በደልና መዘዞቹ!|| አዲስ ዳዕዋ|| በኡስታዝ አቡበከር አህመድ ||ከቄራ መስጂድ||BEDEL ENA MEZEZOCHU USTAZ ABUBAKER AHMED

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2020
  • በደልና መዘዞቹ!|| አዲስ ዳዕዋ|| በኡስታዝ አቡበከር አህመድ ||ከቄራ መስጂድ||BEDEL ENA MEZEZOCHU USTAZ ABUBAKER AHMED
    ኡስታዝ አቡበከር አህመድ በቄራ ሰላም መስጂድ ያደረገው ዳዕዋ
    የኡስታዝ አቡበከር አህመድን ዳዕዋዎች ለማግኘት ሰብስራይብ ያድርጉ!
    / @ustazabubekerahmed1530

ความคิดเห็น • 395

  • @lolomedia6399
    @lolomedia6399 3 ปีที่แล้ว +18

    የማዳም ቅመሞች ስወዳቹ…እንደኔ የዚህን ጦርነት ማብቃትና የአገሩን የሰላም ዜና የናፈቀ???…LIKE & SUBSCRIBE! 💚💛❤️

  • @emebetlegesse7577
    @emebetlegesse7577 3 ปีที่แล้ว +12

    ውድ ኡዝታዝ አቡበከር እኔ ክርስቲያን ነኝ ነገር ግን ትምህርትህን እከታተላለሁ በጣም አስቸዋይና የገባህ ትልቅ ሠው ነህ ፈጣሪ ይባርክህ። ረጅም እድሜ እመኝልሃለሁ። አገራችንን ይጨብቅልን ሁላችንም ተበድለናል ፈጣሪ ይጎብኘን። ሁሉም ይዋረዳል

    • @user-ol2co8ry6l
      @user-ol2co8ry6l 3 ปีที่แล้ว +2

      አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይንራችሁ እሱ አይቸግረውም ጡሩ እመኝላችኋለሁ እውነትን ያሳያችሁ እውነትን ያሳያችሁ የማይወልደው የማይወለደው አሏህ

  • @dubaisatwa4019
    @dubaisatwa4019 8 หลายเดือนก่อน +1

    አቢኪየ ዉድ ኡስታዝ ረጅም ዕድሜ ኑርልን

  • @harunalkasim2373
    @harunalkasim2373 3 ปีที่แล้ว +36

    ኡሰታዜ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ነገር ግን ከዳዓዋው አለም እየጠፍችሁ ነው እናንተን መሰማት የለመደ ጀሮ ሌላን ለመሰማት ይቸገራል ከቻላችሁ ወደ ድሮው ማንነታችሁ ብትመለሱ ወጣቱንም ወደማንነቱ መልሱት ነሺዳ ሁሉ ዘፈን እሆነ ነው

  • @MohammedKedir-gy5lx
    @MohammedKedir-gy5lx ปีที่แล้ว +1

    ሁዝታዜ ኣላህ ይጠብቅህ ሁልጊዜ ያንተን ዳእዋ ሰምቼ ሰምቼ ኣልጠግብም

  • @tesfatube3239
    @tesfatube3239 3 ปีที่แล้ว +10

    የኔ መልካም ኡስታዝየ ንግግርህ ሁሉ ሰላምን ይሰብካል አጂብ የአሳዉ ታሪክ የሚገርም ነዉ ሱባሀን አላህ

    • @animallovers_channel
      @animallovers_channel 3 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ደስ ይላል ማሻላህ! ለአላህ ብላችሁ ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩን እስቲ! ወላሂ ለኡማው እሚጠቅም ቻናል ይዘን መጥተናል ማየት ትችላላቹ! ጀዛከላህ!በጣም ደስ ይላል ማሻላህ! ለአላህ ብላችሁ ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩን እስቲ! ወላሂ ለኡማው እሚጠቅም ቻናል ይዘን መጥተናል ማየት ትችላላቹ! ጀዛከላህ!

