LTV SHOW : መደመሬን እና አለመደመሬን አላውቅም - ዶ/ር ገመቹ መገርሣ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2019
  • Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @user-eu5hy4xj5x
    @user-eu5hy4xj5x 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዛቢሄር ይባርክሽ
    ለሳቸው ግን ብዙ ሳያጫርሱን የኢትዮጵያ አምላክ እግዛቢሄር በግዜ ይሸክፋቸው እድሜአቸውን ያሳጥረው

    • @kibnashasafa7321
      @kibnashasafa7321 2 ปีที่แล้ว

      ide mn lalu beand waqa new yemamnew hulun befeterew alu gdeta magbezbez alebachew ide

  • @zerihuneshetu9385
    @zerihuneshetu9385 4 ปีที่แล้ว +22

    ሀሳቡን ከመቀበልና ካለመቀበል ውጪ በጣም ግልፅ የሆነ ሰው እራሱን የሆነ ሰው !!!!

  • @timkehettefferamekonnen8405
    @timkehettefferamekonnen8405 4 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ የሚለው ዶክተር ገመቹ አንዳንዱን ግራ የገባው ጥያቄ በጥያቄ ነው የሚመልሱት። ደስ ይላሉ።

  • @gamewakjira7654
    @gamewakjira7654 4 ปีที่แล้ว +15

    He is talking the truth 👌we knew a lot about the Country for a long period of time.

  • @kemerayalew7339
    @kemerayalew7339 4 ปีที่แล้ว +90

    ኦሮሞ ሲጠመቅ አማራ የሚሆን ከሆነ አማራ የሚጠመቀው ምን ለመሆን ነው? ??

    • @muniribrahim1791
      @muniribrahim1791 4 ปีที่แล้ว +1

      Amranetun bedenb yatenakrewal

    • @eagle4452
      @eagle4452 4 ปีที่แล้ว +11

      አረ ጉድ ነው እንደዛ ከሆነ እየሱስ ክርስቶስ የተጠመቀው አማራ ለመሆን ነው እንዲ

    • @abrhammekonnen7563
      @abrhammekonnen7563 4 ปีที่แล้ว

      መልአክ ወይም ራሱን ፈጣሪን

    • @Alemayehukure
      @Alemayehukure 4 ปีที่แล้ว +3

      neftenya lemehon newa

    • @eagle4452
      @eagle4452 4 ปีที่แล้ว

      @@Alemayehukure ሰው ሆን ፣ ሰው ሆን

  • @sebbitqelbbi7375
    @sebbitqelbbi7375 4 ปีที่แล้ว +28

    ፍርፍር ብዬ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ሰውየው በጣም ያስቃሉ ኮመንታቹ ደግሞ በጣም ነው ያሳቀኝ hhhhhhhhh,😹😹😹😹😹😹

    • @leulekalzeleke7490
      @leulekalzeleke7490 4 ปีที่แล้ว

      😂😂😂ዶፍተር

    • @alesales5715
      @alesales5715 3 ปีที่แล้ว +1

      እሄ ሰውዬ ሥጋ ዬለበሰ ሴይጣን፣ነው!ቅቅቅቅቅቅ እርኩስ ክክክክክክክ

    • @hey1232
      @hey1232 2 ปีที่แล้ว +1

      👹🔨👹🔨👹🔨እንቦጭ ደብተራስ 😷😷😷

  • @elemaaabebee8311
    @elemaaabebee8311 4 ปีที่แล้ว +7

    I have never seen such Doctor and I respect you more than anyone in the world. you are my role model. thank you love love love love,,,,,,,,,,,,,,,,,,

  • @user-eq5mb3nu3q
    @user-eq5mb3nu3q 4 ปีที่แล้ว +2

    የእኔም ጩኸት ይህ ነው የማለዳ እንቅልፍ የቀኑን ድካሜ የሚታደስበት አስፈላጊ የእረፍት ግዜዬ ሆኖ ሳለ ከየጸሎት ቤት የሚደረገው የፉክክር የመሰለ ጩኸት ግን እንኳንስ የተኛ የሞተም የሚቀሰቅስ በሚመስል የተጋነነ ድምጽ ሰው በሰላም አርፎ ለሚቀጥለው የሥራ ውሎው ውጤታማ እንዳይሆን የሚደርግ መጥፎ ልምምድ በሃይማኖት ስም የጸጥታ ብክለት እየተደረገብን ነው።ፈጣሪ ከልብ ጩኸት እንጂ ከድምጽ ማጉያ ጩኸት ጋር ጉዳይ እንደማይኖረው ግልጽ ነው አስመሳዮች ግን የልብ ባዶነታቸውን ለመደበቅ በድምጽ ማጉያ ሕዝብን ያናውጣሉ።ለጸሎት ከሆነ ድምጽ ማጉያ የሰራው እኮ አላርምም ሰርተዋል ለጸሎት በዛ ሰዓት መነሳት የሚፈልገው በየቤቱ በአላርም ለምን አይነሳም? የሌላውስ መብት ለምን አይከበርም? አገሪቱ የሁላችን አይደለችም? ይህ ሊታሰብበት የሚገባ የአብዛኛው ሕዝብ ጥያቄ እንደሆነ ይታወቅ።

  • @tekamekuria6568
    @tekamekuria6568 4 ปีที่แล้ว +35

    ይቅር በለኝ የበቀለ ገርባ ሲገርመኝ ከእርሱ የባሰ አለ እንዴ ይህ ቃለ ምልልስ ይህንን ሁሉ ተዝቆ የማያልቅ ዕውቀት የት ተደብቆ ነው ወይ ዶ/ር ጌታ ሆይ መቼ ነው የምትመጣው፡፡ይህንን ከምታሳየኝ እባክህ ቶሎ ና ዕውቀት ሳይገለን!!!

