ከእንግሊዝ የመጣችውን እህታችን ያጭበረበረው ፍቅረኛዋ ሚስት እና ልጆች እንዳሉት ታወቀ Cherkose Show/DaniBrasco

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 644

  • @FafiFafi-ol8tl
    @FafiFafi-ol8tl 2 หลายเดือนก่อน +55

    የተበዳዮች አይን እና ጆሮ ወንድሜ ጀግና ነክ አላህ ይጠብቅክ

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน +4

      ሰላም ሰላም የኔ ቆንጆ የኔ ቀና🤲❤❤ አሜን አንቺም ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ እንካን ደስ አለሽ

  • @samiraali2739
    @samiraali2739 หลายเดือนก่อน +4

    ጀግናነህወላሂ ዳኒዪ የሰውብር የሚበላወድ አላህያጋልጠው

  • @SoloTube-s2m
    @SoloTube-s2m 2 หลายเดือนก่อน +6

    እንዳዚህ አይናት ጃግና ዎንድሞቻቺን ይብዛልን የምትሉት 👍👍👍👍👍

  • @እስቴ-ፐ5ጀ
    @እስቴ-ፐ5ጀ 2 หลายเดือนก่อน +58

    ኑ እማ ይህን ጀግነ እነበርታተው ላይክ ሺ እነድርገው

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน +5

      ሰላም ሰላም የኔ ቆንጆ የኔ ቀና🤲❤❤ አሜን አንቺም ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ እንካን ደስ አለሽ

  • @Rody-sd7tq
    @Rody-sd7tq 2 หลายเดือนก่อน +22

    በናትህ እሰከመጨርሻው አብርሀት ሆን ንብርቷን አሰመልስላት የኛ ጀግና ዳኒ❤ ፈጣሪ ይርዳችሁ ❤❤🎉🎉

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n 2 หลายเดือนก่อน +17

    በጣም ያማል ዉዶቼ ለኛም ትምህርት ይሆናል ተጠንቀቁ ዳኒዬ ሰላምህ ብዝት ይበልልን በርታ አንደኛ ነህ❤❤❤❤

  • @MaskaramCholko
    @MaskaramCholko 2 หลายเดือนก่อน +26

    ከእንደዚ አይነት ሰው ፈጣሪ ይጠብቀን

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ሰላም የኔ ቆንጆ የኔ ቀና🤲❤❤ አሜን አንቺም ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ

  • @rishane9576
    @rishane9576 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዳንሻ ያንተ ሚስት የምትሆንና እህትህ ታድለው ጤናማ ኣስተሳሰብ እና ቅንነት ስላለህ የተበደሉትን ሴት መከታ ስለሆንክ እና እድሜና ጤና ይስጥህ ኣምበሳየ ወንድሜ ❤❤❤

  • @ritamulatu9160
    @ritamulatu9160 2 หลายเดือนก่อน +73

    በሴት ላይ ሴት የምትደርቡ የሴትን ብር የምትበሉ ወንዶች ዘር አይውጣላችሁ እድሜያችሁ ይጠር😢😢

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน +7

      ሰላም ሰላም የኔ ቆንጆ የኔ ቀና🤲❤❤ አሜን አንቺም ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ

    • @BurtBurthy
      @BurtBurthy 2 หลายเดือนก่อน +1

      👍👍👍👍👍👍

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን ጉሉ አሜን ያ በናት ሳዱላዎች

    • @meseretmeseret6265
      @meseretmeseret6265 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜንንን 🙏🙏😂

    • @HanaDesalegn-r7p
      @HanaDesalegn-r7p 2 หลายเดือนก่อน

      Kibr Le Cerkose midiya indezi ayinet woradochin sitawaridachew dessss yillenal demo mitisikew negers❤❤❤❤❤❤😂

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 2 หลายเดือนก่อน +4

    ከውነት ጋር የቆምክ እግዚያብሔር እድሜና ጤና የተደላደለ ኑሮ ይስጥሕ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zainab-xq5kq
    @Zainab-xq5kq 2 หลายเดือนก่อน +15

