ አድርሶ ያፁመን ለታሰሩት ፍትህን አለህ ያስፍንለታመሙት ሙሉ ጤንነት ይስጣቸው ያረብ ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናቹ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ስወዳቹ አትለፉኝ በናንተ ሳይቀንስ ለኔ ይጨምራል አትለፉኝ እትዮጲያነት መረዳዳት መከባባር መዋደድ መተሳሰብ ነውነ

  • @zemzem4427
    @zemzem4427 11 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatumaedriss1966
    @fatumaedriss1966 2 ปีที่แล้ว +2

    ረበህግ። አምላክ ብራችንን መልሱልን። ችግራችሁምድነነው.ረመዳን መጣ። ብራችንን መልሱልን

  • @jemalahmed4568
    @jemalahmed4568 2 ปีที่แล้ว

    የሶራሉ ዋጋ ለምን አተናገርሽም

  • @fathmahussein4171
    @fathmahussein4171 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሠላም እህት ወንድሞች አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን እህት ቴለቪዥን የሚቀሰቅሰው ሶራል ስንት ነው ዋጋው

  • @Tube-kx5gx
    @Tube-kx5gx 2 ปีที่แล้ว

    ሶላሩ ስንት ነው??