ይህንንነው መፈራት አይ ሰቃይ 😥😥👈👈

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 21

  • @YoditMekete
    @YoditMekete 8 วันที่ผ่านมา +4

    ጥሩ ብለዋል እህቴ ሩታን ደግፈው ሀይሚን የሚረብሻቱን ተባብራችሁ አፋችውን አሲዙላት በርቱ እህቴ ።እኔ እኮ ስንት ወሬኛ አለ እንዴት ዊና የሄሉ ባል ይሆናል ኸረ አደብ ግዙ ።የማርኬ ጎደኛ ትክክል ናት ሴት ነች ሄሉን እያየቻት ነው ። ሄሉን ያየ ሁሉ እያዘነ ነው ።ይህችም ልጂ አያየች ነው ሁኔታውን ምንታድርግ ሰውም አስተያየት እየሰጠ ነው ማርክን ሄደህ ሄሉን እያት እባክህ እያለ እየለመነው ነው ።ይህን እያንበች ነው ።ማርክ ግን አስችሎት ዝም ብላል ይቺ ልጂ ታዲያ ምንታስብ ነገ ለኔም ቢሆን እንዲሁ ነው የሚሆነው የሚለው አስተሳሰብ መጣባት ። ማርክ ያለውን ሁኔታ ለሳ ነገርታ ተወያይተው አሳምናት ሄለንን ሄዶ ቢያያት ጥሩ ነብር ።የገደል እንካን ይታረቅ የል ምንድነው ይህን ያክል ። ሄሉ እኮ አሁንም እንደምትወደው ተናግራልች አንዱም ነገር የጎዳት ይሄ ነው። ልጂታ ትክክል ነች አመዛዛኝ ነች በሴትነታ ተሰምታታል ፣

  • @moonmadina1469
    @moonmadina1469 8 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢ሄሉ በጣም ነው ያሣዘነችኝ

  • @RyGg-o6x
    @RyGg-o6x 8 วันที่ผ่านมา

    ትክክል በጣም. ተረብሽናል ሩታና ኣብርሽ.

  • @HaymnteAlna
    @HaymnteAlna 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Kadijakayrdin
    @Kadijakayrdin 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤💪💪💪💪💪

  • @للا-ز8ر
    @للا-ز8ر 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SayeedSayeed-lt1iy
    @SayeedSayeed-lt1iy 6 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @drr8432
    @drr8432 8 วันที่ผ่านมา

    ሄሉዬ ፈጣሪ ይማርሽ የኔ እህት ሀይሚዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ፈሪቸ ነበር ታግታ እንዳይሆን ብየ ግን ፈጣሪ ይመስገን ደሰ ብለኛል
    ሩታ በጣም አዘንኩላት ብትሄድም አብርሽ ጋር አብረዉ ህደዉ ራሳቸዉ ማረጋጋት ነበረባት ግን አሁንም ተስፋ አንቆርጥም ፈጣሪ ጋር አብርሽየ አይዞህ ወንድሜ❤

  • @aetedeaetede3016
    @aetedeaetede3016 8 วันที่ผ่านมา

    ሩታ በጣም ነው ያዳደደችኝ ይች ትርፍ ከፈር እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝጅ ከሷ ብሶ ምን ለማስተማር ነው ቶልታ እምትሞተው

  • @SlmanAlanzi-i4p
    @SlmanAlanzi-i4p 8 วันที่ผ่านมา

    Likinashi yene wudi ruta tagabachi😢😢😢😢

  • @SaSa-eg8sz
    @SaSa-eg8sz 8 วันที่ผ่านมา

    እረ እውነትሺነው. ሩታ እምትባል. ግም ሴትአስዳቢ. በፍጣሪ

  • @ممم-ق9ث
    @ممم-ق9ث 8 วันที่ผ่านมา

    ❤😂❤

  • @ZEDO8o0y
    @ZEDO8o0y 8 วันที่ผ่านมา

    ከባድ.ነው.ሄሉኜ.ፈጣሪ.ይማርሽ❤❤😢😢😢😢

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 8 วันที่ผ่านมา

    ሂሎፈጣሪይማራት❤😢ሀይሚሳቅንይመልሰላት😢😢

  • @BDr-e5b
    @BDr-e5b 8 วันที่ผ่านมา

    የኔ ዉድ ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ሀዩነኝ-ቨ4ተ
    @ሀዩነኝ-ቨ4ተ 8 วันที่ผ่านมา

    ኧረ
    ሄሉና ዋኒ
    በናትም ባባትም
    አይገናኝም
    ለስራ ነው የተገናኙት
    ለምን ይዋሻሉ ሆ
    ወሽት በጣም ነው ሚያስጠላው ዘ
    ወይስ እኛ የቡታጀራ ልጆች ይቱብ አናይም መሰላቸው ሆ 😂😂😂😂

  • @SarahSarah-hs3je
    @SarahSarah-hs3je 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @Hikma-o1k
    @Hikma-o1k 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤የኔ ውደ

  • @AsdAsd-sz1qg
    @AsdAsd-sz1qg 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aetedeaetede3016
    @aetedeaetede3016 8 วันที่ผ่านมา

    እኔ ሩታ ድሮም አላያትም አትመቸኝም

  • @umsaifa4583
    @umsaifa4583 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