    ዳኒ የሴቱች መከታ ጎበዝነህበርታ❤❤❤❤

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 2 หลายเดือนก่อน +25

    ወይኔ አይዳኒ ወላሂ በጣም ደሰ በሉኛል የታባቱ በርታልን ዳኒ የህ ወራዳየታባቱ😂😂😂

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ሰላም የኔ ቆንጆ የኔ ቀና🤲❤❤ አሜን አንቺም ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ እንካን ደስ አለሽ

    • @hhghhhhhhh
      @hhghhhhhhh 2 หลายเดือนก่อน +1

      ዳኒ ጀግናው አላህ ይጠብቅህ

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n 2 หลายเดือนก่อน +11

    ዳኒ ቆንጆ ጌታን አነጋገር እና የመልስ ምትህ ዋዉ አንደኛ ምነዉ ከዛሬ 8 ዓመት በፊት ባቅህ እንዲህ ታስመልስልኝ ነበር 😢😢አሁን ግን ተመስገን እድሜ ለስደት አሁን ደስተኛ ነኝ ❤❤ወይኔ ሽሮ መብያዉን ቆለፈችለት ደግ አደረገች😂😂😂

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน +2

      ሰላም ሰላም የኔ ቆንጆ የኔ ቀና🤲❤❤ አሜን አንቺም ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ እንካን ደስ አለሽ

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 2 หลายเดือนก่อน +1

      Shero😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂wyen

  • @ابوصدام.ياربارزقني
    @ابوصدام.ياربارزقني 2 หลายเดือนก่อน +10

    አሁን እስካፋ ማነው ታማኝ የአረብ ጠብቀን ክንድሃለ ህይወት የአረ

  • @እስቴ-ፐ5ጀ
    @እስቴ-ፐ5ጀ 2 หลายเดือนก่อน +10

    በርታ ወንድማችን ጀግነ ነህ እውነት ትለያለህ ወንድማችን በርታ

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ሰላም የኔ ቆንጆ የኔ ቀና🤲❤❤ አሜን አንቺም ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ እንካን ደስ አለሽ

  • @marta-yy6qi
    @marta-yy6qi 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ለአንቴ ይሁንልክ ዬኔ ውድ ወንድሜ በእውነት አለ መድናቅ አይችልም ጠፈር እረጅም እድሜ ይስጣክ ❤❤ ደግሞ ስወድክ

  • @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
    @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ 2 หลายเดือนก่อน +11

    ወየውወየው ወዶች ከምድር ያጥፋቹ የስቶቻችንን ሒወት አመሳቀላቹ በናትክ ዳኒ አካውቱውስጥ ያለውን ገዘብ ሁሉ አሳግድበት

  • @MadinaJajdj
    @MadinaJajdj 2 หลายเดือนก่อน +19

    የኛ ጥቁር አዝሙድ ፈጣሪ ይጠብቅህ🎉❤

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ሰላም የኔ ቆንጆ የኔ ቀና🤲❤❤ አሜን አንቺም ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ

    • @AndQw-ls5fkd
      @AndQw-ls5fkd 2 หลายเดือนก่อน

      የኛ ጥቁር ኣዝሙድ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤🎉

  • @HabtuBerhe-k5k
    @HabtuBerhe-k5k 2 หลายเดือนก่อน +10

    ዳንየ በርታ ጥሩ ስራ ነዉ የሰራሀዉ እሄ ወራዳ

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน +1

      Eshi wendam

  • @LemlemLemlem-c3p
    @LemlemLemlem-c3p 2 หลายเดือนก่อน +6

    የኛ ጥቁር አዝሙድ እኩዉን ደህና መጣህልን በጣም ያሳዝናል እዉነት እራሴን አመመኝ😘😘😘❤

  • @emdatemdat8657
    @emdatemdat8657 2 หลายเดือนก่อน +9

    አቤት ዉረዴት 😂😂😂ዳኒ ቱኩሰ ነገር ጠጣ ❤❤

  • @menagedlu3406
    @menagedlu3406 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዳኒ የእኔ ጀግና በጣም ነዉ የማደንቅህ ለተቸገረ ሁሉ ደራሽ ነህና አመሰግናለሁ በርታልኝ