  • @meleket
    @meleket 4 ปีที่แล้ว +53

    ፀሐይ : "ጩኸት አይደለም"
    ዶ/ር : "ታዲያ ምንድነው?"
    ፀሐይ : "ጠሎት" ነው።

  • @user-bt8xo7fm1t
    @user-bt8xo7fm1t 4 ปีที่แล้ว

    ቤተልሔም በስራሽስ ሁሌም አድናቂሽ ነኝ ዛሬም ስለ ክርስትና ያለሽ ተቆርቛሪ መሆንሽ ደስ ብሎኛል ዶ/ ር ገመቹ ግን ተምረዋል ኦሮሞዊነትን ዝቅ አድርገን እንድናይ አድርገውናል ክርስትናም እስልምናም እምነት የሆነ የሚጨበጥ አምላክ አላቸው የኦሮሞ እሬቻ መናፍስት ግን የኦሮሞ አምላክ ብለው ምትከሉ ከሆነ አይደለም ኢትዩጵያን የኦሮሞን ህዝብ መምራት የማትችሉ ምሁራን መሆናችሁን አስመሰከራችሁ አንዲህ ዝቅ ማለት አላዋቂነታችሁን ያመለክታል አና አጋንንቱ ሰፍረውባችሁዋል ይዘዋችሁም ወደ ገደል እየገባችሁ ነው በስመአብ በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ በጣም ታሳፍራላችሁ ይህን የዋህ የኦሮሞ ህዝብ ግን አትወክሉንም

  • @svartaberget7791
    @svartaberget7791 4 ปีที่แล้ว +16

    OMG, I love Dr. Gamachu Magarssa. So brilliant and smart comedian I can't get enough of him. please do more interviews like this one to entertain and really educate us.

  • @user-zh6ev3jw1b
    @user-zh6ev3jw1b 4 ปีที่แล้ว +69

    The funniest interview I have ever watched in a long time.
    ተደምረዋል?
    አንቺ ተደምረሻል?
    አዎን።
    እስቲ አስረጂኝ?
    እንዳንበላላ።
    መበላላትን ምን አመጣው።
    Am dying here lol

    • @dawitgirmay3135
      @dawitgirmay3135 4 ปีที่แล้ว +9

      የበታችነት ስሜት ሲበዛ እንደዚህ ያስቀባጥራል።

    • @yadessahunkie7229
      @yadessahunkie7229 4 ปีที่แล้ว

      I think this person is not Dr please send

    • @user-us5sk6fi4j
      @user-us5sk6fi4j 2 ปีที่แล้ว

      Hahahah

  • @EthiopicMedia
    @EthiopicMedia 4 ปีที่แล้ว +64

    እኝህ ሰው በግል ያለባቸውን የበታችነት ስሜት የኦሮሞ ህዝብ ላይ ይጭናሉ ይሄ አግባብ አይደለም ሌላ የሚያወሩት ነገር ሁሉ ምን እንደሆነ የሚያውቁት አይመስለኝም ።ያሳዝናል እኝህም መምህር ነበሩ ትውልዱ ታድያ ምን ፍርድ አለበት ????

    • @RasEthiopia.
      @RasEthiopia. 4 ปีที่แล้ว

      ይኼንን የቀሚሳም ፖለቲካ መቼ ይሆን የምታቆሙት? ስለራስህ መሰባሰብ አስብ

    • @geresuieta8956
      @geresuieta8956 4 ปีที่แล้ว

      Ethiopic Media naftagha yemililik safarii .doctor geart job

    • @EthiopicMedia
      @EthiopicMedia 4 ปีที่แล้ว +3

      @@geresuieta8956 ሚኒሊክ ለጥቁር ህዝቦች የነፃነታቸው ምልክት ነው። ሌላ የታሪክ አረዳድ ችግር ነው እንጂ የህዝብ ፍልሰት ምን እንደሆነ ትረዳ ነበር ምን ዋጋ አለው በመንጋ እንድታስብ የሚያደርግ የታሪክ ትርክት ጭነውብን አይምሮአችን አዙሮ እንዳያይ ዘጉብን ••

    • @abck23
      @abck23 4 ปีที่แล้ว +1

      የበታች የበታች ... የበላይ ነኝ ነው ለማለት ነው :::

    • @motimk
      @motimk ปีที่แล้ว

      Ewnatan takabal

  • @tsegaye4444
    @tsegaye4444 2 ปีที่แล้ว +14

    ቢያንስ ከ10 ግዜ በላይ አይቼዋለው ቤቲ ካረገቻቸው ኢንተርቪው እንደእዚህ አይነት የለም የክፍለ ዘመኑ ምርጥ ኢንተርቪው 😍😍😍😍

    • @aschalewwoldemariam2599
      @aschalewwoldemariam2599 2 ปีที่แล้ว +1

      Sira alneberehm?

    • @tsegaye4444
      @tsegaye4444 2 ปีที่แล้ว

      @@aschalewwoldemariam2599 አንድ ደብተራ ና ቡዳ አናዶኝ ፈቃድ ወስጄ ነበር

    • @aschalewwoldemariam2599
      @aschalewwoldemariam2599 2 ปีที่แล้ว

      Taliyan lemin saygerfegn qere bilo 100 amet yeminaded enanten ayehu

    • @tsegaye4444
      @tsegaye4444 2 ปีที่แล้ว

      @@aschalewwoldemariam2599 አዝማሪ ና ነፃ አውጪ ለይ

    • @aschalewwoldemariam2599
      @aschalewwoldemariam2599 2 ปีที่แล้ว

      Netsa awchi=Minlik. Asmari=Art, what is wrong about it?

  • @kessetenegusse5364
    @kessetenegusse5364 4 ปีที่แล้ว +11

    Tell them the truth, even it hurts them. Honest Doctor.

  • @user-uv2fy5sy6j
    @user-uv2fy5sy6j 4 ปีที่แล้ว +35

    እኔ የትግራይ ተወላጅ ነኝ የተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ኣባቴ በእምነቴ እንድፀና በኢትያጵያውነቴን እንድኮራ ከስኩሶ ኣሳድጎኛል ኦሮም ኣማራ ትግራይ ሁላችን ኣንድ ነን 🇪🇹⛪🇪🇹⛪🇪🇹 ኣንተ ግን ልቦና ይስጥህ

    • @tsidete7357
      @tsidete7357 4 ปีที่แล้ว

      Antu new yemibalew

    • @fekatagudeta4537
      @fekatagudeta4537 3 ปีที่แล้ว

      ምን አገናኘው? መሀይም

    • @Sifen2002
      @Sifen2002 3 ปีที่แล้ว +1

      እውነት እካ ነው የተናገረው።

  • @jkonjo7928
    @jkonjo7928 4 ปีที่แล้ว +43

    ወደው አይስቁ አለ የገሬ ሰው

    • @sanyii9438
      @sanyii9438 4 ปีที่แล้ว

      Min akatelesh..

