Betoch | “ አይቀጥሉም!!! ”Comedy Ethiopian Series Drama

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 182

  • @ወለተሰንበትአምላኬሆይአስ
    @ወለተሰንበትአምላኬሆይአስ 2 ปีที่แล้ว +20

    እዉነት ቤቶች ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ እግዚአብሔር በህይወት እስካኖራችሁ ድርስ አትተዉት አትለያዩ ። ቤቶች ምርጥጥጥ ድራማነዉ እከየእና አሜንም ጠፍተዋል እና እዳልክ እና ቤቤ ይባስ ጠፍተዋል ግን ለምን!ይቤ ቢመለስ ወይኔ እንዴት ደስስ ባለን😞

  • @AbdulAziz-vr8mi
    @AbdulAziz-vr8mi 2 ปีที่แล้ว +40

    ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች 😭😭😭🇪🇹 ቤቶች ለዘላልም ይኑር ❤️

  • @ማርታአበራ-ጸ3የ
    @ማርታአበራ-ጸ3የ 2 ปีที่แล้ว +20

    እንድ እኔ ቤቶች ይምውድ ስው በለይክ ይስውቅ ቤቶች በጠም ነው ምንውድችሁ ፍትህ በስው ሀገርን በሀገራችን ለምስቀይ ና ለምሞቱ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ከና ልጅች ከክፉ ሁሉ ይጥብቅ በስው ሀገር ይምንኖሮ እኛንም እግዚአብሔር ለሃገርችን በስለም ይበቀን አር ትውልድ ከዚህ በኋለ በስው ሀገር አይስቅይ በሀገራችን ስርተን እንድንበርክ ይርደን አር ቤቶች ድርማ ይቀጥል በጠም አስተማሪ ነው

  • @aregashgebr344
    @aregashgebr344 2 ปีที่แล้ว +12

    አረ ማፊዬ በናትሽ ተመለሽ አቦ እንዴት ያናድዳል የለመዱትን ማጣት ኡፍፍፍፍፍ

  • @መሰረትአበራ-ኰ6ቀ
    @መሰረትአበራ-ኰ6ቀ 2 ปีที่แล้ว +5

    ቤቶች ምርጥ የቤተሰብ ድራማ በጣም ወዳቹዋለው በፍፁም መቆም የለበትም አስተማሪ ነው

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 2 ปีที่แล้ว +23

    ወይኔ ገሊላዬኮ ድምቀቱ ነበረች የቤቶች የኔ ፍቅር ገሊላን መልሱዋት

    • @mohammedgeze6880
      @mohammedgeze6880 2 ปีที่แล้ว +1

      Mekele hedalech.

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 2 ปีที่แล้ว

      @@mohammedgeze6880 ለምን

    • @tube6107
      @tube6107 2 ปีที่แล้ว +1

      ለምንድነው ሚመልስዋት ከሄደች ጥርግ ትበል

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 ปีที่แล้ว

      @@mohammedgeze6880 አይደል

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox 2 ปีที่แล้ว +11

    ቤቶችዬ ስዎዳችሁ ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

    • @birendralama5132
      @birendralama5132 2 ปีที่แล้ว +1

      ጤነ፡ይስጥልኝ፡አሰን፡እመሙ፡አሜ፡ይበለለ፡ሁልበረግ፡ወረደ፡ስረቹ፡ደስ፡ይለል

  • @uniquealmaz4214
    @uniquealmaz4214 2 ปีที่แล้ว +11

    ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ እግዚሐብሔር ለሰዎች ሁሉ ያሰበዉን ይሙላ ፍትህ ለሳዉዲ እስረኞች

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 2 ปีที่แล้ว +11

    ☕ሰላማችሁ ብዝት ይበል የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ!! 🛑ሣዑዲ እስር ቤት የሚሰቃዩት ወገኖቻችንን ፈጣሪ ለኢትዮጵያ ምድር ያብቃቸዉ።☕ እንኳን መጣችሁልን ቤቶች መልካሞች

  • @manalebishwolde2999
    @manalebishwolde2999 2 ปีที่แล้ว +6

    ቤትችዬ ኧረ ቀጥሉልን አስተማሪ ነው አዝናኝም ነው።

  • @yekieyaenatarsema3307
    @yekieyaenatarsema3307 2 ปีที่แล้ว +9

    ማስተካክያ የሻሼ ድምጽ ጩኸት መቀነስ ታረጋግው

    • @tube-sc6ns
      @tube-sc6ns 2 ปีที่แล้ว

      የኔም ጥያቄ ነው?