  • @RahiWollo
    @RahiWollo 2 หลายเดือนก่อน +6

    ጀግናው በርታ አሏህ ይጠብቅህ በዚህ ሰአት ከተበዳይ ጎን የሚቆም ለህሊና የሚኖር ንፁህ ልብ ያለው ሰው የለም ሁሉ አንዳይነት ነው የኢቶ ህዝብ አሉ ግን አንድ አንድ አበሶች ለውነት የቆሙ ንስር አይን ዘላለም ዘገየ እነ ማስተር አብነት እደው ተሰባስባችሁ ጉርፕ ሁኑልን

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน +1

      ሰላም ሰላም የኔ ቆንጆ የኔ ቀና🤲❤❤ አሜን አንቺም ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ እንካን ደስ አለሽ

  • @uaeuae4902
    @uaeuae4902 2 หลายเดือนก่อน +13

    ሰላም ወድማችን እዴት ነህልን በርታልን ወድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህጀግናው ❤❤

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ሰላም የኔ ቆንጆ የኔ ቀና🤲❤❤ አሜን አንቺም ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ዳኒ ወንድሜ ♥️🙏 ለተጎዱ እንዲህ እየደረስክ ሌባችንናአጭበርባሪዎችን እያጋለጥክና ለተጎዱ ሰዎች መፍትሄ ስለሆንክ እናመሰግናለን።

  • @hanamehari6014
    @hanamehari6014 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዳኒ ጀግና ነህ ለእዉነት የቆምክ ሰው በርታ ❤

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 2 หลายเดือนก่อน +1

    አለህ ይጠብቅህ ወንድሜ ጅግና ነህ እንደነዝህ ገጠወጥ በያሉበት እንድያፍሩ መድረግህ የሰውን እንባ አባሽ ጎበዝ ብዬሃለው በርታ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 2 หลายเดือนก่อน +6

    ባሪያው ጀግና ነህ በእውነት ንብረቷን አስመልስላት

  • @YoditDegefa-j9g
    @YoditDegefa-j9g 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ነህ ጋዜጠኞቹ ካንተ የተለየ ምን ያረጋሉ ብለህ ነው? ስለ ሰ ው ያለህ መቆርቆር በጣም ነው ደስ የምትለኝ::

  • @HaregAmHaregAm
    @HaregAmHaregAm 2 หลายเดือนก่อน +3

    የተባዳይ ንብረት በሙሉ ይመልስላት ይህ ካሃዲ ጨካኜ አረመኔ 😢 ደሞ እኮ ትንሽ አያፍርም

  • @ለእኛtube
    @ለእኛtube 2 หลายเดือนก่อน +6

    ዳኒ በእውነት በጣም አዘንኩ ማን ይታመን ሴቶችዬ ሲፈልግ አይጠብቃችሁ ያግባ ብር አትላኩ ሁለት ያጣ እንዳትሆኑ ከፍቅረኛችሁም ከገንዘባችሁም😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ምህረትን ያድለን😢😢😢😢😢😢😢😢ዳኒዬ በርታ ልጅቷን ግን አግዛት ❤
    አሁን ያለችውንም ሚስቱን ተረዷት አያድርስ ነው በርታ❤

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ሰላም የኔ ቆንጆ የኔ ቀና🤲❤❤ አሜን አንቺም ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ

    • @ለእኛtube
      @ለእኛtube 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@cherkoseshowአሜንንንንን ወንድሜ

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน

      እሼ ውዴ።

  • @demozdesalng4118
    @demozdesalng4118 2 หลายเดือนก่อน +4

    በርታ ለእውት መቆም አስፈላጊ ነው የሰው ልጅ ይህን ያህል ይከፋል

  • @genetsa3135
    @genetsa3135 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንደው ጥቁርአዝሙድዬ በርታ ወሬኞችን ተዋቸውና ለኛ ማንቂያ ደወል እየሆንከን ነው የዘንድሮው ይለያል ❤❤❤