    • @hebeshawithebeshawit1896
      @hebeshawithebeshawit1896 4 ปีที่แล้ว

      @@sanyii9438 አንተ ነክ የተቃጠልክ እንደሰውየው እራስክ ጀዝባ ነክ

  • @sisaytesfay1832
    @sisaytesfay1832 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን ከመናገር ማወቅ ይቅደም አለ እባኮትን እንደ ባዶ ጀሪካን ከመጨው አላማወቆትን አምነው አባቶችን ጠይቁና ተማሩ ይህ በእውነት ተዋህዶን የነቀፍ እንዳይመስሎት እግዚአብሔር ማንም አይቃወመውም ግን እኔ ለእርሶ አፈርኩኝ የስልጣን መልክተኛ ሆነው በማየቴ መጀሪያ ማለፃነት ገብተው ይማሩ ከዚያ ምን እንደሚያወሩ ሲያውቁ ይናገራሉ በእውነት እግዚአብሔር ይማሮት በጣም ታመዋል

  • @wagibelete4163
    @wagibelete4163 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ትምህርት/መማር እንዲ የተጫወተበት ማህበረሰብ አላየሁም። ፈጣሪ ይርዳችሁ!

    • @motimk
      @motimk ปีที่แล้ว

      Anbeb gobaz denkurena bat ayserabek

  • @meleket
    @meleket 4 ปีที่แล้ว +64

    "እኔ አልተኛሁም፣ ቄሶቹ ይጮኹብኛል"....በሳቅ ሞትኩ

    • @amitymariomario9023
      @amitymariomario9023 4 ปีที่แล้ว

      Dekemku besak

    • @user-iw9hb8yf6i
      @user-iw9hb8yf6i 4 ปีที่แล้ว +5

      እዴት ይተኛ ውስጡ ያለው አውሬ ይቃጠላል

    • @meseretmasara5152
      @meseretmasara5152 4 ปีที่แล้ว

      kingdom hahajahahahahaja

    • @meheretgebreselassie836
      @meheretgebreselassie836 4 ปีที่แล้ว

      @Sorsa Oli ቢመስልህም ባይመስልህም ሸገር ፊንፊኔ አይሆንልህም፤፤(2*) may be in ur dreams. u can go anyware anyware in ur dream.u can go anyware anyware in ur dreams.

    • @hey1232
      @hey1232 2 ปีที่แล้ว

      በተዘዋዋሬ ደብተራዎቹ ማለታቸው ነው ሀቅ 👍🏽

  • @smon4679
    @smon4679 4 ปีที่แล้ว +17

    መደመር isn't a philosophy and will never be.
    Absolutely spot on.
    I love this guy
    ደስ የሚል ሰው ነው
    kkkkkkkkkkk
    የቤቲን መሃይምነት,ምላስ በቻና ከእውቀት ነፃ መሆኗን ፍንትው አድርጎ አሳየን
    There is a big Knowledge gap b/n them and the conversation was very difficult for Betty even to understand what he was saying
    ወያኔ ያደርስ የነበረውን በደል ምክንያት በማድረግ
    የህዝቡን ብሶት በመደጋገም ወይም
    ሁሌ ወያኔ ወያኔ በማለት ታዋቂ ሆነውበታል
    ነገር ግን እስከመቼ?
    ቤቲዬ - for whatever reason ታዋቂ መሆን ይቻላል
    አዋቂ ለመሆን ግን
    መማር, ማንበብ , ወይም ከእድሜ ትምህረት የሚገኝ ነው.
    Good Luck! ቤቲ

    • @be20ads96
      @be20ads96 4 ปีที่แล้ว

      The New Oromo crazy there is Amhara crazy too go work you idiot

  • @user-fk5ru9vd4y
    @user-fk5ru9vd4y 4 ปีที่แล้ว +7

    Nice speech from big man respect 👊

  • @user-lo1xy2bm3i
    @user-lo1xy2bm3i 4 ปีที่แล้ว +71

    እኚ ሰውዬ ከክርስትና ጋር ከባድ ችግር አለባቸው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

    • @fawaz8353
      @fawaz8353 4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም

    • @ameteamete9997
      @ameteamete9997 4 ปีที่แล้ว

      Yeh sewe seltan binorew kedase yaskomenal.

    • @jalenedinka4752
      @jalenedinka4752 4 ปีที่แล้ว +3

      Understand him first. Ya can't teach him cuz he's qualifed from UK. So ur point is.....

    • @saradebesay4784
      @saradebesay4784 4 ปีที่แล้ว

      @@jalenedinka4752 I don't get it what do you mean by that his qualified from UK so what nothing to do with what he said!!!!

    • @zinabuhailu6925
      @zinabuhailu6925 4 ปีที่แล้ว

      duket

  • @gebreegzaber9546
    @gebreegzaber9546 4 ปีที่แล้ว +64

    I love this guy, we should all be honest like him.

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 4 ปีที่แล้ว +3

      የተጠየቀው ሌላ የሚመልሰው ሌላ:: ምንም እውቀት ያለው ሰው አይደለም::

    • @ethiopianamerican4095
      @ethiopianamerican4095 4 ปีที่แล้ว +1

      I love this guy to he’s smart stupid people don’t understand him

    • @gudutaye6337
      @gudutaye6337 4 ปีที่แล้ว +2

      Gebre egziabher... lante aynet zeregninet lawerew tebab sew mani'm sew yeAmhara fobiya yinuribet enji yefellegewin biawera tikikil new.

    • @bichichiamore262
      @bichichiamore262 4 ปีที่แล้ว

      I don't understand it(you)

    • @abebeaddis2631
      @abebeaddis2631 4 ปีที่แล้ว +2

      Please be your self!!! U are Tigray and Tigray have their own beauty culture. Don't undermined your self!!

  • @Yo-ys3kb
    @Yo-ys3kb 4 ปีที่แล้ว +35

    Dr Gemechu always speak the naked truth!