  • @hayatfiker4391
    @hayatfiker4391 3 ปีที่แล้ว +4

    አለህ ይጠብቅህ የኔ ምርጭ ☝☝👍👍

  • @user-ci5gk8sh9w
    @user-ci5gk8sh9w 3 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ይጠብቅህ ውስታዝነ

  • @user-wl6lw5gf6d
    @user-wl6lw5gf6d 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰለ ላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @khalidahmed1227
    @khalidahmed1227 2 ปีที่แล้ว +2

    አቡኪየ የሙስሊሙ ኡማ ስጦታ ነክ አላህ ያሽርህ አላህ አፊያህን ይመልስልህ አላህ አፊያህን ይመልስልህ ኡስታዝ

  • @ekramkasim3866
    @ekramkasim3866 3 ปีที่แล้ว +3

    Aselamualeykum werahmetuallah weberekatu ustaz hadisichikn adamtal betam dess yemilu nachew and neger felige new sile muhammedul fatih ana selehadin Al ayubi taric bitileklign lemesmat alemawek betam gaguchalew ehen lemeteyek new jezakumuallah ustaz

  • @mosamohamadmosamohamd8349
    @mosamohamadmosamohamd8349 3 ปีที่แล้ว +4

    መሽአላህ አላህ ይጠብቅህ። ሀቢቢ እንወድሀለን

  • @OmarAfandy-xg1pl
    @OmarAfandy-xg1pl หลายเดือนก่อน

    Jezak Allah kheyran hafezek Allah Allah yastekakelen yarab

  • @fathifathiha674
    @fathifathiha674 3 ปีที่แล้ว +5

    በሰማነው አላህ ተጠቃሚ ያርገን አሚሮቻችንን አላህ ይጠብቅልንንን

  • @hayatumitoro6603
    @hayatumitoro6603 3 ปีที่แล้ว +12

    ማሻ አለህ ኡስተዝ ሁሌም ትናፍቀኛለህ አላህ ረዥም እድሜ ይስጦት።

    • @weledmoha9966
      @weledmoha9966 ปีที่แล้ว

      Ajieb new ustaz allha hayatikin yasamirilik

    • @firstaccount8049
      @firstaccount8049 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@weledmoha9966😊❤❤❤❤❤0❤❤❤❤

  • @user-rr4oj3uf4g
    @user-rr4oj3uf4g 8 หลายเดือนก่อน +2

    ኡስታዜ አቡኬ ላ አላህ ብዬ አዋድሃላው ንግግርህ ሁሌም ልብ ላይ ያርፋል ምክንያቱም ካልብህ ስላምማንጭ 💞💞

  • @user-dl7re6yy5k
    @user-dl7re6yy5k 3 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዜዬ አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @user-wx2ls1yi4j
    @user-wx2ls1yi4j 3 ปีที่แล้ว +6

    ዑስታዜ ሽኩረን ፣ሁልጊዜም ያንተን ዳዕዋ ሳላዳ
    ምጠው ውየ አላቅም እና ሂወቴን ገርተህልኛል ።በአላህ ፈቃድ ።አላህ ሀያትህን ያርዝምልን

  • @slumanandtoyba3214
    @slumanandtoyba3214 3 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ

  • @ahmedwodage6735
    @ahmedwodage6735 3 ปีที่แล้ว +2

    እድሜህን ያርዝምልን ኡስታዜ

  • @umuabuketube5554
    @umuabuketube5554 3 ปีที่แล้ว +10

    አህላን ኡስታዝ አላህ ከመባደልም ሆና ከመባዳል ይጠብቀን የራብ

    • @animallovers_channel
      @animallovers_channel 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ደስ ይላል ማሻላህ! ለአላህ ብላችሁ ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩን እስቲ! ወላሂ ለኡማው እሚጠቅም ቻናል ይዘን መጥተናል ማየት ትችላላቹ! ጀዛከላህ!

  • @user-lp3bb7qr8p
    @user-lp3bb7qr8p 3 ปีที่แล้ว +10

    ኡሥታዜ አህለን ወሣህለን ሀቢቢ አላህ ይጠብቅህ

    • @animallovers_channel
      @animallovers_channel 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ደስ ይላል ማሻላህ! ለአላህ ብላችሁ ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩን እስቲ! ወላሂ ለኡማው እሚጠቅም ቻናል ይዘን መጥተናል ማየት ትችላላቹ! ጀዛከላህ!