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน +1

      እሼ አሜን 🤲❤

  • @AAs-e3x
    @AAs-e3x 2 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ያሣዝናል እዉነት ባንዱ ላብ አንዱ ይበላል 😢😢😢😢😢 ግን በምድር ላይ ሥንት አመት ነዉ የምንኖረዉ እሥከመቸ ነዉ ለሥጋችንሥ ሸክም የምንሆነዉ እዉነት የሥደተኛ ላብ ሥትበሉ ትንሽ አያማችሁም😢😢😢😢😢😢😢 ዳኒየ እድሜ ይሥጥህ ሀቁዋን አሥመልስላት እኔ በነገራችን ላይ እኔ በጣም ተሥፋ ቆርጫለሁ የሠዉ ልጅ በዚህ ልክ ጨክኑዋል

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน +1

      ሰላም ሰላም የኔ ቆንጆ የኔ ቀና🤲❤❤ አሜን አንቺም ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ

    • @AAs-e3x
      @AAs-e3x 2 หลายเดือนก่อน

      @cherkoseshow አሜን ዳንየ በተሠጠን እድሜ ሠዎችን ማሥደሠት እንኩዋን ባንችል ለሀዘናቸዉ መንሥኤ አንሁን እሥኪ ሁላችንም የራሣችን አይደለንም ለመኖር ምንም ዋሥትና የለንም ዳኒየ ሁልግዜም መልካም ይሁንልህ

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 2 หลายเดือนก่อน +10

    ዳኒ የማዳም ቅመም አገር ቤት ገብተህ ለስደተኞች ቅመም ሆንክ በርታልን❤❤❤❤

    • @sosisosia
      @sosisosia 2 หลายเดือนก่อน +1

      የመዳም ።ቅመም ኑቡር እንዴ😊

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ሰላም የኔ ቆንጆ የኔ ቀና🤲❤❤ አሜን አንቺም ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ እንካን ደስ አለሽ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 2 หลายเดือนก่อน +3

    በርቱልን ጀግኖቻችን ምን አይነት ትውልድ እንደተፈጠረ እግዚአብሔር ሆይ ከሃዲዎችንናአጭበርባሪዎችን አጥፉልን

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน

      እሼ የኒ ቀና

  • @user-km8tm8ig3o
    @user-km8tm8ig3o 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን በሰላምመጣህልን ወንድማችን ዳኒጀግናውይሄሌባየወንድአልጫባለጌደርሰህላታል አግዛት ይመልስ የወሰዳትንሁሉ ለህግይቅረብ

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ሰላም የኔ ቆንጆ የኔ ቀና🤲❤❤ አሜን አንቺም ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ እንካን ደስ አለሽ

  • @አሊያ
    @አሊያ 2 หลายเดือนก่อน +7

    ንብረቶን አላህ ይመልስላት ስዴተኛዋ😢😢😢😢

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 2 หลายเดือนก่อน

      ወዳና ፈቅዳ ነው አልዘረፉት ሰው ቢያስአድ የሱን ሁኔታየሚከታተል ዘመደሰ እዴት ያጣል??ላም ነሽ ኤዴ የምትታለበው የተታስቢው ፍቅረኛ ካለሽ ወይም ካለህ ሰው መቼም ከእጨት አይፈጠርም ዘመድ እዲያውቅ አይደረግም??

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰

    • @cgf8399
      @cgf8399 2 หลายเดือนก่อน

      በስደትስንትሆናያገኘችዉንሀቅገንዘቧንአስመልስላት

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዳኒዬ የኔ ብራስኮ እንኳን ደህና መጣህ ጉንፋን ይዞሀል መሰለኝ የኔ ውድ ድምፅህ 😢ዳኒዬ እግዚአብሔርን ቃላት የለኝም ላንተ ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤የኔ ከርታታ ተከራታ ያፈራችውን ብር በሷ ላብ ተደላቆ ይኖራል እንደዚህ አይነት አስጠሊታ ስራ ለምሰሩ ማርያምን እድሚያችሁ ይጠር እድሜዋን ጊዜዋን ገንዘቧን መስዋት ከፍላ ላፈራችው ብር ልበላ አፈር ብላ 😢😢😢😢😢አንተን ብሎ ወንድ አልጫ አፍጫውን ይዘህ አስመልሰው ዳኒዬ

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ሰላም የኔ ቆንጆ የኔ ቀና🤲❤❤ አሜን አንቺም ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ እንካን ደስ አለሽ