  • @WaaqjiraaAbdisaaUkka
    @WaaqjiraaAbdisaaUkka 8 หลายเดือนก่อน +2

    Nuuf jiraadha hamaan siniraa hin gahin Kab.. Dok... Gamachu umrii dheera nuuf jiraadha baayeen sin jaaladhaa amma Lubbu keenutti hayyu beeka heduu galatooma ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @segensegen962
    @segensegen962 4 ปีที่แล้ว +19

    WOW , so intelligent doctor
    We need people like you in Africa

    • @biniam5667
      @biniam5667 4 ปีที่แล้ว +1

      ብጣዕሚ ሓይል ስብኣይ ኢዩ።
      ብጣዕሚ ኣድነቀዩ!

  • @theconfusedoromo5361
    @theconfusedoromo5361 4 ปีที่แล้ว +4

    AGAIN THANK YOU DOCTOR. LOVE YOU AS ALWAYS

  • @eagle4452
    @eagle4452 4 ปีที่แล้ว +13

    በክርስቶስ ታምናለክ ወይ አልሽኝ ልመን አልመን አላውቅም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
    ተደምረካል ወይ አልሽኝ ልደመር አልደመር አላውቅም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አረ ሙትኩኝ

  • @esuafen8825
    @esuafen8825 4 ปีที่แล้ว +2

    ትክክለኛ ተናጋሪ ይሄን ሰው ብቻ አገኘሁ

  • @ermiasfiseha7317
    @ermiasfiseha7317 4 ปีที่แล้ว +28

    ሁለት ነገር የወደድኩለት ከዚህ ሰውይ ድምፁን እና እብደቱን ነው

    • @eagle4452
      @eagle4452 4 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክክክክክክክክክክክክ

    • @mahamrapl5879
      @mahamrapl5879 4 ปีที่แล้ว

      hhhhh kikikkikikikik 👌👌👍👍❤❤✔✔

    • @jambomambo4683
      @jambomambo4683 4 ปีที่แล้ว

      Doctor, ebdena tenegna yemetawq

    • @meseretmasara5152
      @meseretmasara5152 4 ปีที่แล้ว

      Ermias Fiseha hahahaha

    • @meronberhan2395
      @meronberhan2395 4 ปีที่แล้ว

      Ermias Fiseha ene asazenogal getan achi tedemershal teru teyaki new 😂

  • @fantayefantaye5321
    @fantayefantaye5321 4 ปีที่แล้ว +5

    ማሃረነ ክርስቶስ

  • @esayaswoldetinsae3471
    @esayaswoldetinsae3471 4 ปีที่แล้ว +11

    I love this guy as he is a man of principle!

  • @user-bz2qg9zz9u
    @user-bz2qg9zz9u 4 ปีที่แล้ว +11

    አንተ የትልቅ ትንሽ ነህ አንተ ብሎ ዶር የጭንቅላት ደሀ ብትችል እንደ ትልቅነትህ ማስማአማት ማስታረቅ ስትችል ፍቅርን ስላምን መስበክ ስትችል አንተ ግን የተረገምክ ስለሆንክ ጥላቻን ትስብካለክ ያልታደልክ ስው ነህ

  • @demsieakele6699
    @demsieakele6699 4 ปีที่แล้ว +66

    ተመቹኝ በውነት ግልጺነት ያላቸው ሰው።

    • @galaxyjoseph4612
      @galaxyjoseph4612 4 ปีที่แล้ว +6

      ይሄ ግልፅነት ነው ? ይሄ ኦሮሞ አሰዳቢ የመጨረሻ ደደብ ሰው ነው:: እሺ በዘር እንኳን አይስማማ :: ግን ጥምቀት ማለት አማራ ማለት ነው ? ከሆነ የአለም ክርስትያን ሁሉ አማራ ነው ማለት :: እሺ የኦሮሞ የራሱ የሆነ ከእግዚአብሔር ሌላ ፈጣሪ አለውን ? ይሄ ሰውዬ ጤነኛ አይመስለኝም ::

    • @Genet-ub9si
      @Genet-ub9si 4 ปีที่แล้ว +1

      @@galaxyjoseph4612 ትክክል

    • @ameteamete9997
      @ameteamete9997 4 ปีที่แล้ว

      Ewenet newe yehe yetemare chenkelatachewon kefet argewe newe yasayon 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 4 ปีที่แล้ว

      ግልጽነት አልከው😂😂

    • @rigathaile1269
      @rigathaile1269 4 ปีที่แล้ว

      @@galaxyjoseph4612 ጥምቀት አማራ እዲመስል ያረጉትኮ የዛኔ የነበሩ ጨፍላቂ ባለስልጣናት ናቸው ስትጠመቅ ባህልህም ቃንቃህም ወደ አማራ መቀየር ግድ ይል ነበር በማንነትህ እንድታፍር ነበር የሚያረጉህ የወቅቱ ስርአት ሀይማኖት ለስልጣንና ለግል አስተሳሰብ ማስፈጸምያ መሳርያ ሲጠቀሙት ስለነበር ነውእንጂ እንዴት ክርስትና ማለት አማራ ይሆናል ሲጀመር የመጀመርያ ክርስትና የተቀበለ አማራ አይደለ

  • @sebleg3559
    @sebleg3559 4 ปีที่แล้ว +24

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!!!!!!!!!!!!!!! እግዚአብሔር
    ልቦና ይስጥህ አንተን እርስዎ ማለት ይከብዳል ዶ/ር ብሎ ዝም ነው
    ዶ/ትሬቱ ከዋቆ ነው የተሰጠህ በእግዚአብሔር ስም !!!!!

    • @sweetyflower3204
      @sweetyflower3204 ปีที่แล้ว +1

      ዶ/ር እድሜውን በትምህርት አሳልፎ በልፋት የጥረት ውጤት እንጂ በአንድ ስብሰባ ተወስኖ የክብር ዶ/ሬተት የተሰጠው እንዳልሆነ ልታውቂ ይገባል ሲቀጥል አንቺ ግን እሱ የደረሰበት እንዳልደረሽ እርግጠኛ ነኝ።ሰው መቼም እውነት የሚናገር ሰው አይወድም ከአንቺ ጭምር እሺ ሰው ብዬ እንደጀመርኩኝ ልብ በዪ ቅኔው ከገባሽ።

  • @hagoshailu9749
    @hagoshailu9749 4 ปีที่แล้ว +4

    the real anthropologist you have my appreciation Dr.Gemechu

  • @chufaysa2094
    @chufaysa2094 4 ปีที่แล้ว +1

    Dr. Gamachu Magarsa, the in-depth practical philosopher. Long live!