  • @user-bp5oo7kz3n
    @user-bp5oo7kz3n 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዝ አቡበከር አህመድ 👍👍👍👍✅✅✅✅

  • @sofiyaabdellah4987
    @sofiyaabdellah4987 3 ปีที่แล้ว +2

    አላ ረጂም እድሜና ጤና እስጦት መጨርሻቹ ጀነተል ፍርዶስ እውን አምን

  • @user-pz3oj4hs7t
    @user-pz3oj4hs7t ปีที่แล้ว

    ወላሂ እራሴን ካወቅኩ ጀምሬ ዳዕዋቹ የልብ ሰላም እና እርጋታ ያለው አላህ ሁላችንም በጀነት ይሰብስበን

  • @teyibapellereau477
    @teyibapellereau477 3 ปีที่แล้ว +2

    Ustazai balhbte Allah ytebklne 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍💕💖💖

  • @user-is6jv2iz2i
    @user-is6jv2iz2i 10 หลายเดือนก่อน

    ማአሻአላህ ኡስታዛችን አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ድዋ አሁን በጠም ያስፈልጋል ሙስሊም የነካ ሽባ ሁን በሉት አይሙት ያአላህ እርዳን ደማችን ፈሶ እደይቀር

  • @user-oj9ud5mo1j
    @user-oj9ud5mo1j 3 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛከላህ ከይር ኡስታዝ አቡበክር ረጅም እድሚ ያቆያቹሁ

  • @seadamuhammad9747
    @seadamuhammad9747 3 ปีที่แล้ว +6

    አህለን ኡስታዚ❤❤🥰

    • @animallovers_channel
      @animallovers_channel 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ደስ ይላል ማሻላህ! ለአላህ ብላችሁ ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩን እስቲ! ወላሂ ለኡማው እሚጠቅም ቻናል ይዘን መጥተናል ማየት ትችላላቹ! ጀዛከላህ!

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 2 ปีที่แล้ว +2

    አላሁምመ ሰሊ ወሰሊም ወባርክ አለ ነብዩና ሀቢቡና መሀመድ

  • @user-jj9gt6gx6j
    @user-jj9gt6gx6j 2 ปีที่แล้ว

    ኡዝታዞቻችን ኑሩልን አላህ ይጠብቅህ ሠምተን የምንጠቀም አላህ ያድርገን ያረብ

  • @user-ob8zu3fx7o
    @user-ob8zu3fx7o 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡስተዝየ ማሻ አላህ

  • @YVivo-gm7lu
    @YVivo-gm7lu ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ኡሰታዝነ❤❤❤❤

  • @user-pb7pn8nh1q
    @user-pb7pn8nh1q 3 ปีที่แล้ว +5

    አላህ ይጨምረላችሁ ኡስታዞቻችን ቀጥሉበት ዳእዋቹህ ለልብ መረጋጋት አለው

    • @animallovers_channel
      @animallovers_channel 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ደስ ይላል ማሻላህ! ለአላህ ብላችሁ ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩን እስቲ! ወላሂ ለኡማው እሚጠቅም ቻናል ይዘን መጥተናል ማየት ትችላላቹ! ጀዛከላህ!

  • @rihanayassin1229
    @rihanayassin1229 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛ ከአላህ ከይር

  • @shemsusultan2091
    @shemsusultan2091 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ አላህ ያግዛቹህ ጀግኖች በርቱልንን አለን አብሽሩ አላህ ከናተ ጋር ነውው ጀግኖች አሚሮቻንን

  • @hajjoabda3680
    @hajjoabda3680 3 ปีที่แล้ว +1

    I love you ustaz !

    • @animallovers_channel
      @animallovers_channel 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ደስ ይላል ማሻላህ! ለአላህ ብላችሁ ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩን እስቲ! ወላሂ ለኡማው እሚጠቅም ቻናል ይዘን መጥተናል ማየት ትችላላቹ! ጀዛከላህ!

  • @zuzutube5271
    @zuzutube5271 3 ปีที่แล้ว +2

    አቡኪዬ አሚሬ ረበና ይጠብቅህ

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 3 ปีที่แล้ว +8

    Beloved Ustaz May Allah protect you

  • @tyugezakumulhyerausetaze96
    @tyugezakumulhyerausetaze96 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ የኢስላም ጀግና አላህ ይጠብቅህ

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE ปีที่แล้ว

    ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ጀዛከላህ ኸይር🎉🎉

  • @user-sz4nx6eg1o
    @user-sz4nx6eg1o 8 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይጠብቅህ

  • @abdurahimhasen3377
    @abdurahimhasen3377 ปีที่แล้ว

    Manshllah shaikh abdukar Allah hafiz thnks so much brother

  • @ZZom-et9mh
    @ZZom-et9mh 4 หลายเดือนก่อน

    አሏህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ያበበክር

  • @tube6850
    @tube6850 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ ኡስታዛችን

