Motivational Speech at "Addis Hiwot" book review

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ค. 2019
  • Interview taken from 'Addis Hiwot' book review

ความคิดเห็น • 112

  • @kukiyhassen7350
    @kukiyhassen7350 5 ปีที่แล้ว +20

    ምርጥ ንግግር እራሴን እድፈትሽ አርጎኛል ንግግርህ እስኪ እንደኔ የተመቸው ላይክ ግጩኝ ላይክ ስጠይቅ የመጀመሪያየ ነው

  • @InspireHabesha
    @InspireHabesha 4 ปีที่แล้ว +17

    እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልህ:: በጣም ትልቅ ንግግር ነው:: አንተ በጣም ትልቅ ሰው ነህ ሌላው ወገንህን እንደዚህ ለመርዳት በማሰብህ በርታልን የኢትዮጵያ ዕንቁ ልጅ❤️

  • @user-go7my9kk9c
    @user-go7my9kk9c 2 ปีที่แล้ว +5

    መቸም እግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ዳግዬ የመፍትሄ ሰው ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ጥበቃው አይለይህ ፀጋው ያብዛልህ ታስደንቀኛለህ የኔ ጀግና

  • @amenfikadu7294
    @amenfikadu7294 ปีที่แล้ว +2

    ዳግዬ የኔ ውድ ወንድም እግዚአብሔር እኮ እዚልይ ቆመህ ብዙ ተስፍ የቆረጡትን እህት ወንድሞችህን እንደታትለውጥ ለለተመካቡህ እኮ ነው በዚህ ሁሉ ፈተነውስጥ እንድታልፍ ያደረገህ ስንቱን ይቅርታ አስተማርከው ለስንቱ ተስፍ ሆንክ ተባረክ

  • @betyatk5570
    @betyatk5570 2 ปีที่แล้ว +6

    ሁሌም የምትናገራቸው ነገሮች አስተማሪ ናቸው በርታ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ

  • @relaxwithelijah6843
    @relaxwithelijah6843 3 ปีที่แล้ว +10

    I remember you very long years back, in the church, St. Gabriel, Senbet school. I was a kid, I used to attend the weekend programs in the school and I remember all the kids asking for you like " where is dagim"

  • @allahuakber3943
    @allahuakber3943 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰወድህኮ ዳግምየ ጤናህን አላህ ይመልስልህ አባ

  • @rajaasadrajaasad9672
    @rajaasadrajaasad9672 2 ปีที่แล้ว +2

    በውነት አግዛብኤር ቸር ነው ወድሜ ፈጣሪ ያኑርክ አሁንም እዴሜጤናይስጥክ 🙏🙏🙏🙏

  • @rajaasadrajaasad9672
    @rajaasadrajaasad9672 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታይባርክክ 🤲✅

  • @Jocy939
    @Jocy939 ปีที่แล้ว

    I’m proud of you may God bless you more

  • @tegemarkos8141
    @tegemarkos8141 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ወንድሜ ለዛሬ ቀን ነው እግዚአብሔር ለብዙዎች ከውድቀት መነሳት ምክንያት ሆነሃል በርታ ብርቱ ነህ እውነተኛ የእግዚአብሔር ልጅ ብሩክነህ

  • @user-ej8uj9ig2m
    @user-ej8uj9ig2m 2 ปีที่แล้ว

    አላኸ ኤማንኸን ያብዛልኸ

  • @temesgenalema289
    @temesgenalema289 2 ปีที่แล้ว +1

    What kind of personality do you have ??? GOD bless you brother stay blessed.

  • @user-ki4nf6fg1r
    @user-ki4nf6fg1r 5 ปีที่แล้ว +4

    ዋውው በጣም ምርጥ ሰው እናመሠግናለን ወንድማችን አይዞህ በርታልን

  • @branecurpoz8853
    @branecurpoz8853 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይባርክ ምርጥ አሰተማሪ ምክሮችህ

  • @aberashyoutube2694
    @aberashyoutube2694 5 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ መልካም ነው ዳጊዬ ❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰እናማሳግናለን ኑሪልኝ 🙏🙏🙏

  • @user-dw3bf3tp3c
    @user-dw3bf3tp3c 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳግየ የኔ ጠንካራ የኔ ብረቱ ገና ሳይህ ብቻ እባየ ነው ሚቀድመው 💔💔💔💔😭😭😭ግን አልሀምድሊላህ እዚህ ላደረስህ መተፈስ ሁሉ ያቅተኛል