  • @kiduhumera1904
    @kiduhumera1904 4 ปีที่แล้ว +49

    ቤቲ ዛሬ ገና ደህና ሠው ለይ ወደቀሻል እኔ እምለው ግን አንቺ ተደምረሻል , እቺ ጥያቄ ግን ጠንከር ያለች ነቀረች የመደመር ፅንሰሐሳብ ሳይገባሽ ነው የተደመርሽው አይደል

    • @nahiliabedi5801
      @nahiliabedi5801 4 ปีที่แล้ว +1

      mene eso becha mejemeria hulum tedemeru ahun demo tekenesew tekenesew eyaleku nw

    • @mekedsalemayehu7123
      @mekedsalemayehu7123 4 ปีที่แล้ว +4

      ተው ባክህ ደህና ሰው አግኝተክ ሞተሃል የሆነ ቱቧፍ ነገር

    • @hhcgvgh5194
      @hhcgvgh5194 4 ปีที่แล้ว +1

      ስቅ ጥዑም

  • @ethiopiannewsentertainment6064
    @ethiopiannewsentertainment6064 4 ปีที่แล้ว +10

    I love this guy. Thank you,Betty .Great show. Keep up the good work.

  • @hilufgirmay329
    @hilufgirmay329 4 ปีที่แล้ว

    ዶ/ገመቹ ረጅም ዕድሜ ና ጤና ይስጥዎት
    ለኦሮሞ ህዝብ ነበረኝ ክብር ነው ከፍ ያደረጉት ።

    • @user-wh6xn9ki3m
      @user-wh6xn9ki3m 4 ปีที่แล้ว

      እኔን የሚገርመኝ የቀን ጅብ ብቻ ነው እሱን እሚደግፍ አንተም ጅብ ነክ

  • @melkamutadeg8952
    @melkamutadeg8952 4 ปีที่แล้ว +1

    ዶር ገመቹ መገርሳ በብዙ ምዕራፎች የተከፋፈለ ትልቅ መፅሐፍ ነዉ።
    *******
    ምዕራፍ አንድ
    ገመቹ መገርሳ የሰዉ ልክ ነዉ። ከንግዲህ ገመቹን መሆን ባልችልም፣ ልጆቼ ሲያድጉ እንደሱ አይነት ሰዉ ቢሆኑልኝ ተመኘሁ።
    *********
    ምዕራፍ ሁለት
    ገመቹ አፍሪካ ኬኒያዊ ኦሮሞ የሆነች ሚስት ስላገባ ጠባብ አመለካከት ያለዉ ሰዉ ነዉ(ምፅ)።
    *********
    ምዕራፍ ሶስት
    ገሜ በአጉል ይሉኝታ ያልታሰረ፣ በሀቅ፣ እዉነትና ተጨባጭ ነገሮች የሚመራ ሰዉ ነዉ።
    *********
    ምዕራፍ አራት
    ሀገራችን ለረጅም አመታት ስትጎዳ የኖረችዉ በገመቹና መሰሎቹ አስተሳሰብ ባለመመራቷና መሰል ሰዎችን ባለመጠቀሟ ነበር።
    **********
    ምዕራፍ አምስት
    ገመቹ ለኢትዮጵያ ወጣት ትልቅ ተምሳሌት (Role model) የሚሆን ትልቅ የሀገራችን ሀብት ነዉ።
    ***********
    ዶር ገመቹ መገረሳ በLTV ቤቲ ሾዉ ያደረገዉን ቃለ ምልልስ ሰምታችሁ ምዕራፎቹን ፍረዷቸዉ።

  • @mengstabrezene5484
    @mengstabrezene5484 4 ปีที่แล้ว +5

    የኡዉነት ኣባት ናቸዉ ከምር ኡዉነቱ ሁሉን እኮ ፍርጥርጥ ነዉ ያረጉት።
    👉የወያነ "የመለስ" ኣስተሳሰብ ለህዝብ ኦሮሞ የነበረዉ ክብር እና ህገ-መንግስቱ የተመሰረተዉ ሁሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ብሄረሰብ ሁሉ ታሳቢ የተደረገ ኣብሮዉን የመኮሩበት እዉነተኛ ነዉ ኣሉ።።
    👉ያደነቁት ነገር ኣጥፊዎች ማን እንደሆኑ ገዳይ ማን እንደሆነ 👉የትምክህት ሃይሎች በኢህወደግ ዉስጥ ተመሽጎዉ የስልጣን ጥምተኞች እንደሆኑ እየተናገሩ ነዉ።።።
    👉የኔ ሃይማኖት "እዉነት" ነዉ ብሎዋታል።።።
    👉እዉነቱ ነዉ 👉እዉነት" ነዉ ሃይማኖቱ እንጂ ማለት የተፈጠረበት ያኖረዉ የሚያነሮዉ ኣማርኛ ኣደለም ያነሮዉ የሚያኑሮዉም ጭምር የራሴ ክብር ኣለኝ እያለ ነዉ።
    ጀግና ኩቡር ዶክተር ገመቹ እዉነተኛ ሰዉ ነዎት እናከብሮዉኣለን።።።

  • @happylife2372
    @happylife2372 4 ปีที่แล้ว +6

    This is painful truth. There is deep rooted long lived ethnocentrism in Ethiopia. We must have consensus to address this problem.

  • @makiabebe4211
    @makiabebe4211 3 ปีที่แล้ว

    የሁላችንም ዘራችሁን ያጥፋው እናንተ ሰይጣን የሰይጣን ልጆች ፀሎቴ ይሄን እንዲያሳየኝ ነው

  • @biruhtayemewahegn7767
    @biruhtayemewahegn7767 4 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ መለስን ስታመሰግኑት ሰማሁ ዋዉ ዋዉ ደስስ ይላል
    መለስ ዛሬ የእናንተ መልዓክ ሆኗል

    • @ghhh5608
      @ghhh5608 4 ปีที่แล้ว

      Hahaha ewnetun eko kessss eyal new yemewtaw

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 4 ปีที่แล้ว +18

    He is so open And funny I wish he start preaching peace ✌️

  • @gebrelibanosgebreslasse1696
    @gebrelibanosgebreslasse1696 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚኣብሄር ኣምላክችን ድፍረታችን ብዛት ሳይመለከት ይቅር ይበለን!

