Betoch | “ቋንጣ እና ቅቤ!!”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 310

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @topmereja1996
    @topmereja1996 4 ปีที่แล้ว +351

    ምርጦቸ እንደምን ሰነበታች ሁ በያላች ሁበት ሁሉ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃችሁ አደራ ኮሮና እየተስፋፋ ነው እራሳች ሁን ጠብቁ በጋራ ሁነን አባይን እንገድባለን በስደት አለም ያሉ ሁሉ በሰላም ወደ ሀገራቸ ይመለሳሉ ፈጣሪ አምላክ ኢትዮጵያን እና በስደት አለም ያሉትን ይጠብቅልን መልካም መዝናናት አስተያየት ዱቅ አድርጉ!!!ቀጣይ በምን ላይ እንስራ አስተያየት ጻፉ ሰሞኑን እራሴም በዚህ ቻናል አዳዲስ ፕሮግራሞች ይዘን ብቅ እንላለን

    • @konjokonjo9153
      @konjokonjo9153 4 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍

    • @gjhh8506
      @gjhh8506 4 ปีที่แล้ว +1

      ምንምአይልም።ቤቶችውስጤነውግንያውይሄየሀሳብዘምንስለሆነበተለይአሁንበስደትላይሀሳብናጭቀትጋርስለሆነ ኮረናተገባወፍህ ጣአሙን በደብአላጣጣምኩትምማያቴንእንጅ

    • @ibrahimhumed874
      @ibrahimhumed874 4 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንን

    • @martaachamo8488
      @martaachamo8488 4 ปีที่แล้ว

      YeneMarr YeneWudiSiwodshi

    • @نوافالحربي-ط2ج4ر
      @نوافالحربي-ط2ج4ر 4 ปีที่แล้ว

      ሀይ ሰላም ነው

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 4 ปีที่แล้ว +278

    ዛሬ ክፍት ብሎኛል 😢ድንግል ማርያም በደስታ ትቀይርልሽ በሉኝ የተከፋችሁ አይዟችሁ

  • @ethiopianews4767
    @ethiopianews4767 4 ปีที่แล้ว +608

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የተከበራችሁ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ዛሬ እንዴት ነበር ያላችሁን ሀሳብ አስተያየት ስጡኝ + ግድባችን ይገደባል ሀገራችን ታድጋለች

    • @ktube2655
      @ktube2655 4 ปีที่แล้ว +15

      አረ አንተ ልጅ ሼም አይዝህም እንዴ እንዴት ነበርኩ ስትል🤔አረ ራስክን ሁን ሌቦ!

    • @hayaatnasraddiin5546
      @hayaatnasraddiin5546 4 ปีที่แล้ว +8

      በዝይ በዝነት አደነቂህነኝ

    • @oykukarayeloykukarayel3229
      @oykukarayeloykukarayel3229 4 ปีที่แล้ว +14

      ኣሪፍ ነው ግን ስለ በሳኡዲ እና የመን የታሰሩ ኢትዮጵያን ስለ ኣባይ የሚድያ ሰውች እንድታሰሙልን በኣክብሮት እንጠይቃለን🙏

    • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
      @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 4 ปีที่แล้ว +6

      @@ktube2655 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍እኔኮ እሚገርሙኝ በዝዬ እሚሉት ናቸዉ

    • @sadashmels5985
      @sadashmels5985 4 ปีที่แล้ว +2

      ቆይልየዉና እነግርሀለሁ ምርጥናችሁ መቸም

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 ปีที่แล้ว +30

    በዚህ ምሸት የላሰባቹት ደሰታ ወደ ቤታቹ ይግባ ደሰ የሚል ምሸት ይሁንለችሁ

  • @ahmedtube2029
    @ahmedtube2029 4 ปีที่แล้ว +77

    ውይ ይቺ ምጥሚጣ እልም አይሽ እስኪ አሜን እደጊ በሉልኝ በ ላይክ

  • @sofsof7298
    @sofsof7298 4 ปีที่แล้ว +218

    ጋይሶች ዛሬ ደስ ብሎኛል በፈጠራችሁ ላይክ በሉኝ ?