  • @user-jh6nz9vf9b
    @user-jh6nz9vf9b 2 ปีที่แล้ว

    ufeeee Ante Eko Tilqya Sawu Nehki Ufeeeee😢😢😢😢💖💖💖

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 2 ปีที่แล้ว

    ልዩ አበሰው በርታ ፈጣሪ ያበርታህ

  • @letshealtogether5226
    @letshealtogether5226 5 ปีที่แล้ว +4

    Yen wed wendeim yen birtat! Leswoch birhan mehon mechal kemnorem belay new!

  • @emumekonen9005
    @emumekonen9005 4 ปีที่แล้ว +1

    ጠንካራ ስው ነህ ዳጊ ጌታ ዘመንህን ይባረከው

  • @sebletilye3174
    @sebletilye3174 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ የታምራት ኣምላክነው በድቅ በታምሩ ታድጎክ በእይወት ኖረክ ይኤንን መፃፍ ስለፃፍክልን ስሙይባረክ ባተሊታይ ጌታ ስለወደደ ድስይለናል ኣያልቅበትም ማዳኑ በጁነውና በተስፋ በምነት ጠብቃለንድነክ ቀመክማይት ታማኝነው ኣምላካችን ዳግዬ ተባረክ ፅናቱን ብርታቱን ይስጥክ ንወድካለን

  • @selinasoli8271
    @selinasoli8271 2 ปีที่แล้ว

    ጠንካራ እና ጥሩ ማንነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልህ ከዚህ በላይ ለብዙዎች ገና ትምህርት ትሆናለህ ዳጊዬ😍

  • @user-mc6gc4oz5d
    @user-mc6gc4oz5d 2 ปีที่แล้ว

    የኛ ብረቱ ሰው ኑርልን

  • @hawiiaman8373
    @hawiiaman8373 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በእውነት ይወድሃል ላደረገውም ምክንያት አለው

  • @user-qg7jv3zp3j
    @user-qg7jv3zp3j 2 ปีที่แล้ว +1

    ማርያምን ውንድምየ ጀግና እካነህ በስላሴ ስም

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 2 ปีที่แล้ว

    በርታልን ዳግሜ ወሳኝ ሰው ❤👍

  • @onelove8935
    @onelove8935 5 ปีที่แล้ว

    Fetari yabertak yene jegena dagi💓

  • @mahiafrika2992
    @mahiafrika2992 4 ปีที่แล้ว

    አንተ ወንድሜ እልፍ አላፍን ውረሰ አዎ ውረስ ዘርህ የጠላቶችን ደጅ ይውረስ አዎ ይወረ
    አንተ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ አዎ ይባረክ

  • @user-bq5nt9dh7k
    @user-bq5nt9dh7k 4 ปีที่แล้ว +1

    God bless you more and more

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 2 ปีที่แล้ว

    EGZEABHER yekber yemesgene temesgene EMBETE MAREYAM dessss yebelate.Amen. hayele gulbute honeke AMELAKE. Abzeto yabertahe Dagi

  • @user-ic2sk9mp2p
    @user-ic2sk9mp2p 4 ปีที่แล้ว

    Wooooow yene jegina andegna neh yate tinkare luhulum asitemari new tebarek bebizu tsegawun yabizalih zemenh yibarek lebereket hun

  • @user-jj9fj6ru7e
    @user-jj9fj6ru7e 3 ปีที่แล้ว

    የጥንካሬህ ጥግ ይገርማል የዉነት ትችላለህ በርታልን ወንድም አለም

  • @hiyabsolomon9788
    @hiyabsolomon9788 4 ปีที่แล้ว

    ድንቅ መልእክት ነው እራሴን እንዳይ አደረከች በርታልኝ መፅሀፍህን ማግኘት የምችልበትን መንገድ ብትጠቁመኝ ደስ ይለኛል እንዳነበው
    ብርቱውና ሀይል ኛው ጌታ ብርቱ ያደርጋል አንተ ጀግና ነህ ያኖረህ ለአላማ ነው ገና ወዳሰብከው ሳይሆን ፈጣሪ ወዳየልህ ጥግ ትደርሳለህ በከፍታ
    በርታልኝ የኔ ጀግና