    • @mimimimi5413
      @mimimimi5413 4 ปีที่แล้ว

      Is he drink not normal person

  • @survivalbelay8838
    @survivalbelay8838 4 ปีที่แล้ว

    የዶክተር ገመቹ ገለጻ ከገመትኩት በታች ነዉ መድረኩን ለማስተማርና ስለእረቻ የማናውቅዉን ይገልጹለናል ብየ ሰጠብቅ ለተለመደዉ ቅስቃሳ አዋሉት፡፡

  • @Tube-ki6fw
    @Tube-ki6fw 4 ปีที่แล้ว +1

    መማር እድህ ማፍሪያ.ክሆነ.እግዚአብሔር ይመስገን.አለመማሬን ወደድኩት.እፎይ.የኛ ታላቁ ጉማሬያችን.ዝንጀሮ አተብሎ.ዶክተር

  • @user-zc8sr1sh9j
    @user-zc8sr1sh9j 4 ปีที่แล้ว +7

    ኦሮም ነትህ ሣይሇን ያሥናቀህ እንደእንሥሣ ማሰብህ ነው

  • @user-ho6lr8lu3m
    @user-ho6lr8lu3m 4 ปีที่แล้ว +5

    ዶ/ር ገመቹ መገርሳ ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጦት እውነተኛ አንጀት አርስ ማብራርያ ነው የሰጡን

  • @hanasolomon7954
    @hanasolomon7954 4 ปีที่แล้ว +2

    ወይ መድሀኒአለም !! ዘንድሮ ስንቱን አየን ሰማን በዚህ እድሜ እግዚአብሔር ልብ ይስጥዋት!!!

    • @remajebessa786
      @remajebessa786 4 ปีที่แล้ว

      hana solomon lache leb yesetesh yerasachu becha leke yesewun ewunet lemesmat yemeyamachu, edetamemesh tenoratayelesh ewunetu yehewu new wachat, ande yemeyadergen yelem.

    • @hanasolomon7954
      @hanasolomon7954 4 ปีที่แล้ว

      @@remajebessa786 ምንድነዉ የራሳችን ብቻ እዉነት የሚመስለን ክርስትና ለአንድ ብሄር ብቻ ማነዉ የሰጠዉ??

  • @front_spice
    @front_spice 4 ปีที่แล้ว +3

    ቤቲ ለመጀመርያ ጊዜ አሪፍ ስው አቀረብሽ ደግመሽ ልተቀረቢው ይገባል ዶ/ር ገመቹ መገረሣ ቤቲ ለመጀመርያ ጊዜ ፈገግ አልሽ እየተፈታተሸኝ ነው ሲሉሽ ያሰየሺውን ፈገግታ ገርሞኛል

    • @meronberhan2395
      @meronberhan2395 4 ปีที่แล้ว

      Sweyew tekikil new ede abduye ☺️

  • @getchmamo9177
    @getchmamo9177 4 ปีที่แล้ว +31

    I love all Oromo people, Amarah people, Tigrayans, Gambela people, Somalias. Afar people, Sidama people, Qemant people, Gurage people...
    We are so beautiful when we stand for love guys.
    STOP this Hate.

    • @eagle4452
      @eagle4452 4 ปีที่แล้ว

      ኖርልን ፣ ይህ እንዲሆን ፀልይ ፣ባንዳ ወያኔ በዘር አናክሱን ለዚህ አበቃን

    • @kiberenigestsebez6633
      @kiberenigestsebez6633 4 ปีที่แล้ว

      dedeb neh,,,, they don't like u ,,,u don't understand that idiot

    • @lewiami1734
      @lewiami1734 4 ปีที่แล้ว +1

      If it was possible to give 10 likes, I would have given you, brother.

    • @lorenzogiaminaidi9936
      @lorenzogiaminaidi9936 ปีที่แล้ว

      Eradicate tigrays hate politics.

    • @user-fd9vf1hw5r
      @user-fd9vf1hw5r 11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @akwomaokugncham7985
    @akwomaokugncham7985 2 ปีที่แล้ว

    Fact and fulfilled.
    Scientific and confidence expression of ideas.
    Love him.Man of his words and actions.

  • @danielneguse3241
    @danielneguse3241 4 ปีที่แล้ว +4

    ንግግሩ እርስ በርስ ይምታታል ተመልከት አማራ
    ስለሚለው ቃል የሚናገረውን ……….ይህ ህዝብ አልነሳ አላችሁ ፍቅርን ይቅር ባይነትን እንደመስበክ ከሚኒሊክ እስከ ኢሀዲግ ታሪክ
    እያወራችሁ 30 አመት ጥላቻን ሰበካችሁ ምን አለ ድህነትን በጋራ ብንዋጋ ምናለ መሀይምነትን ብንዋጋ

  • @princessmekelle81
    @princessmekelle81 4 ปีที่แล้ว +11

    እንደው አባባ ምን ልበልዎት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጦት ሃቅ ስለተናገሩ እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @user-zc8sr1sh9j
    @user-zc8sr1sh9j 4 ปีที่แล้ว +50

    የኦሮሞ አቦይ ሥብሀት

  • @gattewteferi7477
    @gattewteferi7477 4 ปีที่แล้ว

    እርሶ ብዬ ስል በእድሜ ስለሚበልጡልኝ ሳይሆን በእውቀት ስለሚበልጡኝ ነዉ: የሚልቆትን አንተ ብለው ባይዘረጥጡ ኢትዮጵያዊ እሴት ነው

  • @Diriba_Fufa
    @Diriba_Fufa ปีที่แล้ว +1

    Much respect Dr.

  • @esaksultan4194
    @esaksultan4194 4 ปีที่แล้ว +12

    You make my Night yimchi dr

    • @etalemzena6943
      @etalemzena6943 4 ปีที่แล้ว

      እግዚዎ እኝህ ሠውዬ እንደዚህ ሠውዬ የሚከተላቸው ህዝብ አሥብ

  • @millionworkneh1754
    @millionworkneh1754 4 ปีที่แล้ว +3

    የግል ጥላቻ በጣም ጉዳት ላይ ጥሏቸዋል እኚህን ሰው።

  • @tibebulemma697
    @tibebulemma697 4 ปีที่แล้ว

    I like this person very much he is very bold and critical.