  • @saidarqway5739
    @saidarqway5739 2 ปีที่แล้ว +2

    አይይይይይ ይበቃል ሲገርመን ደሞ ማፊም ልትለቅ እረ ይከብዳል በጣም እወዳቸው ነበር ድምቀታቸው እኮ ልዩ ናቸው

  • @zzzzzz40
    @zzzzzz40 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ገላለ መሰናብትም ዬለበትም ትመለስ እንጅ

  • @ወለተሰንበትአምላኬሆይአስ
    @ወለተሰንበትአምላኬሆይአስ 2 ปีที่แล้ว +5

    እየቆየ መድመቅ ነበርበት ግን አሁን አሁን እየቀዘቀዛችሁብን ነዉ እኔስ ፈራቸለሁ ሊያቆሙት ይሆን እያልኩ

  • @fametmlove4074
    @fametmlove4074 2 ปีที่แล้ว +9

    ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😢😢😢😭😭😭😭😢😢😢

  • @leylaethiopia7699
    @leylaethiopia7699 2 ปีที่แล้ว +4

    አረ ቤቶች ይቀጥል ሆሆሆ ሁሌም ቤቶች ምርጫችን የሆኑ ሰዎች አለን እውነት

  • @abebechabeje7388
    @abebechabeje7388 2 ปีที่แล้ว

    እር ይቀጥል ምርጥ ነገር ነው እያቀርባቹህ ያላቹህት

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 2 ปีที่แล้ว +4

    ቤቶችን ማነዉ እንደነ በጉጉት እሚጠብቃቸዉ 👍👍👍😜

  • @hashtag4675
    @hashtag4675 2 ปีที่แล้ว +4

    ሁሉም ቢሄዱ ድራማው ማዝናናቱን ኣልተወም ይመቸናል

  • @ibsaaHararge
    @ibsaaHararge 2 ปีที่แล้ว +1

    በቶቺዬ ደስ ነው ምትሉኝ እኮ 👌😘

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
    @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይመስገን እዉነት ጌታ ባይረዳቹ ይህ ሁሉ አትጎዙም ነበር ተመስገን

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 2 ปีที่แล้ว +2

    ማፊና ይቤ ይመለሱልን

  • @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ
    @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ 2 ปีที่แล้ว +4

    ይመቻችሁ ቤቶችዬ👍👍👍

  • @madinadeen3419
    @madinadeen3419 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ዘርሺ የቤተሠብ ፍቅር አግኝቸለሁ እድሜና ጤና አላህ ይሰጥህ አበሳየ

  • @samirajamal3285
    @samirajamal3285 2 ปีที่แล้ว +1

    Iza bihon nuro kenante gari isera neber 1💖betam iwedachewalew😍🤩

  • @birkegulu1179
    @birkegulu1179 2 ปีที่แล้ว

    ኑልን ቤቶችየ💚💛❤️👌👌🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 2 ปีที่แล้ว

    Betoch enkuwan be selam metachu tamralachu aylayachu bertu, gelila weyem mafi betemalase arife new betam gobaze nate

  • @temufikadu3644
    @temufikadu3644 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችዬ ሁሌም በጉጉት ነው የማያቹ ከቁጥር አያጉድላቹ አሜን በሉ

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 2 ปีที่แล้ว

    ቤቶችማ ማለቅ የለበትም። ጥሌ ሀሳብህ ጥሩ ነው ግን ይህ ቤተሰብ ይቀጥላል።😊

  • @irikrir538
    @irikrir538 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች ስወደቹህእኮ 😘😘😘😘😘😘😘

  • @genetabara
    @genetabara 2 ปีที่แล้ว +2

    ጥልሽ ስወድህ መልካም የእግዚአብሔር ሰው

  • @yeneblessedfamily1142
    @yeneblessedfamily1142 2 ปีที่แล้ว +3

    am glad to see u guys again 💓 ❤ 💛 i love ur videos 🇪🇹🥰🙏

  • @አለሀውከበረ
    @አለሀውከበረ 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች ድምፅ ሁኑን ሰለ ማርያም ብላችሁ ስለ ወገኔ ብላችሁ ድምፅ ሁኑን

  • @lishantegen1736
    @lishantegen1736 2 ปีที่แล้ว

    WOW, I LIKE YOUR PERFOMANS

  • @saasaa4646
    @saasaa4646 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ. ሳኡዲ ረበያ ለሚሰቃዩ. ዜጉቻችን ?