  • @user-we5of1fb8t
    @user-we5of1fb8t 3 ปีที่แล้ว +6

    በናንተ ላይ የሚመጣ ሙሲባ አሏህ ይያዝልን

  • @user-bp5oo7kz3n
    @user-bp5oo7kz3n 3 ปีที่แล้ว +2

    የአላህ ያረብ

  • @user-bp5oo7kz3n
    @user-bp5oo7kz3n 3 ปีที่แล้ว +4

    جزاك الله خير استاذ أبو بكر احمد اللهم امين يارب العاالمين👍👍👍

  • @zuledahalaba8465
    @zuledahalaba8465 ปีที่แล้ว

    ማሻ አለህ ኡስታዝ አለህ ይጣብቅህ ❤❤

  • @user-lp3bb7qr8p
    @user-lp3bb7qr8p 3 ปีที่แล้ว +31

    የአቡኪ አድናቂወች ሠብሥክራይቭ አድርጉኝ

    • @muhamdali2677
      @muhamdali2677 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Ntnec_lfxpM/w-d-xo.html
      አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ቅንነት ለራሥ ነው ጥሩ መሥራት ካልቻልን ጥሩዎችን እናበረታታ
      👉((#ekru_ሰለምቴዋ)) 👈 ሰማያዊዩዋን በመንካት ወደ ቻናሉ ጎራ በማለት እናበረታታቸ

  • @abdurahmankemal960
    @abdurahmankemal960 ปีที่แล้ว

    Mashallah ustaz allah yetbqeh

  • @AMINA_ALI
    @AMINA_ALI 3 ปีที่แล้ว +3

    ኡሥታዙና አሏህ ይጠብቅህ ሠምተን ተጠቃሚዎች አሏህ ያድርገን ያረብ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን

  • @user-hk8pb3bb3k
    @user-hk8pb3bb3k 3 ปีที่แล้ว +1

    አህለንንን ኡስተዝ አቡኬ

  • @temima8998
    @temima8998 ปีที่แล้ว

    ዑስታዜ የምወድህ ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹ቃል የለኝም ላንተ

  • @tesfatube3239
    @tesfatube3239 3 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝየ አላህ ይጠብቅህ የሙስሊም አለኝታ

  • @user-nw7qs7gp4q
    @user-nw7qs7gp4q 4 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝአላህእድሜንጤናንይስጥህአላህይጠብቅህ

  • @tub4857
    @tub4857 3 ปีที่แล้ว +3

    جزاك الله خيرا استاذنا الله يعطيك العافيه

  • @sebihaahmed9043
    @sebihaahmed9043 3 ปีที่แล้ว +4

    Austazyee alaih erejim edime yistk je g nachin🌿🌾🌻🍂🍁🌺🌷🌷🌷🌷🌷

  • @fatasaiad5653
    @fatasaiad5653 2 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛሑለሕከይር📚📚📚📚📚

  • @FM-mg6ww
    @FM-mg6ww 3 ปีที่แล้ว +5

    ውድና የተከበራችሁ የእስልምና እምንነት ተከታዮች እንኳን ለ1442ኛው የኢድ አል አድሀ በአል በሰላም አደረሳችሁ ኩሉአም ወአንቱም ቢአልፍ ኸይር በአሉን የሰላም የደስታ የአንድነት የፍቅር የመተሳስብና የብልፅግና ያድርግልን ለአመቱ በሰላም ያድርሰን ተቀበለሏህ ሚና ወሚንኩም

  • @user-dq1rv9tt6l
    @user-dq1rv9tt6l 3 ปีที่แล้ว +2

    Subhan Allah Jazaki Allah Kayirani Ustaze ✅✅✅✅✅

  • @lubabategebyetadse2021
    @lubabategebyetadse2021 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔአደበተጣፋጭሥወድህአላህይጠብቅህኡሥታዜ

    • @animallovers_channel
      @animallovers_channel 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ደስ ይላል ማሻላህ! ለአላህ ብላችሁ ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩን እስቲ! ወላሂ ለኡማው እሚጠቅም ቻናል ይዘን መጥተናል ማየት ትችላላቹ! ጀዛከላህ!

