ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ለበጎ ፈቃድ ተሸላሚዎች ያደረገው አስደሳች ንግግር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ย. 2018
  • አዘጋጅ፡-
    ሚንበር መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን ከአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ጋር በመተባበር ባዘጋጀው “ወደ መልካምነት በኢትዮጵያዊነት!” በሚል የተዘጋጀው ልዩ የአንዋር መስጂድ የፅዳት ዘመቻ ላይ ለተሳተፉ ወጣቶች የሽልማት ፕሮግራም ላይ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ያደረገው ንግግር

ความคิดเห็น •