@@hanaeshete9388Why do you think it is a negative comment? Be realistic: When there is rampant unemployment, inflation to the roof, civil war, etc. is the existing problem of our nation. So, let us not live in a dream land. The political direction as well as the reality on the ground is truly gruesome with no end at site. The political rhetoric and false narrative by the guest is expected from pp officials.
ጋዜጠኛ እደዚህ ሲሞግት በጣም ደስ ይላል በርታ
ፈጣሪ እነዚህ የተረገሙ ብልፅግና የሚባሉ ዝቃጮችን ከምድራችን ላይ ይንቀልልንና ምድራችን እርፍ ትበል።
ቆዳ
አሜን
ምን አይነት ከንቱ ነህ/ሽ እስት እራስህን/ሽ ተመልከት/ች
አሜን
@@niguse29ከንቱ እናንተ ናችሁ
ስሜነህ ሳላደንቅህ አላልፍም! BBC ውስጥ ያለን አንድ ታዋቂ ጋዜጠኛን አስታወስከኝ! እውነትን በድፍረት መጠየቅህ ያስመሰግንሃል! በርታ ለሌሎች ጋዜጠኞች አርአያ ነህ!
His name is stphen sacker.
ስሜነህ በጣም ምርጥ ሀሳብ ነዉ ግን ጠንቀቅ
ስሜነህ በብዙዎች አእምሮ እና ማህበረሰብ ውስጥ እየተጉላላ ያለውን ሀሳብ ምንም እንኳ መፍትሄ ከነሱ ባንጠብቅም ለመንግስት ተወካይ ተብዬው ስለተነፈስክልን እናመስግናለን።
ስሜነህ ታላቅ ሰውነህ በጣም በሚገርምህ ሁኔታ የአንተን ፕሮግራም ብቻ በመከታተል በአካበትነው እውቀት እዚያ ውስጥ ካለው ስብስብ የተሻለ ዜጋ ፈጥረሀል እየተከታተልክ ሁሉም ባዶ ቀፎነታቸውን የማሳየት ና ማጋለጥህን እንደ ምርጥ ዜጋ ለኢትዮጲያ ታሪክ ፃፍ ጎን ለጎን በአደፈ ጨርቅ ከተጠቀለሉ ወይም ከተገለሉ ምንም ውስጥ የሌሉበት ነገርግን ብልህ አዕምሮ ያላቸውንም አንሳቸው
ምርጥ ጋዜጠኛ
😂😂😂 ስሜነህ ቢፈርስ በውስጥም በውጪም ዱኩማን ናት❗
Thanks Dr Tesfaye
አንተ ነህ አንዴ dr. ማረግ የሰጠሀው? አስከ ዛሬ አቶ ነበር የሚባለው. ለነገሩ ለብልፀግና በነፃ መሰለኝ የሚሰጠው 😅😅😅😅
ድል ለፋኖ፣ድል ለአማራ ህዝብ
ደናቁርት ሁላ የኢትዮጵያን ፖለቲከኞች ነፍሴ እጅጉን ትፀየፋቸዋለች እርኩሶች መዥገሮች የኢትዮጵያን ሀብት ለዘመዳችሁ እያደላችሁ የኢትዮጵያን ህዝብ እጅጉን በድላችሁ ወጣቱ በስራ ማጣት በበረሀ እየተሰደደ የትም ይቀራል ምን በድለን ነው ግን እናነት ላይ የጣለን ፈጣሪ😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
Always negative comments
Sorry 😞 your not okay
Ha hahaha
@@hanaeshete9388Why do you think it is a negative comment? Be realistic: When there is rampant unemployment, inflation to the roof, civil war, etc. is the existing problem of our nation. So, let us not live in a dream land. The political direction as well as the reality on the ground is truly gruesome with no end at site.
The political rhetoric and false narrative by the guest is expected from pp officials.
Ante ena mesal dedeb newu hageritun zik yemiyadergew .. hulem wedahola mesab
Minim atamtamko ante metaki selam metawerd atamselim
በዶ ጭንቅለት ይሄው ነው ከዝህ በለይ መሰብ አይችልም ደነቁርት😮😮😮😮
ስሜነሕ በጣም አድናቂሕ ነኝ ባልጌና አገር የገደሉት ሰትአርበደብድልኘ አደናቂህ ነኝ እግዚአብሔሰ ይጠብቅሕ።
ብልፅግና ማለት ለኢትዬጲያ ነቀርሳ ነው የሆናችሁት፣ እናንተ እያላችሁ መቸም ሰላም አንሆንም፣ ፈጣሪ ይንቀላችሁሁሁሁሁሁ
The only and the one
Big Respect for ስሜነህ ባይፈርስ በርታ
Simeneh, Highly Appreciated!!!!