  • @ሂወትለኩሉዮዳሄ
    @ሂወትለኩሉዮዳሄ 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ዳንየ ከተበዳይ ጎን እምትቆም ብርቱ ወንድማችን እግዚኣብሔር ይጠብቅህ እንወዳሃለን❤❤❤❤

  • @melu.21
    @melu.21 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኤረ ታው ጊን ፈጣርን እንፍራ ለዝህ አጭሪ ሂዎት ዳሞ😢🙏ዳን ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ጊን እራስክ ጠብቅልይኝ🥰💪

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน

      yes

    • @rishane9576
      @rishane9576 2 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ለዝች ኣጭር እድሜ ሂወት መረዳት ተሳነን እኮ በስመኣብ ያሳዝናል

  • @JabariMadin
    @JabariMadin 2 หลายเดือนก่อน

    አንቀጠቀጥከው የሥደተኞች አባት ዳንዬ ሠላምህን ያብዛው በውነት 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @maqdashabtamuu3288
    @maqdashabtamuu3288 2 หลายเดือนก่อน +12

    በናትክ እስከመጨረሻዉ አብረካት ዉንና ንብረቷን አስመልስላት በተረፈ ፈጣሪ ይርዳቹ

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ሰላም የኔ ቆንጆ የኔ ቀና🤲❤❤ አሜን አንቺም ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ እንካን ደስ አለሽ

  • @AnwarKonjo
    @AnwarKonjo หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ገዜጠኛ❤❤❤❤

  • @TenaTafferesh
    @TenaTafferesh 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዳኒ ሰውን ስታናግር በስነስራት አናግራት አተ ያለእበት ቦታ ንግግርህ አይመጥንም ይቺ ሴት የምታቀው ነገር የለም ይቺን ቃላት አትጠቀም

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 2 หลายเดือนก่อน

    ዳኒ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን ተባረክ

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና ደና ምርጥ ሰው❤❤❤❤WelCome🎉🎉

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน +1

      ሰላም ሰላም የኔ ቆንጆ የኔ ቀና🤲❤❤ አሜን አንቺም ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ እንካን ደስ አለሽ

  • @حصه-ع4ت
    @حصه-ع4ت 8 วันที่ผ่านมา

    ልብ ላለው ትምርትነው🎉❤❤❤❤❤😊😊😢😢

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 2 หลายเดือนก่อน

    ዳኒ እንኳን ደህና መጣህ በርታ መጥፎ ኮመንት ለሚሰጡ ቦታ አትስጣቸው ጉዞ ወደፊት

  • @KingKha-q2w
    @KingKha-q2w 2 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አንተማ. ፖሊስ ነህ ብየህ አለሁ አበጀህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ሰላም የኔ ቆንጆ የኔ ቀና🤲❤❤ አሜን አንቺም ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ

    • @KingKha-q2w
      @KingKha-q2w 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤የኔም. ሂወት. በዝህ መልኩ. አልፍል አሁን ልጅችንጥየ. ስደትነውያለሁት. በርታልኝ. ወንድሜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ghada1723
    @ghada1723 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፍጣሬ.የጥብቅህ.ውድሜ.ባርቾ.እንውድሀልን❤❤❤❤❤

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ሰላም የኔ ቆንጆ የኔ ቀና🤲❤❤ አሜን አንቺም ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ እንካን ደስ አለሽ

  • @RodiBayou
    @RodiBayou 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዳኒ ስትናደድም ስትስቅም. ያምርብካል❤❤❤❤❤❤❤❤ የሌባ መድሀኔት ❤❤❤❤❤❤

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน

      🤲😅😅❤❤❤❤

  • @deborahgaredew7347
    @deborahgaredew7347 2 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ነህ ጀግና እንዴት ደስ እንዳለኝ በርታ ራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @alemtekeste5757
    @alemtekeste5757 2 หลายเดือนก่อน +5

    Wayyyowayyy unbelievably. Ethiopian people. The. Want. Money. Money. God is our Kings

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน

      yes God is galore

  • @girmakebede2813
    @girmakebede2813 2 หลายเดือนก่อน

    The one and only cherkose show ,keep up the good work .midre aheben agaltelen ,

  • @nanny3146
    @nanny3146 2 หลายเดือนก่อน +3

    Ayzoh Danny if anyone bad people's writing un wanted message forget them because they're the same berta be strong don't give up yarada lij very sad 😢😢😢😢😢😢