  • @mulumeresa7542
    @mulumeresa7542 4 ปีที่แล้ว +1

    የመጨረሻ፡ መልክቶ፡ እጅግ፡ መልካም፡ ናት፡

  • @damtewmekke2659
    @damtewmekke2659 4 ปีที่แล้ว +9

    This man lives the original life

  • @nimonanuti8569
    @nimonanuti8569 4 ปีที่แล้ว +20

    Wow Dr. you made my day sweet thanks !!!

  • @mekdiikonejo9724
    @mekdiikonejo9724 4 ปีที่แล้ว

    እርሶ ግን የኦርቶዶክስ ጠላት ኖት ከእርሶው ዶክተርነት የኔ ከእውቀት ነፃ መሆን በጣም ይበልጦታል ሲበዛ ፀረ ሰላም ኖት ልቦና ይስጦት

  • @abebaabeba8569
    @abebaabeba8569 4 ปีที่แล้ว

    የአመቱ ምርጥ ቃል ተናጋሪ ሰው መሳይ የቤት እንስሳ

  • @biniyammebratu507
    @biniyammebratu507 4 ปีที่แล้ว +31

    የበታችነት ስማት የተጠናወተው ፕሮፌሰር

    • @jalenedinka4752
      @jalenedinka4752 4 ปีที่แล้ว +2

      Ya can't handle the truth. He's well n educated one. Ya on the other side don't even have anything. I call ya JEALOUSY # ONE. COM. Lol

    • @motimk
      @motimk ปีที่แล้ว

      Ayzon ewnatan takabal or manbab jamer

  • @zionspirit7404
    @zionspirit7404 4 ปีที่แล้ว +14

    I saw a shooting star and I wished to spend 2 hr with this doctor 🙏🏿

  • @iabukhalil9158
    @iabukhalil9158 4 ปีที่แล้ว

    Honest reply from Dr. Gemechu even though differing from his outlook.

  • @binyamdemssia6619
    @binyamdemssia6619 4 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopians we need man like this gentleman. He is honest, smart, funny, and educated. The man think out side the box which is Betty will never know. He have the big picture I hope will all able to see it. Ethiopia is for everyone please stop putting us in ur image.

  • @mamekadiro6399
    @mamekadiro6399 4 ปีที่แล้ว +14

    I appreciate you dr, gemachu

  • @hey1232
    @hey1232 2 ปีที่แล้ว +3

    Enough is Enough Oromia/Oromoo ❤️🌳❤️💪🏽. Must Be Free From All Evil Eyes AmennnnAmennnnnnnAmennnnnnn 👏🏾👏🏾👏🏾

  • @mobilehome3179
    @mobilehome3179 5 หลายเดือนก่อน

    Dr. Gemachu is not only anthropologist but, also Iconic Oromo's Hero💪.

  • @alemasfaw8179
    @alemasfaw8179 4 ปีที่แล้ว

    በአምላክ ተምሳሌት የተፈጠረ ፍጡር በሚሰራው ስራ በሚናገረው ነገር በሚፅፈው ፅሁፍ ያለበትን ደረጃ ማወቅ ይቻላል ፡፡ መልካም ብትሰራ መልካምነትህን መልካም ብትናገር መልካምነትህን ጥሩ ብትፅፍ ጥሩነትህን ትመሰክራለህ ሌላ እውነተኛ ምስክር አያስፈልግም ምክንያቱም ከአንተ የበለጠ አንተን የሚያውቅህ የለምና ፡፡ ፕሮፌሰርነት ፣ ዶክተርነት ፣ እንጅነርነት ፣ መሪ መሆን ብዙ ጥቅም ያስገኝ ይሆናል እንጅ የውስጥን ማንነት አይቀይርም ይህ በአጠገባችን ከምናያቸው ብዙ ተማሩ የሚባሉ ሰዎችን ከምንለካበት ነገር አንዱ ነው ፡፡ የተከበሩ ፕሮፌሰራችን ከእርስዎ መልካም የሆነ ነገርን እንጠብቃለን!!

  • @AbrahamYayeh
    @AbrahamYayeh 4 ปีที่แล้ว +4

    I simply cannot stop loving my dear brother Dr. Gemechu Megersa. I love people who call a spade a spade!

  • @fantayefantaye5321
    @fantayefantaye5321 4 ปีที่แล้ว +20

    ጥሃይ ላንች ጦለት ነው
    ለኔ ጩኽት ነው ሆሆሆሆ ዘና አደረጉኝ

  • @mul24785
    @mul24785 2 หลายเดือนก่อน

    Doctor❤, I proud of you

  • @TS-vu1bj
    @TS-vu1bj 4 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ገመቹ ድንቅ ምሁር ነው። ነገር ግን ግለሰቦችን እና ግሩፕን መለየት ላይ ችግር አለበት። ግለሰቦች አንድን ብሄር በማንቋሸሽ ሊሳተፉ ይችላሉ ነገርግን የግለሰቦች ንግግር አንድን በብዙ የሚቆጠር ህዝብን የሚወክል አይመስለኝም። በተረፈ/ ቶለራንስ / ቢሆን ደግሞ ድንቅ ነው። በተረፈ እሱን ከመሳሰሉ ምሁራን ጋር በመሆን ለአገራቸው/ ፖዘቲቭ /የሆነ ነገር መስራት ቢጀምር አዲሱን ትውልድ የበለጠ ድንቅ ትውልድ እንዲሆን ይረዳዋል።

  • @meleket
    @meleket 4 ปีที่แล้ว +66

    የቤት ሰራተኛውን "እህቴ" የሚል ምናልባት ኦሮሞ ብቻ ይሆናል። ኦሮሞ ለሰው ሁሉ ክብር አለው።

    • @user-oo6ws1po8u
      @user-oo6ws1po8u 4 ปีที่แล้ว +2

      😂😂😂😂

    • @tamertesera8648
      @tamertesera8648 4 ปีที่แล้ว

      kingdom : የቤት ሰራተኛ እራሱ slavery ነው።

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 4 ปีที่แล้ว

      kingdom zekezeko yemiskelwe,gelo yemiyakatlew yemiyafenakelwe lesewoche kebre selalew new leka ???alawekem neber...!!!