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ በራህመቱ ይያዛቸው

  • @user-ey8to6zy6n
    @user-ey8to6zy6n 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቅ አችሁ

  • @user-yf9rm9zc4x
    @user-yf9rm9zc4x 3 ปีที่แล้ว +2

    አሰላሙአሌኩሙወረመቱለህወበረከቱሁ አህለን ኡሲታዛቹን አለህ ኢዲሜኪን የቁያዉ ጡሩሲረኪን አለህ ይቀበልክ ✅✅✅✅✅👍👍👍👍👍👌👌👌💯💯💯💯🎤🎤ያአለ ሙሲሊምዉዲሞቺንአለህ ይጣቢቂሊን አቡከኩፉህንአየሰማኝ

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 2 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ኦስታዝ አቡኬ አላህይጠብቅህ

  • @user-zk8xd6ju2c
    @user-zk8xd6ju2c 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም

  • @fatumanurye9840
    @fatumanurye9840 3 ปีที่แล้ว +1

    ናፍቆኝ ነበር የአቡኪ ዳእዋ ጀዛኩሙላህ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ

    • @animallovers_channel
      @animallovers_channel 3 ปีที่แล้ว

      እኔ ራሱ !በጣም ደስ ይላል ማሻላህ! ለአላህ ብላችሁ ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩን እስቲ! ወላሂ ለኡማው እሚጠቅም ቻናል ይዘን መጥተናል ማየት ትችላላቹ! ጀዛከላህ!

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 2 ปีที่แล้ว +1

    ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @user-yf5bq8dv1r
    @user-yf5bq8dv1r ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኡስታዜ😢😢

  • @ahmedidris6468
    @ahmedidris6468 2 ปีที่แล้ว

    Ustaz betam newh yemazdesitegny timirti Allah demo yesemanewun tegbarlay indinawulew biqatun yistegny lehulachinim

  • @abdullahdawud4042
    @abdullahdawud4042 9 หลายเดือนก่อน

    jazakum allah khyir

  • @halimabntomar4495
    @halimabntomar4495 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ጀሚአን እደትናችሁ በያላችሁበት አሏህ ይጠብቃችሁ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ወሳኝ አስተማሪ ድንቅ ሙሀደራ ሱብሀንአሏህ ጀዛኩም አሏህ ኸይር ኡስታዝና ላይይ👍✅ይይ✅👍ይይይ👍✅ክክክ👍✅ክክክክክ👍✅ሼሼ👈ሼሼሼ✅👈ሼሼሼ✅👈ሼሼ✅👈ርርርር✅👈ርርር ✅👈አይረሳ✅👈✅👈✅👈✅👈✅👈👍✅👍✅👍✅👍✅👍✅👍✅👍✅👍✅👍✅👍✅👍✅👍✅👍👍👍✅👍

  • @nejuyebilalzr8171
    @nejuyebilalzr8171 3 ปีที่แล้ว +4

    ንፍቅ እኮ ነበር የተባልከው አሏህ ሰምተን የምንጠቀም ያድርገን አንተንም ይጠብቅህ

    • @animallovers_channel
      @animallovers_channel 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ደስ ይላል ማሻላህ! ለአላህ ብላችሁ ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩን እስቲ! ወላሂ ለኡማው እሚጠቅም ቻናል ይዘን መጥተናል ማየት ትችላላቹ! ጀዛከላህ!

  • @user-yw6oh4im2p
    @user-yw6oh4im2p 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻላህ

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኽይር ኡስታዜ

  • @nasriya3267
    @nasriya3267 3 ปีที่แล้ว +1

    ወለይኩም ስላም ወራህመቱለሂ ወባረካቱ ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኽይር

  • @miserutube7681
    @miserutube7681 3 ปีที่แล้ว +4

    አለህ ይጠብቀቹ እስተዞቼ አትጥፋቡን ፈሰድ በዝቶወል በእነንተ ደእወ ሰበብ ወደቀጣተኛው መንገድ እስልምነ እያገቡ የሉ ብዙ ሰዎ አሉ

  • @user-dl7re6yy5k
    @user-dl7re6yy5k 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ

  • @umuhayat4183
    @umuhayat4183 4 หลายเดือนก่อน

    አላሕ ይጠብቅሕ ወዝታዝ

  • @manayeralzabi6085
    @manayeralzabi6085 ปีที่แล้ว

    ሽህ ዉሰታዝ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @habiibamahamed3669
    @habiibamahamed3669 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ አላህ አተንም እኛንም ጀነተል ፊርደውስ አላህ ይጨምረን

  • @zahratube8163
    @zahratube8163 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ጀዛኩም አላህ ኸይር

    • @animallovers_channel
      @animallovers_channel 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ደስ ይላል! ማሻላህ! ለአላህ ብላችሁ ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩን እስቲ! ወላሂ ለኡማው እሚጠቅም ቻናል ይዘን መጥተናል ማየት ትችላላቹ! ጀዛከላህ!