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 4 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ

    • @heemh7690
      @heemh7690 4 ปีที่แล้ว +1

      ዋው ይመችሽ

    • @sebrinalove6392
      @sebrinalove6392 4 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ

    • @ghfh2994
      @ghfh2994 4 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ደሥ አለሺ ውድ

    • @alemalem3356
      @alemalem3356 4 ปีที่แล้ว +1

      ታድልህ😣😣ግንምንተገኘ

  • @قلبونسليم
    @قلبونسليم 4 ปีที่แล้ว +70

    አሜንዬ የኔ ቅመም

  • @ethiotiktok1608
    @ethiotiktok1608 4 ปีที่แล้ว +17

    ቤቶች እጅግ የምወደው ድራማ ነው ከቤተሰቤ ጋር ነው የምናየው
    እኔም በአይነቱ እጅግ የተለየ ፕሮግራም በቅርቡ ይዤ እመጣለሁ እስከዛው ቤተሰብ በመሆን ፍቅራችሁን አሳዩኝ
    ፈጣሪ ሁላችንም የዛ ሰው ይበለን አሜን

  • @betytade2907
    @betytade2907 4 ปีที่แล้ว +36

    ስለማይነገር ስጡታው እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ አኪቤት ሄጄ ነበር የአንድ ወር ከሳምንት እርጉዝ ነሽ ብለውኛል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለእርሱ ምን ይሳነዋል በጣም በጣም እጅግ በጣም ደስስስስ ብሉኛል

    • @mesiyehenok3928
      @mesiyehenok3928 4 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ደስ የለሽ በቅንነት እንደመር

    • @semiratube2738
      @semiratube2738 4 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ደስ አለሽ ማሬ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ደምሪኝ ደምሬሻለሁ

    • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
      @የጌታየእናትለኔምእናቴናት 4 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ እህትየ

    • @የብሌንእናትነኝከሳውዲ
      @የብሌንእናትነኝከሳውዲ 4 ปีที่แล้ว

      እንኮን ደስ አለሽ ማማየ እመቤቴ በስላም ሁለት እራስሽን ታድርግሽ

    • @betytade2907
      @betytade2907 4 ปีที่แล้ว

      @@የብሌንእናትነኝከሳውዲ አሜን አሜን አሜን ሁላችንም ስለ መልካም ምኞታችሁ አመሰግናችሁለሁ

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
    @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 4 ปีที่แล้ว +27

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ዲንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ💚ከመከራ ስጋ ከዳቢሎስ ፈተና ትሰዉራችሁ🙏🙏

  • @እሙሙአዝ-ቈ1ረ
    @እሙሙአዝ-ቈ1ረ 4 ปีที่แล้ว +136

    ላገባ ነው ላይክ ግጩን
    የሰው ደስታ የሚያስደስተው

    • @ffss5360
      @ffss5360 4 ปีที่แล้ว +2

      መልካም ትዳር

    • @fatemhahmed3611
      @fatemhahmed3611 4 ปีที่แล้ว +2

      Allah yasamerelesh

    • @wellotube8782
      @wellotube8782 4 ปีที่แล้ว +1

      መልካም ትዳር ደምሪኚ

    • @dhdhjfdj7232
      @dhdhjfdj7232 4 ปีที่แล้ว

      መቡሩክ የምር የሰምራ ዪውኒልሽ

    • @sakenasaeed1219
      @sakenasaeed1219 4 ปีที่แล้ว +1

      መልካም ትዳር ይሁንልሽ ማማዬ

  • @gladisgladis4521
    @gladisgladis4521 4 ปีที่แล้ว

    ቤቶች በጣም ነው ምወዳቹህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mustobintmahmedggy7542
    @mustobintmahmedggy7542 4 ปีที่แล้ว +31

    Wow baga ngy dhuftani betochi koo heduni isin jaladha jabadha itti nufi fufa namin akka kotiti jalatani like nafi godha😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @oromiyaatube791
      @oromiyaatube791 4 ปีที่แล้ว

      Cacabduu wayii afaan oromoo sii bekkaani ummaani 🤣😜😜 garuu dasa nama jedhi dirama kuni osoo afaan oromifan dalagan hedduu nama gamachisa 😍🤩

  • @richtube3551
    @richtube3551 4 ปีที่แล้ว +11

    ሀገራችን ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይጠብቃት
    🙏🙏🙏
    ቤቶችዬ የምወደዉ ድራማ

  • @እናቴውስጤናት-ዀ7ዸ
    @እናቴውስጤናት-ዀ7ዸ 4 ปีที่แล้ว +65

    ግን በስደት ያላችሁ ወገኖቼ ሁላችሁም እንደኔ ይከፋችሁ ይሆን እር እኔስ ሲመሽም ሲነገም ምንም ደስ አይለኝም ያአላህ ድርስልን

    • @TestTest-tn7ek
      @TestTest-tn7ek 4 ปีที่แล้ว +2

      Ayzoshi mamaye yalefale

    • @medinahasem2933
      @medinahasem2933 4 ปีที่แล้ว

      አብሽር እህቴ ሁሉም ያልፋል

    • @sirfashm7480
      @sirfashm7480 4 ปีที่แล้ว +2

      ሁላችንምይከፍናልግንአይዞሽያልፍልእህቴ

    • @ابعدنيعنالحرم
      @ابعدنيعنالحرم 4 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ ኦህቲ ለበጎ ነው