ለጠያቂው ለተጠያቂው አለማመሰገን ንፍጎነት ነው።
ጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስ ከእውነት ጎን ቆመሐል። ፈጣሪ ይርዳህ 🙏🙏🙏
ምን አለበት ሁሉም ጋዜጠኛ እንዳንታ ሀቀኛ ቢሆን የምር እውነቱን የሚያፍርጥ ጋዜጤኛ ነው ፍጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ሁሉም ህዝብ በሀቅ ሀገራችሁን አገልግለ እውነት ያው እውነት ነው ወገኖቸ
አይ ሐገሬ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ። በጣም ጎበዝ ጠያቂ
ደካማ ባለስልጣን ትንታኔ ብቻ መልሱን ሳላገኝ መስማት ደከመኝ።
እኔንም ደከመኝ ከምር የሚጠይቀው ሊላ የሚመልሰው ሊላ
ፍትህለአማራ😭😭
የትግራዬች ሲቃጠል እሳቱን ብታጠፋ ኖሮ አሳቱ ያንተቤት አይበላም ነበር አንተ ግን የትግሬዎቹ ቤት ሲቃጠል እሳቱን ትሞቅ ነበር
አማራ እናቱ ትበዳ😂😂😂😂😂
@@fayselja2148
ሽክም
@@fayselja2148oromo galla betam gemachehu ethiopian agemachehute be booty ketema gebetachehu...enatachehu tebeda ye gama kebetoche🐎🐎🐎🐎🐎galla means👈😁😁😁😁😁
@@ዋሰbooty all kegnaaa🐎🐎👈
ሰላም ለኢትዮጺያ ሰላምሽ ይብዛ !
በመጀመሪያ ጋዜጠኛ ስሜነህን ፕሮግራምህ ድንቅ ነው በርታ እያልኩ አቶ ተስፋዬ በልጂጌን የመንግስት ተጠሪ ሚኒስተር ያለኝን ታላቅ አክብሮት እየገለጽኩ በጋዜጠኛ ስሜነህ በኩል ለቀረበላቸው ጥያቄዎች በሳልና ከአንድ የመንግስት ተጠሪ የመሚመጥን ምላሽ ነው ብዬ አምናለው፡፡
ምክንያቱም ደሞ ሁቱም በነጻት ነው ውይይታቸውን ያካሄዱት አቶ ተስፋዬ በልጂጌ አሁን ያዉን ነባራዊ ሁኔታ ከብዙ ማጣሻ ጋር ነው የስቀመጡት አንዳንዴ መሬት ላይ ያለዉን እዉነታ መቀበል በጣም አስፈላጊ ነው እሱን አምነን ስንቀበል ያለንን እና ያለንበትን እናቃለን ያንን ካላወቅን አሁንም በተወሰኑ የሶሻል ሚዲያ መአተኞች እና በውሸት ላይ ትርክቶች አማኝ ስለሆንን እዉነትን አንቀበልም ከእንደዚህ አይነት አስተሳሰብ ወይም ምልከታ ወተን በሀገራዊ ማንነት እና በዜጎች እኩልት እንመን ከአከባቢ እንዉጣ !!!
እውነት ለመናገር በንጹሕ ህሊና ነው ልስማ ይፈለጉት ግን አንድ እንኳን ፍሬ ያለው ነገር አልመለስም ሰውዬ አንድ ነገር ብቻ ለበላቸሁ የመንግሥት አካላት እግዚአብሔር አምላክ የእጅችሁን ይስጣችሁ ስለ ንጹሃን ህፃናት እናቶች አባቶች ብሉ 😢 ያላደርጋችሁን ነገር የለም በዚህ አምስት አመት የእኛም ሐዘን እና መከራ በናተም ቤት ይሁን አለዚያ የእኛ ቁስል ለእናንተ አያማችሁም😢 ሁሉን አሳጣችሁን😢
ስሜነህ ላንተ ትልቅ አክብሮተ አለኝ
ስሜነህ ከመለስ ዜናዊ ቃለመጠየቅ አንስቼ ላንተ በጣም ነው የምፈራልህ ምክንያቱም መጠየየቅ መመለስ ስለማይወዱ ጨካኞች እጅ እንዳትወድቅ አብዝቼ እፀልያለው ፈጣሪ ይጠብቅህ ነቀርሶች ይንቀለው በደም የቆመ በጥንቆላ የመጣ ግብስብስ ካገሬ የንቀልልን
ድንቁርና እንደ ልብ ያናግራል ።ወይ አለማፈር?
