ልዩ ሰርፕራይዝ part one 135,000 ብር የፈጀው ሙሉ የቤት እቃ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • ልዩ ሰርፕራይዝ part 135,000 ብር የፈጀው ሙሉ የቤት እቃ #ሰርፕራይዝ#surprise#የቤትእቃዎች

ความคิดเห็น • 74

  • @ayatuddin196
    @ayatuddin196 ปีที่แล้ว +9

    መሸአላህ በጣም ደስ ይላል እኔም ቤተሰቦቸም ተደስተናል እናመሰግናል ከጠበኩት በላይ ነዉ ሀቂቃ

    • @semiraebrahiml987
      @semiraebrahiml987 ปีที่แล้ว +1

      የኔዋ ያክስቴ ልጂ

    • @ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ
      @ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ ปีที่แล้ว +3

      ወልደሽ ከብደሽ የምሮርብት ያርግ መጣም ነው የሚምረው

    • @ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ
      @ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ ปีที่แล้ว

      ግን ሁለት አልጋ ሁለት ቲብስታንድ ሁለት ቁምሳጥን ነው አልገባኝም?

    • @semiraebrahiml987
      @semiraebrahiml987 ปีที่แล้ว +3

      @@ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ ሁለት አልጋ ሁለት ቲብእስታድ አንድ ቁም ሳጥን አንድ መዋቢያ ነው

    • @ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ
      @ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ ปีที่แล้ว +1

      @@semiraebrahiml987 ማሻአላህ በጣም ምርጥ ዋጋንነው ከለሩደሞ በጣም ያምራል

  • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
    @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ ปีที่แล้ว +4

    ዋው ከለር ምርጫዋን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም የምወደው ከለር❤

  • @dgfffgfffgg7250
    @dgfffgfffgg7250 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ በርታወድማችን ውብቷጎዳ በጣምነበርየናፈቀኝ ጎዳንማየት አላህይጠብቅህ ወድማችንእናመሠግናለን

  • @ekramseid3825
    @ekramseid3825 11 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል ያገር ልጅ ለኔም ታሰራልኛለህ ኢንሻ አላህ ውጫሌ🎉

  • @HdbBseb-wx6we
    @HdbBseb-wx6we ปีที่แล้ว +2

    ከጣዉላ ቤቱ ጎን የሚታየዉን ሺፎን ዋጋ ንገረን እንዲሁም በመስጊዱ አካባቢ የተከፈቱትን ሱቆች ያለዉን አሁናዊ ዋጋ አሳየን

  • @doctorsemiratube
    @doctorsemiratube ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አሀዱ ማሻ አሏህ ደስ ሲሉ ሀገሩ ሰላሙ ይመለስና ወደኞም ታሰሩልን አላችሁ

  • @doctorsemiratube
    @doctorsemiratube ปีที่แล้ว

    እህታችን እንኳን ደስ አለሺ በሰላም ገብተሺ ተጠቀሚበት

  • @yashimebet1562
    @yashimebet1562 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ያምራል በደስታ የሚኖርበት ያርግላት ለገራችንን ሰላምያድርግልን ❤❤❤

  • @R-tt7cn
    @R-tt7cn ปีที่แล้ว +1

    አብደላህ አረብያመጂልስ እድታሳየኝማ ካለሁ

  • @-ahadutube
    @-ahadutube  ปีที่แล้ว +2

    ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ የቤት አስቤዛ፣የቤት እቃዎች እንድሁም ሌሎች ትዛዞችን ማዘዝ ለምትፈልጉ በዚህ ቁጥር በዋትሳፕ፣ኢሞ፣ቴሌግራም ማናገር ትችላላችሁ 0913720988

  • @sszzss6606
    @sszzss6606 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ❤❤

  • @doctorsemiratube
    @doctorsemiratube ปีที่แล้ว +1

    አሏህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ

  • @TነኝየMልጅ
    @TነኝየMልጅ ปีที่แล้ว

    ዋአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአሏህ ተባረክአሏህ ደስይላል አገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን

  • @Semira-qj4oi
    @Semira-qj4oi 11 หลายเดือนก่อน

    ረወደዛ በጣም ጠበበ

  • @OneDay-gw4yf
    @OneDay-gw4yf ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አህለን ❤❤❤❤

  • @semiraebrahiml987
    @semiraebrahiml987 ปีที่แล้ว +2

    ማዘዝ የምትፈልጉ እዘዙ በታማኝነት ነው የሚያደርሰው

  • @Toyba765
    @Toyba765 ปีที่แล้ว

    ماشاء الله

  • @Omusalwa326
    @Omusalwa326 ปีที่แล้ว +1

    መሸአላ ሀሪፍነው ግን ወጋውን ብነግረን ጥሩነው ለሚዝሠው

    • @ማን-ቘ1ፀ
      @ማን-ቘ1ፀ ปีที่แล้ว +1

      135000ሺህ

    • @ሪሀናኢቶብ
      @ሪሀናኢቶብ ปีที่แล้ว

      የህማ፡መቸጠፋን እያዳዱ፡ዋጋ፡ቢነግረን​@@ማን-ቘ1ፀ

  • @semiraebrahiml987
    @semiraebrahiml987 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድም ቤተሰቦቼን ስላስደሰትክልኝ

  • @ameeenamuhammmad6894
    @ameeenamuhammmad6894 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወድማችን. እኳን ሰላም. መጣህ. ማሻአላህ ደዛይን ብናሳያቸው. ይሰራሉ. እድ??