    • @bdbdbbdbd2375
      @bdbdbbdbd2375 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህቴ አላህ ካችጋይሁን

  • @ሶሊያናድንግል
    @ሶሊያናድንግል 4 ปีที่แล้ว +44

    ሠላም ዉድ ያገሬ ልጆች በፀሎታችሁ አስቡኝ ጭንቅ ብሎኛል በሠዉ ሀገር

    • @semiratube2738
      @semiratube2738 4 ปีที่แล้ว +3

      አይዞሽ ምወድሽ ፈጣሪ ካንች ጋር ይሁን subscribe አድርጊኝ አድርጌሻለሁ

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 4 ปีที่แล้ว +1

      እመብርሀን ጭንቀትሽን ታቅልልሽ

    • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
      @የጌታየእናትለኔምእናቴናት 4 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እህት እግዚአብሄር ከአንች ጋር ይሁን

    • @teruyeberara5916
      @teruyeberara5916 4 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እመብርሃን ጭንቀትሽን ታቅልልሽ

    • @mahiderhabetamu2525
      @mahiderhabetamu2525 4 ปีที่แล้ว +2

      ሶሊዬ የእኔ ዉድ የጭንቅ አማላጇ እመብርሃን በዕለተ ቀኗ ካለሽበት ጭንቀት ትገላግልሽ🙏🙏🙏

  • @saliya3249
    @saliya3249 4 ปีที่แล้ว +70

    እስኪ ቤቶችን በጉጉት የምትጠብቁ ለይክ አርጉኝ በመቀጠል አገራችን ለይ እየተደረገ በለው ነገር እንደ እኔ ውስጠቹ የተጎደ በለይክ አሰዩኝ ልጆች ባበተቸው ሲደፈሩ እነም በጋሪቷ በንደድ ቦተዎችበለው ግጭት መነሻ እንደ እኔ ውስጡ የተጐደው

    • @shukurjemal9792
      @shukurjemal9792 4 ปีที่แล้ว +1

      Good

    • @andmel8415
      @andmel8415 4 ปีที่แล้ว

      ግግክክፍክህግ፣
      ኅዥብችንግ
      ግፍክፍህህፍ
      ግፍክግፍ

  • @litse1916
    @litse1916 4 ปีที่แล้ว +8

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ፈጣሪ ሆይ ሀገራችን ጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 4 ปีที่แล้ว +15

    ነገ 21 እመቤታችን ናት ውድ የአገሬ ልጆች እመቤቴ ከክፉ ነገሮች ሁሉ ትጠብቃቹ 🙏🙏🙏

  • @bnitmahi4477
    @bnitmahi4477 4 ปีที่แล้ว +6

    እውነት እውነት እላችዋለሁ ከጤና በላይ ምንም የለም በየአላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ 🙏🙏🙏

  • @Yergaesrail
    @Yergaesrail ปีที่แล้ว

    Ay basha enwdh nebrn gen betnsh negre tezbnh ay weyni edzh yemalfe ken yamylfe kel eytnagrn enafraln beitochi enwdachuh aln ❤️♥️❤️❤️😍😘

  • @mekimaraki209
    @mekimaraki209 4 ปีที่แล้ว +14

    *ቤቶችን*እንደኔ**የምወድ*👍👍👍😍😍

  • @tamrisaeed7158
    @tamrisaeed7158 4 ปีที่แล้ว +21

    አሠላሙ አለይኩም ሙሥልም ክርሥታኑ ሠላም ብየአለሁ አላሂ ይጠብቀን

  • @humanfan4749
    @humanfan4749 4 ปีที่แล้ว +7

    I love you Ethiopian !

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937 4 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችዬ ሠላማችው ይቡዛ

  • @ማህተሜነሽማርያም
    @ማህተሜነሽማርያም 4 ปีที่แล้ว +10

    #የተዋሕዶ ልጆች❤ #እንኩዋን አደረሳችሁ
    ለጌታችን እናት #ለእናታችን ለቅድስት ድንግል
    ማርያም #መታሰቢያ በዓል በያለንበት #በምልጃዋ
    ከክፉ ነገሮች #ሁሉ ትሰውረን ትጠብቀን❤🤲
    #እግዚአብሔር ይማረን #ኮረናን ያጥፋልን🤗😌
    👉አቤቶችዬ #ያልታወቀ ህልም ነው ሐገር ያጠፋ😂

