አስገራሚ የሆኑ የቤት እቃዎች ዋጋ | kitchen Appliances price in Addis Ababa Ethiopia| Gebeya media

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 59

  • @atti13
    @atti13 8 หลายเดือนก่อน +17

    ቆይ ብር የሚባለው ነገር እኛን ከሀገር አባሮን እዛ መመረት ጀመረ እንዴ ምንም አልገባኝም እኔ 🙈🙈🙈🙈🙈🙈

  • @aynagirma3593
    @aynagirma3593 8 หลายเดือนก่อน +2

    Gebeya midiya enamesegnalen ❤❤ ekaw yamral wagaw gn😮

  • @aawelseid3812
    @aawelseid3812 8 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ❤

  • @Muhammad-n5e2s
    @Muhammad-n5e2s 8 หลายเดือนก่อน

    ማሽአላህተባረክአላህእቃወቹሀሪፍሀሪፍናቸዉ

  • @aminaseidfrom3725
    @aminaseidfrom3725 8 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን እስት ሶላር አሁን ያለባትን ሁኔታ አሰዩን

  • @addismedia38
    @addismedia38 5 หลายเดือนก่อน

    Wowooooooow❤❤

  • @marizatube5186
    @marizatube5186 7 หลายเดือนก่อน

    30ሽ በጣም አሪፍ ነው የቁርጥ ሰሁንም ያካትታል ኮ መሸአለህ

  • @kasechteklay4118
    @kasechteklay4118 8 หลายเดือนก่อน +6

    ለመጀመርያ ግዜ ምያምር የቶማላ ሳይ ዋውውውው ❤❤❤❤❤ነገር ግን ብርዋ ትንሽ ወደድ ብላለች

  • @genettesfayeaga4843
    @genettesfayeaga4843 8 หลายเดือนก่อน +2

    where can we get them please mention us

  • @fatangewindy3899
    @fatangewindy3899 8 หลายเดือนก่อน +10

    በጣም እረካሽ ነዉ ብላ 30ሺ ጎበዝ ብርጥቅም አጡል

    • @hawi5630
      @hawi5630 8 หลายเดือนก่อน +1

      አጃኢብ ነዉ😅

    • @kadejajamial9620
      @kadejajamial9620 8 หลายเดือนก่อน

      እረ እኔ መዳሜ ኮብሌት የሰጠችን አለ ካርጎ ፈርቼ ትቼው ነበር

    • @fatangewindy3899
      @fatangewindy3899 8 หลายเดือนก่อน

      @@kadejajamial9620 ኧረ እናቱ ላኪዉ በዚህ አይነት አንድ ጎጅ ለመዉጣት ስንት ብር ይፈጃል

    • @lubabaasfaw846
      @lubabaasfaw846 8 หลายเดือนก่อน +1

      አፈርኩ ቦታየገዛሁተ45ሺነበር የዛሬሁለትአመትምርጥሰፊ ዛሬላይ ሰሃንናብርጭቆብቻ😂😂😂ኧረአሳስቁኝአገሬወይኔ

    • @ዙዙነኝሥደተኛዋከርታታ
      @ዙዙነኝሥደተኛዋከርታታ 8 หลายเดือนก่อน

      @@kadejajamial9620 እኔ ልኬአለሁ ሠዉዲ ከሆንሽ በባሀር ላኪዉ ማዳሜ የሠጠችኝ የወተትና የሾርባ እቃ

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 6 หลายเดือนก่อน +1

    ከይቅርታ ጋር አዳራሻቸውን አስቀምጡ በማርያም😍😍😍

  • @sadahussen620
    @sadahussen620 8 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ 8 หลายเดือนก่อน

    እነመሰግነለን

  • @rozihanen1429
    @rozihanen1429 8 หลายเดือนก่อน

    anemsgnalen❤❤❤bartu

  • @-vk6qz
    @-vk6qz 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሽ አላህ ልዩ ነዉ ደሴ ታደርሳላችሁ

  • @ethio125
    @ethio125 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሳዑዲ እናቴ ሕይወቴን የተቀየረባት እቃም ከዚሁ ነው የገዛሁኝ

  • @xzvhfhcfsgfg7227
    @xzvhfhcfsgfg7227 8 หลายเดือนก่อน +5

    የወፍጮ ዋጋ አሳይን

  • @rozihanen1429
    @rozihanen1429 8 หลายเดือนก่อน

    shekala sahen baxem weda naw 1 fre 500 😮😮😮

  • @zulaykamohammed8753
    @zulaykamohammed8753 6 หลายเดือนก่อน

    አረ ወዴት ገብቼ ልሰቅ ክክክክክክ ደፈር30ሺ ትለለች ሆ😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉😂😂

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 8 หลายเดือนก่อน

    ዋጋዉ ለሌላዉ ከባድ ነዉ ከዉጭ ይዞ ለምገባ ጉምሩክ ደግሞ በእጥፍ ያስከፍላል ምርጫዉ የፈላግዉ ነዉ ምናገባን

  • @buzetadesse8594
    @buzetadesse8594 8 หลายเดือนก่อน

    ቦታው?