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  ปีที่แล้ว

      በደንብ ይሰራል የፈለጋችሁትን ድዛይን ማቅረብ ትችላላችሁ

  • @Semira-qj4oi
    @Semira-qj4oi 11 หลายเดือนก่อน

    ያአናህ ጥበብያለ

  • @umabubekr
    @umabubekr ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ በጣም ያምራል እኔም እፈልጋለሁ እድትሰሩልኝ

  • @hhdhjbbg8770
    @hhdhjbbg8770 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ

  • @LailaLaila-tc4om
    @LailaLaila-tc4om ปีที่แล้ว

    መሸአላህ በጣም ያምራል

  • @-rm4pu
    @-rm4pu ปีที่แล้ว

    ዋሊኩም ሰላም አብደላህ ማሻአላህ ማሻአላህ የትነው አድራሻህ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  ปีที่แล้ว

      ሰሜን ወሎ ውርጌሳ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ2መ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ2መ ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውው🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh ปีที่แล้ว

    masha allah lyu new

  • @HdbBseb-wx6we
    @HdbBseb-wx6we ปีที่แล้ว

    አሁን ላይ ጨምሯል ዋጋ ወይስ ባለፈዉ ስታስቀጥር እንደተናገርከዉ ነዉ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  ปีที่แล้ว

      የተወሰነ ጨምሯል

  • @ommohmed1843
    @ommohmed1843 ปีที่แล้ว

    ከዬት ነው ሀራ ታዴርሳላቹሁ ወይ

  • @genetyoutube5524
    @genetyoutube5524 ปีที่แล้ว

    ሰላም ወድም ወልድያ ታደርሳለህ🎉🎉

  • @-rm4pu
    @-rm4pu ปีที่แล้ว

    ከ mdief እጨትና Hdief እጨት ጥንካሬው ሀሪፉ የቱነው

  • @weynsahtarega3737
    @weynsahtarega3737 ปีที่แล้ว

    Mashallah❤❤❤❤❤

  • @TነኝየMልጅ
    @TነኝየMልጅ ปีที่แล้ว

    አሁን እደት ዉላችሀል ወድም አብዲ አልተረጋጋምወይ ሰላሙ አላህ ሰላም ያዉርድልን አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  ปีที่แล้ว +2

      ዛሬ ሰላም ነው አልሀምዱሊላህ

  • @mohammedayoushetube7587
    @mohammedayoushetube7587 ปีที่แล้ว

    የቲቪው ስንትነው

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  ปีที่แล้ว

      አስራ አራት ሺ

  • @semiraebrahiml987
    @semiraebrahiml987 ปีที่แล้ว

    ከትናት ነገ ይለቀቀል ስትል ስጠብቅ ነበር የዋልኩት

  • @የቀየፈርማርያምአንቺጠብቂ

    የት ሀግር ናችሁ ግን በጣም ያማራል

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  ปีที่แล้ว

      ሰሜን ወሎ ውርጌሳ

  • @ጥሩነሽነገሰልጇንናፋቂስደ

    ቤቴን ስጨርስ እፈልጋለሁ😊

  • @zamzam-e5w
    @zamzam-e5w ปีที่แล้ว

    የዛሬውይለያል

  • @rahimakeme5834
    @rahimakeme5834 ปีที่แล้ว

    ዋጋ ንገረን ወንድም

    • @ማን-ቘ1ፀ
      @ማን-ቘ1ፀ ปีที่แล้ว

      135000ሺህ

    • @om_Ryane
      @om_Ryane ปีที่แล้ว

      80 ሽ ነበርኮ የሚያሰሩት የሄ ተወደደሳ​@@ማን-ቘ1ፀ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩምሠላምወራህመቱላሂ፡ወበርከቱ፡ማሻላህ፡በጣምያምራል

  • @kokab597
    @kokab597 11 หลายเดือนก่อน

    ማጄቴ ትልክልኛለህ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  11 หลายเดือนก่อน

      ይቻላል

  • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
    @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ ปีที่แล้ว

    ራቀ እንጅ አዝህ ነበር ከትንሽ ወራት በኋላ

  • @ጥሩነሽነገሰልጇንናፋቂስደ

    90 ቆርቆሮ ግርፍ ስራልኝ ብዬህ😊😢

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  ปีที่แล้ว

      እሰራለሁ

    • @ቢትሙሀመድ-ቐ2ዀ
      @ቢትሙሀመድ-ቐ2ዀ ปีที่แล้ว

      @@-ahadutube አሰላሙአለይኩም።አብደላ።ከቻልክ።ያራትክላስቤት።የውስጡንጅብሶንናቀለም።የዉጩን።ካረቲዝለማስቀባትስትእደሚፈጅ።አሳውቀን።የላሜራመስታውቱንም።አማናወድም።

  • @sumeyazeyadi
    @sumeyazeyadi ปีที่แล้ว

    😳😳135shi.mngudinew

    • @om_Ryane
      @om_Ryane ปีที่แล้ว +1

      4500 ሽ ሪያል ማለት ነው ለሰራ ሰው 2 ወር ደመወዝ ነው

    • @HdbBseb-wx6we
      @HdbBseb-wx6we ปีที่แล้ว

      አሪፍ ዋጋነዉ

    • @sumeyazeyadi
      @sumeyazeyadi ปีที่แล้ว

      @@om_Ryane welahi aydelem.asebeshiwal.alga.kongow30shinew.esubesntasbotnew.🤔🤔100shibirkoanaywesfim