    • @mimiasefa2847
      @mimiasefa2847 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @mesiyehenok3928
      @mesiyehenok3928 4 ปีที่แล้ว

      ማህተሜ ነሽ ማርያም በቅንነት እንደመር

    • @ffigvlukigpvopg2612
      @ffigvlukigpvopg2612 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እንኮን አብሮ አደረ ሰን

  • @merryyoutube469
    @merryyoutube469 4 ปีที่แล้ว +23

    ውድ እና የተከበራችሁ በስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ እግዚአብሔር የሀሳባችን አሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu 4 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግ ናለን:: ሆኖም ህፃናትን ማመናጨቅ ጥሩ ኣስተምሮ ኣይደለም:: ይህን እያዩ ትክክል የሚመስላቸው ስዎች ስለማይታጡ::

  • @tubetube613
    @tubetube613 4 ปีที่แล้ว +25

    ማን ነው ኮረና ለቆ ለማየት የናፈቀው😊

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 4 ปีที่แล้ว +18

    ግዲብ የኛነው አገራችን አልፎልን በስደት ያሉ በሙቀት በበረሀ የሚቃጠሉ ወንድሞቻችን እህቶቻችን አገራችን ገብተን በሰላም በደሥታ የምንኖር ያርገን ኢትዮጵያ ንና ህዝበወችዋን ተክፎነገር ሁሉ አላህ ይጠብቀን ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜንዬ እድግ በይልኝ ይበቃል የእውነት አባት ብትሆን አሪፍ ነው ሀላፊነት የሚሰማክ አባት ትሆን ነበር።

  • @nakuragrimay4085
    @nakuragrimay4085 4 ปีที่แล้ว +18

    ኣሚን ግን ኢናት የላትም ኢንደ
    ልጅ ካላ ኢናቱ ካደገ
    ይናፍካል በ ካራክተሩ
    ስለ ኢናቱዋ ትንች ሃሳብ ብታስገቡበት
    ቱሩ ነው !!!

    • @ምህረትየተዋህዶልጅ
      @ምህረትየተዋህዶልጅ 4 ปีที่แล้ว

      በትክክል ጥሩ እይታ ነው መስከረም ነበረች የት ሄዳ እንደሆነ አላውቅም

  • @habeshalove3486
    @habeshalove3486 4 ปีที่แล้ว +2

    እስኪ በሰላም የዋላቹ የነገው እሁድ በሰላም ያውላቹ መልካም እረፍት ሰኞ ስራ ያላቹ መልካም ስራ የሰራቹት ይባረክላቹ እኔ የሰራሁት አልያዝ ብሎኛል

  • @assi2514
    @assi2514 4 ปีที่แล้ว +6

    ነገኮ እመቤታችንናት እንኳን አደረሳችሁ ለተጨነቃችሁትሁሉ አለሁ ትበላችሁ 🙏🙏🙏

  • @ጂጂነኝየማምተናፋቂ
    @ጂጂነኝየማምተናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +2

    ኡኡኡኡኡኡ የኔ ተናፋቂዎች በጉጉት ስጠብቅ ከች አላችሁ ሰላማችሁ ይብዛልን በስዳት አለም ለይ ያለችሁ እህት ወንድሞቼ እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈
    ግድቡ የኛ ነው ይገዳበል "አባይ" የሀገሬ ኩራት ❤️👈

  • @ያረህማንያረሂም
    @ያረህማንያረሂም 4 ปีที่แล้ว +8

    ይሄ ኮሮና ጠፍቶልን አላህ ከቤተሰቦቻቸን በሰላም ለመገናኘት ያብቃን

    • @mesiyehenok3928
      @mesiyehenok3928 4 ปีที่แล้ว

      ያረህማን ያረሂም በቅንነት እንደመር

  • @matioszewdu5746
    @matioszewdu5746 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ላይ እንደዚህ እትጬሁባት
    የልጅ አይምሮ ይቃወሳል

  • @zeinetbasier9677
    @zeinetbasier9677 4 ปีที่แล้ว +18

    ሰላም ቤቶች እኳን ደና መጣችሁ እቺን ፅሁፍ ለምታነቡ እህት ወንድሞቼ አላህ የምኞታችንን አሳክቶልን ወደ አገራችን የምንገባ ያድርግልን ኮረናንም ያጥፋልን ያረቢ