ብልፅግናኮከእውቀት ነፃ የሆነ የጥርቅምቅም ስብስብ ነው
የዚህቺን ሀገር ዕጣ ፋንታ በውስን ሰዎችና ህዝቦች ብቻ የሚወሰን ተደርጎ የሚሠራውን ትርክት በተመለከተ አቶ ተስፋዬ ያነሱት ሃሳብ ብዙ ኢትዮጵያዊያን ዛሬ ላይ በውስጣቸው አምቀው የያዙት እውነታ ነው ብዬ አምናለሁ! ተመችቶኛል፡፡
ነብስ ይማር ብልፅግና
ምርጥ ጋዜጠኝ በርታ አፋጣቸዉ በደንብ አድርገህ
በአይናችን የምናየው በጆሯችን የምንሰማውይህ ሁሉ ጉድ እያለ ንፁህ ለመምሰል ይጋጋጣሉ
ጀግና ተስፋዬ በልጅጌ በረታ
THANK YOU BOTH GUYS.
ስሜነህ ከነዚህ ነፍሰ በላዎች መድኃኔዓለም ይጠብቅህ የሕዝቡንጥያቄ አፍረጥርጠህ በመጠየቅህ ተደስተናል።
ስሜነህ በጣም አድናቂህ ነኝ ሰው እያለቀ እየታረደ እየታገተና ገንዘብ ካልከፈለ እየተገደለ በድፍረት ሚዲያላይ ቀርበው ሲናገሩ በጣም ያሳፍራል።
በጣም በጣም በጣም የሚገርመዉ ይህ ሰዉዬ የሀገሪቷን ሁኔታ እንኳ በትክክል የማያዉቅ ሰዉ ነዉ ሚኒስተርነቱን ከአቅማቸዉ በላይ ነዉ የተሸከመዉ ምንም አይነት እዉቀት የሌለዉ ሰዉ ነዉ።
ስሜነህ የምትባል ድኩማን የመንደር ጋዜጠኛ መናገር እንጂ ማድመጥ አትችልም❗
ሲጀመር ይህ ሰውየ የተሻለ ሀሳብ የለውም ራሱን እንደኮብራ እየቀያየረ የሚኖር ሆኖ ሳለ ሲያቦካበት የነበረበትን ኢሀዲግንም ሊወቅስ እየዳዳው ነው። እንደዚህ አይነት የደም ነጋዴዎችን ከአገራችን ፖለቲካ ያርቅልን።
አቶ ስሜነህ እድሜና ጤና ይስጥህ!!! እባክህ እነዛን ዕንቁ የኢትዮጵያ ልጆች ክርስቲያን ታደለና ዮሀንስ ቧያለውን ድምፅ ሁንላቸው እኛ በጭንቀት ልንፈነዳ ነው በተለይ በውጭው ዓለም ያለን ዜጎች ያገራችን ናፍቆት አልበቃን ብሎ በጭንቀት ሂወታችንን እያሰቃየን ነው ።ምነው ኢትዮጵያውያን እንዲሁም የፌዴራል የምክር ቤት አባላት ዝም አላችሁ????
Well done 👏..the best 👌 interview 👏
Bravo Semeneh, you got him .
ብልፅግና የተባለውን ስብስብ ለቃቅሞ ወደሲአኦል ካልተላኩ አኢትዮዺያ መቸም አትድንም
ዋዉ ስሜነህ ትልቅ አክብሮት አለኝ ላንተ በርታልን !!!