  • @biryybiryy5019
    @biryybiryy5019 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው በጣም ብዙ ነገር ነው ያስተማርኸን ዘሩ ሞላ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን

  • @StopAmharaGenocidersTplfOnge
    @StopAmharaGenocidersTplfOnge 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you all. Keep on educating and
    reminding all Ethiopians 🙏 to respect all ethical groups equally. And to stay free & united🤝 Because Unity is🔋power! Afars/Amharas are fighting/suffering to✋stop the enemies of all TPLF/OLFshene. One is not free until all are free!

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 2 ปีที่แล้ว +1

    ፉትህ ለተፈናቀሉ የመልሶ መገንባት ስራ ይጀመርላቸው።

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc ปีที่แล้ว

    ቤቶች አይለቅ ይቀጥል

  • @عبداللهمحمد-د9ح3ث
    @عبداللهمحمد-د9ح3ث 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶቾ ሰለም

  • @biryybiryy5019
    @biryybiryy5019 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ላሉ ወገኔች እባካችሁ

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 2 ปีที่แล้ว +1

    Tnx 🙏🏾 Thlahune gogesa !🤔 U are righet ! Baste off Bas... & Gentleman 👌🏾💕 you 👈🏾 have 2 Keep on it " Bethoche " 4 Ever go Man Work Work Work instede off démoralisée ? Becuose You are No't Give us unlimited happynes,Proud , Strong 💪🏾 2 Fighte brathere, sister Ethiopian African, peopel We Need You ! We love you respect ! 4 More helpe 💰we are ready to Helpe full ! Don't Stope Bethoche Vidéo 🙏🏾 !

  • @QKQ-np1rb
    @QKQ-np1rb 2 ปีที่แล้ว +1

    Very nice Good Darma 👍 👌 👏

  • @MultiZekarias
    @MultiZekarias 2 ปีที่แล้ว

    It is best series Drama which have far reaching consequences in the society development. please include the following points in the future series. These are processes Idir and someones death which destroying the society in ethiopia

  • @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ
    @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ 2 ปีที่แล้ว +2

    አይ ቤቶች ሲያልቅ አያምር ገሊላም ወጣች ማለት ነው

  • @kpk1259
    @kpk1259 2 ปีที่แล้ว +2

    ኩሚት ቢታናቡ አረፈ በሉ🤝👍🪑🪑🚽🛋🛏

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A 2 ปีที่แล้ว +2

    እደ ጨርሳችሆል እደ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ፕሊሥ እዳታቋርጡት

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 2 ปีที่แล้ว +5

    ፍትህ ለስረኞቹ💔😭

  • @ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ
    @ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ 2 ปีที่แล้ว +1

    እዳታቋርጡ😍😍😍😍😍😍😥

  • @HabtamuTEwnetu
    @HabtamuTEwnetu 2 ปีที่แล้ว

    ውይይይይ ማፊ በጣም ጥሩ ብቃት ነበራት አይይይይይይ አዘንኩኝ ከምርር

  • @jerrytube5788
    @jerrytube5788 2 ปีที่แล้ว

    I think you better approach Mafi again. She was an icon for Betoch drama

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye3845 2 ปีที่แล้ว +2

    ገሊላ እና አሸናፊ ልጆች ናቸው አብራችሁ ጀምራችሁ አብራችሁ ብትሆኑ ኖሮ ጥሩ ነበር አለማወቅ የሰው ፍቅር በዋጋ አይለካም ይቆጫችኃል