  • @konjokonjo392
    @konjokonjo392 4 ปีที่แล้ว +3

    ሃይ ደናናችው የተዋህዶ ልጆች ነገ ሰበት ነው እሜቤታችን ናት ከክፉ ነገር ትሰውርን አሜን

  • @turmitube4275
    @turmitube4275 4 ปีที่แล้ว +16

    ኮሮና ጠፍቶ ግድባችን ተገድቦ በስደት ያሉ ሀገራቸው ገብተው ለማየት ያብቃን
    #ሀናን_ታረክ

  • @hayutitube
    @hayutitube 4 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ቤቶች እንኳን ደህና መጣቹህ 🌷🌷
    ውድ የቤቶች ድራማ ተከታዮች በሙሉ እወዳቹሁ አለሁኝ🍓🍓👍👍

  • @cell8632
    @cell8632 4 ปีที่แล้ว +4

    ምርጦችዬዬ ሰላማቹ ብዝትት ይበል አስተማሪ ትወና ነው

  • @edukayyageta5746
    @edukayyageta5746 4 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችዬ ተባረኩልኝ እንወዳቹሀለን አባይ የኛ ነው እንገነባዋለን በስደት ያላቹ እሕት ወንድሞቼ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ሀገራችን ሰላሟ ይብዛ ኮሮና ከአለም ሁሉ ላይ አምላኬ እግዚአብሔር ያንሣልን ተጠንቀቁ እራሣቹን መጠበቅ እንዳትረሱ ውድድድድድድድድ ነው ማረጋቹ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን 💋❤🇪🇹💪💪🙏🙏

  • @nattyschoice1120
    @nattyschoice1120 4 ปีที่แล้ว +38

    ሠላም ለእናንተ ይሁን የአገሬ ልጆች ወንድማቹ ድምጻዊ ዳዊት ፅጌ ነኝ አስመሪኖ የተሰኘውን ሙዚቃ ቪድዮ በዚህ በራሴ CHANNEL ልለቅ ዝግጅቴን አጠናቅቄአለው፡፡ ስለዚህም ሁላችሁም በአገር ውስጥ እና ውጭ ያላችሁ አድናቂዎቼ ሰብስክራይብ እንድታረጉኝ ጠይቃለው እግዚያብሄር ያክብርልኝ፡፡

    • @asisalemu1415
      @asisalemu1415 4 ปีที่แล้ว

      በርታ ጎበዝ ወንድማችን ዳዊትዬ

    • @tedihaftu6631
      @tedihaftu6631 4 ปีที่แล้ว +2

      Ye dawit new kemr yante kohene 1 dekikam tuhun bevidyo ngeren

    • @እናቴእወድሻለሁእናቴ-ሠ7ኈ
      @እናቴእወድሻለሁእናቴ-ሠ7ኈ 4 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጌሃለሁ በርታ ዳዊት

    • @ekrutube9639
      @ekrutube9639 4 ปีที่แล้ว

      ጎባዝ የኔ ቆንጆ እናዳርጋለን

    • @hnana2464
      @hnana2464 4 ปีที่แล้ว

      ኮቢውነህ

  • @ሉሉነኝስዳታኛዋሉሉነኝስዳ
    @ሉሉነኝስዳታኛዋሉሉነኝስዳ 4 ปีที่แล้ว

    አቤት እነት እህትማሞች ወንድማሞች ሰራታኞች የእውነት ቢሆን ደስ ይላኝ ነበር ሀቂቃ በቃ እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ሲያምር

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 4 ปีที่แล้ว +8

    አሚን ን የምትወዱ የትናችሁ🍫☕️🍫🍫🍫🍫

  • @ዜድኢስላምነውሄወቴ
    @ዜድኢስላምነውሄወቴ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችን እደኔ የሜወድ ማነው😘👍👍👍👍👍👍

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 4 ปีที่แล้ว +7

    ርስቴ እር የኔ ቅመም ይብዬ ታው ግን አታምልጥህ እዴት አምሮብሻል ቅመም

  • @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
    @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ 4 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን በሰላም መጣችሁ እግዚአብሔር እህን በሸታ ያጥፋልን😭😭😭💔

  • @tgistayele6012
    @tgistayele6012 4 ปีที่แล้ว +5

    ስላም እና ጤና ይሁን ለስው ልጆች ሁሉ።

  • @اااا-ف5ز5ك
    @اااا-ف5ز5ك 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ደሥሥ ይላል አናመሠግናለን ቤቶችዬ

  • @mohammodmahbub3024
    @mohammodmahbub3024 4 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ ዛሬ ወላሒ በጣም አሥጠልቶኛል በጣምም ምርርር ብሎኛል