  • @ዙዙነኝሥደተኛዋከርታታ
    @ዙዙነኝሥደተኛዋከርታታ 8 หลายเดือนก่อน

    የዳቦ ግን ብዙም አልጨመረም የዛሬ ሁለት አመት ባለ 3ፓትራዉ 7500ነበር የገዛሁት አይጥ የሥራዉ ይሥጠዉ ገመዱ ቆረጠብኝ

    • @rozaroza7147
      @rozaroza7147 8 หลายเดือนก่อน

      ስራ እንዴት ነው ወንድሜ ያዋጣል?

    • @ዙዙነኝሥደተኛዋከርታታ
      @ዙዙነኝሥደተኛዋከርታታ 8 หลายเดือนก่อน

      @@rozaroza7147 ለቤት ልጠቀምበት ነዉ እንጂ ሠርቼ ለገበያ ማቀርብበት አደለም

  • @rabiyadelil
    @rabiyadelil 8 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂😂 የቴ ሄጄ ለፈዳ አለች ፈድሻ 30ሺ

    • @jxjddjsrjrje9451
      @jxjddjsrjrje9451 17 วันที่ผ่านมา +1

      ኧረ እዳ በይልኝ 😂 የቡና እረከቦት 17000 😂 ለምን አልጠጣ ብሎ ጥቅር አይል እኳን የ3000 ብር ፋፈሽ ያለ የጥበብ እረከቦት እያለ ለዚህ ለቆትቆሮ ቅብ 17 ሽ 😂

  • @haymutube6002
    @haymutube6002 8 หลายเดือนก่อน

    selke ylahwem

  • @islaamnowhiwoote
    @islaamnowhiwoote 8 หลายเดือนก่อน +1

    3500 maankiya 2500 billa tamaxaaxanyi waaga erref😂

  • @hawa-or8xk
    @hawa-or8xk 5 หลายเดือนก่อน

    ፣80ቢስ ነው ያለችውን እፈልጋለሁኝ

  • @ዙዙነኝሥደተኛዋከርታታ
    @ዙዙነኝሥደተኛዋከርታታ 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ለአረፋ ላገባ ነዉ ግን የገዛነዉ እቃ ከሢኒ ጀምሮ እሥካ ቢላዋ ሁሉንም ግማሽ ግማሽ ነዉ አንድም እቃ ደርዘን አልገዛንም ኦኦኦኦኦ 30ሺ

    • @kadejajamial9620
      @kadejajamial9620 8 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ እህት አላህ ሶሌህ ትዳር ያርግልሽ

    • @ዙዙነኝሥደተኛዋከርታታ
      @ዙዙነኝሥደተኛዋከርታታ 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@kadejajamial9620 አሚንንን ሀያቲ ያላገባቹ ሁሉ ያማረ የምታርፉበት የሆነ ትዳር አላህ ይወፍቃቹ

  • @hajerworld9912
    @hajerworld9912 6 หลายเดือนก่อน

    ተመጣጣኝነው ቆጆዋጋነው ትልና30ሺ 😅😅😅😅😅

  • @hawa-or8xk
    @hawa-or8xk 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ እፈልጋለሁኝ

  • @semirakonjo9829
    @semirakonjo9829 8 หลายเดือนก่อน

    ቤት፡ፈረሰብን፡መግዛትም፡አስጠላን

  • @eledangetahun3463
    @eledangetahun3463 8 หลายเดือนก่อน +1

    Endate enagagnala

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi2386 7 หลายเดือนก่อน

    እረ እንዴት ቻልሽበት😅😅

  • @yalembeza3163
    @yalembeza3163 7 หลายเดือนก่อน

    ቀልደኛ ነሽ እባክሽ። 30ሺ ።

  • @ተዋህዶሃይማኖት-ጘ3ኀ
    @ተዋህዶሃይማኖት-ጘ3ኀ 8 หลายเดือนก่อน

    30ሺ ብር🙄🙄🙄

  • @ሀያትቢንትአወል
    @ሀያትቢንትአወል 8 หลายเดือนก่อน

    30ሽ ብላ ተመጣጣኝ ብላ እርፍ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @st5f676
    @st5f676 7 หลายเดือนก่อน

    🚫🚫🚫⛔👈

  • @dndjdjjsjsjsjsjjsjsjsj5652
    @dndjdjjsjsjsjsjjsjsjsj5652 8 หลายเดือนก่อน

    30shi🤣🤣🤣🧐🧐🧐🧐🤫

  • @mariasalvtore2722
    @mariasalvtore2722 8 หลายเดือนก่อน

    30 ሺ. ሰራተኛ ሰብሮ ለሚጨርሰዉ

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 8 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ሁሌ አትጠቀም

  • @fatimaibrahim6135
    @fatimaibrahim6135 8 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅

  • @st5f676
    @st5f676 7 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣ere bakish

  • @ወይንሽትስደተኛውንየማርያ
    @ወይንሽትስደተኛውንየማርያ 8 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን❤❤