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน

      🤲 እሼ እሼ። የኔ ቀና

  • @MariaDebs-cq2rv
    @MariaDebs-cq2rv 2 หลายเดือนก่อน

    ከቤሩት ነው በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቃችው ጎበዝ ጀግና

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน

      እሼ አሜን 🤲❤

  • @MahletKwd
    @MahletKwd 2 หลายเดือนก่อน +2

    አተ ጀግና እመብረሀን ትጠብቅህ❤ ዳንዬ

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน +1

      ሰላም ሰላም የኔ ቆንጆ የኔ ቀና🤲❤❤ አሜን አንቺም ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ እንካን ደስ አለሽ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጎቤዝ ዳግዬ ሁንካን ባሳላም መጣ 🙏🥰ኡፍፍፍ 😭😭😭😭እራ ውውጋን የሳው ጌንዘብ የትም አያደርስም ካድርግታችሁ ትአቆቶቡት ኡፍፍፍ 😭😭😭😭እራ ጉድድድድድድ እግዚሆ ማሬን ዓይ ጭካኔ ስንት ዓመት ነው እች ምድር ላይ የምንኖረው ,???? ኡፍፍፍ 😭😭😭😭እባክ ጌታ ሆይ የሳዎቺን ደስታ እንጂ አዛንን አታሰማኝ 🤲🤲🤲

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน

      🤲🤲🤲🥰

  • @Merrychalai5z
    @Merrychalai5z 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wayne gud new afar bilaa gn mistiyo das tilalch tikikilgna set nat ❤❤❤❤

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔጥቆር አዝሙድ በርታ ግንንብርቱን አስመልስላት ግንወዱች የስራችሁንይስጣችሁ 😢😢😢😢😢😢

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰

    • @Biruk-k8z
      @Biruk-k8z 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@cherkoseshowቆንጅየዉ ወንድሜ

  • @AbduMohemed-k9y
    @AbduMohemed-k9y หลายเดือนก่อน

    ጀግና እኔና እናቴእኖድሀለን❤

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 2 หลายเดือนก่อน +6

    አህለን ጀግናው ❤❤❤❤. ይሄ አጭበርብምሪ 😢😢😢

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน +1

      ተይዟል የትም አያመልጥም

    • @FoziaYesuf
      @FoziaYesuf 2 หลายเดือนก่อน +1

      ደግ ሆነ ይሄ ባለጌ ጀግና ነህ እኮ ባርች ❤❤❤❤❤​@@cherkoseshow

  • @alemtekeste5757
    @alemtekeste5757 2 หลายเดือนก่อน +2

    How are you Anbesa you the best. Keep going. Brother. 🙏🙏🙏💙

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you, I will . እግዚአብሔር ይርዳን ወንድም 🤲

  • @njvip54
    @njvip54 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤ጀግና ነህ በርታ ወድማችን

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ወንድም አለም እንኳን ደህና መጣክ ኡኡኡ የድፍረት ጥግ እስኪ ልየው የፈጣሪ ያላ ማንን እንመን ወገን በሉ ሳዱላዎች የማዳም ቅመሞች በላይክ ግቡ ሰብ እዳይረሳ ኮሜንቶንም በዛው

  • @genetmulu2562
    @genetmulu2562 2 หลายเดือนก่อน +1

    Jegina dani 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @kidstegugsa5359
    @kidstegugsa5359 2 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂😂እዴት ዘናዳረከኝ መጨረሻላይ ሰውየውን አኮልሺታው አተትስቃለክ አረኔ ፈነዳደ ብልጭስታረጋት ነጮን ጥርስ እና ወደገደለው ስገባልክ ስራዎችክ በጣም ጥሩ ናቸው አቀራረብክ በተለይ ደገመው ደገመችው ምትላትነገር በጣም ነው ምታዝናናው ሰውየው ባለጌ ነው ሁለቱም ሴቶችን በድሎል ተጠያቂነው ባርችዬ❤