  • @chalewnega1135
    @chalewnega1135 3 ปีที่แล้ว

    Dagi yehiwunet egeziaber betam yiwedekal egeziaber miwedewun sew new fetena miyabezabet. betam amesegenalew tilk temert new yetemarekut,

  • @haitsaid5831
    @haitsaid5831 5 ปีที่แล้ว +1

    ሱሀብ አላህ አይዛህ

  • @user-cx2ql7so9i
    @user-cx2ql7so9i 2 ปีที่แล้ว

    ዳግምየ.ጀግናኮነክ

  • @sosnaassegdew5868
    @sosnaassegdew5868 2 ปีที่แล้ว

    Inspired by u brother

  • @elhnd4838
    @elhnd4838 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ የኔ ወንድም ብዙ ነገር ከአንተ ተምራለሁ

  • @solomonsamuel2004
    @solomonsamuel2004 5 ปีที่แล้ว

    dagi wondime, yene astemari ,beqa yemilawun qalat axahu igzbhr zamanihin yibarki , my classmate dagiye mekariyachin nh tebarekilin.

  • @Isamuntaha
    @Isamuntaha 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ አፊያ ያድርግክ

  • @yeaddisabebelij7832
    @yeaddisabebelij7832 5 ปีที่แล้ว +1

    በርታልኝ የኔ አምበሳ

  • @onelove8935
    @onelove8935 5 ปีที่แล้ว

    Dagi merta sewe❤

  • @husneiabeshir1966
    @husneiabeshir1966 4 ปีที่แล้ว

    😍የኔ አንደበተ ጣፋጭ እግዚአብሔር ካሰብክበት ያድርስክ 🙏

  • @fathimafathima9365
    @fathimafathima9365 5 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ወንዲሚ ብዙወችን አስተምራል ብየ አስበሰላሁ

  • @user-eh3kg3hx7m
    @user-eh3kg3hx7m 5 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ሰው ነህ

  • @selammekonenn2109
    @selammekonenn2109 5 ปีที่แล้ว

    Wow berta jegina

  • @allahuakber3943
    @allahuakber3943 2 ปีที่แล้ว

    ጀግናነህ፣ዳግምየ በርታልኘ

  • @user-qu1cg6sj2h
    @user-qu1cg6sj2h 5 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ስወድክኮ ዳጊዬ እመብርሀን ካንተጋ ትሁን

  • @subintabdu6397
    @subintabdu6397 2 ปีที่แล้ว

    My hero........ Your my model

  • @temesgenalema289
    @temesgenalema289 2 ปีที่แล้ว

    GOD bless you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sabaoqubazgie8894
    @sabaoqubazgie8894 5 ปีที่แล้ว +2

    ይገርመኛል ሁልግዜ ሰሰማህ ብርታት ጥንካሬህ ደስ ይላል ይህ ሁሉ ከእግዛብሄር ስለሆነልህ ተሰፉን የሰጠ የታመነ ነው እግዛብሄር ቀን ሲቀጥል የራሱን አላማ ሊፈፅም ነው እግዛቤር ለአላማው ይጠቀምብህ

    • @sabaoqubazgie8894
      @sabaoqubazgie8894 5 ปีที่แล้ว +1

      መፅሀፉን እንዴት ማግኘት ይቻላል

    • @sabaoqubazgie8894
      @sabaoqubazgie8894 5 ปีที่แล้ว

      መፅሀፉን እንዴት ማግኘት ይቻላል ????

    • @DagmawiAssefa
      @DagmawiAssefa  5 ปีที่แล้ว

      በአዲስ አበባ - ጃፋር እና ሊትማን መጻህፍት መደብር በባህር ዳር - ዮፍታሄ መጻህፍት መደብር በሐረር - ጋላክሲ መጻህፍት

    • @ethiopianmaraki350
      @ethiopianmaraki350 5 ปีที่แล้ว

      You are super strong......and special

    • @senaityoutube8016
      @senaityoutube8016 5 ปีที่แล้ว

      @@DagmawiAssefa selku kalke laklnge

  • @senttube6014
    @senttube6014 2 ปีที่แล้ว

    ስላወኩህ ደስ ብሎኛል

  • @makediig4936
    @makediig4936 5 ปีที่แล้ว

    Azon Wodime Geta melikam new Eunet Yiraral Fetari,,,,,,,,&🙏🙏🙏

  • @sagh6319
    @sagh6319 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔቱህት እግዛብሄር መልካም ነው ድነህ ወደሙሉ ጤንነት ትመለሳለህ አወ በጣም ጀግና ከብርቱም ብርቱ ነህ