Sime ምርጥ ሰው አንተን ነበር ጠቅላይ ማረግ
አቶ ስሜ በሀገረ መንግስት ምሰራታ ዙሪያ እጅግ በጣም ወሳኝ የሆኑ ጥያቄዎችን ለብልጽግና ፓርቲ መጠየቅህ ያስመሰግንሃል። የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትሩም በጥሩ ሁኔታ ሊያብራራ ሞክሯል፣ ነገር ግን የተነሳው ሃሳብ እጅግ በጣም ሰፊና መሰረታዊ ቢኖንም ከጊዜ እጥረት የተነሳ የአንዱ ጥያቄ መቋጫ ሳይሰጥ ሌላ ጥያቄ ስለሚያስከትል ሕዝብ መስማት የሚፈልጋቸው የተሟላ ምላሽ ሳይገኝ የቀረበት ብዙ ሃሳቦች ተሸፋፍነው ቀርተዋል።
በኢትዮጵያ ውስጥ በፖለቲካ አመለካከት ሕዝብ ሳይሆንና ሕዝብ ሳይወክል ራሱን የሕዝብ ተቆርቋሪ ነኝ ባይ ከግራ የመጨረሻው መስመር ወደ መሐል ለመምጣት የሚያስቡ የአእምሮ ቅንጨራ እና ልምሻ በጣም ያጠቃቸው በክልልም ይሁን በፌዴራል የመንግስት ሥልጣን ላይ ያሉ ሰዎች፣ በከፋፋይነታና በግጭት መተዳደሪያ ያደረጉ የመገናኛ ማሰራጫ የግል ድምጽ ወይንም የግል ወሬ ለሕዝብ የማስተላለፍ አውድ የከፈቱ ሰዎች፣ የተወራውና የተሰማው ሁሉ ትክክል መስሎት ግርድፍ ሰልቃጭ የሰከረና ያልሰከነ ብዙ ሕዝብ ባለበት አገር እንደዚህ ዓይነቱን ውይይት በዐለት ላይ ውኃ እንደማፍሰሰ ሊቆጠር ይችላል።
ሆኖም ግን አቶ ስሜ እየመረረንም ቢሆን ለትውልድ የሚትሸጋገር ሀገር ለመገንባት ሊታረሙና ሊቃኑ የሚችሉ ጥልቅ ሃሳቦችን በሚገባ በመጠየቅና ወደ ሕዝብ ለማድረስ በታማኝነት መሥራት እንደሚትቀጥል እምነት አለኝ። በሚቀጥለው ጠይቀህ ያልተመለሱና ሕዝቡም ለማወቅ የሚጓጓቸውን ሃሳቦች ጨምረህ በተከታታይ አቅርበህ ይህንን ርዕሰ ጉዳይ እንደሚትቋጭ እምነት አለኝ። በርታ፣ አከብርሃለሁ፣ ከሚዲያ አካባቢ ሕዝብ ከሚያምናቸውና ከሚያከብራቸው ተጽዕኖ ፈጣሪ ከሁኑ ጥቅት ሰዎች አንዱ ስለሆንክ ብዙ መስራት ይጠበቅብሃል።
የተከበሩ ሚኒስቴር ለምን ለተጠየቁት ጥያቄ ቀጥተኛ መልስ አይሰጡም እንደመንግሥት ተወክለው ሀገርን የሚያምስ ንግግር የሚያደርጉ ባለሥልጣኖችን በቀጥታ ለምን አትቀጡም የሚል ጥያቄ ነው ለምሳሌ በቅርቡ አቶ ሽመልስ በተናገሩት አላስፈላጊ ቃላት ምን ያህል ሃገር እንደታመሰች ይታወቃል ታዲያ ይህ ሰው መንግሥትን ወክሎ ነው የተናገረው እንደግለሰብ ከተባለ አደጋ ነው ለማንኛውም እርሶና ጋዜጠኛው አልተግባባችሁም ወደፊትም አትግባቡም ብራቦ ስሜነህ ከዚህ በላይ ማዳመጡ ደበረኝ።
ጥሩ አስተውለኸዋል ፣ ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ ነው ነገሩ። ተናበው የሚሰሩ የአንድ ሳንቲም አንድ(ሀለት አይደሉም) ገፅታዎች ስለሆኑ የተጠየቀውን ከመመለስ ይልቅ ሌላ ነገር ዘላብዶ ማድበስበስ ለሱ የፖለቲካ ብልጠት ነው
Tesfaye anteko liyu sew neh. I have seen the future big ethiopia in your mind. May God bless you,go ahead,no more stop.