  • @indiyazaakirhinboyain9807
    @indiyazaakirhinboyain9807 2 ปีที่แล้ว +1

    Qaxilubat Betoche 👍👍👍👍

  • @ወለተሰንበትአምላኬሆይአስ
    @ወለተሰንበትአምላኬሆይአስ 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ማፊም ወጣች በቃ አይይይ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ ገሊላ ተመለሺ?? በእናትሽ ለቤቶች ድምቀት ነሽ እኮ

  • @QKQ-np1rb
    @QKQ-np1rb 2 ปีที่แล้ว +1

    WEL come

  • @emuhayat2848
    @emuhayat2848 2 ปีที่แล้ว +1

    አይቤቶች ወላሂ ሥከታተላችሁ ልክ እንደበተሠብ ሥለማሥባችሁ ሥትበታተኑበጣም ይከፋኛል አይ ባላቃችሁ ይሻልነበር ማፊም ይበቃልም ወይይይ

  • @የሱናሰዎችስብስብ
    @የሱናሰዎችስብስብ 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ በሳኡድ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን

  • @Makeda568
    @Makeda568 2 ปีที่แล้ว

    ማፊ ግን በክብር መለያየት አይሻላትም ነበር ግን እንደይበቃል ወይ ጉድ

  • @sofyasoso1103
    @sofyasoso1103 2 ปีที่แล้ว

    እያሉ እያሉ አለቁ ቤቶች የቤ ሢገርም ማፊም ወጣች😥

  • @baezademissie7438
    @baezademissie7438 2 ปีที่แล้ว

    ቤቶች ባይቀጥሉ አይገርመኝም አድር ባይ ፖለቲከኞች በውስጡ ስላሉና ጥላሁን ጉግሳ ሌብነቱ ሲጋለጥ ምን ያህል የወረደ አታላይ መሇኑ አዋርዶታል

  • @saidarqway5739
    @saidarqway5739 2 ปีที่แล้ว

    ዘርየ እረ ስለበርበሪው ስታወራ ሆደ ተሯሯጡ ውይይይ

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ 2 ปีที่แล้ว

    ቤቶችየ እነስ ፈራሁ ሊያቋርጡት መሰለኝ ሳስበዉ

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @umuhyatteam1903
    @umuhyatteam1903 2 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሰኡዲ እስርቤት እየተሰቃዩ ለሚገኙ ወገኖቻቺን

  • @enayko5471
    @enayko5471 2 ปีที่แล้ว

    Teleshi berta ye betochi abale bemolu
    Bravi bewnet Betam Arif new bezo
    Temrt sechi derama new 😘🙏

  • @tegetgezahg2462
    @tegetgezahg2462 2 ปีที่แล้ว

    ቤቶች የሁላችንም ቤተሰብ

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 2 ปีที่แล้ว +2

    Like ,subscrib ለስራ ፈጣሪው አንጋፋ አርቲስት አስተማሪ ጥሌ 👆💯

  • @zedted1368
    @zedted1368 2 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍😍😍😘😘

  • @mobileplus2281
    @mobileplus2281 2 ปีที่แล้ว

    Gobez edatakwaretu esekerejena

  • @tube-im6wm
    @tube-im6wm 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ብሮ እወዳደር ነበር

  • @yosephabadi5165
    @yosephabadi5165 2 ปีที่แล้ว +2

    አይ ገሊላ😡 የጁንታ ነገር

    • @saliya3249
      @saliya3249 2 ปีที่แล้ว

      መለት ገሊላ ትግሬ ነት ወይ

    • @Sam-ws3cy
      @Sam-ws3cy 2 ปีที่แล้ว

      በቃ ጁንታ ለትግሮ ተለጣፊ ታቤላ ሆነ ማለት ነው? ታድያ እንዚህ ትግሬዌች ከንግዲህ ከኢትዮጵያ በሰላምመለያየት ነው ማለታቸው ምን ክፋት አለው እየተሰደቡና አየተዎረዱ ከመኖር ድህነትችን ይዘን በነፃነት መኖር እንፈልጋለን ማለታቸው ሀቅ ነው

  • @abebe7532
    @abebe7532 2 ปีที่แล้ว

    Gelila,, Asadigeh lezeh adirsehat kedach ???aye sew
    enesu eko endeh nachew !!! kkkk