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 ปีที่แล้ว +4

    ወየ አሜንዬ የኔ ቅመም አላህ ያሳድግሽ ሁላቹህንም በጣም ነው ምወዳቹ

  • @fatimahmohammed1088
    @fatimahmohammed1088 4 ปีที่แล้ว +7

    የይቤ አድናቂ የት ናችሁ

  • @mulugirmawmulu9476
    @mulugirmawmulu9476 4 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶች በጣም ነው የምወዳችው ሳምት እስኪደርስ በጣም ነው የምቸኩለው እና በጣም ተመችቶኝ እና ስቄ ነው ያየሁት💕💗💗💗💗

  • @romanzettube9230
    @romanzettube9230 4 ปีที่แล้ว +3

    Yeng maznga betoch.....bartuu etiop lazelalm tinur🙏🇪🇹🇪🇹

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ቤቶች ምሽታችሁ ፏ ይበልላችሁ የአገር ልጆች😘😘

  • @zuzuhabshawit828
    @zuzuhabshawit828 4 ปีที่แล้ว +11

    የቤቶች ደምበኞች ዝም ብላችሁ ላይክ ግጩኝ ስለደበረኝ ነው😌

  • @galaxygalaxy5119
    @galaxygalaxy5119 4 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ ከሙሌ ቤተሰቦች ተጣላሁ ገንዘብ ተወደደ ሰው ተጠላ አይ የኛ ነገር የሚያዝልንልን ሳይሁን የሚያዝንብን በዛ

    • @seadaseada6426
      @seadaseada6426 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሺ ሁሉምነውአሏህይዘንልንእንጂ

  • @syeyoutubesusegnarn4977
    @syeyoutubesusegnarn4977 4 ปีที่แล้ว +3

    አቤት እርስቴን እና አሜንን ስወዳቸው ውይይይ ፈጣሪ ይጨምርላቹ

  • @bezuyalove7338
    @bezuyalove7338 4 ปีที่แล้ว +2

    የቤቶች ቤተስብ በሙሉ ስወደቹ እኮ ምርጦቼ

  • @haylu8198
    @haylu8198 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣችሁ ሰላም የአገረ ልጅች

  • @yeshimare2702
    @yeshimare2702 4 ปีที่แล้ว +5

    ቤትች እንኳን ደንመጣችሑ አሜንዬ እግዚአብሔር ያሳድግሽ

    • @rozimaed461
      @rozimaed461 4 ปีที่แล้ว +1

      Demrkushe demrgie konjo bekeninet subscribe adrgelin konjo

    • @easypc2241
      @easypc2241 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @በላይወሎየ
    @በላይወሎየ 4 ปีที่แล้ว +2

    Well cam ቤቶችየ አሜንየ እድግ በይልኝ ቅመም

  • @AyinAdis2016
    @AyinAdis2016 4 ปีที่แล้ว +3

    ቋንጣ እሳት ውስጥ ገባች ቅቤ ልታወጣት ገብታ እዛው ቀልጣ ቀረች 😁😁😁😁😀

  • @maeasytesfaylve1451
    @maeasytesfaylve1451 4 ปีที่แล้ว +1

    ። እውነት በጣምነው ኤሚውችድድድድድ ቤቶች ግን ህብርት ኤትዱነው👏👏👏👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @astuastu53
    @astuastu53 4 ปีที่แล้ว +5

    Selam le Ethiopia, 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @danaytabraham6882
    @danaytabraham6882 4 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችየ ስወዳችሁ😘😘 እንኳን ደና መጣችሁ!!! ሰላም ለአገራችን ኢትዮጵያ ፍቅርና አንድነትን ከኮረና ነፃነትን ፈጣሪ ያምጣልን አሜን /

  • @weyneshetkorcho6698
    @weyneshetkorcho6698 4 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ነገ ሰኔ💖/21/💖 ወላዲተ አምላክ አመታዊ ክብረ በአል ነው የክርስቲያን እምነት ተከታዮች 💔💖

  • @tamnaabebe2539
    @tamnaabebe2539 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነዉ

  • @ሀዩነኝየኡመርእሕትዩቱብ
    @ሀዩነኝየኡመርእሕትዩቱብ 4 ปีที่แล้ว +6

    3ኛ ነኝ እስኪ ላይክ ግጩኝ አይከፈልበትም

  • @jeminegyharawa2740
    @jeminegyharawa2740 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜንየ ስወድሽ

  • @hamidtube2779
    @hamidtube2779 4 ปีที่แล้ว +9

    ማነው ኮሜት ላይ እሚሮጥ?