  • @sosisosia
    @sosisosia 2 หลายเดือนก่อน +4

    መቼስ የዘንድሮ ጉድ ተነግሮ አያልቅ እኔስ ቁሜ መቅረቴ ነው አይ😢😢

    • @HINHH-qj5lc
      @HINHH-qj5lc 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ

  • @SofiaAli-z6x
    @SofiaAli-z6x 2 หลายเดือนก่อน

    Wow.Danii❤❤❤👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👏👏👏💪💪💪👌👌Danii.JabadhuuAtiiNamaGariidha❤❤❤

  • @TakataleTegasa-ky2fb
    @TakataleTegasa-ky2fb 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow Amazing you my brother Barta brother

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน

      Many many thanks

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ 2 หลายเดือนก่อน

    ኣቤት እግዚአብሔር መጨረሻችንን ኣሳምርልን እንደዉ ምን ይሻለናል ዘንድሮ ሰዉ ካልታመነ ማን ጋር እኑንር ዱር እንግባ ከእንስሳት ጋር😢😢😢

  • @Caltu-o3m
    @Caltu-o3m 2 หลายเดือนก่อน

    Ebifamii dhugaa oduu namotaa hin dhagayi hojii ke jabesii hojadhu ❤

  • @BurtBurthy
    @BurtBurthy 2 หลายเดือนก่อน +1

    Cherkose show king ❤❤❤❤👍

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ሰላም የኔ ቆንጆ የኔ ቀና🤲❤❤ አሜን አንቺም ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ እንካን ደስ አለሽ

  • @SamsonFITA
    @SamsonFITA 29 วันที่ผ่านมา

    GOD BLESS YOU 🙌

  • @KiyaaKoo-v6n
    @KiyaaKoo-v6n 25 วันที่ผ่านมา

    Yene jana wadime 💔😭🙏🏾 fatari yetabeki wadime 🤲🏾😊

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr9522 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ግን ራስህን ጠብቅቅቅቅ ግን መጨረሻ ማየት አለብን የኔወድምምም😢😢😢😢

  • @BilalRabaa-ml9mx
    @BilalRabaa-ml9mx 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዳንየ ጎቦዚ በረታ

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน

      😂😂🥰🥰🥰🤲

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 2 หลายเดือนก่อน +3

    አተውሻ እኳን አጋለጠህ ባርችየ ደግ አጋለጥከው

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน +1

      🥰🥰🥰🧕

  • @BvSs-lj6kx
    @BvSs-lj6kx 2 หลายเดือนก่อน +4

    Selam new Danesha❤

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ሰላም የኔ ቆንጆ የኔ ቀና🤲❤❤

  • @Hundumak
    @Hundumak 2 หลายเดือนก่อน

    በትክክል ያኔ እኔም ጣርጥሬ በቴሌግራም መልዕክት ልኬልህ ነበር። የተመልካቾችኘዘነሰ አስተያየትና ጥርጣሬን ኸግምት በማስጠባት ተከታትሐህ ወንጀለኛን ማጋለጥ መቻልህ በጣም ደስ ይላል ። ሁሉንም ንብረቶቿን ማስመለስ አለብህ።🎉🎉🎉

  • @FhJf-r3d
    @FhJf-r3d 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጅግና❤ ዳኒየ❤

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน

      ወይ ቆንጆ

  • @taliilliikoohinboorauu5642
    @taliilliikoohinboorauu5642 2 หลายเดือนก่อน +2

    Waqqayyoon sii yaa ebbisuu Dani ❤❤❤❤😢😢😢

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน

      🧕🤲🤲

  • @ShaikAisha-wn7zq
    @ShaikAisha-wn7zq 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዳኒዬ የኔ ማር ❤️❤️😍😍 ኑርልንይ 💕💕❤️❤️❤️

  • @mihretyakob9177
    @mihretyakob9177 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ante jgena nhi betam gobez egzabher ytbqhi ❤️❤️❤🇪🇷🇪🇷

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ሰላም የኔ ቆንጆ የኔ ቀና🤲❤❤ አሜን አንቺም ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ እንካን ደስ አለሽ

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 2 หลายเดือนก่อน

    ዳኒ የሴቶች. መከታ. ጎበዚ በሪታልኝ እሽ❤❤❤❤

  • @ZenashAsrate
    @ZenashAsrate 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዳኒ ምንሆነህነው ደብሮሀል አይዞን በርታ በጣምነው የምናመሰግነው