  • @نرنمبنبمبببن
    @نرنمبنبمبببن 2 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @biryybiryy5019
    @biryybiryy5019 2 ปีที่แล้ว

    ቤቶች ስወዳችሁ ከልቤ ነው

  • @qwqw2105
    @qwqw2105 2 ปีที่แล้ว +4

    ጭራሸ ማፊ ተሰናበተች😢

  • @arsemakidus6759
    @arsemakidus6759 2 ปีที่แล้ว

    Please mafi back to betoch

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 2 ปีที่แล้ว +1

    What IS you'r obstacles ?💰💰💰 ? It Can be solved

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 2 ปีที่แล้ว +1

    Fitih saudy esir bet lemisekay zegochachin betoch bezih zurya
    Dimits hunuachewu
    Betoch drama mequaret yelebetim ke mehakelachu kediramawu yemirku linoru
    Yichilal enesun yemiteku tewanian masatef alebachu

  • @emebettube4963
    @emebettube4963 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቤቶችየ የምወዳችሁ

  • @ሰላምነኝየድግልማርያምልጅ
    @ሰላምነኝየድግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ደሲላል😃😃

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ማፊዬ የቤቶች ድምቀት ለምን ተሰናበተች አይይይይ

  • @rawudasaeed3944
    @rawudasaeed3944 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍❤❤✅✅

  • @camellamuseh4292
    @camellamuseh4292 2 ปีที่แล้ว +1

    በጠም ደስ ይለል

  • @yemariyamlig2867
    @yemariyamlig2867 2 ปีที่แล้ว

    Ekan dehna metachu😍😍😍😍

  • @sikosilo1326
    @sikosilo1326 2 ปีที่แล้ว

    Endaw Betoch Endaykom Mafi Ena Yebkal Bimelsu Teru Nbre

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 ปีที่แล้ว

    ቤቶችዬ እንኳን ሰላም መጣቹልኝ እዴት በጉጉት እደምጠብቃቹ እኮ በጣም የሞዳቹ የማከብራቹ ሰላማቹ ይብዛልኝ ማፊዬ ግን ተመልሳ እደምመጣ ተስፋ አደርጋለው

  • @ወሎየ-ረ3ኈ
    @ወሎየ-ረ3ኈ 2 ปีที่แล้ว +1

    መቸም እዳታቋርጡ

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc ปีที่แล้ว

    ግን እደናተ ሜሆን የለም

  • @behailumeskelu2718
    @behailumeskelu2718 2 ปีที่แล้ว

    There is no Alaba bereberi in Washington DC please make the notice appropriate
    God bless you

  • @sdhsddh8427
    @sdhsddh8427 2 ปีที่แล้ว

    የኒዉዱቺዉዲዉዲዲነዉእመረገቺሁ

  • @ethiopiannational2351
    @ethiopiannational2351 2 ปีที่แล้ว +1

    ማፊዬ በጣም ያሳዝናል

  • @yabseragetachew7730
    @yabseragetachew7730 2 ปีที่แล้ว +1

    ማክቤልስ ለምን ጠፋች

  • @alimokarm1301
    @alimokarm1301 2 ปีที่แล้ว +1

    በጠም እንወደችወለን እነከብረችወለን የኔ ጥየቄ ለይበቀል ደስ የሚል ሽኝት ተደርጎለተል ለመፊስ???

  • @cultdhs992
    @cultdhs992 2 ปีที่แล้ว

    ፍትሀረ

  • @ferdowsamohammed6290
    @ferdowsamohammed6290 2 ปีที่แล้ว

    Ye Halaba Berbere Canada qernchaf yelechewum?

  • @hamzaapp1
    @hamzaapp1 2 ปีที่แล้ว

    Betoch ♥️✅

  • @ሀዩ-ዐ5ሐ
    @ሀዩ-ዐ5ሐ 2 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣

  • @efremdebiso7724
    @efremdebiso7724 2 ปีที่แล้ว

    እካስ እርሱስ የት አሌ???

  • @መካነሰላምቦረና-ከ5መ
    @መካነሰላምቦረና-ከ5መ 2 ปีที่แล้ว

    ለምን አቀጥሉም?በጉጉት እጠብቃለሁ ወፍ የለም