    • @abrehamabreham3111
      @abrehamabreham3111 4 ปีที่แล้ว +3

      ፈጣርዬን ኤርትራ ነፃ አገር በመሆኑዋ አመሰገንኩ በpassport ስለለየኝ ከንደዚህ አይነቱ የሰው ዶማ ይህን ስል ግን የተከበረውን የኦሮሞ ህዝብ ማልቴ አይደለም ማለት የፈለግኩት ይሄንን የትልቅ ትንሽ የምሁር መሃይምና ጥቂት መሰሎቹን ማለቴ ነው

    • @jambomambo4683
      @jambomambo4683 4 ปีที่แล้ว +1

      @@abrehamabreham3111 ante ahun erasken awaki madrgeh naw

  • @danelwekuaddisababa9556
    @danelwekuaddisababa9556 4 ปีที่แล้ว +3

    አንድ ልጅ ኮመንት ላይ ግማሽ እና እሩብ ሰው አለ ሲል አናዶኝ ነበር.
    ትክክል ነህ በጣም ይቅርታ ገመቹ እመነኝ ግማሽ ሰው ነህ
    ዶ/ር አብይ በ1 አመት ይህን መአት አመጣህብን ትንሽ ብትቆይ ምን ልታደርገን.ነው
    በመጨረሻ ዋቄ ፈናን ልንፍው እሺ

  • @Jackson-br5ck
    @Jackson-br5ck 4 ปีที่แล้ว

    Dr Gamachu you are a true man!!! You legend

  • @MurtessaaHundee
    @MurtessaaHundee 10 วันที่ผ่านมา

    D/Gemechu I love you ❤❤❤

  • @user-ud5uv5hy5s
    @user-ud5uv5hy5s 4 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተሩ ፡ነፃ፡ሀሣባቸውን፡ነው፡እየገለፁ፡ያሉት።የሚያዝናና፡ነው።ቁጥር፡፫፡ እንጠብቃለን።

  • @natanimyamariyam4006
    @natanimyamariyam4006 4 ปีที่แล้ว +53

    ተምረክ ግን አይደለም ዶክተር የሚለውን ያገኘከው በጣም እርግጠኛ ነኝ 😂😂ምን ጉድ ነው ዘንድሮ ምድረ በሽተኛ 😡

    • @Setotaye2024
      @Setotaye2024 4 ปีที่แล้ว +2

      Haron Yane እረ ከጉድም ጉድ ነው ሚባለው😁

    • @henokmehari7488
      @henokmehari7488 4 ปีที่แล้ว +2

      በዚህ ዕድሜ መርዝ ይረጫል ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን።

    • @Yo-ys3kb
      @Yo-ys3kb 4 ปีที่แล้ว +3

      Dr Gemechu received his PHD from Oxford university in 1972.

    • @jalenedinka4752
      @jalenedinka4752 4 ปีที่แล้ว +1

      What education do ya got? Nothing. So stop n BS

    • @abbawuju5817
      @abbawuju5817 4 ปีที่แล้ว +2

      አንቺ አለሽ አይደል በትምርት ቤት በር አልፈሽ ማታውቂው

  • @anuwartofiq8017
    @anuwartofiq8017 4 ปีที่แล้ว +1

    Respect u Dr Gamachu

  • @SeidJemal-ij4zr
    @SeidJemal-ij4zr 7 หลายเดือนก่อน

    What the interview amazing Dr. Gemechu

  • @ahmedferej4507
    @ahmedferej4507 4 ปีที่แล้ว +25

    I love this Dr.
    Funny guy

    • @DOCKO2006
      @DOCKO2006 4 ปีที่แล้ว +1

      እንከፍ ነው ምን ፋኒ ነው
      ሕብሪት የተናወጠው

    • @DOCKO2006
      @DOCKO2006 4 ปีที่แล้ว

      አንተ ገመቹ በዩኒቨርስቲ ተቀጥረኽ የለም?
      በስምሕ እንዴት አልተከለከልክም መቀጠር?
      ቀጣፊ

    • @jambomambo4683
      @jambomambo4683 4 ปีที่แล้ว

      @@DOCKO2006 badenb adamtew aba sedab

  • @solomont9371
    @solomont9371 4 ปีที่แล้ว +4

    ስካር ይዞት ከሆነም
    የፍልስፍና ምሁር ሊባል ይችላል ?

  • @mariamatyope2908
    @mariamatyope2908 4 ปีที่แล้ว

    ሀበሻ እውነት አይወድም እርሶ ዕድሜ ና ጤና ይስጦት

  • @abelhailekiros8917
    @abelhailekiros8917 4 ปีที่แล้ว

    Dr gemechu Megerssa 10Q very much.your speach is correct 95%specially about Oromo,weyane,Ethiopia and medemer.from Tgray mekelle city.10Q very much!

  • @bethanyelias1992
    @bethanyelias1992 3 ปีที่แล้ว +7

    One day every ethiopian will understand what he really mean and by that time it will be late.

  • @tesfayebarge209
    @tesfayebarge209 4 ปีที่แล้ว +7

    ORDINARY QUESTIONS BUT SCIENTIFIC ANSWERS!!! THANKS BIG MAN GEMECHU(PHD)

  • @user-mp5kw6hq5x
    @user-mp5kw6hq5x 4 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲ ምነዉ አፍራሽ ተያዘ ዛሬ ነዉ አሳመኑሽ እኚ ማይም ሽማግሌ ይህም ኢትዮጵያዊ ነዉ ህምነትና ባህል የተደበላለቀበት ሽማግሌ

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 4 ปีที่แล้ว

      አይ ደንግጣ ነው እንዲህም
      አለ እንዴ ብላ ነው😂😂

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d 4 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም አዝኛለሁ የኦሮሞን ትውልድ መንገድ ሚያሳየው ሙሁር ባለመኖሩ ሰሞኑን ያየነው በትናንሽ ልጆች የአውሬነት ፀባይ አባት መሪ ስለሌላቸው የመጣ ነው መቼም እግዚአብሔር ከፍርዱ በፊት ሰው ሚልክላቹሁ ይመስለኛል እዴት ይህ ሁሉ ህዝብ የዳቢሎስ መጫወቻ ይሁን? እዴት ይጠፉል መካሪ አባት መንገድ ሚያሳይ???

  • @be20ads96
    @be20ads96 4 ปีที่แล้ว +3

    This is the new Oromo philosopher carayyyyy

  • @brahanedabala7164
    @brahanedabala7164 4 ปีที่แล้ว +3

    Galatooma ❤️❤️