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 2 ปีที่แล้ว

    ዳጊ የኔ ጌታ

  • @mekdessisay8526
    @mekdessisay8526 5 ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ ውዴ የኔ ብርቱ

  • @yirgalemmammo6856
    @yirgalemmammo6856 2 ปีที่แล้ว

    ጀግናው

  • @dawitmajor4786
    @dawitmajor4786 5 ปีที่แล้ว

    Dagi, lante birtat ene misikir negn. Egzehabher Talak nw.

  • @abrahamzebene1937
    @abrahamzebene1937 2 ปีที่แล้ว

    Berta bro

  • @mohamedmohammed1889
    @mohamedmohammed1889 5 ปีที่แล้ว

    Egzsbhar Talak new Ewinet New Betam Birtu Lij Ahunm Egzabhar yirdak!

  • @hamermersha6295
    @hamermersha6295 2 ปีที่แล้ว

    Tlke temhert new egzabher ytbkhe

  • @bezaknojobezakonjo9342
    @bezaknojobezakonjo9342 4 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 2 ปีที่แล้ว

    Wyene wndme atko dnq sw nh bewt geta erdtok lzi bqthal lbezwochachn mtnanat mbertata honhal ewnt mtadl nw geta ybarkh wndme❤🙏

  • @ahmadahmad-te4uv
    @ahmadahmad-te4uv ปีที่แล้ว

    አላህ ሙሉ ጤንነትህን ይስጥህ ወንድሜ ዳጊ

  • @bersagm202
    @bersagm202 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @abigyabirhanu5863
    @abigyabirhanu5863 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤🙏🙏💪💪#

  • @astertadese4489
    @astertadese4489 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው

  • @HassetMaya
    @HassetMaya ปีที่แล้ว

    እወድሀለሁ ዳጊ አንድ ቀን እንገናኛለን

  • @BlackEditz.11
    @BlackEditz.11 2 ปีที่แล้ว

    my HERO

  • @meliymariyamlij2387
    @meliymariyamlij2387 2 ปีที่แล้ว

    Egezihabehar erejem edema ketena gar yesetek wedema bemetenagerachew negeroch hulu temert alachew yewenet amesegenalew bezu temerebekalew

  • @ruthd1258
    @ruthd1258 5 ปีที่แล้ว

    አመስግናለሁ ዳግም ተስፍ አድርጊያለሁ

  • @atayacell3228
    @atayacell3228 5 ปีที่แล้ว

    ዳጊ የኔ አበሳ

  • @kidistsamuel6517
    @kidistsamuel6517 5 ปีที่แล้ว

    Hulu slate sasb getan ebarkalew abzto yabertak

  • @hasnahasna7365
    @hasnahasna7365 2 ปีที่แล้ว

    ዳጊ የፅናት ተምሳሌት

  • @cissaymeki5448
    @cissaymeki5448 2 ปีที่แล้ว

    How we got the book dagi pls

  • @yeshibelay4860
    @yeshibelay4860 2 ปีที่แล้ว

    David

  • @milieteberhe4025
    @milieteberhe4025 5 ปีที่แล้ว

    Whats happend to him?

  • @meseretnigatu2618
    @meseretnigatu2618 5 ปีที่แล้ว

    Ayezohe ya na gagena yana gobaze.

  • @hinaahamad6745
    @hinaahamad6745 3 ปีที่แล้ว

    እመብርሀን ካንተጋ ትሁን ዳጊ መልካም ሰዉ

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 2 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት እንዴት ነው መርዳት ምችለው

  • @chaffeeseyoum
    @chaffeeseyoum ปีที่แล้ว

    Sew mehonn sfelg anten new mayew

  • @hanaabraham4619
    @hanaabraham4619 2 ปีที่แล้ว

    Dagya egzbhere abzto ybrkhi kale telke hayle alewe

  • @alemalex7382
    @alemalex7382 2 ปีที่แล้ว

    Men Aynate tesatho new wandema bemheratu yedabshe

  • @kiyakiya2157
    @kiyakiya2157 2 ปีที่แล้ว

    አተ የሁላችንም ብርታት ነክ ሳዳምጥክ ልቤ ይርሳል

  • @user-zj1rt2nf5s
    @user-zj1rt2nf5s 2 ปีที่แล้ว

    መገኛህን እፈልጋለሁ ወንድሜ

  • @meseretsharew7904
    @meseretsharew7904 4 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ምክነያት አለዉ