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน

      እሼ ውዴ ነኒ አበርቺ የኒ ቀና የኒ አሳሳቢ love you ❤❤❤🥰🤲

  • @فاطمةحسين-ر4ت
    @فاطمةحسين-ر4ت 2 หลายเดือนก่อน +3

    አጉል ቦታ ነው የመታቺኝ አለ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 dage adrgech

  • @barehbaresh735
    @barehbaresh735 2 หลายเดือนก่อน +5

    Labawo tayezwola😂😂😂😂😂

  • @ፍታዉ
    @ፍታዉ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዳኒየ ፈጣር ያግዘህ ኣይዞህ በርታ❤

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ሰላም የኔ ቆንጆ የኔ ቀና🤲❤❤ አሜን አንቺም ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ እንካን ደስ አለሽ

    • @ፍታዉ
      @ፍታዉ 2 หลายเดือนก่อน

      @cherkoseshow ኣሜን ዳኒየ❤❤❤

  • @بيزه
    @بيزه หลายเดือนก่อน +1

    ይህን ጥቁር አዝሙድ አለማድነክቅ ይክብዳል አስቲ ሼር ኮምንት ሌክ ሺር እናድርገው እናበረታታው 🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍

  • @zion6498
    @zion6498 2 หลายเดือนก่อน

    ዳኒዬ ተባረክ❤

  • @ZahraZz-in5pi
    @ZahraZz-in5pi 2 หลายเดือนก่อน +2

    Danii waqayo umrii dheeraa sif ha kenuu 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 2 หลายเดือนก่อน

    እሰይ ጀግና ነክ ወንድም አለም አሳደክ አጋለጥክልን በርታ እመብረሀን ባለክበት ትጠብቅክ ሰላምክ ይብዛልክ አዎ ሌባ እና አጭበርባሪን አሳደክ አጋልጥልን የሴት ገንዘብ እያጭበረበሩ የሚበሉ ሆድ አደሮችን ፈጣሪ አምላክ እንዲህ ያጋልጣቸው እናመሰግናለን ወንድም አለም ሽኩረን

  • @sisayyaregal
    @sisayyaregal 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዳኒ የኔ ጀግና ሁሌም በርታልን😢😢😢❤

  • @Hoigig
    @Hoigig 2 หลายเดือนก่อน

    ዳኒ በርታ እራቁቱን አሥቀርልን ይሄ በሽተኛ ሥርቶ ማደር ምን እንደሆነ ይወቅ የልፋትን ዋጋ ይወቅ በርታ የኛ ጀግና🎉🎉🎉🎉🎉🎉ደሞ ደምሩኝ

  • @BosenaGatu
    @BosenaGatu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዳኒ አንተ ጀግና በርታ ወንድሜ አወ ልጂቷ የላቧን ብር የለፋችበትን ማግኘት አለባት እርዳት ቤተሰብ እያያችው አትለፉ ሰብስክራይብ ላይክ እና ሸር አድርጉ ምንም አንከፍልበትም የልፋቱ ውጤት ነው እናበርታታው ❤❤❤❤

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ሰላም የኔ ቆንጆ የኔ ቀና🤲❤❤ አሜን አንቺም ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ እንካን ደስ አለሽ

  • @እስቴ-ፐ5ጀ
    @እስቴ-ፐ5ጀ 2 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ ወንድማችን ጀግነ ነህ

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  2 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ሰላም የኔ ቆንጆ የኔ ቀና🤲❤❤ አሜን አንቺም ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ እንካን ደስ አለሽ

  • @romanabate1197
    @romanabate1197 2 หลายเดือนก่อน

    አንተን በኮሜንት የማይደግፉ እንደዚህ ሰዉዬ ችግር ያለበቸዉ ናቸዉ ሰዎች የሚለዉን ስላላሟሉ ሰዎች የሚለዉን ቃል አልጠቀምም።አንተግን በርታ ከእዉነትጋርቁም ።

  • @Selam.Asmara
    @Selam.Asmara 2 หลายเดือนก่อน

    Bravo! ❤️❤️❤️