    • @lubabaloubaba1609
      @lubabaloubaba1609 4 ปีที่แล้ว

      እኔ

    • @ffss5360
      @ffss5360 4 ปีที่แล้ว

      @@lubabaloubaba1609 እኔ

    • @tube-ok5xv
      @tube-ok5xv 4 ปีที่แล้ว

      ማር ደምርኝ ደምሬሻለው

  • @sdr6358
    @sdr6358 4 ปีที่แล้ว +10

    ቤቶችን። እደኔ። የሚወድ። ከስር። ኮሚት። ይፅፉ

  • @እናቴማሪያምለኔስልዩናት
    @እናቴማሪያምለኔስልዩናት 4 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች እግዚአብሔር ይህን መቅሰፍት ያጥፋልን ሀገራችን ሰላም ያርግልን 🙏

    • @rozimaed461
      @rozimaed461 4 ปีที่แล้ว

      Demrkushe demrgie konjo bekeninet subscribe adrgelin konjo

  • @አዘክሪድንግልመሲየአርሴም
    @አዘክሪድንግልመሲየአርሴም 4 ปีที่แล้ว +7

    ይቤዬ ለምድነው ማዕተብ የማታደረገው?

  • @zaynabtasama1048
    @zaynabtasama1048 4 ปีที่แล้ว

    ደሥ ይላል በራቱ

  • @አብዱነኝከወሎ
    @አብዱነኝከወሎ 4 ปีที่แล้ว +7

    እኔ ግርም የሚለኝ በርሥቴ ላይ የሚቃጥፉት ሠወች ጤና የላቸዉምደ መኪና ገጫት ብለዉ በኢቶብ ገፆ ለጥፈዉ ነበር ለምን ተራሧ ላይ አይወር ዱላትም ግን

    • @እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች
      @እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች 4 ปีที่แล้ว

      እኔም ገርሞኛል ከቤቶች ላይ ውረዱ አዴ ይበቃል አገባ አዴ እርስቴ አገባች አዴ መኪና ተገጨጭ

    • @geniyamareyamlij7639
      @geniyamareyamlij7639 4 ปีที่แล้ว +1

      ስጀመር ጤነኛ ሰው የለም ምናለበት እንዴዝህ አይነት አስተሳሰብ ያለቸውን ኮሮና ጥርግ አድርጎ ብወስዳቸው

  • @sdr6358
    @sdr6358 4 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች። እንኳን። ደና። መጣችሁልኝ። በጉጉጉት። የምጠብቃችሁ። ስወዳችሁ💖💖💖💕💋💋💋

  • @genetalemayo4203
    @genetalemayo4203 4 ปีที่แล้ว +3

    ሰላምቹ ይብዛልን የምትሰሩት ስራ ሁሌም አስደሳች'ና አሰተማር ነው'ና እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑሪ

  • @tamenetamen360
    @tamenetamen360 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣቹ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል

    • @asiopiaasiopia6408
      @asiopiaasiopia6408 4 ปีที่แล้ว

      ተመስገን ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ

  • @salam1297
    @salam1297 4 ปีที่แล้ว +3

    ወገኔ በሽታዉ እሚስፈልገዉ ፀሎት ነዉ ፀልዩ

  • @brutkan5129
    @brutkan5129 4 ปีที่แล้ว

    ሥወዳችው ቤቶችየ

  • @hiwotyemedehanialemlejefii7586
    @hiwotyemedehanialemlejefii7586 4 ปีที่แล้ว +5

    የስራ ባልደረቦቼ እነ ሸቃሊት ኑ እንደማመር

  • @bmeng9780
    @bmeng9780 4 ปีที่แล้ว +1

    Good job Betoch Drama keep up your talent.

  • @ድግልማሬምእናቴአማኑኤልአ
    @ድግልማሬምእናቴአማኑኤልአ 4 ปีที่แล้ว +23

    ለካ ጴንቴዎች ሙድ ሚይዙብን ህልም ያዩትን ነው እዴ አሁን ገባኝ ጉድ እኮ ነው

  • @ሀናአድማሱ
    @ሀናአድማሱ 4 ปีที่แล้ว +1

    አይይ ይቤ በሳቅቅቅ

  • @ethio-13media83
    @ethio-13media83 4 ปีที่แล้ว +6

    ሀገሬ ሁሉንም ታልፊዋለሽ!!!🙏🙏🙏ሁለም በቅርቡ ከፈጣሪ ጋር እንደምታልፊው ተስፋ አደርጋለው፦
    # ኮሮና ጠፍቶ ፣ ዘረኝነት ተወግዶ ፣ ግድባችን በሰላም ተገድቦ ፣ በስደት ላይ ያሉ በክብር ወደ ሀገራቸው ተመልሰው ፣ ያዘኑ ተጽናንተው ፣ የተጣሉ ተታርቀው ፣ ያለቀሱ ተደስተው....!!!🙏🙏🙏ሀገሬ ሁሉንም አልፈሽው ወደ ቀደመው ክብርሽ እና ሰላምሽ እምትመለሽበት ጊዜ ደርሶ መልካም ዜና ህዝቦችሽ እሚሰሙበት ጊዜ ቅርብ ይመስለኛል ከፈጣሪ ጋር!!!!🙏🙏🙏ሰብስክራይብ በማድረግ አስተማሪና አዝናኝ ፕሮግራሞችን ይመልከቱ💖💖💖th-cam.com/channels/YWGHvl189BxG6w6Q_y4paQ.html