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በጣም ጠንከር ያሉ የህዝብ ድምፅ የሆኑ ጋዜጠኞች እያየን ነው
Thank you!
ስሜነህ አድናቂህ ነኝ ግን ላቀረብካቸው የህዝብ ጥያቄ አንድ ነገር እንኳን ሳይመለስ ባልጠፋ ሰአት እንደዚህ መጡ ሄዱ ጥድፊያ ቃለመጠይቅ ቢቀር ይሻላል በሁለት ክፍል ያየነው አንተ ጠየቅክ እሱም የሌለ ግንድ ዙሪያ ሲዞር አለቀ በጣም እናዝናለን ይሄ ሾው ነው።
አቶ ተስፋዬ እጅግ በጣም ከፍተኛ አድናቆት አለኝ። በብልፅግና ውስጥ የሌለን እና ሊኖርም ያልታሰበውን ሃሳብ እንዳለና እየተሰራም እንደሆነ አድርገህ ስሜነህ አምነሀል። እጅግ በጣም ምርጥ ጠበቃ ነህ።
ተከፋይ ካድሬ 😮😮
ደቡብ አንድ ቸርች የሚያመልኩ ከሆኑ ከእውነት ጋር ይጣሉ እና በጭፍን ይደግፋሉ።
የተከበሩ አቶ ተስፋዬ እድህ አይነት ጠንካራ ፖለቲከኛ መሆንዋን አላውቀውም ነበር እውነትም ሀገራችን ተስፋ አለት በርቱ እግዚአብሔር ይረዳችኋል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ዋናዉና አንደኛ የዚህ የኢትዮጵያ ቀዉስ ጦርነት ተስፋዬ በልጅጌ ነዉ
ጥያቄውን አልመለሰም ዕኮ
እይ ብልፅግና ጆከኞች ሆኑ
ስሜነህ ጥሩ ጥያቄዎች ጠይቀህ ነበር ግን አንዱንም ሲመልስ አልታየም ቀዳዳው ብዝሃ ብዝሃ ሲል ጊዜህን ገደለው፡ ደህና አንተ ስራህን በደንቡ ተወጥተሃል ❤
ጥሩ ውይይት ነበር የመግስት አመራሮች ከኢሀዲግ ጀምሮ እስካሁኑ ብልፅግና የሚታየው ክፍተት መሬት ባረገጠ እሪፖርት አምነው መግለጫና ማብራሪያ ይሰጣሉ
ሰሜነህ ጀግና ነህ
ምርጥጋዜጠኛነህ፣አፍጣቸው፣ብልፂግነንብለው፣ብልግናውስጥየሉትን
የኛ ችግር ብልግና ሚባል ነቀርሳ ቆሞ ቀር ቡድን ነው።
አቶ ተስፋየ ይህ ምላስ የሚታስር ነው መቸነው ከአንደበትዎ እውነት የሚወጣው
ጎበዝ ጋዜጠኛ
ስሜነህ ባይፈርስ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ! እንግዳህ ጥያቄዎቹ በተሻለ መንገድ መልስ መስጠት ይችሉ ነበር ነገር ግን ሀቁ ቢናገሩ ችግር ስለሚመጣባችው ታቅበዋል
ብልፅግና የደናቁርት ስብስብ ነው ምድረ 7ጨ ስብስብ መላ
ብልፀግና መች ነው ከብሔር ወገተኘነት ሚላቀቀው ይህን መልሱልን እስኪ
ሠውየው የራሱን መበልፀግ ነው እዴ ሚያወራው ህዝቡ ጠቅላላ እኮ ልመና ወቶአል ነው ኢትዬጲያ ውስጥ የሉም መሠለኘ