    • @zahratube8163
      @zahratube8163 3 ปีที่แล้ว

      እሽ

  • @almanal754
    @almanal754 2 ปีที่แล้ว

    ኡሥታዝና አቡኪ የኛ ጀግና

  • @user-ty3kq9yl4j
    @user-ty3kq9yl4j 3 ปีที่แล้ว +3

    አህለን ኡስታዝ አቡኪ አላህ ይጠብቅህ
    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹 እምየ ኢትዬጵያ ሰላምሽ ናፈቀኝ ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹 አላህ ይጠብቅሽ የንፁሀኖች ደም ያማል ልባችን ደማ 😭😭😭😭😭

  • @yooykoo3495
    @yooykoo3495 3 ปีที่แล้ว +1

    masha allaah allaah yitabbikih ustaz

  • @fathifathiha674
    @fathifathiha674 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ

  • @user-pv6zj6lw1b
    @user-pv6zj6lw1b 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰለላሁአለሂወሰለም
    ኡሰታዝ ጀዛክአላኸይረ

  • @sumayabeevi1476
    @sumayabeevi1476 2 ปีที่แล้ว

    ኡሰታዜማሻአለህአላህደ ጨምርልህነገርግንከዳዓዎውአለምእየጠፍችሁነውእናንተንመሰማትየለመደጀሮሌላን

  • @user-di7iw8yb1d
    @user-di7iw8yb1d 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህይጠብቃችሁ ኡስታዞቸበሙሉ እድሚያችሁይርዘምልንጀዛኩምአላህከይር

  • @user-pz3oj4hs7t
    @user-pz3oj4hs7t ปีที่แล้ว

    ዑስታዞቼን አላህ ይጠብቅልኝ

  • @user-un9be9ts4c
    @user-un9be9ts4c 3 ปีที่แล้ว +2

    አሰላሙ።አለይኩም።ማሻአላህ

  • @user-qs9yr3so1z
    @user-qs9yr3so1z 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዙና ጀዛከላህ ኸይር አላህ ያህፈዝክ ያ ነሻጣ የተሞላበት ደእዋህ ናፍቆኝ ዛሬ ፈልጌ አገኘሁህ አልሀምዱሊላህ

  • @Nasrimustefa
    @Nasrimustefa ปีที่แล้ว

    Masha Allah ❤

  • @user-dy3op1ei1w
    @user-dy3op1ei1w 3 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀንአላህ

    • @animallovers_channel
      @animallovers_channel 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ደስ ይላል ማሻላህ! ለአላህ ብላችሁ ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩን እስቲ! ወላሂ ለኡማው እሚጠቅም ቻናል ይዘን መጥተናል ማየት ትችላላቹ! ጀዛከላህ!

  • @khasbhs7443
    @khasbhs7443 3 ปีที่แล้ว

    Masha ara tabarkara ustaz kenyaa umuri dheraa isinif hawaa 💖💖

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @zinetymamm2695
    @zinetymamm2695 3 ปีที่แล้ว +1

    መሻ አሏህ ኡስዜ አቡኪ አሏህ ይጠብቅልን ❤❤

    • @user-lp3bb7qr8p
      @user-lp3bb7qr8p 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ያቢንት

    • @animallovers_channel
      @animallovers_channel 3 ปีที่แล้ว

      ​@@user-lp3bb7qr8p እኔ እደምርሽለው ኡኽቲ! ለአላህ ብላችሁ ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩን እስቲ! ወላሂ ለኡማው እሚጠቅም ቻናል ይዘን መጥተናል ማየት ትችላላቹ! ጀዛከላህ!

  • @Cookingfood-g9n
    @Cookingfood-g9n ปีที่แล้ว

    Masha Allah Allah besemanachew endeminitekemibet ysdrigen .

  • @kemilayesuf1777
    @kemilayesuf1777 9 หลายเดือนก่อน

    ኡሰታዝአላህይጠብቅህያረብ❤❤❤❤❤