  • @temesgenamlake5778
    @temesgenamlake5778 4 ปีที่แล้ว +2

    አይኔን አሞኛል ፀሎት አድርጉልኝ
    Welcome betoch

  • @tigisttig2188
    @tigisttig2188 4 ปีที่แล้ว +4

    ዉዶች እስክ የእኔንም youtube subscrlbe አድሩጉኝ እና ዳስ ይባልኝ

    • @semiratube2738
      @semiratube2738 4 ปีที่แล้ว +1

      አደረኩሽ እኔንም ደምሪኝ

    • @abumod308
      @abumod308 4 ปีที่แล้ว +1

      Tigist tig ካልጅሽ ዛንድ እርጅነ ደመረኩሽ ደምሪኘ

    • @mesiyehenok3928
      @mesiyehenok3928 4 ปีที่แล้ว +1

      እንደማመር ውዶቼ

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 4 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ ማር

  • @kiyasilubo6111
    @kiyasilubo6111 4 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች እንኮን ዲና መጣችሁ ከክፈ ነገር ፈጠራ ይጠብቃችሁ

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe 4 ปีที่แล้ว +1

    LOVE You too my family 😍😍😍😍

  • @reemasfadhehl3692
    @reemasfadhehl3692 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ቤቶችየ ስወዳችሁ

  • @rabiarabia8161
    @rabiarabia8161 4 ปีที่แล้ว +7

    እስኪ ማነው እንደ እኔ ሻሸን እሚወድ

    • @ahabte
      @ahabte 4 ปีที่แล้ว

      አልወዳትም እኔ 👎👎👎

  • @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ
    @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለናተ ይሁን እደት ናችሁ በሰደት ያላችሁ የሀገሬ ልጆች
    እማማ ሀገሬ እምየ ኢትዮጵያየ ሰላምሽ ይብዛ ሁሌ ሰላም ሁኒ
    ለሀገር ሰላም ለህዝብ ፍቅር አንድነት እግዚአብሄር ይሰጥልን
    ዘረኝነት ይዉደም አንድነት ይንገስ የዳቢሎስ የግብር ልጆች ይፈሩ
    *ሰደተኛች ለቅድስት ሀገራቸዉ ያብቃን ያብቃቸዉ በእዉነት እማማ ኢትዮጵያየ ኑ ብለሽ ጥሪን ቤቶች ሰላማችሁ ይብዛ ይመቻችሁ ብልግና የለ ዘረኝነት የለ በጣም ነዉ ደስስስስ የምትሉት*

  • @seedrashidamarl8872
    @seedrashidamarl8872 4 ปีที่แล้ว +1

    ኡከን ደነ መጠቹ ቤቶች ሰለም ለገራችን

  • @ያስሚንያስሚን-ጠ3ፐ
    @ያስሚንያስሚን-ጠ3ፐ 4 ปีที่แล้ว +2

    አህለን ቤቶች ያዛሬ ሰሚቱ ድራማ በጣሚ ይመች ነበር ግን መልክትም አለዉ በርቱ 👏👏👏👏👏👏👏

  • @الحمدللهالحمدلله-ص6ع5د
    @الحمدللهالحمدلله-ص6ع5د 4 ปีที่แล้ว +1

    لا اله الا انت سبحانك اني كنت من الظالمين توب الا الله التواب الرحيم

  • @መሲየተዋህዶልጅነኝ
    @መሲየተዋህዶልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቤቶች ሰላም ና ፍቅር እድገት ለውድ ሀገሬ እምዬ ኢትዮጵያ እስኪ በአባይ ግድብ ውሳኔ ደስ ያለው ድል ያለ ድል ለሀገሬ ለህዝቤ ይሁን ሀገሬ ከፍ ከፍ በይ

  • @መቅዲአባቴህይወቴአባወድሃ
    @መቅዲአባቴህይወቴአባወድሃ 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እና ይቤ ስወዳቹ💙❤ 😂😂😂

    • @mesiyehenok3928
      @mesiyehenok3928 4 ปีที่แล้ว

      መቅዲ በቅንነት እንደመር