እንዲሕ ያሉ ጋዜጠኞች ለመንግስት መስታወት ከሌላው ወገን ያለውን እይታን ያሳያል ። የሕዝብንም ድምፅ ያሰማሉ ። የመንግስትንም ስራ ያቀናሉ ። እናም ከአጨብጫቢ ጋዜጠኛ እና ሚዲያ ለሐገር ዘርፈ ብዙ ጥቅም አላቸው እላለሑ ። የተለየ ቦታ ሊሰጣቸው ይገባል ። ሌሎችንም አገርን እፎይ ለማድረግ እና ችግሮችን ከተለያየ አንግል በማየት ዘርፈ ብዙ ድምፅችን እንዲሰሙ እና መፍትሔ እንዲሰጣቸው አገር እና ሕዝብንም ከውድመት ጥፋትም ያድናል የሚል እምነት አለኝ ። ስራ አስፈፃሚ አካሎችንም ያላቸውን አመለካከት እና ብቃትን ለሕዝብ ለማስረዳት ያስችላል ። እንዲሑም ብቃት የሌላቸውን አመራሮችንም በሕዝብ እንዲተቹ እና እንዲታረሙ የሚያደርግ ነው ። ለኢንተርቢው አድራጊውንም ተደራጊውንም ያለኝን አክብሮት ለመግለፅ እወዳለሑ ።
ንገርልንጀግናጋዜዘኝ😍
ተስፋዬ ቤልጅጌ በጣም አገራችን ከማደጓ የተነሳ ምግብ ተርፎ ኤክስፖርት እየተደረፐ ነው፤ ክርስቶስ በኋላዬ ሊመጣ የሚወድ ማንም ቢኖር ራሱን ይካድ ብሎ እንደተናገረ፤ ተስፋዬን ጨምሮ የብልጽግና ካድሬ ሁሉ ራሱን ክዶ ይከተላል ማለት ነው።
ኢቲዮጲያ ትቅደም ዘረኞች ጥግ ያዙ ኢቲዮጲያ ታሸንፋለች🇪🇹🙏
ማንን ነው ምታሸንፈው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሰራዊቱ እንደው አማራ ክልል እየተቀጠቀጠ ነው ወላሂ ሲያሳዝኑ ነይ አማራ ክልል የሰራዊቱን ልብስ ውሰጅ
የብልፅግና ስብስብ ከአውራቸው ጀምሮ የሀይማኖት ሰባኪነው የሚመስሉት ሀገሬ ተስፋየላትም በነዚክ ደቆሮወች አላህ ለኢትዮጲያ ድህናውን መሪይስጣት ኢትዮጲያ በአሁኑሳአት እየነደደች ነው
👏👏👏👏
እራሳቸው ሳያምኑ እንዴት እንዴት ሰውን ያሣምናል ዲዳ
ስሜ አሳዘንከኝ ካድሬው በውሸት አደከመህ አይደል ድሮም ከብልግና ውሸት እንጂ ሌላ ምን የጠበቃል
በልፅግና በራሱ ሰወችን በጣም አበልፅጓል ቢነኩት ይቆሽሻል የራሱን ሰዎች እያበለፀገ ነው በልፅገናል
Excellent discussion all questions are answered, hope for Ethiopia 🇪🇹!!!
ግን ምን አይነት በሽታ ነው ያለባቸው አይገርምም ሁሉም ተመሳሳይ በሽታ ነው የተያዙት
" በፖለቲካ የጠገብ ፖለቲከኛ ይሆናል "
ይህ ግለሰብ አንዱ ለዚህ ሁሉ የንፁሀን ሞት ትውልድ የሚጠይቅህ ነህ ይህንን መዘንጋት የለብህም
ስሜነህ በጣም ነው የምፈራልህ ብልፅግና የቆሸሸ ፓርቲ ነው
ሰበርዳችሁ ተጣድፋችሁ የምትለብሱት ስሞቃችሁ መሰቀያ ን የምታለብሱት የህገመንግስት ማሻሻየ!!!!!!!!!!
ምን እና ምን እሜወራዉ ሌላ እሚጠይቀዉ ሌላ ቅዠቢ
wow Semeneh
ይገርማል ኢ/ያ የጋራችን ናት አለ የሆድ ነገር አይገርምም
ሌሎችም ካንተ ይማሩ ይሆን? የፋና የኢቲቪ የዋልታ ሰዎችን ማለቴ ነው።
ስሜነህ ዋናውን ነበር ማቅረብ ይህን ትርክት የታናገሩት ብታቀርብ ነበር ሚዲያላይና ተግባራቸው ይለያያል።
በጣም የሚገርመው የግራ ጫፍን እየኮነኑ እየኖሩ ያሉት በግራ ነው።
God Is With 65 Million Amhara❤🙏❤️...Fano Forever💪💪.