  • @demelewmelesech3093
    @demelewmelesech3093 2 ปีที่แล้ว

    Whay whay whay I am ask 33 years to live with my daoughtr you say something make cence

  • @AsAs-zf1yr
    @AsAs-zf1yr ปีที่แล้ว

    እርጋታህ ሲማእክ

  • @mubamuba249
    @mubamuba249 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴💖💖💖💖💖💖👍👍👍👍👍✅️✅️✅️✅️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ghjhgddhhfdf172
    @ghjhgddhhfdf172 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍😍😍🤛🤛🤛🤛🤛🤛💔💔💔💔💔💔💔

  • @sabaoqubazgie8894
    @sabaoqubazgie8894 5 ปีที่แล้ว +2

    መፅሀፉን እንዴት ማግኘት ይቻላል ????

    • @DagmawiAssefa
      @DagmawiAssefa  5 ปีที่แล้ว +1

      በአዲስ አበባ ጃፋር መጽሐፍት ቤት በሀዋሳ ሠሚራ መጽሐፈት ቤት

  • @zerihuntesema6970
    @zerihuntesema6970 5 ปีที่แล้ว

    dagi barita machem tiru misaleyachin nehi biritatachin nehi machem nurilign

  • @mos2044
    @mos2044 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ዳግም ይገርማል አንተን አዝህ ቦታ ማየት አንድ school ነበርን አምላክ ያጠተንከርህ
    መሬት አይንካኝ የ ሚል ልጅ ነበር አምላክ ይቅር ይብልኝ አውነት የትምህርት ቤቴን ህዎቴን አንገት ካስደፉኝ ልጆች መሃል
    ዓይኑ ይጋረፍ ነበር የንቀቱ ብዛት

    • @yeabsirabogale8358
      @yeabsirabogale8358 5 ปีที่แล้ว +3

      Enem Mos new yetmarkut entewawek yehonal...ebakhene yehene neger ansaw...hulachenew be tena yalenew ke fetari meret yetensa new...Esu kante bely hateyatega selhone adlem endi yehonew.. ye fetari keber besu endigelet ena le leloch tenkarea endi hone new wedmea

    • @jonney235
      @jonney235 4 ปีที่แล้ว

      Betam taseznlake endie maletk ayemerohe bado endhone yaseyale zaire ante kesew yetshalke messloke yehonal gin hulachwnwm ferash nen ena ebkahen atafawe yesfakhun

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 5 ปีที่แล้ว

    Egziabhir abzito yabeetahi

  • @salmwityegetaliji3042
    @salmwityegetaliji3042 2 ปีที่แล้ว

    Tabarki

  • @yeenateweletawa5409
    @yeenateweletawa5409 4 ปีที่แล้ว

    Weyyyni eni mata melkam wexat lay setawera semchi tgermku adnkum setawera bexam desss telalek andbet retu nk hageri segeba yhin mtshafe manbeb alebgni nw yalkut ant jegena wexat nk egzabehir kant gar yhune dagi andegna nk eshi

  • @selamawitfentaw9622
    @selamawitfentaw9622 5 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊ እንዴት የሚገርም የህይወት ምስክርነት ነው? እባክህን ስልክ ቁጥርህን አስቀምጥልን እባክህ ድንገት ካየህው +2389839580 እባክህን ከህይወትህ እጂግ መማር እፈልጋለሁ እባክህን

    • @senaityoutube8016
      @senaityoutube8016 5 ปีที่แล้ว

      Kagngeshe leni lakilnge

    • @selamawitfentaw9622
      @selamawitfentaw9622 5 ปีที่แล้ว

      @@senaityoutube8016 እሺ እህቴ ዳጊን ማግኜት እኔም እጂግ እፈልጋለሁ ካገኝሁ እሺ በጣም ልብ የሚያሳርፍ ልጂ ነው

  • @senaityoutube8016
    @senaityoutube8016 5 ปีที่แล้ว

    Fetari katgare yehune dagi