ዘረኛ 😢😢😢
@@AbsalatBeyene ❤️
👉 የ ጋዜጠኝነት ሞያ ከመጠየቅ እኩል ማዳመጥም እንደሆነ ያልተማረ ስሜነህ ቢፈርስ❗ ምነው አንቺ ድኩማን አድምጪ እንጂ እኛም እንድናደምጥ እድል ስጪን ምነው የኔ ዱቄት እንደዚህ ተወራጨሽ❗
ተስፋዬ ምርጥ መልስ
6 ከመቶ እድገት አሳይተናል አላለም አረ ኡኡኡኢኡኡኢ
ተስፋዬ አንድ መልስ እንኳ በአግባቡ ባይመልስም ከጠቅላዩ ይሻላል አንድም በእንዲህ አይነት ሙግት ቀርበዉ አያወቅ።
ህገመንግስቱ የአምላክ ቃል አይደለም መሻሻል ካለበት ማሻሻል ነው የምን ማሽሞንሞን ነው
ተስፋዬ በልጅጌ ጀግና ነቸው፡አእንጊህአይናት ጀግና ያስፋልጋል፡፡
እነዚ ስዎች ከነ አለቃቸው በሽተኛች ናቸው መዋሽት ከህዋት የተማሩት ነው የኢትዮጵያን ህዝብ ማታለል ነው መናቅ ነው
አንዳቸውም ኢትዮጵያን የማስተዳደር ብቃት የላቸውም ሁሉም በዘረኝነት በአስመሳይነት በሽታ የተለከፉ ናቸው ይሄ ራሱ ምክር ቤት የሚናገረውና አሁን የተናገረው የሰማይና የምድር ያህል ይለያያል
ይኸ ሰዉዬ ግን ኢትዮጵያ ዉስጥ ነዉ የሚኖረዉ 26,000,000 ህዝብ ተርቧል መባሉን አልሰማምሀ
መጠየቅ ብቻውን ጎበዝ አያደርግም! የአገሪቷን ሁኔታ በቅጡ ማወቅ አስፈላጊ ነው! #ስሜነህ ያልሰጠውን ነው ለመቀበል የሚታትረው! "የተዛባ የፖለቲካ አገር ያላትን አገር ለማስተካከል እጣርን ነው" የሚለው ምላሽ ለሁሉም ጥያቄ በቂ ነው! ግና ጨለምተኛ ጋዜጠኛ ጨለማ ብቻ ስለሚታየው ደግሞ ደጋግሞ የሚጠይቀው አንድ ነው! "ለምን አስተሳሰባችሁ አልተቀየረም!" መልሱ ያው #ጊዜ ይጠይቃል ነው!
አዳምጠዋ ላይ ፈረስ
አይ በልጅጌ ታሳዝናለህ ይህ ቀን ይነጋል
⏱ ያረጉት ሰዓት rolex አረንጓዴ አይን በጣም ውድ ነው ደሞዞ ስንት ቢሆን ነው ሰዓቱን መግዛት አቅም ይህ ኖሮት የነን ብትጠይቅ ልኝ ጋዜጠኛው አመሰግናለሁ
ሌባ እናት ልጇን አታምንም አሉ ! የተነሳው ሰለ ሀገር ጉዳይ አንተ ሰለ ቁሰ ማውራት ምን አሰፈለገ እንኳን ሰአት ይቅርና አልማዝ ያለው ጫማ አድርጎ ቢመጡ ምንም ቢሆን የተማሩ ሰው ናቸው ከእዚህም በላይቢኖራቸው ምንም ማለት አይደለም ገና ትላንት ሰልጣን ላይ ወጡና ዘርፈው ነው ለማለት ነው በሙሰና ለመወንጀል ነው ሙስናማ ይጋለጥ ሲባል ነው አገራችን ላይ ይሄ ሁሉ ጉድ የመጣው አሁን አነሱ ይሰሩ ሮሌክሰ ሰአት አደረጉ ብሎ ለመጠየቅ ትደርሳላችሁ የበሰለናአሳማኝ ነገር ለመናገር ሞኩሩ ነገ ሌላቀን ነው አገራችንን አምላክ ይጠብቅልን !!!!!
ጉንጭ ማልፋት በብሄር ተደራጅተህ የብሄር ፖለቲካ እያረመድ አገራዊ መግባባት ቀልድ ነው።
ዘር ማንዘሬን አጥፍታችዋል ዋጋቹን ታገኛላቹ